ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 01. 2019
  • ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik
    ምስጉን ነው የተመሰገነ
    ባርያውን እኔን ይቅር ያለ
    ይመስገን ይመስገንልኝ
    ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
    እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ
    የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ
    ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ
    ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ /2/
    አዝ - - -
    ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ
    ባዶ የነበርኩት ደስታ ተሰጠኝ
    ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው /2/
    አዝ - - -
    እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
    መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም
    ስትሰጠኝ የሚታየውን
    እንዳትነሳኝ የዘላለሙን /2/
    አዝ - - -
    ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
    ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ
    ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
    አማላካችን ይድረሰው ምስጋና /2/
    አዝ - - -
  • Hudba

Komentáře • 168

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v Před 3 lety +19

    ✞ምስጉን ነው✞
    ምስጉን ነው የተመሰገነ
    ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ
    ይመስገን ይመስገንልኝ
    ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
    እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ
    የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ
    ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ
    ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ(፪)
    አዝ= = = = =
    ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ
    ባዶ የነበርኩኝ ደስታ ተሰጠኝ
    ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው(፪)
    አዝ= = = = =
    እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
    መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም
    ስትሰጠኝ የሚታየውን
    እንዳትነሳኝ የዘላለሙን(፪)
    አዝ= = = = =
    ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
    ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ
    ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
    አማላካችን ይድረሰው ምስጋና(፪)
    መዝሙር
    ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
    "በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም አመሰግናለሁ"

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před rokem +4

    ውይ ድንቅ መዝሙር

  • @user-bx2cw1kv9i
    @user-bx2cw1kv9i Před 5 lety +44

    ኣንተን የወልደች እናት ትባረክ

    • @user-xz1df3nn9m
      @user-xz1df3nn9m Před rokem +5

      የመረጠው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @selamleagerachen4602
    @selamleagerachen4602 Před 5 lety +76

    ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ +++ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ገ/ፃዲቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik
    ምስጉን ነው የተመሰገነ
    ባርያውን እኔን ይቅር ያለ
    ይመስገን ይመስገንልኝ
    ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ
    እጅህ ሰፊ እንደሆነ አውቃለሁ ጌታዬ
    የጎደለው ሞልቷል ይድረስ ምስጋናዬ
    ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለሁ
    ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ /2/
    አዝ - - -
    ማቄን የቀደደው ደስታ አስታጠቀኝ
    ባዶ የነበርኩት ደስታ ተሰጠኝ
    ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
    የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው /2/
    አዝ - - -
    እገፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
    መሠረቴ አንተ ነህ ከቶ አልናወጥም
    ስትሰጠኝ የሚታየውን
    እንዳትነሳኝ የዘላለሙን /2/
    አዝ - - -
    ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
    ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሮታ
    ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
    አማላካችን ይድረሰው ምስጋና /2/
    አዝ - - -

  • @Ben-ok2ps
    @Ben-ok2ps Před 9 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 Před 2 lety +17

    ምስጉን ነው የተመሰገነ ባርያውን እኔን ይቅር ያለ...ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!!!

  • @debesaykidane7233
    @debesaykidane7233 Před rokem +3

    zmare melaekt yasemaln wendmachin

  • @ye_mikael
    @ye_mikael Před 6 měsíci +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤

  • @HaderaGebremariam
    @HaderaGebremariam Před 6 měsíci +3

    zimarie melaikt yasemaln gebreyohans

  • @hansuteklehaymanot7836
    @hansuteklehaymanot7836 Před 8 měsíci +3

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-kx2tu2nu9k
    @user-kx2tu2nu9k Před 9 měsíci +2

    ግሩም አንደበት

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem +6

    ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን ይቅር ያለ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    👏👏👏👏👏👏 ⛪️⛪️⛪️

  • @biniyamlema7223
    @biniyamlema7223 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fw7uj9rh7b
    @user-fw7uj9rh7b Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Před 8 měsíci +3

    በጣሞ ደስ ይላል ጌታ ኢየሱስ ይባሮክህ❤🙏🙏🙏

  • @rozmangsh9043
    @rozmangsh9043 Před 4 lety +4

    ምስጉነው የተመሰገነ ባራያውን እኔን ይቅር ያለ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መልእክት ያሰማልን መምህራችን

