ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መከራ ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፍለሁ+++ዘማሪ ገ/ዩሐንስ ገ/ጻድቅ /Zemari G/Yohannes G/Tsadik

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Hudba

Komentáře • 113

  • @asktommyhilfigeritout6627

    Amen amen amen 🙏

  • @selamleagerachen4602
    @selamleagerachen4602 Před 5 lety +24

    #ሀይልን #በሚሰጠኝ #በክርስቶስ #ሁሉን #እችላለሁ (2)
    መከራ ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፍለሁ - -
    በሰንሰለት አስረው በወህኒ ቢጥሉኝ
    መከራን አብዝተው እጅግ ቢያስጨንቁኝ
    ለበጎ ነው ብየ ተስፋ አድርጌሀለሁ
    ይሁን አንተ ያልከው እከዛልሀለሁ
    አዝ......
    በመከራው ፅናት ጉልበቴ ደከመ
    ትካዜ ከቦኛል ተስፋየም ጨለመ
    ነገር ቢሆን ባይሆን አንተን እንዳከብር
    አድለኝ በፀጋ ጌታ ያንተን ፍቅር
    አዝ........
    ከሀገር ወጥቸ በዱር መሰደዴ
    ከባእዳን አገር እርቄ መሄዴ
    ለበጎ ነው እና መቸ ይከፋኛል
    ፈፅሞ እንዳልጠፋ ፍቅርህ ይይዘኛል
    አዝ.........
    ትናትናም ዛሬም አንተ ህያው አንተ ነህ
    ፍቅርህ አይቀየር ወረትም የለብህ
    ስምህን መጥራቴ ሞገስ ሆኖልኛል
    ጠላቴ ቢፎክር መቸ ያሸንፈኛል
    አዝ..........
    ከሀገር ወጥቸ በዱር መሰደዴ
    ከባዕዳን አገር እርቄ መሄዴ
    ለበጎ ነው እና መቸ ይከፋኛል
    ፈፅሞ እንዳልጠፋ ፍቅርህ ይይዘኛል
    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ፪
    ፈተናም ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለሁ
    መከራም ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለሁ

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jp6xs5mh5l
    @user-jp6xs5mh5l Před 5 lety +10

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ።
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥት የሚያለመልምምም

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 5 lety +6

    ሀይልን በምሰጣኝ በክርስቶስ ሁሉን እችለለሁ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ወንድማችን አሜን

  • @user-qp3qe7df6g
    @user-qp3qe7df6g Před 5 lety +11

    ሀይልንበሜስጠኝበክርሥቶሥሁሉን
    እችላለሁ
    ወንድማችን
    እድሜናጢናይሥጥክ
    ዘማሬቃለህይወትያስማልን
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልላልላ

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 Před 2 lety +2

    ትጋዜ ከቦኛል
    ተስፋዬም ጨለመ
    ነገን ቢሆን ባይሆን
    አተን እዳከብር
    አድለኝ በጸጋ
    ጌታ ያተን ፍቅር

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 5 lety +11

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አሜን ፫

  • @asyaasya3371
    @asyaasya3371 Před 5 lety +5

    ሀይልን በሚሰጥኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን ለወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @arsimayemednimushra6574
    @arsimayemednimushra6574 Před 5 lety +4

    ሀይል በሜሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላሁ መከራ ቢገጥመኝ ለበጎ ነው ብይ አልፋለሁ.............
    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 5 lety +1

      እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ከጣሙ የተንሳ መንፈስን የሚያሳድዝ የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-sx3ui6jh9d
    @user-sx3ui6jh9d Před 5 lety +5

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ (፪ ) ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ashuhaile1704
    @ashuhaile1704 Před 4 lety

    Amen

  • @tibletshaile2380
    @tibletshaile2380 Před 3 měsíci

    እልልልልልልልልልልልል

  • @amelelema750
    @amelelema750 Před 2 lety

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሀለን እችላለሁ ዝማሬ የተባረከ ይሁን ቃለሕወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን ዕድሜና ጤናም ይስጥልን ተባረከ።

  • @Phazotron_
    @Phazotron_ Před 2 měsíci

    I love you to❤

  • @mesiwondosen6362
    @mesiwondosen6362 Před 3 lety

    እልልልልልልልልል

  • @user-kf4zz6km2z
    @user-kf4zz6km2z Před 5 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ferehiwotkidane787
    @ferehiwotkidane787 Před 5 lety +4

