Agegnehu Yideg - Medmdemiyaye Neh (መደምደሚያዬ ነህ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 731

  • @ElianaWubie
    @ElianaWubie Před 2 měsíci +216

    የዘሪቱ ከበደ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው የመጨረሻ የዘመረው መዝሙር ነው።

    • @RahmaRahma-rq2uq
      @RahmaRahma-rq2uq Před 2 měsíci +10

      እኔም ዛሬ ሰማውት ቲክቶክለይ ሰምቼ

    • @Sunrise-sg8lp
      @Sunrise-sg8lp Před 2 měsíci +13

      እኔም ዛሬ ለመጀመሪያ ነው
      ሰማሁት የዘረቱ ልጀ ነፍሱ እግዚአብሔር ይቀበለው ።

    • @amirhaile4523
      @amirhaile4523 Před 2 měsíci +5

      Enem keza new yemetawt

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Před 2 měsíci +10

      እኔም እንደአዲስ በእንባ ሰማሁት ማን ያውቃል በዚህ ውስጥ እግዚአብሔር መህዕክት አለው❤❤❤ ኡፍፍፍ ልጄን ያሳዝናልም ደግሞ አባቱጋ መሔድ ያፅናናል

    • @HiluAwoke
      @HiluAwoke Před 2 měsíci +16

      2 wer befit wendimen atchewalehu yesum yemecheresha zimarewu nw

  • @yordetaffestaffes
    @yordetaffestaffes Před 2 měsíci +77

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዘሪቱ ልጅ የመጨረሻ የዘመረው ሲሉ ልስማው ወደድኩ ግን ምንም ልጠግበው አልቻልኩም

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před měsícem +2

      እኔም 😢😢😢😢 እውነት 😔😔

    • @ebraysti9286
      @ebraysti9286 Před měsícem +1

      Enam Orthodox ngn 😢

    • @RomAbera280
      @RomAbera280 Před 27 dny +2

      ኢየሱስ ያድናል ወደ ኢየሱስ ና

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 2 lety +506

    ጌታዬን ያገኘውበት ቀን የተባረከች ትሆን አሜን

  • @semharmisgun8863
    @semharmisgun8863 Před 11 měsíci +74

    ዓለም ስትንጫጫ ወከባ ሲበዛ
    ለእኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ
    መሸሸጊያየ ነህ ይሄው አስከዛሬ
    አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ
    (መደምደሚያየ ነህ የመጨረሻዬ
    ኢየሱሴ ለእኔ ለእኔ እየሱሴ ለኔ) (2x)
    ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደየ አምላኩ
    ስዓቱ ሲያበቃ የዚች ዓለም ልኩ
    ለእኔ ግን አንተው ነህ ለነፍሴ ውስኔ
    ከኃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ
    አዝ
    መደምደሚያየ ነህ
    በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
    ለሰው የማሳይህ ትምህክቴ ኩራቴ
    እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
    አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ
    አዝ
    መደምደሚያየ ነህ
    እየመሸ ሄደ ፀሐይ ዘቀዘቀች
    ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች
    የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልጽግና
    ከአንተ ዓይነጥሏትም ትኖራለች ገና

    • @SirawdinkEyob
      @SirawdinkEyob Před 9 měsíci +2

      Tebarek

    • @RutaYouTube
      @RutaYouTube Před 4 měsíci

      Tebarek bebuzu❤😢🎉🙏🙏🙏🙏

    • @Mitewab
      @Mitewab Před 2 měsíci

      ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ልጄ ልበልህ ክርስቲያን የዛሬ 9/10አመት ከአያትህ ጋር አግኝቼ በስስት እጆችህን ያንተንም የወንድሞችህንም ስሜ ነበር።አያትህ የአባትህ እናትም በጣም ጠንካራ ጥሩ ተንከባካቢ ነበሩ። ምን ይሆን ህመምህን የደበቀባቸው?እንዴት ይሆን ያልታያቸወው?በጣም በጣም በጣም አዝኛለሁ። የአንተን ሀዘን አያቶች እና እናት አባትህ እና ወንድሞችህ ቆመው ማየት እንዴት ልብ ይሰብራል?እኔን በአዳዋን የአንተ ህልፈት አስተሳሰቤን ሁሉ ቀይሮታል። ...መዝሙሩን የሰማኸው በአጋጣሚነው?የማን ምርጫ ወይም የማን መገለጥ ይሆን? እኔ የቤተ እምነቱ ተከታይ ባልሆንም የዘማሪውን ስራዎች መስማት ካጋጠመኝ የምመሰጥበት ልቤ የሚነካበት ነው።ለአንተ እድሜ በጣም የቆየ የሚባል መዝሙር ነው። ልብህ እንዳረፈበት፣ እንደተባረክበት፣እራስህን አሳልፈህ በንስሀ አለምን እንደተሰናበትክበት እና በቀኙ እንደቆምክ ታላቅ መልእክት እና ተስፋ ይሆንልን ዘንድ ምልክት ስላደረክልን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም እረፍ።አሜን። ፈጣሪ ለሁሉም መጽናናትን ያድልልን።አሜን።

    • @TesfayeBedore
      @TesfayeBedore Před 27 dny

      Amen Amen Amen tabarki

  • @douglassalsawi1492
    @douglassalsawi1492 Před 2 měsíci +71

    ዛሬ ሲነገር ሰማሁ እኔም አዳመጥኩት፤ የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ከሰማይ አባቱ አንዳች መልዕክት ነው የነገረን። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ልቤን ነክቶኛል።😢😢😢

    • @zemamulugeta5715
      @zemamulugeta5715 Před 2 měsíci +3

      True 😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽💔💔💐💐

    • @abrahambel.2388
      @abrahambel.2388 Před 2 dny

      ለዘሪቱ ልጅ ብቻ ብለህ ዝማሬን አትስማ። ወንድምዬ መዝሙር የእግዚአብሔር ቃል ነውና ለራስ ነፍስ ደሕንነት እና የዘላለም ሕይወት ብለህ 👂ስማ !👍እሺ!

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před rokem +62

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የአገኘው መዝሙሮች ልቤን ይነኩታል ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው ቀበሌ 11 ከግንቡ ስር ጎንደር ያፈራችው እድሜ ይስጥልን

  • @kedirkassim1419
    @kedirkassim1419 Před 2 měsíci +96

    የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ላቀው ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር መሆኑን ሰምቼ ልሰማው ስመጣ የባሰ አሳዘነኝ ነብስ ይማር 😢😢😢😢

    • @henoksolomon0254
      @henoksolomon0254 Před 2 měsíci +2

      ስሰማ እንባዬ ይበልጥ ጨመረ

    • @mamaafricasreggaeshow8299
      @mamaafricasreggaeshow8299 Před 2 měsíci

      Me too😢😢

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 2 měsíci +2

      ድሮም ስማው በእንባ ነበር አሁን ደግሞ ባስብኝ ጌታ ሆይ አንተ አዋቂ ነህ

    • @fasikafasika3662
      @fasikafasika3662 Před 2 měsíci

      እኔም 😢😢🙆

    • @Memg007
      @Memg007 Před měsícem +1

      ነፍስ ይማር አንልም የፀደቅን ነን ጌታን ስንቀበል መፅናናትን ነዉ ለቤተሰብ ምንፀልየዉ ❤

  • @Ziontadihenok9496
    @Ziontadihenok9496 Před 2 měsíci +61

    ካሁን በኋላ ይሄንን መዝሙር የትም ብሰማው በምንም መንገድ የዘሪቱ ልጅ ነው ትዝ የሚለኝ😢😢😢

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew Před 2 měsíci +18

    እኔ ድብንያልኩ የተዋህዶ አማኝ ነኝ ክርስቲያን ላቃቸዉ ለመጨረሻ ጊዜ የዘመረዉ ሲባል ፈልጌ ሰማሁትና ሀዘኔን አባሰዉ ክርስቲያንዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ከአባትህ ጋር ትረፍ የኔዉድ

  • @user-my5jt1nm8d
    @user-my5jt1nm8d Před 2 měsíci +28

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን መዝሙሩ ልብ ይነኮል ተባረክ

  • @user-gv7mf5lr2g
    @user-gv7mf5lr2g Před 2 měsíci +29

    መደምደሚያዬ ነህ ❤️🙏የዘሪቱ ከበደ ልጅ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን😭😭 ለቤተሰቦቹም ጽናቱን ይስጣችሁ እና ከመሞቱ በፊት የዘመረው መዝሙር ነው ተብዬ ገብቼ ስሰማው በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው 🫶❤️ agegnehu yideg ቃለ ሂወት ያሰማለን ወንድማቹ አማኑኤል ከ Orthodox tewahdo ❤️❤️🫶🙏

    • @jelo3241
      @jelo3241 Před 2 měsíci +2

      እናሙስግናላን አማኑዬ ተባረክልን

  • @WINT453
    @WINT453 Před 2 měsíci +25

    የወደደን ከበደልና ከሀጥያታችን ቅድስ በሆነው ደሙ ያጠበን ❤የረዳን❤ ያገዘን❤ ልጆች እና ወራሾ ያደረገን❤የነገስታ ሁሉ ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ስሙ ከዘላለም አስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏

  • @MeleseShewakena
    @MeleseShewakena Před 2 měsíci +21

    እኝንም እግዛብሄር እረድቶን መደምደምያችንን በቤቱ ያርግልን

  • @bineyamaschalew3358
    @bineyamaschalew3358 Před 3 lety +128

    Am an orthodox but this mezmur is one of the best

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +1

      Benzinoye tebareki we love you

    • @wengelawitdesta3864
      @wengelawitdesta3864 Před rokem +5

      It is not about religion, eyesus yemetaw haymanot create liyaderg aydlem. Ersu yemetaw silemiweden ena kersu gar yalenen relationship liyastekakel new!
      Jesus loves all of us!!!!!
      He died for all!!!
      EYESUS BICHAWN GETA NEW❤❤

    • @brukegebissachaka1790
      @brukegebissachaka1790 Před rokem

      @@Dimbi378 wyum

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před 2 měsíci

      ​@@wengelawitdesta3864💯

  • @Anah1989ethiyop
    @Anah1989ethiyop Před 2 měsíci +17

    የZ ልጅ እኮ እኛን አስተምሮ ከጽናንቶ ወደ አባቱ ሔደ ለኛ ነዉ ላለነዉ ማልቀስ። ጌታ የሐዘን ዳርቻ ያርግላችሁ ቤተሰቦቹ እሱ በ አባቱ እቅፍ ነዉ።

  • @fikirgetachew1472
    @fikirgetachew1472 Před 2 měsíci +38

    እኔ የእምየ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን የዘሪቱ ልጅ ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር ነው ሲሉ ሰምቸ ልሰማ መጥቸ የባሰ ልቤን ነካው አጋጣሚው የኔ አባት ነፍስህን ይማረው ቸሩ መድሀኒአለም የድንግል ልጅ😂😂😂😂😂😂

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +70

    ጌታዬ ኢየሱሴ መሸሸጊያዬ አንተ እኔን ያገኘሀኝ ቀን የተባረከች ትሁን

  • @dawadev9134
    @dawadev9134 Před 2 lety +106

    ይሄ መዝሙርህ ያስለቅሰኛል እኔ እራስታ ነኝ ግን መዝሙር እሰማለሁ

    • @emebetgetachew7704
      @emebetgetachew7704 Před 2 lety +11

      Eyesuse yewedeale wenedemya yeyanene adagne geta selame yehonewene eyesuse enedegele adagne aderegehe tekebele ulu yekenetu kenetu new eyesusene amenho mekebele yegele geta maderege terefamanete ena selame bezemene ulu setagegnew tenhorale zareme yeya yeselamu eyesuse yeterale wede lebe asegebawe tedenebetale eyesu adagne selame new tekebelew beze kefu asenewari zemene yeyeyesuse mehone metadele new ewenet melekame edele 🙏

    • @folasolomon3431
      @folasolomon3431 Před 2 lety +19

      ስለዚህ መደምደሚያህ ኢየሱስ እንደሆነ መንፈስ ቅዱስ እየነገረህ ነው ፤ ኢየሱስን የግልህ አዳኝ አድርገው ንጉስህ አድርገው ። ተባረክ ።

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 Před 2 lety +3

      Dawaye geta yiwedihal nebsikin kezelalem mot liyadinik yishal pleace wendime eniwedihalen endititefabin anifeligin getan yegilik adagn adrigek tekebelewu

    • @jesusislord409
      @jesusislord409 Před 2 lety +3

      ምንድነው ራስታ

    • @hannibalbeyene9975
      @hannibalbeyene9975 Před 2 lety +14

      የኔ ወንድም ጌታኮ ከጸጉርህ ሳይሆን ጉዳዮ ካንተጋ ነው የሚወድህ ከጸጉርህ እስከ እግር ጥፍርህ ሁለንተናህ የሱ ነው የእጅ ስራ ነው ይወድሀል ይወድሀል

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu4433 Před měsícem +3

    ምንም ነገር ለማግኘት ብላቹ እግዚአብሔርን እንዳትበድሉ እንድናገኛቸው ብለን ጌታን የበደልንላቸው ነገሮችም ሰዎችም ጌታን አይተኩልንም የእውነት ሚወደን መደምደሚያችን ሁሌ እንደህፃን የሚጠነቀቅልንና ሚራራልን ጌታ ብቻ ነው

  • @assefabiru6959
    @assefabiru6959 Před 3 lety +173

    ጌታ እንደ ባለፀግነቱ መጠን አንተንና ቤተሰብህን አገግልግሎትህንም ይባርክ።

  • @EdenMengistu-ec6eg
    @EdenMengistu-ec6eg Před 2 měsíci +10

    የዘሪቱ ልጅ ክርስቲያን ላቀው ለመጨረሻ ጊዜ የሰማው መዝሙር መሆኑን ሰምቼ ስሰማው የባሰ ያሳዝናል በጣም ክርስቲያን ነፍስ ይማር😭😭😭

  • @MahigeezYeake-qh8gj
    @MahigeezYeake-qh8gj Před 2 měsíci +11

    ይሄንን መዝሙር ከእንባ ጋ ነው የማደምጠው በቃ ነገሮች ሁሉ ከንቱ መሆናቸው ይገለጥልኛል 😪😪😪

  • @lydiaandabo9382
    @lydiaandabo9382 Před 8 měsíci +8

    ዓለም ስትንጫጫ ወጀቧ ሲበዛ
    ለኔ ግን አንተው ነህ የዘለዓለም ቤዛ
    መሸሸጊያዬ ነህ ይኸው እስከዛሬ
    አሁንም አደራ አድርሰኝ አገሬ
    መደምደሚያዬ ነህ
    የመጨረሻዬ
    ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ)
    ኢየሱሴ ለኔ
    ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደ የአምላኩ
    ሰዓቱ ሲያበቃ የዚህች ዓለም ህጉ
    ለኔ ግን አንተው ነህ የነፍሴ ውሳኔ
    ከሃጢአት ያዳንከኝ ኢየሱስ መድህኔ
    መደምደሚያዬ ነህ
    የመጨረሻዬ
    ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ)
    ኢየሱሴ ለኔ
    በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ንብረቴ
    ለሰው የማሳይህ ትምክህቴ ኩራቴ
    እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጥህ
    አነሰብኝ እኔስ እድሜዬን ብሰጥህ
    መደምደሚያዬ ነህ
    የመጨረሻዬ
    ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ)
    ኢየሱሴ ለኔ
    እየመሸ ሄደ ፀሃይ ዘቀዘቀች
    ነፍሴ ግን አሁንም አንተን አለወጠች
    የዚህ ዓለም ክብር ሃብት ብልፅግና
    ካንተ አይነጥሏትም ትኖራለች ገና
    መደምደሚያዬ ነህ
    የመጨረሻዬ
    ኢየሱሴ ለኔ(ለኔ)
    ኢየሱሴ ለኔ

  • @dilamotagesse8287
    @dilamotagesse8287 Před 3 lety +56

    በተሰጠው ፀጋ ብቻ የሚያገለግል አጋልገይ ተለይቶ እንዲህ ይታወቃል

  • @user-wh3wn6fs7b
    @user-wh3wn6fs7b Před 3 lety +82

    እየሱስን የገለጠ ፀጋውን ለኛ የቸረ እምላክ ይክበር ይመስገን ❤️❤️❤️🙏🤩🌞

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 9 měsíci +24

    ❤ ወጋኖቼ የእግዚአብሔር ሰላም ና ፀጋው ይብዛለችሁ ።
    በመቀጣል ብርቱ የሆናው የእግዚአብሔር እጅ እንድ ደርስልኝ በለችሁበት ቦታ ሆናችሁ በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት አስቡኝ እለለሁ ❤ ።

  • @marthametaferia3480
    @marthametaferia3480 Před 2 lety +174

    This is the song I want to sing on my death bed at old age - enjoying my last breath with Jesus!

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh Před 2 měsíci +8

    ኧረ እኔስ ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም 😢
    ክርስቲያን ለመጨረሻ የዘመረው መዝሙር 😢
    ወይኔ ልብ ይሰብራል 💔 💔 💔
    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ነፍሱን ተቀበል 😢

  • @hirutargaw6543
    @hirutargaw6543 Před 9 dny +2

    Till my last breath, I will praise my lord and savior; King of Kings; son of God; My friend; protector and my everything!
    JESUS of Nazareth!

  • @selamawitselamawitesayas3822
    @selamawitselamawitesayas3822 Před 2 měsíci +6

    የዘሪቱ ልጅ የመጨረሻ መዝሙሩ ነበር እናም በጣም መሪር ሀዘን ነው የተሰማይ😢😢😢😢

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 Před 2 lety +64

    መዝሙሮችህ ሁሉ ዘመን የማይሽራቸዉ የሚባርኩ ዝማሬዎች ናቸዉ ተባረክ

  • @andualemtamiru9359
    @andualemtamiru9359 Před měsícem +3

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ትምህርት የሚስጥ መዝሙር ነው

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t Před 2 měsíci +8

    ❤ ዜድ ልጅሽ ትክክለኛ ስፍራ ነው የሄደው ግን በጣም የሚያሳሳ ልጅ ነው 😢ጌታ አውንም ሁሌም ያበርታሽ..🥰

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 Před 2 měsíci +6

    ክርስቲያን ላቃቸዉ ነብስህ በገነት ያኑራት ጌታ🙏😭😭😭😭

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 3 lety +42

    መደምደሚያዬ ነህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ❤
    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤

  • @wendyebelachew2061
    @wendyebelachew2061 Před 13 dny +1

    ማራናታ ናፍከን እየሱስ ና ና ና ና ምንም አንፍልግም ና ና ህይወታችን ሆይ ና ናልን ና ኢየሱስ በክብር ና የወጉህ ይዩህ ንጉሳችን ና ንገስብን ና.ና.ና.ና
    ወንጌልን ስሩ ሊመጣ ነው ወንጌል ወንጌል

  • @YeabsiraBehailu-si7hx
    @YeabsiraBehailu-si7hx Před 2 měsíci +6

    Kris hulem legeta tamag agelgay neber demo miwedew mezmur neber nebshn begenet yanurlg bexam new mwedh guadegaye lelochachhum fetari abro yatsnan

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 Před 2 měsíci +5

    እኔም ዘምሬው ማለፍ የምፈልገው የመጨረሻዬ ይህ ዝማሬ ይሁን !ኢየሱሴ መደሚያዬ ነህ😢😢😢😢😢

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 Před 9 dny +1

    አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ(ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ)

  • @yuye.d
    @yuye.d Před 17 dny +1

    ሁልጊዜም ስሰማው ፀሎት የሚለኝ ፊፃሜዬን በኢየሱስ እቅፍ መሆኑን የሚያረጋግጥልኝ ዝማሬ 😢😢😢

  • @sabaayala4481
    @sabaayala4481 Před rokem +9

    ምን አይነት ቀን ናት ጌታዬን ያወኩባት ወይኔ ታድዬ ግን

  • @halleujah2847
    @halleujah2847 Před 2 lety +21

    ኖሮ ሚዘምር ዘማሪ መልክቱ በፍሬ ሲገለጥ እዲህ ነው።

  • @newleveltubeofficial208
    @newleveltubeofficial208 Před 2 lety +11

    አልማዜ ንብረቴ ለሠው የማሳይህ ትምክቴ ኩራቴ !!!!

  • @habtewayne8190
    @habtewayne8190 Před 2 lety +12

    ጌታ እየሱስ የነብሴ ጠባቂና እረኛ ስምህ የተመሰገነ የተባረከ ይሁን ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን አወጣኸኝ ለዘለዓለም አመልክሀለዉ ካንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም እዉነተኛ አምላክ የዘላለም ሕይወት አንተ ብቻ ነህ የሕይወት ዉሃ የሕይወት እንጀራ ሆነህልኛል ከፊትህ ደስታን አጠገብከኝ ማቄን ቀደህ ደስታን አስታጠከኝ እየሱስ የጌቶች ጌታ ለዘለዓለም ግዛኝ ተቆጣጠረኝ

    • @hangma8983
      @hangma8983 Před 26 dny

      ኮመንትሽን ሳነብ እቤት ቁጭ ብዬዬ በጣምም አለቀስኩ አንቺ ቀለልል አደርገሽ ፅፈሽው ሊሆን ይችላላ እኔግን በጣም ነካኝ ተባረኪ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁንን።

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y Před měsícem +2

    እየሱስየመጨረሻዬ አንተነህካተውጭ አለም በቃኝ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565

    ፓስቴር አገኘው ኢግዚአብሄር ይባርክ ሁልጊዜ መዝሙሮች ልብ ይሰብራል የዘላለም አባቴን ይባራክ ኢየሱስ ጌታ ነህ እየሱስ ያድናል ይታደጋሉ ኖሯል ስም ሁሉ ለዘላለም የተባረከ ይሁን 📖📖📖📖📖🙏

  • @Beti-ve8bu
    @Beti-ve8bu Před 14 dny +1

    የኔ ጌታ ህይወቴ ነህ እወድሃለሁ ያላንተ ህይወት ዉሽት ነው

  • @Sunrise-sg8lp
    @Sunrise-sg8lp Před 2 měsíci +7

    በ ሁለት ቀን ብቻ 600 መቶ ሺ ይህ መዝሙር viewer ጨመረ

  • @xiomararuiz5964
    @xiomararuiz5964 Před 14 dny +1

    I am orthodox but this mezmur is amazing, i couldnt stop listening ,

  • @ge_tube
    @ge_tube Před 2 měsíci +5

    መዝሙሩም ልጁም ያሳዝናሉ😢😢😢ኡፍ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před rokem +4

    Christianity is relationship with our lord and savior Jesus Christ. He is faithful and trustworthy. Investing in this relationship now will make us fruitful in this world and is our guarantee to be with him for eternity.

  • @zenebebelay619
    @zenebebelay619 Před 2 lety +11

    የታደልክ የክርስቶስ ፕሮግራም ነህ አቤት መመረጥ ስለመቀደስህ ባባትህ እርግጠኛ ሁን አለሁ እንጂ ....ሰነፍ በየጊዜው ካሸለብኩበት ምነቃባቸው ዝማሬዎችህ አይጠገቡም ይሄ ደሞ ያስነባኛል ተባርከሀል ታድለህ

  • @workegirma8943
    @workegirma8943 Před rokem +19

    may All glory be to God 🙏 this the song which my brother was always singing in his last time of suffering in hospital now he is gone to heaven 😢 but I feel like this song is his last gift to me and I really love it ❤

  • @elsachala4822
    @elsachala4822 Před 3 lety +23

    እውነት ነው ጌታ መሸሸጊያ ፣ማምለጫ፣ መደምደሚያ ነው ሀሌሉያ ሀሌ ሉያ አምላክ አንተን በማያልቀው በሠማያዊ ው በረከት ይባርክህ ።ተባረክ
    ጌታ ለዘላለም ፣አይጥልም፣ሰ፣ኤ3/31

  • @helenhaile6827
    @helenhaile6827 Před 3 lety +33

    አሜንንንን መደምደሚያ ነህ ጌታዬ።

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu Před 2 měsíci +7

    I came here after the death of zeritu son am really sorry metsnanatin t3m3gnew am Muslim but gitmun sisemaw I feel sad for this kid sew engdi miyaqewn new miyamelkew