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 Před 24 dny +2

    ....ባርያውን እኔን ይቅር ያለ...😢😢😢❤❤❤❤

  • @ZenebuBiru-id2eh
    @ZenebuBiru-id2eh Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 Před rokem +3

    Zemare melaktn yasemalen
    lelelelelelelelel bebetu yastenalen

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před 10 měsíci +1

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 Před 3 lety +4

    Amen amen amen

  • @hamrawit9155
    @hamrawit9155 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    🙏ስላም እግዚአብሄር ከናተጋራ ይሁን የተዋህዶ ፍሬዎች እንደምን አደራችሁ #እንኳን14አባታችን ጻዲቁ አብነ አርጋዊ ወርሀዉ ክብር ባዓል በስላም አደርሳችሁ የጻዲቁ አባታችን ፀሎታችው ልመናችው ረደኤታችው በርክታችው በለንበት አይለየን ይጠበቀን ኣሜን ኣሜን ኣሜን💒 ለዘማሪ ገ ዩሐንስ ገ/ፃዲቅ የድንግል ማርያም ልጅ ከጣሙ የተንሳ መንፈስን የሚያሳድስ ዝማሬ መላእክት ያስማልን በቤቱ ያቆይልን #ምስጉን ነው የተመስገነው ባርያውን እኔን ይቅር ያለው፪ይመስገን ይመስገን ጎጆዬን አምላክ ሞላልኝ #Gere3025ጻዱቁ ይስጡልን የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሄር ይባርክ አንድነት ፍቅር ያድልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጎደልንን እመብዙ ሃን ተሞላልን መልካም ቀን ስናይ ይሁንልን ውዶቼ እልልልልል እልልልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-kb4dn8zd7i
      @user-kb4dn8zd7i Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን!

    • @tatafattum2535
      @tatafattum2535 Před 5 lety

      Amen💚 Am💛en Amen❤Enkuan Abro Adersen

    • @tatafattum2535
      @tatafattum2535 Před 5 lety

      Zimare melaktn yasemaln⛪😇🙇🙇😍😍😍😍👏👏👏👏Elll👏👏👏Elll👏👏Elll⚘⚘⚘🕯🕯🕯

    • @user-bx2cw1kv9i
      @user-bx2cw1kv9i Před 5 lety

      ኣመን ኣመን ኣመንንንንንንን ብሩክ ተባረክ

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      አሜን

  • @belyyemicaellij3784
    @belyyemicaellij3784 Před 3 lety +2

    Msgun new yetemesegene amen amen amen

  • @mesemese9457
    @mesemese9457 Před 4 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amelelema750
    @amelelema750 Před 2 lety +3

    ምሰጉን ነው የተመሠገነ ባርያውን እኔ ይቅር ያለ ልቤን የሠበረው አንኳንም ኦረቶዶስ ሆንኩ የተመሠገነ ይሁን ከብር ለሱ ይሁን ለመድሐኒያለም አሜን አሜነ አሜን

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +12

    ሁሌም ይመስገን የኛ ጌታ ይክበር ይመስገን 🙏

  • @sarasara-yc2wn
    @sarasara-yc2wn Před 3 lety +2

    amen amen amen zimaremalaekiti yasemalni

  • @joudj5608
    @joudj5608 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለሒወትንየሠማልን

  • @yasmenkahen9431
    @yasmenkahen9431 Před 3 lety +2

    አሜን እልልልል

  • @user-lo7ed3rv9j
    @user-lo7ed3rv9j Před 3 lety +3

    ይመስገንልኝ ጎጆዬ ባንተ ሞላልኝ

  • @user-ki3zu9qd6g
    @user-ki3zu9qd6g Před 5 lety +4

    ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ተመስገን ተመስገንልኝ እልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን መንግስተ ሰመያት ያዋርስልን ጌታ እየሱስ ይመስገን

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigist9366
    @tigist9366 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +5

    ዘማሬ መላክት ያሠማልን መገሰተ ሰመያትን ያውረሰልን🤲🤲🤲🤲

  • @Tarikuakiyu
    @Tarikuakiyu Před 2 měsíci +2

    Zemare melaiktin yasemalin

  • @sintayehum552
    @sintayehum552 Před 5 lety +2

    እልልልልልልል

  • @demissewoldeamanuale6513
    @demissewoldeamanuale6513 Před 4 lety +2

    Elilili....lilili..

