የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • #orthodoxmezmur # መዝሙር #Dagmaweiderba
    #ortodoxmezmur # መዝሙር

Komentáře • 149

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před rokem +102

    በጣም የምወደው የልጂነቴ መዝሙር ነው ሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ልጂነቴን አስታወሰኝ የወደደኝ ጌታ 😘 የማንሰለችው መዝሙር 😘 በቀደም አንድ ዘማሪ ወንድማችን ኢቲ አርት ሚዲያ ላይ ሲዘምር እያለቀሰኩኝ ነው አብሮው የዘመረኩት ከዘመርኩት በጣም ቆይቶ ነበር ይህን መዝሙር ዛሬ በጥዋቱ You Tube ላይ ገብቼ የወደደኝ ጌታ ብዬ Search አድርጌ ደጋግሚ ሰማሁት በእንባ😭😭😭 መዝሙሩ የዳጊ መሆኑን እራሱ አላውቅም ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዳጊ

  • @elbetel28
    @elbetel28 Před 2 měsíci +14

    ግቢ ገብርኤል ሰንበት ት/ቤት❤
    በጣም የምንወደው መዝሙር ነበር❤
    ወይ ጊዜ

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před rokem +28

    ይህንን ዘማሪ በቅርብ የሚያውቀው እንደእኔ አቤትህትናው አቤት ሰው ሲያከብር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠው ዳጊ🙏

  • @kalkidenadisu3487
    @kalkidenadisu3487 Před rokem +27

    የወደደኝ ጌታ ምን አደርጌለት ነው
    ብዘምርለትም ያንስበታል እሄው
    ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝከኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሳለፍከኝ (፪)
    በእውነት ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሁሉን መዝሙሮችህንም እወድልሃለሁ !!🙏

  • @user-xj8zm1if6n
    @user-xj8zm1if6n Před 6 dny

    በእውነት አስለቀሠኝ ፈጣሬ ሆይ ፍቅሮን እኳ ሰይገላለፁ

  • @samsonalemayehu8077
    @samsonalemayehu8077 Před 3 dny

    Betam des yemil mezmur new
    Rejim edme ke mulu tenagar!!

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 Před rokem +13

    ምንም! እንዲሁ ወደደኝ😭😭😭
    ሁልጊዜም ይወደኛል! ስሙ ብሩክ ይሁን የኔ ጌታ❤

  • @afomiya348
    @afomiya348 Před rokem +28

    በማሪያም የድሮ መዝሙሮችህን እንደገና ጫንልን🙏🙏🙏

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před rokem +20

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው? እንዲሁ የወደደን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።

  • @Lebwot_Ze_Orthodox
    @Lebwot_Ze_Orthodox Před rokem +11

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

    • @Burhan-rg2px
      @Burhan-rg2px Před rokem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 9 měsíci +4

    በጣም የምወደው ምርጥ ኦርቶዶክስ ዘማሪ እግዚያብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq8ri9wd2u
    @user-dq8ri9wd2u Před 8 měsíci +3

    የወደደኝ ጌታ ምንአድርጌለት ነው
    ብዘምርለትም ያንስበታል ይሀው
    የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalemwerkabebaw-ny1kw
    @yalemwerkabebaw-ny1kw Před 12 dny

    በጣም እምወደው ምርጥየኦርቶዶክስ ዝማሬ ለዘላለም ያኑርልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geremewkassahun
    @geremewkassahun Před 13 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ow6bh4hn2z
    @user-ow6bh4hn2z Před rokem +4

    ያለ ዋጋ የወደደን አምላክ ምስገና ይሁን ዝማር መለዕክት ያስማልን

  • @bemnetnigussiedesta3520
    @bemnetnigussiedesta3520 Před rokem +5

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመንህ ይባርክልህ❤🤲👏👏👏

  • @NafkoteMekonene
    @NafkoteMekonene Před 10 dny +1

    የልጅነት ትዝታዬ የዛ የንፁህነቴ ትዝታ ገጠር ሰንበተ ትምህርት ቤት መደብ ላይቀ ቁጭ ብዬለአመታት የዘመርኩት

  • @user-zl9yd8fy9q
    @user-zl9yd8fy9q Před rokem +1

    አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎤🇪🇹🌾🌺🌸💮🌿💒🙏🛐

  • @nasserllrshdee7021
    @nasserllrshdee7021 Před rokem +3

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 Před rokem +2

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንወድሃለን

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @DubaiUae-fb2ec
    @DubaiUae-fb2ec Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @sisidejene9582
    @sisidejene9582 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @user-ld5jx8oe9w
    @user-ld5jx8oe9w Před rokem +6