    • @sena_oro
      @sena_oro Před 2 měsíci +1

      Literally me too 😭

    • @YetuSiyu
      @YetuSiyu Před 2 měsíci

      Yea 😢yasaznal

  • @GirumMelese-cv7gx
    @GirumMelese-cv7gx Před 3 dny +1

    ነፍሴ ለመለመች እሄን መዝሙር ስሰማ

  • @user-lg6yk1tz3l
    @user-lg6yk1tz3l Před měsícem +3

    Ekene mezemure sesama weseti deseyelewale keresetiyane bmehona korahu🥺🥺❤❤😢😢

  • @Onlinesidehustle511
    @Onlinesidehustle511 Před 2 lety +8

    ,ጌታ አብዝቶ የባርኩ

  • @BefekaduMelekame
    @BefekaduMelekame Před 2 měsíci +4

    አይዞሽ እህታችን ጌታ የበርታሽ ያፅናናሽ ።

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 Před 2 lety +37

    አገኘው ይደግ ልጅ ሆነን በቃ ያንተ መዝሙር መንፍስ ውስት ያስግባን ነበር እሁን ድረስ ..God bless you . This makes me cry !!

  • @kassahunweji9744
    @kassahunweji9744 Před 2 měsíci +3

    ለምልም፡ተፅናናሁ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 2 lety +10

    እውነት እየሱስ ብቻነው ምድምይ እየሱስ ለእኔ ህህህ አሜንንን አሜንንን 🙏አጌዬ ዝምንክህ በእየሱስ ስም ይልምል ❤❤❤ትባርክህ ❤❤

  • @acharyadinesh1733
    @acharyadinesh1733 Před 6 měsíci +3

    Praise the Lord,,,, from Nepal,, I love ithiyopiya country and all believers

  • @yejimawa1409
    @yejimawa1409 Před 2 měsíci +3

    Betam yemodew mezmur new gen zare wedezi yamètagn ye zeritu lej new❤

  • @netsanethailu6520
    @netsanethailu6520 Před 2 lety +6

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ እየሱሴ ለኔ

  • @enu8603
    @enu8603 Před 11 měsíci +6

    የተቀባህ ነህ በእውነት የአንተን መዝሙሮች ስሰማ መንፈስ ያድሳል በመዝሙሮችህ ብቻ አጋንንት ይወጣል ዘመንህን ይባረክ ወንድሜ

  • @user-tg2sy1eo2f
    @user-tg2sy1eo2f Před 4 měsíci +3

    ኢየሱስን የተቀበልኩት ቀን ይባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 dny +1

    እየሱስ መደምድሚያዬ ነው❤

  • @AliAhmed-qt8cf
    @AliAhmed-qt8cf Před 2 lety +28

    We really appreciate you our lovely brother you really change our spiritual life to another step we love you so much leave long God bless you #from Switzerland Lugano I miss you Ethiopia

  • @MrBookkk
    @MrBookkk Před 2 lety +8

    በእንባ የምስማዉ መዝሙር

  • @AnnaAdisr
    @AnnaAdisr Před rokem +3

    አንተማ መላአክት ናህ እንጅ ብዙ ጊዜ በአንተ መዝሙሮች ፋና አለሁ እጽናናለሁ ❤❤❤❤

  • @elsatades2885
    @elsatades2885 Před 2 lety +9

    አቤት እዉነት ለዘላለም ይኖራል አንተ የብርሀን ልጅ

    • @salamtirkaso5969
      @salamtirkaso5969 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️❤️❤️❤️

  • @astermisganaw9985
    @astermisganaw9985 Před měsícem +1

    የእውነት መደመታዬደሚያዬ ነህ ጌታዬ

  • @Tcm2ttww7hy
    @Tcm2ttww7hy Před 10 měsíci +2

    የመጨረሻዬ ነህ ኢየሱስ ለኔ
    መደምደመያየ ነህ ኢየሱስ አሜንንን እልልልልልል
    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርኮት ♥

  • @mekdesmatiyos3714
    @mekdesmatiyos3714 Před 2 lety +11

    ኡፍፍፍፍ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ ተባረኪ በብዙ

  • @user-bw7nh9re5k
    @user-bw7nh9re5k Před 2 měsíci +3

    እዉነት ወዳጅ ቀን የማይለዉጥክ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኢየሱስ ለኔ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 2 lety +11

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ!
    I love this song.