  • @fantahuntube
    @fantahuntube Před 3 lety

    amen hulem yekertawn aysewreben amlakachen.
    tewahdon yetebkelen

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před dnem +1

    Amen..amen..amen..zmaren..melaetn..yasemaln..wedmachin❤❤❤

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety +3

    እልልልልልልል
    ዝማሬ መላይልት ያሰማልን
    አምላኬ ሆይ አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ።

  • @user-ds3sb8ho4x
    @user-ds3sb8ho4x Před 8 měsíci +2

    እናመሰግናለን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +4

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እመብስሃን ትጠብቅህ

  • @user-uu5bq4wc6x
    @user-uu5bq4wc6x Před 4 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ምስጉን ነው የተመስገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ

  • @bettyabee6007
    @bettyabee6007 Před 4 lety +1

    ,እልልልልልልልልልል

  • @betitube93
    @betitube93 Před 4 lety +1

    Zemari melak yasemaln

  • @heymitube4245
    @heymitube4245 Před 2 lety +1

    ምስጉን ነው የተመሠገነ ባሪያውን እኔን ይቅን ያለ

    • @heymitube4245
      @heymitube4245 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝☝☝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettube527
    @genettube527 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእክት እግዚአብሔር ፀጋው እድሜን ሰላም ጢናው አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @amhagebreamlakamha3284
    @amhagebreamlakamha3284 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማ

  • @user-jb6xx3qv9q
    @user-jb6xx3qv9q Před 5 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mekidesbiranu9369
    @mekidesbiranu9369 Před 3 měsíci +1

    Amen❤❤❤❤

  • @selam1624
    @selam1624 Před 3 lety +2

    አሜን! 🙏🙏

  • @northwoloplancommission9401

    እልልልልልልለልልለልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @rakiggcgfyhhygb7942
    @rakiggcgfyhhygb7942 Před 5 lety +3

    ምስጉን ነው የተመሰገነ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን፫

  • @alemyifrashewa2243
    @alemyifrashewa2243 Před rokem +1

    Amen amen amennn

  • @mstatmstst1963
    @mstatmstst1963 Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልቃለህይወትያሰማልን

  • @mikiyastzazu63
    @mikiyastzazu63 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 3 lety

    Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen Ellllllllllllll Ellllllllllllll Ellllllllllllll 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 💚💚💚💚💚💚💚

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i Před 5 lety +5

    ❤"""ምስጉን ነው የተመሠገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ❤እግዚአብሔር❤ የተመሠገነ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤❤

  • @sabaragasa394
    @sabaragasa394 Před 5 lety +8

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ያርግልህ አሜን

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 2 lety +1

    አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @user-cf5yx8jw9m
    @user-cf5yx8jw9m Před 5 lety +3

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን!!!

  • @weyniselomon7799
    @weyniselomon7799 Před 4 lety +1

    ምስጉን ነው የተመሰገነ ባሪያውን እኔን ይቅር ያለ ይመስገን ይመስገንልኝ ጎጀየ ኣምላክ ሞላልኝ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-gl2eu4kn3h
    @user-gl2eu4kn3h Před 5 lety +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማል ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልል.............

    • @elieelfallah555
      @elieelfallah555 Před 5 lety

      zemenh yebarak fetari hulachininim indant libonachinin yabiralin

  • @mabetuumabetuu
    @mabetuumabetuu Před 24 dny

    እልልልልል እልልልልልል

  • @dagnachewzeleke76
    @dagnachewzeleke76 Před 4 lety +3

    Ammmeeeeeen elleeeleleeeee "Mesgun New Yetmeegene Bariyawun Enen Yiker Yal Yimsgen Yisgenelign Gojoyen Amlak Molalign" Egzihabeher Amlak Edeme ena tena yistelign

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 3 lety +2

    ምስጉን ነህ የተመሠገነ ያጣሁትን ከአንተ አግቻለሁ
    ሁሉን ነገር ለበጎ ብያለሁ🙏
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety +3

    ምስጉን ነው የተመሰገነ
    ባርያ ውን እኔን ይቅር ያለ
    ይመስገን ይመስገንልኝ
    ጎጆየ አምላክ ሞላልኝ
    እከፋለሁ እንጂ እኔ አልጨነቅም
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @lomiewinkemkedem7404
    @lomiewinkemkedem7404 Před 5 lety

    Amen
    Amen
    Amen
    Kale Zmare yasemalen

  • @messihailu9240
    @messihailu9240 Před 5 lety +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 5 měsíci

    እልልልልልልልልል

  • @kelemwork9176
    @kelemwork9176 Před 5 lety +1

    Ellllllllllll Ellllllllllll Ellllllllllll zimari melaakit yasemaln

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @liyab3730
    @liyab3730 Před 5 lety +1

    Amen Amen zmare melactn yasemaln ellllllll elllll ellllllllllllll elllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllll elllllllllllllllllllllllll

  • @haily3360
    @haily3360 Před 5 lety +2

    ምስጉን ነው የተመሰገን
    ዝማሬ መላአክን ያሰማልን
    እልልልላልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል

  • @user-bd1rt3hd1g
    @user-bd1rt3hd1g Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን።

  • @elieelfallah555
    @elieelfallah555 Před 5 lety +1

    Zemenih yibarek hulachininim indanit libonachinin yaberalin fetari

  • @amelelema750
    @amelelema750 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማል መቼም ዝማሬ አለ አንተጋ ጨምሮ ጨምሮ እግዚሐብሔር ብርከ ያርግህ ምንም አይካህ ይጠብቅህ። አልልልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንንንን

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 5 lety +2

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እፍሜን ጤናን ይስጥልን

  • @misraklemu5792
    @misraklemu5792 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልል።

  • @haneymengstu2307
    @haneymengstu2307 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ንያሰማልኝ ብሩህ ልቦና

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላእት ያሰማልን

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s Před 5 lety +2

    አሜን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @kuribalemae7864
    @kuribalemae7864 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልበ ብርሀን።

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety +1

    እልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልል
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @faslkaminale3765
    @faslkaminale3765 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ዝማሬ ያሠማልን!

  • @birukti199
    @birukti199 Před rokem +1

    💙💙💙

  • @firahywotyilema8347
    @firahywotyilema8347 Před 5 lety +1

    Amen amen amen elllllllll.elllllllll elllllllll mesegun new yitimesegine bareyawen enen yikiri yale yimesegine yimeseginelegn gognoyin amelaki molalegn amen elllllllllllll egizeabihiriyi zelalem timeseginelegn wenedimachin zemare melahikitin yasemalen tsgawen yabizalen

  • @mymamimylove3854
    @mymamimylove3854 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @hanekonjo7363
    @hanekonjo7363 Před 5 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ለስም አጠራሩ አምላካችን ልኡል እግዚአብር ይመስገን አሜን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ ወንድምልችን ዘማሪ ገብረ/

  • @feraehot3517
    @feraehot3517 Před 5 lety +1

    Amen amenamen ellllllellllell

  • @tigistdaniel7209
    @tigistdaniel7209 Před 2 lety

    እልልልልልልልል

  • @Qwert-jm3dw
    @Qwert-jm3dw Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤👌👌👌👌👌💘💘💘💘

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +7

    Amen amen amen wendmachn Gebrehonnes Zimare melaktn yasemaln tsegawn bereketun yabzalh

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 5 lety +1

      እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 Před 2 lety

    Elelelelelelelele zimare malikt yesamelin amenAmenAmen agerachin Ethiopia selam arigiln🇪🇹🇪🇹

  • @yooman8686
    @yooman8686 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን!!!