    እባክህን ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ይህን ካነበብከው #የጽድቅ በር ነሽ የሚለው የድሮውን የመዝሙርህን ስብስብ እባክህን ልቀቅልን? በካሴት ነበረኝ አሁን ግን ካሴት ማጫዎቻ የለም እባክህን ልቀቅልን

  • @Tig2127
    @Tig2127 Před měsícem +1

    ልጂነቴን አስታወሰኝ ሰንበት ትምህርት ስንማር የማንጠግበው መዝሙር ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ😢🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotibakalo6741
    @hiwotibakalo6741 Před rokem +2

    አሜን ተመስገን አምላኬ💞💞💞💖💖💖💞🙏🙏🙏🙏

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    Temesgen amlake❤❤❤❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ኢንድው ነው የወደደን የኛ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaniMan-ls3tu
    @NaniMan-ls3tu Před měsícem +2

    በውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዝማሬው ደስ ይላል

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci +1

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው 😢 ብዘምርለትም ያንስበታል ይሄም😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @asetasfu8620
    @asetasfu8620 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata2300 Před rokem +2

    የሕብረት ዝማሬ 🎤🤲🥰🥰🥰

  • @zinashkenda1388
    @zinashkenda1388 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልክት ያሰማልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 Před rokem +1

    የወደደኝ ጌታ ምን አደርጌለት ነው ብዘምርለትም ያንስበታል እሄው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Gorawnana
    @Gorawnana Před rokem +3

    ዝማሬ መለአክት ያሰማን። my favorite mezmure

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 Před rokem +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።ቸርነቱ የማያልቅበት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @mareyamekonen
    @mareyamekonen Před rokem +2

    AMEN AMEN AMEN zemare melaiket yasemaln 🙏🙏🙏

  • @user-pi7lp2ql7s
    @user-pi7lp2ql7s Před 11 měsíci +1

    Amen amen yene geta❤❤❤❤❤

  • @mameayele5711
    @mameayele5711 Před rokem +6

    Dagye tebarek egzabher yitebkih ዳጊየ ይገርምሃል እኛ ያደግነዉ በናንተ መዝሙር ነዉ አሁን ድምፅክን ስሰማ ከምስጋናዉ ጋር ልዩ ስሜት አለኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ግን በዚ አጋጣሚ የለም ወደ ሌላ እምነት ሄዱዋል የሚል ወሬ ሰምቸ በጣም አዝኘ ነበር ሠላም ሁን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ፀጋው ያብዛን በማያልፍ ሰማያዊ ቤቱ በክብር ያስብልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před rokem +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዳጊዬ በጣም የምወደው ዝማሬ

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Před rokem +2

    አጥትን የሚያለምለም ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወድማችን

  • @ephremabiy3310
    @ephremabiy3310 Před měsícem

    ዳግምዬ በጣም የምወደው የመዝሙር ክፍል የመጀመሪያ ዝግጅት ሀዋሳ ዪኒቨርሲቲ ተማሪ ሳለን ያቀረብነው ነበር።ጊዜው ሄዷል።
    የገረመኝ ባልጠበኩት ሰዓት በጋብቻየ ስነ ስርዓት ፈጣሪ ፈቅዶ በአካል ዝማሬህን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር።
    ዕድሜ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ከቤቱ አያርቅህ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 5 měsíci +2

    ብዙ ትዝታ ያለው የቆየ መዝሙር ምንም የማይሰለች

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před rokem +1

    አሜን አሜን ዠመሬ መለእክት ያሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌻🌻♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን ፫

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @hayatbeyenbeyene5842
    @hayatbeyenbeyene5842 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DavidKal-wy4sp
    @DavidKal-wy4sp Před 9 dny

    Essyeyyyyyy egziabher ymsgen ❤❤❤

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu6114 Před 10 měsíci +1

    🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @masagadore8485
    @masagadore8485 Před rokem +1

    Amen Amen ameeen🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rodidi-en2vn
    @rodidi-en2vn Před 2 měsíci

    ድካሜን ያገዝከኝ የኔ አባት ምን ልክፈልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz Před rokem +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před rokem +2

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @romiatseaste4607
    @romiatseaste4607 Před 2 měsíci

    ጄቴ የልጅነቴ ትዝ አለኝ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 8 měsíci +1

    Zimare mlaek yasmalin libi yeminka atint yemialemlim mzimur❤❤❤

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Před 8 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @aynalemadimasu745
    @aynalemadimasu745 Před rokem +1

    Elelelelelellllele zemare melakite yasemaleni ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kf3uy8bk3r
    @user-kf3uy8bk3r Před 10 měsíci +1

    Amennnamennn amennn

  • @user-yd8bm3ve2x
    @user-yd8bm3ve2x Před 5 měsíci

    Yee malitegibewu mazimurii ❤❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን የወደደኝ ጌታ ምንድረጌለት ነው

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před měsícem

    ብፈቀድ ኖሮ የእናታችን ሆድ ሆኔን ጀምሮ እስከ አፈር ሆድ ምገባ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ።።።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ እልልልልልልል እንላሌን!!!!!!!!!