  • @user-nl5sr5ow3i
    @user-nl5sr5ow3i Před 2 měsíci +2

    Yehulachinm mecheresha begeta .bet yihun.amen (3)

  • @eyosyasalemayehu6826
    @eyosyasalemayehu6826 Před 3 lety +12

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ
    እየሱሴ ለኔ ለኔ ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @user-tl2eg8bh9p
    @user-tl2eg8bh9p Před 5 měsíci +2

    እንኳን የክርስቶስ ሆንኩኝ ስለመረጥከኝ አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ብርክ ያርግህ አስተማሪዬ

  • @user-fr1sb2xb7y
    @user-fr1sb2xb7y Před 3 měsíci +2

    ጌታየ አተን ያገኘሁት ምን ብመረጥነዉ 😭

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Před 3 lety +7

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለኔ❤😢አሜን

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +11

    አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ 🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @user-sg2iz2vp6r
    @user-sg2iz2vp6r Před 8 měsíci +3

    ጌታዬ ነው ህይውቴ ለኔ መኖሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalbekal-cf9pi
    @Kalbekal-cf9pi Před rokem +5

    አዎ የመጨረሻዬ ነው ስሙ ለዘላለም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ከፍ ከፍ ይበል እየሱሴ ወድሃለው የኔ ጌታ

  • @mimimim1164
    @mimimim1164 Před 3 lety +11

    ሰው ሁሉ ይሄዳል ወደዩ አምለኩ ለእኔ ግን አንተ ነህ የነፍሴ ምርጫዪ ጌታ ይበሪክ በብዙ ፀጋ

  • @MrDershaye
    @MrDershaye Před 9 měsíci +3

    A song of songs where every Ethiopian Christians can Hear too,! but i am not Evangelist rather am Orthodox.

  • @muluneshworku8064
    @muluneshworku8064 Před 2 lety +9

    Our lord Jesus sweet baba we love you!!!

  • @jesusisgood5701
    @jesusisgood5701 Před 3 lety +6

    አሜንንንንንንእግዚሕብር። ዘመንክ ይበርክ አሜንንንንንንንንን

  • @habtamuyitayew4303
    @habtamuyitayew4303 Před rokem +4

    ሁሉ ከእርሱ በእርሱና ለእርሱ ነውና። ሁሉን ቻዩ አምላክ ዘመንህንና ዘርህን ይባርክ።

  • @Barkot_amanuel
    @Barkot_amanuel Před 2 lety +4

    Hulee Eyeleksku yemisemaw Salsemew Mewal Yemalchil zimera Agegnew 🙏🙏🙏

  • @mesaymekbib2430
    @mesaymekbib2430 Před rokem +5

    አመታት ቢሄዱ እንኳን የማይበርድ መንፈስ ያለው መዝሙር ❤❤❤❤❤

  • @eyosiyaaDmsis
    @eyosiyaaDmsis Před 25 dny +1

    መደምደሚዩ ነህ እስከመጨርሻ❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 10 dny +1

    Amen.🙌💕✅️
    Egiziabiher amlak abizto yibarkih.
    Tsegawunim yabizalih.
    Pastor Agu.💕
    Tabarak.
    🎹🎸🎻🎷🎺🥁🎤🎵💕✅️

  • @kiditekil7146
    @kiditekil7146 Před rokem +4

    በእዉነት ቃላት አጣዉ እየሱስ ለዝላአለም ይከበረ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kokobtemelso5204
    @kokobtemelso5204 Před 2 lety +12

    Am full of tears when I listen this song

  • @barnabasabatu2407
    @barnabasabatu2407 Před 3 lety +41

    I remember your first album to this day, Haylegna Endante Yelem. You and Tesfaye Challa changed my life. Tebarek!!!

  • @abigubigu3261
    @abigubigu3261 Před 2 lety +4

    ኡፍ ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ብርክ በልልኝ

  • @geneyeyegeta7826
    @geneyeyegeta7826 Před 2 lety +9

    ጌታ ይባርክ ብሩክ ነህ 💓💓💓💓