ፓስተር አገኘሁ ይደግ - እልልታ Pastor Agegnehu Yideg - Elilta

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 222

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 2 lety +25

    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል
    ካህኔ ፡ እንደመልከፄዴቅ : ካህኔ ፡ ለዘላለም ፡ ሹም ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ ለእኔም ፡ ሕይወት ፡ መዳን : ካህኔ ፡ ምክንያቱ ፡ አንተ ፡ ነህ
    ካህኔ ፡ በማይጠፋው ፡ ክህነት : ካህኔ ፡ በማይሽረው ፡ ሞት
    ካህኔ ፡ የምትማልድልኝ : ካህኔ ፡ ቆመህ ፡ በአብ ፡ ፊት
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    ካህኔ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ያለሀው : ካህኔ ፡ የነፍሴ ፡ ጠበቃ
    ካህኔ ፡ መከራዬ ፡ እንዲቆም : ካህኔ ፡ ሀዘኔ ፡ እንዲያበቃ
    ካህኔ ፡ የጥልን ፡ ግድግዳ : ካህኔ ፡ በሞት ፡ አፈረስህ
    ካህኔ ፡ ለበደሌ ፡ መስዋዕት : ካህኔ ፡ ደምህን ፡ አፈሰስህ
    በሞት ፡ ያልተሻረ ፡ በሞት ፡ ያልተገታ
    በሰማይም ፡ ቀጥሏል ፡ ክህነቱ ፡ የጌታ
    ሌሎቹ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዋል
    ከነአሮን ፡ ክህነት ፡ የኢየሱስ ፡ ይበልጣል
    የካህናት ፡ አለቃ ፡ የበጎች ፡ እረኛ
    የእውነተኛዋ፡ ድንኳን : መካከለኛ
    በኔ ፡ ፈንታ ፡ የሞተ ፡ የሆነልኝ ፡ ቤዛ
    ነፍሴ ፡ በጣም ፡ ረክታለች ፡ ለእርሱ ፡ ስትገዛ
    መድህኔ ፡ የመቀበርያዬን : መድህኔ ፡ ጉድጓድ ፡ የደፈንከው
    መድህኔ ፡ የሕይወቴን ፡ ጨለማ : መድህኔ ፡ ገለል ፡ ያደረከው
    መድህኔ ፡ በሞትና ፡ በእኔ : መድህኔ ፡ መካከል ፡ ገብተህ
    መድህኔ ፡ ሕያው ፡ አደረከኝ : መድህኔ ፡ አንተ ፡ ተችሎህ
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    መድህኔ ፡ ዛሬስ ፡ ብርሃን ፡ ነው : መድህኔ ፡ ቀን ፡ ሆኖ ፡ ለነፍሴ
    መድህኔ ፡ ባንተ ፡ ተሰበረ : መድህኔ ፡ ለቅሶና ፡ ትካዜ
    መድህኔ ፡ ፍጻሜዬ ፡ እንዲያምር : መድህኔ ፡ የመጨረሻዬ
    መድህኔ ፡ አንተን ፡ መጠጋቴ : መድህኔ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ምርጫዬ
    ምን ፡ እላለሁ ፡ ከምስጋና ፡ ሌላ
    ምን ፡ እሰጣለሁ ፡ ከማመስገን ፡ በቀር
    በማለዳ ፡ በቀትር ፡ በማታ
    አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ልበል ፡ ክበር ፡ ክበር (፪x)
    Credit:Wiki Mezmur

  • @user-qb5gj9ln7r
    @user-qb5gj9ln7r Před 7 měsíci +8

    የኔ ጌታ ስምህ ለዘላለም ይበረክ 😢

  • @hiwot4193
    @hiwot4193 Před 20 dny +1

    Amen, amen,amen,amen,amen እልልታ ላንተ ይሁን❤❤ ኢየሱስ ሆይ ና ማራናታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihratmaggiso-bw8gh
    @mihratmaggiso-bw8gh Před 4 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🎉አሜን አሜን aaammmeeeenn

  • @selamlekulu8978
    @selamlekulu8978 Před 5 měsíci +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፈጣራ ይባርክህ

  • @senyseny7153
    @senyseny7153 Před 2 lety +18

    ወይኔ አባት ሆይ ተባረክ እጄ አላርፍ ማለት መጎሮጎር አገኘሁን ታገናኘኝ በአንተ መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት 'መቼ እንዳለሰች ትቀራለች ሀናም ሳሙኤልን ትወልዳለች ''ተመለስ ተመለሺ በቀን ቢያንስ 5ሳይታሰብ የምዘምረው በስጋ ያገኘሁህ ያህል ነው የተደሰትኩት ሻሎም

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 Před 2 lety +34

    እግዚአብሔር ይባርክህ! በረከታችን ነህ አጉ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ🙏

  • @misskren6720
    @misskren6720 Před 4 měsíci +1

    አሜን ተባርኪልኝ እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ከጨለማ ወደ ምደነቀው ብርሀን መርጦ የጠራሽ ጌታ የተባርከ ይሁን ዘመንሽ በሙሉ እሱን ክርስቶስን እያገለገልሽ በቤቱ ❤❤❤❤❤❤ ይለቅ ዝማሬሽ በሙሉ ለኔ መልዕክት አለው

  • @menbereabebe9177
    @menbereabebe9177 Před 2 lety +15

    አቤት ዘማሪዎቹ ሴያምሩ እንዴት ደስ ይላሉ ዘመናችሁ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 Před 2 lety +11

    እልልልል ተባረኩ የምስጋናው ባለቤት ይክበር

  • @asrerhana1100
    @asrerhana1100 Před 2 lety +7

    ጌታ አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ

  • @ForthegloryofCHRISTJESUS.
    @ForthegloryofCHRISTJESUS. Před 2 lety +16

    ክብር ሁሉ ለቅዱስ እግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን::
    እልልልልልልልልልልልልልል🙏🏾
    ተባረኩ:: ወንድሜ አጉዬ( ፓስተር) ተባረክልኝ::

  • @user-qi6he2it9y
    @user-qi6he2it9y Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @ObedBiirhanu
    @ObedBiirhanu Před 2 měsíci +2

    I love you 🎉🎉🎉😊You are a good singer❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazahailu5406
    @mazahailu5406 Před 2 lety +21

    ወንድሜ የፓስተር አገኘሁ መዝሙሮችህ በጣም የሚባርኩ ናቸው ዘመንህ የተባረከ ይሁን

    • @yednekuayele3574
      @yednekuayele3574 Před rokem

      ❤❤❤❤

    • @alshaswelt4263
      @alshaswelt4263 Před 2 měsíci +1

      @@yednekuayele3574❤❤🎉😊🎉😊🎉😊😊❤😊😂😅❤😊

    • @alshaswelt4263
      @alshaswelt4263 Před 2 měsíci

      @@yednekuayele3574😊😅

    • @alshaswelt4263
      @alshaswelt4263 Před 2 měsíci

      @@yednekuayele3574🎉

    • @alshaswelt4263
      @alshaswelt4263 Před 2 měsíci

      @@yednekuayele3574😊😂🎉🎉😮😂😅🎉😅🎉😅😊🎉😊🎉😊🎉🎉😂😊😊😂❤😊😂😅😊🎉😊😊😮😊🎉😊

  • @abigiyayeeyesus7206
    @abigiyayeeyesus7206 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @serkadisbamnew5880
    @serkadisbamnew5880 Před 2 lety +4

    i do know how do i explain this so beatutful teach my heart.my cultuer good memory my parent.

  • @user-mc8te2gg9k
    @user-mc8te2gg9k Před rokem +5

    It's difficult but I trust in you lord you can do all things well I believe there is joy in morning

  • @FaridaFarida333-hl2oq
    @FaridaFarida333-hl2oq Před měsícem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 2 lety +6

    Hechos 2:1-13
    SPEAKING IN STRANGE TONGUES
    The priests in the Temple were offering the first loaves of the new harvest, in celebration of the feast of Pentecost, when the Holy Spirit came as the first fruits of our inheritance. Suddenly there was a sound that was heard throughout the city. There was no wind, but the sound of a rushing, mighty wind. Suddenly, as each looked on the rest, he saw their heads crowned with tongues of flame. Each, too, became suddenly aware of a drawing toward the Lord, of a longing to see Him glorified, and of a vast enlargement and enhancement of spiritual joy and power.
    When presently the vast crowd collected to know the meaning of the sound, each inspired soul gathered a little knot of hearers, to whom he discoursed of Jesus and the Resurrection; and the hearers heard in their own tongue, the wonderful works of God. The Holy Spirit used the telepathy of mind and heart, so that involuntarily the speaker clothed his thoughts in language borrowed from his hearer’s vocabulary. This was the sign of Babel’s undoing.

    • @Betiye
      @Betiye Před rokem

      ጎበዝ ጎበዝ 💐💐💐💐💐

  • @meskelotadesse6509
    @meskelotadesse6509 Před 2 lety +4

    Very smart song God bless you

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Před 6 měsíci +2

    I was like 😢😢😢think I am complaining about life while this anointed make me see life beyond 😊❤❤❤
    What kinda of blessing 🙌 amen

  • @genetgirma7895
    @genetgirma7895 Před 2 lety +7

    Amnenn amnenn amnenn Hallelujah Hallelujah tabareki ❤❤❤❤

  • @rehma1612
    @rehma1612 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tesfhunpetiros330
    @tesfhunpetiros330 Před 15 dny

    Amen amen amen amen amen amen 😢😢🎉🎉🎉❤❤❤geta yibarikot

  • @elatsega37
    @elatsega37 Před rokem +3

    ወንድሜ አገኘሁ የጌታ ሰው ጌታ ካንተ ጋር ነው ብርክ በል እሰይ ብዙ ዘመን የተባረኩብት ዘማሪ ነህ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 ❤ 👏 Egzaibher Zamanachu Yetabareke

  • @user-tq2wo9yf8s
    @user-tq2wo9yf8s Před 10 měsíci +2

    አገኘው ጌታ ዘመንን ይባባርክ!!

  • @yeneneshderebie8900
    @yeneneshderebie8900 Před 10 měsíci +2

    Des Yilal God bless you 🙏Im ortodoxas bet I Love protestant music

  • @misskren6720
    @misskren6720 Před 2 lety +6

    የእግዝአብሄር ሰው ተባርክ ለምድራችን ትልቅ በርከት ነክ በእውነት መዝሙሮችህ በሙሉ ለኔ ልዩ ናቸው ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ልዩ ፀጋነው ያንተ ተባርክ

  • @bettylehem9650
    @bettylehem9650 Před 8 měsíci

    አመን አመን አመን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 Před 2 lety +6

    ተባረኩ እህቶቼና ወንድሞቼ!!

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 Před 2 lety +2

    Sewechye yeha zemri ainswer new konjo yezmral

  • @user-tm4zj6pr4z
    @user-tm4zj6pr4z Před 2 lety +11

    ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት በጌታ ስም የዝማሬ ጸጋ ይብዛልህ ታባረክ በብዙ ጸጋ🙏🙏📀🎻🎻💯💯💯🔥🔥🔥🕊🕊🕊

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Před 2 lety

    Repent for the kingdom of God has come near. Jesus is coming soon.

  • @heruteherato6217
    @heruteherato6217 Před 11 měsíci

    Ameeeeeeen Ameeen😥🤲
    Ameeeeeeen Ameeen😥😥🤲
    Ameeeeeeen Tabariki❤❤❤❤

  • @TinsaTamira
    @TinsaTamira Před 2 měsíci

    አሜን አሜን ይሁን

  • @kebedetigist7194
    @kebedetigist7194 Před 5 měsíci

    hallelujah❤ Ameeeeeeen ❤❤❤❤❤ tebarek abate hallelujah Ameeeeeeen

  • @Jobogz
    @Jobogz Před 10 měsíci

    Ene Ortodox negn gin Paster Agegnehu Betam Yemiwedehu..
    Gena siweled Yosef Bilo simen Yawetalgn esu New

  • @FoziTadesse
    @FoziTadesse Před 3 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን

  • @YisuMan-no3oq
    @YisuMan-no3oq Před 10 měsíci

    የምህሬት አምላክ ተመስገን ጌታዬ

  • @zaitunamaisapi183
    @zaitunamaisapi183 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እየሱስ ይባረክ

  • @bazateddy8306
    @bazateddy8306 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @Kid-xk3wu
    @Kid-xk3wu Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 2 lety +2

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem

    አሜን ይሁንለት ለጌታ

  • @birukkifalo2169
    @birukkifalo2169 Před rokem +1

    እልልታ ይሁንለት አሜን፡፡❤❤

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 7 měsíci +1

    ጌታ አብዝቶ የአገልግሎት ዘመንህን በፀጋው ይባርክህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před rokem +4

    ❤❤❤❤wowwww I can’t stop listening to this song. May Almighty lord bless you richly dear

  • @danielermamn1009
    @danielermamn1009 Před 2 lety +1

    Elllllllll

  • @fikirtbekele3148
    @fikirtbekele3148 Před 2 lety +1

    ልብ ብርሃን ነህ ደምጽህ ሲያምር ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ

  • @nooriasaeed2829
    @nooriasaeed2829 Před 2 lety +1

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልታ ለቴ ይሁን ጌታ😭😭😭😭👏👏👏🙏🙏🙏💯💯🙌🏻💯🙌🏻😭👍🏻👍🏻🙌🏻💯💯👏🙏

  • @zelekedobochhankore3254
    @zelekedobochhankore3254 Před 2 lety +1

    Tabarki yegizaber sawu

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen Před 2 lety +3

    እልልልልል አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @user-hs9sf3hq1i
    @user-hs9sf3hq1i Před 2 lety +6

    Elelelele glory to god 🙏🙏🙏ይገባሀል 🙌🙌🙌

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 Před 2 lety +3

    አሜንንንንንንን
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @tinawa56
    @tinawa56 Před 6 měsíci

    ላንቺ ነሰጠውን ልብ ለሌላው ይስጥ የምለው አጣሁ የኔ እናት ውይ

  • @user-ej9hd9pe2z
    @user-ej9hd9pe2z Před rokem

    በጣም ❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803

    እልልልታ ለአንተ ይሁን ጌታ

  • @user-lz7tn3ry9u
    @user-lz7tn3ry9u Před rokem

    ተባረክ ሌላ እምለዉ የለኝም ስለአንተ ጌታን አመሠግናለሁ

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 Před 2 lety +1

    Eyesus yebrk selante

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 Před rokem

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 💖💖💖💖 thanks god 🙏 amen

  • @workagegnehutireso7205

    አሜን

  • @davidwainaina3899
    @davidwainaina3899 Před 2 lety

    Ethiopia Eritrean worshipsong

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před 2 lety +3

    ጌታ አሁንም ክብሩን ይጨምርብህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale

  • @RegassaTolosa
    @RegassaTolosa Před měsícem

    ተባረክ 🎉🎉❤❤አሜን

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 Před 2 lety +1

    Tabakraku

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +4

    አቤት ስታምሩ የጌታ ቤተሰቦች:: 🙏🏽👏🏽✊🏽❤️💐🌺🌺🌺

  • @wubityedemufireenegh5601

    Halelyaaaa kibir Le Egziyabher yhun illllllllll Illllllllll hashuuuuuuuu AMEEEENNNNNNNN
    BE menfes qdus yemiyamolaaa dinqina girum zimaree newu Egziyabher yibarikachuuu❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-fb6gv4bi8c
    @user-fb6gv4bi8c Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-tr3zz4nl1o
    @user-tr3zz4nl1o Před 2 měsíci

    Ameeeeeeen ameeeeeeeeeen❤❤❤❤❤❤

  • @user-yt2go4op4p
    @user-yt2go4op4p Před rokem

    አመን ኢልልልልልልልልልል❤❤❤❤😊

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Před rokem +2

    Amen. To God be ALL the glory.

  • @ebenezerhile436
    @ebenezerhile436 Před 2 lety

    ተባረክልኝ

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278

    Ameennn ye geta huleta buzu new kibir le simu yihun!! Tebarekuu 🙏🙏🙏

  • @teferamanitoorogano-qp9er
    @teferamanitoorogano-qp9er Před 6 měsíci

    Amen amen amen.................

  • @ObedBiirhanu
    @ObedBiirhanu Před 2 měsíci +1

    I love it

    • @ObedBiirhanu
      @ObedBiirhanu Před 2 měsíci

      Amen Agegnehu. I love this song ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedo4605
    @kedo4605 Před rokem

    Uuuuuuufey xegebku getaye rekaw tebarek☺☺☺☺

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Před rokem

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ተባራክልኝ የአባቴ ንቁ ጌታ እየሱስ በዳሙ ይሻፍንህ አጌኝሻዬ

  • @hiwotakelilu9466
    @hiwotakelilu9466 Před 2 lety +2

    Ameen

  • @kalebbelhu1756
    @kalebbelhu1756 Před 11 měsíci

    AMEN yihunlet!

  • @abayneshkabicha7724
    @abayneshkabicha7724 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አብሰቶ ጨይአባረ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙✨✨✨ 🙏♥❤ 💖 💙

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique1036 Před 2 lety +2

    Amen amen amen
    God blessed all of you

  • @Tamirategeleto-vr7up
    @Tamirategeleto-vr7up Před rokem +1

    God bless you all big respect for your chori serious

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329

    Amenamen amen

  • @endalktessema5011
    @endalktessema5011 Před 2 lety +1

    አገኝዬ በጣም ነው የሚወድህ ያንቴ መዝሙሪ መንፈስ ያድሳል ጌታ ዘመንህን ይባሪክ

  • @user-mb3dq7rw3i
    @user-mb3dq7rw3i Před 2 měsíci

    Ameen Ameen Ameen 😢😢

  • @khalafkhaldoun1391
    @khalafkhaldoun1391 Před 2 lety

    Eg/r. Yibarike. Wonidem

  • @wegiweg7796
    @wegiweg7796 Před 2 lety +3

    ልልልልልልል 💕💕💝🙏🙏🙏

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እልልልልል አጉዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ🙋🙋🙋🙋🙋👏👏👏✊❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etalemelias7443
    @etalemelias7443 Před rokem

    Zemeni yirezelem tebareki

  • @adeselenjebo-vg2cy
    @adeselenjebo-vg2cy Před rokem

    Amen wowowo yen geta ante tabarakilen
    Ba bizu makara hone yezamarkubate
    Mazemure new ageno geta abizeto yebarikiki ❤❤❤❤❤❤❤ eeelta yeunelne geta ameneeeee

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ኤግዚያብሔር የባርክ ልልልልልልልልል

  • @user-hj9ve9um9q
    @user-hj9ve9um9q Před 2 lety +2

    Ameeennnn tebarekilgn

  • @RaniaAwmleh
    @RaniaAwmleh Před 4 dny

    Amane Amane Amane ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 2 lety +2

    Imparable por la muerte sin resolver por la muerte sin restricciones
    Y continuó en el cielo, y el sacerdocio fue elevado
    La muerte del resto les impidió vivir
    Jesús es mayor que el sacerdocio de Aarón
    Sacerdote እንደ እንደ ፄ ፄ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ
    ለእ ለእ ለእ ለእ ለእ ለእ ለእ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ ነህ
    Sacerdote inmortal del sacerdote ክህ sacerdocio: muerte del sacerdote inmortal
    Sacerdote intercede por mí: Sacerdote de pie frente al Padre
    ¿Qué digo?
    ¿Qué puedo darte, además de gracias?
    Por la mañana, por la tarde, por la noche
    Oh Dios mío, te suplico, te suplico, que se abran tus ojos: ክ x)
    Sacerdote a la derecha del Padre: ፡ Abogado de alma llena de sacerdote
    Sacerdote: Que cese mi aflicción: Que el sacerdote llore mi luto
    Sacerdote:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
    Sacerdote: ለ ለ ለ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ፡ ፡
    Imparable por la muerte sin resolver por la muerte sin restricciones
    Y continuó en el cielo, y el sacerdocio fue elevado
    La muerte del resto les impidió vivir
    Jesús es mayor que el sacerdocio de Aarón
    Sumo Sacerdote: Sumo Pastor
    Tiendas Reales: Medianas
    En lugar de mí, el redentor que murió por mí
    Mi alma se pone muy, muy feliz cuando se lo compras
    Medhane የመ የመ የመ ቀ ቀ :: መድ መድ መድ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ የደ
    El lado oscuro de mi vida: El lado oscuro de mi vida: El lado oscuro de mi vida
    Medicina's's's's's's's's's's
    Me salvaste con vida, me salvaste, me salvaste
    ¿Qué digo?
    ¿Qué puedo darte, además de gracias?
    Por la mañana, por la tarde, por la noche
    Oh Dios mío, te suplico, te suplico, que se abran tus ojos: ክ x)
    Medicina's's's's's's's's's's's's's
    Mi medicina se rompe por tus lágrimas: mi medicina es llanto y luto
    Mi medicina se acaba para embellecerla: mi medicina es la última
    Medicina
    ¿Qué digo?
    ¿Qué puedo darte, además de gracias?
    Por la mañana, por la tarde, por la noche
    Oh Dios mío, te suplico, te suplico, permíteme exaltarte: ክ x)
    Crédito: Wiki Mezmur

  • @sofiyasofiya5910
    @sofiyasofiya5910 Před 2 lety +1

    Amenn

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před 2 lety +3

    Amen hallelujah god bless you and all family