  • @easypc4464
    @easypc4464 Před 9 měsíci +1

    Amen zimare malakit yasmalen❤❤❤❤❤❤

  • @mulgetamengesha2591
    @mulgetamengesha2591 Před 2 měsíci +1

    ልጅነቴ አዳማ ገብርኤል ትዝ አለኝ

  • @fantubayu6476
    @fantubayu6476 Před rokem +1

    Elelelelelele 🤲🤲👏👏👏👏👏
    Zemare melaektn yasemaln babetu yatsenah🙏

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t Před 2 měsíci

    ምንም አላደርኩለትም ግን እኔን ሀጢያተኘዋን ግን ወደደደኝ ክብሩን ይዉሰድ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @amenamen254
    @amenamen254 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @mytab1102
    @mytab1102 Před rokem +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ed1bd8lp3t
    @user-ed1bd8lp3t Před 11 měsíci +1

    Amen Amen Amen zemari mlaneket yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @diribedase8378
    @diribedase8378 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰምልን በእድሜ ይጠብቅሃል

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን : 🙏🙏🙏

  • @shewitkiros3526
    @shewitkiros3526 Před rokem +1

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @abebechtube3397
    @abebechtube3397 Před rokem +2

    ጠፋህብን እቁ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Aaname aname 🤲🙏🙏🙏🤲🤲🙏✝️💒✝️💒💒

  • @kalkelly
    @kalkelly Před 6 měsíci

    እምወደው ዝማሬ🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fanuelfessehation1911
    @fanuelfessehation1911 Před rokem +1

    Zmarie melake ysmaln from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @salama4116
    @salama4116 Před rokem +1

    Amen.amen.amen..zamera...malkeate...yasamalnea

  • @user-pi7lp2ql7s
    @user-pi7lp2ql7s Před 11 měsíci +3

    Eyerusalem temesa

  • @geli-oj2qo
    @geli-oj2qo Před rokem +1

    Amen Amen Amen 💖💖💖🙏🙏🙏 🤲🤲🤲

  • @kidisttefera9176
    @kidisttefera9176 Před rokem +1

    zimare melaektn yasemaln betam yemwedewi misga new

  • @yetmworkwondifrawn4715
    @yetmworkwondifrawn4715 Před rokem +1

    zmare mlaekt yasemaln amen amen amen bedeme bthsega yetebkln.

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem +2

    አሜንንአሜንንንዘማሪመላክትያሰማልንወንድማችን

  • @kabooshzawduu961
    @kabooshzawduu961 Před rokem +1

    amen amen amen🙏🙏🙏

  • @DejenMillion-kw9bc
    @DejenMillion-kw9bc Před rokem +1

    የወደደኝ ጌታ ምን አርጌለት ነው የኔ ጌታ ❤❤❤❤

  • @MesretKassawMekonen
    @MesretKassawMekonen Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @senaitmekonnen464
    @senaitmekonnen464 Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman1162 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh Před 23 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @mcmikiy7386
    @mcmikiy7386 Před rokem +1

    Amen

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 Před 9 měsíci +1

    AMMEN AMMEN AMMEEN 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @promisegold7924
    @promisegold7924 Před rokem +1

    betammm miwedew dink zemari. zimare Melaktn yasemaln

  • @user-ns5tp5kh5y
    @user-ns5tp5kh5y Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምለክ አሁን ይውደደን

  • @edenfiseha1223
    @edenfiseha1223 Před rokem +1

    Emamklan yihe mezmur lijineten yastawsegnal senbet tmhrt beten
    WEndmachin kale hiwetn yasemaln nurln

  • @Zeyidenik
    @Zeyidenik Před rokem +3

    My Childhood Great Memory !!!

  • @TsedaluGetachew
    @TsedaluGetachew Před 6 měsíci

    Kalehiwet yasemalin!!!!

  • @user-ik4tv1cl8z
    @user-ik4tv1cl8z Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg7nb6sj9b
    @user-cg7nb6sj9b Před 5 měsíci

    ዳግማው አብዝቶ ይባርክህ

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 Před 20 dny

    Belijneru yihen mezmur senbet timhtt bet lay yezemere like