    ሠላም ለሕዝባችን ለመላው ኢትዬጺያዊ :: ሀገር ማለት ሕዝብ ነው ። ሀገርን መዉደድ ማለት ደም ሕዝብን መውደድ ነው ፡፡ኢትዮጺያዊያን ሆይ ንቁ!!!! የ3000 ዘመን ሕልዉናችን በአረቦች ሴሪ እየተናጋ እርስ በእርስ በጀዋር አማካኝነት እየፈፀሙ ነዉ። በቢሊየን ዶላር በማዉጣት አሁን የምንሠማቸዉን ግፎች አድርገዋል እያደረጉም ነዉ፡፡ ኢትዬጺያዊ ሆይ እኛ እርስ በርስ ስንባላ ጅዋርና ዐረብ ስራቸውን እያፏጠኑ ነዉ። ኢትዬጺያ በዚ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ጂ7 እና የዩኤን ስብሰባ

  • @user-zg8rl3ps4n
    @user-zg8rl3ps4n Před 4 lety

    እልልልልልልልል

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 5 lety

    ሀይልን በሚሰጠኝ በ#ክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ(፪)
    መከራም(ፈተናም) ቢገጥመኝ ለበጎ ነው በዬ አልፈዋለው
    እልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የ #ድንግል #ማርያም #ልጅ ከጣእሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የ #መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን
    አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hanamaryameegzibherymsgen936

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    ዝመሬን መላህክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይቅጥልን

  • @avnd6229
    @avnd6229 Před 5 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል

  • @user-oc7vt5qu5m
    @user-oc7vt5qu5m Před 5 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356

    Amen Amen Amen zemare melaykten yasemalen

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-si8jr8or4n
    @user-si8jr8or4n Před 5 lety

    ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety

    ሀይልን፡በሚሰጠን፡በክርስቶስ፡አችላለን፡ወድማችን፡ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን፡አሜንአሜንአሜን

  • @naifalghamdi1566
    @naifalghamdi1566 Před 5 lety +3

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ

  • @user-ij7if3ml4k
    @user-ij7if3ml4k Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-oo1rh7xe1k
    @user-oo1rh7xe1k Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን

  • @mimibirega7200
    @mimibirega7200 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s Před 5 lety

    እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏💘💘💘

  • @edenmeasho
    @edenmeasho Před 3 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብ ይነካል🙏🙏🙏

  • @user-yl2iz2yk7d
    @user-yl2iz2yk7d Před 5 lety +1

    ዝማሬመልአክ ያስማልን አሜን አሜን💒❤👏👌

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 Před 5 lety

    እልልልልልልልል ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @xbhsdhdh8195
    @xbhsdhdh8195 Před 5 lety +1

    zimare melakit yasemalin wedim eniwedihaken

  • @mihrertgebreslase6466
    @mihrertgebreslase6466 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን

  • @user-bn7lu2xv3z
    @user-bn7lu2xv3z Před 5 lety +1

    Wendmachnn Gebrehonnes Zimare melaktn yasemaln tsegawn yabzalh

  • @tcghotmail627
    @tcghotmail627 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Hk-kv8om
    @Hk-kv8om Před 5 lety +1

    Amen zemare melakit yasemalen Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @quhabayquhabay3114
    @quhabayquhabay3114 Před 5 lety

    እልልልልልእልልልልልልልልልል ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 Před 5 lety

    ቃለህውትያሰማልን ወንድማችን የህወትዘመንህ ሁሉ የተባረከና የተቀደሰይሁ

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 5 lety

    Amen Amen Amen zemari melaken yasmalen 👏👏👏🤲🤲🤲

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 Před 4 lety

    አሜን3 ዝማሬ መላእክት ያሰማን🙌👏👏👏❤

  • @topiyadejene1117
    @topiyadejene1117 Před 5 lety

    Elelelelel👏👏👏👏👏
    Zemari malketen Yasemalen Amen(3)

  • @ramlaalansari
    @ramlaalansari Před 5 lety

    Amen Amen Amen zemara melhak yasmalen

  • @user-tb9el3wr3c
    @user-tb9el3wr3c Před 3 lety

    ዝማሬመላኦክትያሠማልን

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    እልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።❤

  • @menidaabebe3728
    @menidaabebe3728 Před 5 lety

    EllllllllllllEllllllllllEllllllllll
    Amen Amen Amen
    Zimare Melaktom Yasemaln

  • @mntewabfreewte3750
    @mntewabfreewte3750 Před 5 lety

    ዝማሬ መላይክ ያስማልን

  • @mesiwondosen6362
    @mesiwondosen6362 Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @sabahabte5271
    @sabahabte5271 Před 5 lety

    Ayln bemisetegne be krstos huln ichlahu Zmare melakt yasemaln !

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 Před 5 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @hanayemareyamelege9494

    Ellle ellle ellle zemarey melayekete yasemalene

  • @elsanegash9259
    @elsanegash9259 Před 5 lety

    Amen amen amen

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- Před 5 lety

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen👏👏👏👏

  • @Eri-sport-
    @Eri-sport- Před 5 lety

    God bless u .

  • @user-mx8if2ic6o
    @user-mx8if2ic6o Před 5 lety +2

    ኃይልን በሚሠጠኝ
    ~~~~~~~~~~~
    ኃይልን በሚሠጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ/2/
    ፈተና ቢገጠግመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለሁ/2/
    በሠንሠለት አስረው በወኅኒ ቢጥሉኝ
    መከራን አብዝተው እጅግ ቢያስጨንቁኝ
    ለበጎ ነው ብዬ ተስፋ አድርጌሃለሁ
    ይሁን አንተ ያልከው እገዛልሃለሁ
    አዝ ---
    ትናንትናም ዛሬም አንተ ያው አንተነህ
    ፍቅርህ አይቀየር ወረትም የለብህ
    ስምህን መጥራቴ ሞገስ ይሆነኛል
    ጠላቴ ቢፎክር መቼ ያሸንፈኛል
    አዝ ---
    በመከራው ብዛት ጉልበቴ ደከመ
    ትካዜ ከብዶኛል ተስፋዬም ጨለመ
    ነገር ቢሆን ባይሆን አንተን እንዳከብር
    አድለኝ በጸጋ ጌታ የአንተን ፍቅር
    አዝ ---
    ከሀገር ተጥቼ በዱር መሠደዴ
    በባእዳን ሀገር ርቄ መሄዴ
    ለበጎ ነውና መቼ ይከፋኛል
    ፈጽሞ እንዳልጠፋ ፍቅርህ ይይዘኛል
    አዝ ---

  • @senaitkabtyimer9566
    @senaitkabtyimer9566 Před 5 lety

    God bless you

  • @mstatmstst1963
    @mstatmstst1963 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @eliasaleme1897
    @eliasaleme1897 Před 4 lety +1

    እየሱሴ እወድሃለሁ ሁልጊዜ ከኔጋ እንደሆንክ እዉቃለሁ

  • @boogieq8459
    @boogieq8459 Před 5 lety

    eeeeeeeeeeelllllllllll hyeln bemisetgn bekerstose hulun echlalew amen amen amen kale hywet yasemalen

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 5 lety

    Amen (3) Elllllllllllllllllllllllll , Elllllllllllllllllllllllll , Elllllllllllllllllllllllll zemaria malikten yasemaln !

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    ❤❤❤

  • @user-mt8ws4de7z
    @user-mt8ws4de7z Před 5 lety

    ሀይልን በሚሰጠኝ
    በክርስቶስ ሁሉን
    እችላለሁ (2)
    መከራ ቢገጥመኝ
    ለበጎ ነው ብየ
    አልፋለሁ
    ፈተናም ቢገጥመኝ
    ለበጎ ነው ብየ አልፋለሁ (2)
    በሰለት አስረው በወህኒ
    ቢጥሉኝ መከራን አብዝተው
    እጅግ ቢያስጨንቁኝ
    ለበጎ ነው ብየ
    ተስፋ አድርጌሃለሁ
    ይሁን አተ ያልከው
    እገዛልሃለሁ
    እዝ---------
    ትናትናም ዛሬም አተያው
    አተነህ ፍቅር አይቀየር
    ወረትም የለብህ
    ስምህ መጥራቴ
    ሞከገስ ሁኖልኛል
    ጠላቴ ቢፎክር
    መች ያሽንፈኛል
    እዝእዝ------
    በመከራው ጽናት
    ጉልበቴ ደከመ
    ትጋዜ ከቦኛል
    ተስፋዬም ጨለመ
    ነገን ቢሆን ባይሆን
    አተን እዳከብር
    አድለኝ በጸጋ
    ጌታ ያተን ፍቅር
    እዝእዝ--------
    ከሐገር ወጥቸ በዱር
    መሰደዴ ከባእዳን ሐገር
    እርቄ መሄዴ ለበጎ
    ነው እና መቸ ይከፋኛል
    ፈጽሞ አዳልጠፋ
    ክድህ ይይዘኛል

  • @zinashyemareyameliji1020

    Egezabeh Yemesega 💛💚❤🏨💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @alalico7282
    @alalico7282 Před 5 lety

    Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll. Hayl Bemisetegn be 'kerstos' hulun Echelaw Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll👏👏👏 Zemare Melayket Yasemalen Bedema Betsega. Yakoyelen

  • @mestkassa1046
    @mestkassa1046 Před 4 lety

    አሜን አሜን

  • @girmabekele8854
    @girmabekele8854 Před 4 lety

    Amen

  • @mihrertgebreslase6466
    @mihrertgebreslase6466 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት። ያሰማልን

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @weynshtweynye7269
    @weynshtweynye7269 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን