ወቅታዊ መዝሙር "ተስፋ ቆርጠን ነበር" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph " Tesfa Korten Neber"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት

Komentáře • 102

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před 3 měsíci +2

    ❤❤ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ቴዲ እዴው ሺ አመት ኑርልን በጣም ከልብ እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +15

    ተስፋ ቆርጠን ነበር ኤማሆስ የሄድነው
    በግፍ ስለሞተ ይቤዤናል ያልነው
    ስድዳውን ምዕራፍ በሀዘን ተራመድን
    የሚያቃጥል ፍቅሩ ሞቱን እያሰብን{2}
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 Před 4 lety +3

    የሰማይ አለቃ የምድር ባለቤት የሀያላን አምላክ ማረን ይቅር በለን እኛ ሀፂያተኛ ፍጡር ነን

  • @leozy.b
    @leozy.b Před 11 měsíci +4

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፡♥

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 4 lety +23

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኝ እድሜና ጤና ያድልድልህ 1000000 ኑሪልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ

  • @user-fi9px9hf7c
    @user-fi9px9hf7c Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen zemare melaekit yesemaln

  • @melkeaelmako9698
    @melkeaelmako9698 Před 3 měsíci +1

    Kal hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @user-zs9cf5qt5v
    @user-zs9cf5qt5v Před 4 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እቁ የተዋህዶ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 Před 4 lety +4

    የሰላሴ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሒር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስን እግዚአብር አምላክ እንዲሁም እዲሜንና ጤናን ይዲልልን እግዚአብር አምላክ የምንሰማዉንም በሸታ እመቤታችን ብፂይት ድንግል ለንሰሀ ሞት ታብቃን

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 Před 4 lety +2

    ግታ ሆይ ፍቅር ሆይ እስከ መቃብር አፈቀርከኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ያክብርልን በዕድመና ጤና ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @user-ir1ue6wp9f
    @user-ir1ue6wp9f Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን ዘማሪ ቴድሮስ ዮወሴፍ እንቁ የተዋህዶ ልጂ እንወድሀለን ኑርልን ሺ አመት💓

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴድየ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 Před 4 lety +2

    ሊቀዘማሪ ቴዎድሮስዮሴፍ
    አጥንትንየሚያለመልምዝማሬመላእክትን ያሰማልን!

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዘማሪዎቻችን ገጣሚዎቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ውለታውን ይስጣቹ ለኛ ሰሚዎችን ልባችንን ላይ ይቕረፅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 Před 4 lety +1

    የትሳኤው ጌታ ለካስ እየሱስ ነው ዝማሬ መላክ ያሰማልን እረጅም እርሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 3 lety

    እህህህህህህህ አይይይ እዴት የሚጣፈጥ ዝማሪ ነው ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን በርታልን እናመሰግናለን👏💖

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 Před 4 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፍ መንግስት ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን💚💛❤️

  • @haimanothabtam6454
    @haimanothabtam6454 Před 2 lety

    ዘማሬመልክትያስማልን ያገልግሎትን።ዘመን ባርኳና ቅዱስ ይስጥልን።ወንድማችን።እንወድሐለን

  • @tigsttilaye
    @tigsttilaye Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲

  • @ababechadam7483
    @ababechadam7483 Před 4 lety

    ዝማሬ መልእክት የሰመልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን የብዘልክ ስዎድክ እንቁ የድንግል መርያም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልህ አቤት ስወድህ በጣም በጣም !!!

  • @belaynshemegesha1482
    @belaynshemegesha1482 Před 4 lety +1

    ቃለሂውት ያስማልን አጥንት ያለመልማል ዘመንህን ልኡል እግዚአብሄር ይባርክልን

  • @betieyob7916
    @betieyob7916 Před 4 lety

    Amen crstiyan tesfa aykortsm Kal Hiwet yasmaln Amen Tewahdo lezelalem tnur Amen 🌼🌼🌼

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Před 3 měsíci

    Amen amen amen❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @dawitfenathun8908
    @dawitfenathun8908 Před 4 lety

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር በጣም እናመሰግናአለን ኑረልን።

  • @user-gw1wc9xk4m
    @user-gw1wc9xk4m Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před 2 lety

    Egzeabehare yemasgan ❤️
    ♥️♥️♥️♥️ Wedddddddded batttaaa🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senayitwarku309
    @senayitwarku309 Před 4 lety

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏼 🙇

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 Před 4 lety

    Baewnet Egzabher amlak yagalegelot zamananhten hulu yebarkawe wademcha
    zemare melakita yasemaleln

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 Před 4 lety

    Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene 🙏🙏

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg Před 4 lety

    እሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ቴዲየ ሺ እመት ኑርልን

  • @user-ps9oj7hk8i
    @user-ps9oj7hk8i Před 4 lety

    ዠማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን !!!!

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 Před 2 lety +1

    Makes me cry

  • @sanataahmed5723
    @sanataahmed5723 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ያሰማልን እንቁዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @shimelskebede4357
    @shimelskebede4357 Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን(፫)

  • @zweditogalu6398
    @zweditogalu6398 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዝማሬ መላክን ያሰማልን

  • @tiruworkmamo510
    @tiruworkmamo510 Před 4 lety

    አሜን ዝማሬመልአክትንያሰማልንበእውነቱ ረጅምእድሜናጤናን ይስጥልን

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ መዘምራን ያሰማልኝ

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @hanalove8330
    @hanalove8330 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @andualemasmamaw
    @andualemasmamaw Před 2 lety

    መንፈሴን የሚያድስ መዝሙር ❤️❤️❤️

  • @zedsecendo1422
    @zedsecendo1422 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 4 lety

    ዝማሬ፣መለአክያሰማልን፣በእድሜ፣በጤናያቆይልኝ፣ያገልግሎትዘመንህን፣ይባርክልኝ

  • @user-gp1iy6rm3w
    @user-gp1iy6rm3w Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን 🤲🤲🤲🤲

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 Před 4 lety

    Zimare melaktn yasemalin amen😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐

  • @rodasalam9623
    @rodasalam9623 Před 4 lety

    ዝማሪ መላክት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @martauser9804
    @martauser9804 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏

  • @betlhimmeangesha6024
    @betlhimmeangesha6024 Před 3 lety

    ፈጣረ እድሜነ ጤነ ይሰጥህ

  • @user-fy7hu2zc6e
    @user-fy7hu2zc6e Před 4 lety

    ዝማሬ መላክትን ያሰማን

  • @gebyaweanteneh5837
    @gebyaweanteneh5837 Před 4 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወነደሜ

  • @user-gv9pf1xg8r
    @user-gv9pf1xg8r Před 4 lety

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን እልልልልልልል

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 4 lety

    Zemare melaktin yasemalen amen

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @tube150
    @tube150 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesemabiadglgn1538
    @tesemabiadglgn1538 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-um6rk6fu5k
    @user-um6rk6fu5k Před 4 lety

    ዝማሬ መለእከት ይሰማልን

  • @ama7624
    @ama7624 Před 4 lety

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @aresamwmeftahgetahoye6275

    Amen amen amen zemare malkitin yasimalin

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q Před 4 lety

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 4 lety

    አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜነ

  • @penael821
    @penael821 Před 11 měsíci

    Tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤

  • @sousoudagher6083
    @sousoudagher6083 Před 4 lety

    ዝማሬመልክትያሰማልን

  • @abezor
    @abezor Před 4 lety

    Zemar Melakit yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 Před 4 lety

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 Před 3 lety

    Zemare melaektn yasemalen

  • @alexjah6167
    @alexjah6167 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @HOPE-yr2vb
    @HOPE-yr2vb Před rokem

    አብሮኝ እየተጓዘ ይናፍቀኛል

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před 2 lety

    I love you 😘 I love you 😘 I love you 😘❣️

  • @melakufikru-jx9eq
    @melakufikru-jx9eq Před rokem

    Kale Hiwote yasmalen

  • @aeyel9610
    @aeyel9610 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልንመምህራችንእድሜናፅጋውንአብዝቶይስጥልንአሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 Před 4 lety

    ሕይወት የሆነ መዝሙር

  • @alexjah6167
    @alexjah6167 Před 9 měsíci

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏

  • @hanahanabinu4805
    @hanahanabinu4805 Před 4 lety

    Amen Amen Amen 💚💛❤

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol Před 4 lety

    ዝማሬመላክተወንያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን😜😜😜😜

    • @abebatessema6686
      @abebatessema6686 Před 4 lety

      Emojiwn ye shufet sak new astekaklut wendme weym ehte 🙏

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l Před 4 lety +2

    *የማኀቶት ተከታታዮች መዝሙር ዳውንሎድ አልሆን አለኝ።ምንድነው ችግሩ የምታውቁ አስረዱኝ*

    • @almazalmaz3323
      @almazalmaz3323 Před 4 lety

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ ይወርዳል ከአፕሊኬሽንሽ ችግር ይሆናል

    • @fikrutadesse7659
      @fikrutadesse7659 Před 4 lety

      Ehte minalibat data kehone mititekemiw data saver milewun off argina mokri

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Před 4 lety

    ጌታ ሆይ አንተ አድነን

  • @MeseretGetahun-tu9cp
    @MeseretGetahun-tu9cp Před rokem

    ❤__😢

  • @werkineshhailemelekot64

    አሜን❤❤

  • @muleetash00maamaraa54
    @muleetash00maamaraa54 Před 4 lety

    Amen amen amen amen 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @BB-ni8kt
    @BB-ni8kt Před 4 lety

    Amen 🙏🙏🙏

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety

    አሜን

  • @adisworker590
    @adisworker590 Před 4 lety

    AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🧡❤

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 Před 4 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ዘላለም ኑሪልኝ😍😍 እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ👈👌👌

  • @teshayneshfikremelaku8993

    🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @mesiethopia2026
    @mesiethopia2026 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Amen👏👏👏⛪⛪⛪⛪💟💟💟💟🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 Před 4 lety +2

    ግታ ሆይ ፍቅር ሆይ እስከ መቃብር አፈቀርከኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ያክብርልን በዕድመና ጤና ይጠብቅልን አሜን!!!

  • @hanalema7928
    @hanalema7928 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @helendereje9953
    @helendereje9953 Před 3 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🙏💐

  • @Henoka369
    @Henoka369 Před 4 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን