Agegnehu Yideg - Egziabher Eyale (እግዚአብሄር እያለ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 11. 2020
  • Hudba

Komentáře • 518

  • @jerusalembayouofficial7580
    @jerusalembayouofficial7580 Před rokem +192

    ዛሬ በ 15/1/2015ዓ.ም የገጠመኝን ነገር ልንገራችሁ ከምሽቱ 5 ሰአት ሲሆን ትንሽ ፀልዬ ተኛሁ እናም በህልሜ ይህንን መዝሙር እየዘመርኩ ነበር በኋላም ከምሽቱ 5:45 ሲሆን የግቢያችን በር በሀይል ተደበደበ ሁላችንም እንቅልፍ ላይ ስለነበርን በሩን የሚከፍት ሰው አልነበረም የበር መደብደቡ እየበረታ ሲመጣ ከተኛነበት ደንግጠን ባነን ተነሳን ያየነው ለማመን የሚከብድ ነበር የጎረቤታችን 2 ቤቶች በእሳት ተያይዘው በሀይል እየነደዱ ነበር በጣም ደነገጥኩ ህልምም መሰለኝ ግን በዚህ ሁሉ ሰአት ይህን መዝሙር ከህልም ላይ ይዤው እንደተነሳሁ በውስጤ ይፈስ ነበር የሰፈር ሰው እየተረባረበ እሳቱ ወደ እኛ ቤት ሳይደርስ አጠፉ እሳት አደጋም መጥቶ የደረሰበትን አጠፋ እኛንም እግዚአብሔር በምህረቱ ታደገን። እግዚአብሔር በዚህ ዝማሬ መፍራት እንደሌለብን ተናግሮኝ ነበር እኛ ተኝተን ነበር የሚጠብቀን ግን አይተኛም አያንቀላፋም።

    • @noahmesfin2568
      @noahmesfin2568 Před 11 měsíci +2

      መዝ 121:4

    • @enu8603
      @enu8603 Před 10 měsíci +1

      ትክክል ❤

    • @mekame2023
      @mekame2023 Před 10 měsíci +1

      Hallelujah የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም

    • @habtamugyohannes9911
      @habtamugyohannes9911 Před 10 měsíci +1

      የሚገርም ምስክርነት።

    • @firaolguta9446
      @firaolguta9446 Před 6 měsíci

      Egziabher ewnet yetebeknal...simu kef ybal

  • @fetiyakadi4297
    @fetiyakadi4297 Před 3 lety +302

    ምንም ስለጌታ ሳላውቅ ያንተን መዝሙር ጎረቤት ስሰማ ውስጤ እየተነካ አለቀሰ ነበር ዛሬም እንደዛው በቃ ልዬ መንፈስ አለው መዝሙሮችህ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 Před 3 lety +94

    ይሄ መዝሙር ሳዳምጥ እራሴን እገምተዋለእ አስመሳይ መሆኔ ይገባኛል እግዚያብሄር አንድ ቀንም ትቴኝ አያውቅም ግን እኔ እሱ በሚፈልገው መንገድ አልሄድም እናደዳለው በራሴ ጌታችን ልቤ የሚፈልገው ሌላ ጭንቅላት ሌላ ጌታ ከመቅበዝበዝ ህይወት አውጣኝ 😭🙏

  • @bimne9733
    @bimne9733 Před 2 lety +43

    በህይወቴ አልፈዋለው ብዬ ያላሰብኩትን አሳልፋኛል ስፈራ እግዚአብሔር ስር የምደበቅበት መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብዙ ምስክርነት ያለው መዝሙር ነው ለኔ

  • @Efojiseus
    @Efojiseus Před 3 měsíci +7

    18 ጠዋት ሰነሳ አሄ መዝሙር በ ለቤ simelales ነበር አና yiutube ላይ ፈልጌ eyadametkut ነበር ከዛ ከ dekikawoch ቦሀላ ቤት ወስጥ ብዙ ነገር ተፈጠረ ኤግዚያብሔር sletadegen አመሰገንኩ ጠላት ያሰበው ነገር አልሆነም amennnn😍🥺😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @dawit1924
    @dawit1924 Před 22 dny +6

    ጌታጋር በደንብ እንድቀርብ የረዳኝ መዝሙር ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ነኝ ሀሙስ ጌታን ልቀበል ተዘጋጅቻለሁ ❤❤❤❤

  • @asebarba
    @asebarba Před 2 lety +92

    በሰማሁት ቁጥር ሁሌም በእግዚአብሔር ያለኝን እምነት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር። ዘመንህ ይባረክ!

  • @eliasyetna291
    @eliasyetna291 Před 3 lety +157

    ይህን ሰማያዊ መዝሙር እየሰሙ ጠልቆ መንፈሳዊ ነገርን አለማሰላሰል አይቻልም 😭😢😭😢አጉ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻

    • @AssefaFoche
      @AssefaFoche Před 2 lety +2

      Absolutely true

    • @marame3361
      @marame3361 Před 2 lety +2

      AMSadbn🌻🌻 🌽🌽 🌼🏘 📖

    • @marame3361
      @marame3361 Před 2 lety +2

      AMartan 👏 📖📖 🍇 👈 💯 ❤🌻🌻🌻🌻 🌼 🌼🌽🌽 ♀

    • @temesgenfikire4260
      @temesgenfikire4260 Před 2 lety +1

      Egzabhre amlk yebrikike ewodahlu

    • @haihao5362
      @haihao5362 Před 2 lety +1

      አሜንንንንንንንንንንንንንንን
      አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
      እግዚአብሔር እየልሄ እንዴት እፈረልዉ
      ተበረክ ዘመን ይለመልም🙌🙌🙌🙌

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 2 lety +20

    ምንም የማልስልችው መንፍስ ቅዱስ የተሙላብት በውነት ጠዋት ጠዋት ይህን መዝሙር ስራ ከመሄድ በፍት ሳልስማው አልሄድም እውነት እግዚአብሔር ካለ ምን ያስፍራል ውንድሜ ስላንተ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውስድ አሜን አሜን ተባረክ

  • @amaneethio6021
    @amaneethio6021 Před 3 lety +22

    አይቻልም እንጂ ቢቻል የኔንም እድሜ ጨምረህ እግዚአብሔርን እየመሰገንክ ብትኖር ደስታዬን አልችልም ነበር❤😭😢😢ልቤ እንዴት እንዴነዛራኝ❤😢 አሜን ተባረክ🙏

  • @DaveJesus-r1b
    @DaveJesus-r1b Před 14 dny +2

    አሜን የደስታ ምንጭ ኢየሱስ

  • @Zelalemamare116
    @Zelalemamare116 Před 2 měsíci +4

    እግዚአብሔር እያለ ሚያስፈራ ምንም ነገረ የለም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @user-lh5uy9hv4y
    @user-lh5uy9hv4y Před rokem +5

    በሰማሁት ቁጥር ሁሌም በእግዚአብሔር ያለኝን እምነት ከፍ የሚያደርግ መዝሙር። ዘመንህ ይባረክ Agegnehu

  • @TinsaeKebede-yg2lu
    @TinsaeKebede-yg2lu Před 3 měsíci +12

    ፈርቼ እያለው ጭንቅ ውስጥ ሆኜ ዘምሬ ጌታ በዚህ ዝማሬ ነፃ አውጥቶኛል።ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 3 lety +33

    ትልቅ መልእክት ያለው መዝሙርነው እግዚአብሔር እያለምን እሆናለሁኝ አሜንክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት አልፈራም 😭🤲🙌❤️❤️💚💚

  • @PsalmsMEZMUR
    @PsalmsMEZMUR Před 2 lety +18

    ጎይታዬ ከምዚ ዝበለ መንፈሳዊ ዘማሪ ስለ ዝሃብካና ተመስገን!!!

  • @mmbb8853
    @mmbb8853 Před 3 lety +15

    ከድሮ ጀምሬ እሰማህ ነበር ዛሬ ባለሁበት በመውደቅና በመነሳት ህይወቴ ይህንን አጽናኝ መዝሙር ስሰማ አምና ካቻምና ያሻገረኝ አምላክ አሁንም እንደማይተወኝ ስላሳየከኝ እጅግ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @mizanandemariamyoutube4803

    እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ አምናንም ካቻምናንም በሱ አልፌአለሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @solf2000
    @solf2000 Před 2 lety +7

    ይህን ዝማሬ ዛሬ ብቻ ስንቴ አደመጥሁት ማለት ነው?
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ጌታ ይባርክህ፥ ወንድማችን አጌ።

  • @meserttaddesa5067
    @meserttaddesa5067 Před 3 lety +7

    አገኘሁ ያንተን መዝሙር 1 983 ጀምሮ አዳምጠዋለሁ ጌታ በመዝሙር እንድታገለግለው የመረጠህ ድንቅ ሰው ነህ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ።

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful Před 2 lety +5

    የኔ ውድወንድም ኮቪድ ታምሜ ተኝቼ ነው ይሄንን መዝ ሙር የምሰማው በጣም ደግፎኛል የዘላለም አባት አብዝ ቶይባርክህ 🙏

  • @Amsale-lo9kw
    @Amsale-lo9kw Před 9 měsíci +3

    ቃላት ያጥረኛል ግን በቃ ሺ አመት ኑርልን አንተ የትውልድ በረከት ነክ !!!ዘመንክ ሁሉ የተባረከ(የለመለመ )ይሁን!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!!

  • @user-hm4qt6pi9x
    @user-hm4qt6pi9x Před 2 lety +15

    መንፈስን የሚያድስ ምርጥ መዝሙር ነው😍😘

  • @helinaephrem3674
    @helinaephrem3674 Před 3 lety +9

    ጌታ ድንቅ ሥራውን በአንተ አንደበት ስላስተማረን እድለኞች ነን። ያንን ሁሉ ስደት በፅናት አልፈህ እኛንም አፀናኸን

  • @user-lb2tc6ny8y
    @user-lb2tc6ny8y Před 14 dny +1

    አቤት ይህከንመዝሙርስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @redemptionprogramminghub4226

    እግዚአብሄር ለኔ ከሚያስፈራኝ ነገር ሁሉ በላይ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር እያለኝ ለምን እፈራለሁ, ጌታዬ ዘመኔን ሁሉ ከስንት አስፈሪ ነገር ባንተ እንዳለፍኩ ታውቃለህ:: አሁንስ ለምን እፈራለሁ

  • @wubayehubirhanu9000
    @wubayehubirhanu9000 Před 3 lety +5

    እንደ አንተ አይነቶችን የእግዚአብሔር ሰዎች ያብዛልን ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 3 lety +9

    Amen Ameen😭💗🛐🙏🙏
    God bless you more Father📖🙏

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 Před 2 lety +4

    እንዴት ያለ ድንቅ መዝሙር ነው በጌታ እውነት የ ዘማሪ አገኘሁ ይደግ መዝሙሮች አደለም በጌታ ለሆነ ሰው ይቅርና ጌታን ለማያውቁት ራሱ ሲያደምጡት መንፈስን ያረሰርሳሉ የ አገልግሎት ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሁንለት በ እየሱስ ስም

  • @endriaselias5060
    @endriaselias5060 Před 2 měsíci +1

    ዘመንህ ይባረክ...መዝሙርህን ስሰማው ዉስጤ ይባረካል!!!

  • @fghh5572
    @fghh5572 Před 3 lety +10

    ዋው💔ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው አበቴ ተባረክ
    የልብ አይንህን ያበራው ጌታ እየስስ ክብር ይሁንለት አምናንም ካቻምናንም ሁሉን አይቻለው😥💔🙏

  • @danielseiweni7384
    @danielseiweni7384 Před 2 lety +16

    All Ethiopian gospel songs were at least sung and have English subtitles. Faith cometh by hearing the word of through gospel songs. Otherwise, praise God for this song, your song has great lyrics. Love from Papua New Guinea, a Country North of Australia. 😀😀🙏🙏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 2 měsíci +1

    ❤አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤✊🙏

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 Před rokem +2

    “አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፤ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች።”
    - መዝሙር 104፥24

  • @FreWassie
    @FreWassie Před 19 dny +1

    Tebarek, am orthodoxe, love Ur Gospel Song..

  • @addisalemasmamaw7236
    @addisalemasmamaw7236 Před 2 lety +2

    አሜን

  • @mimimim1164
    @mimimim1164 Před 3 lety +6

    እልልል ልልልልል እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ ጌታ አብዝቶ ይበሪክ

  • @user-os4yv1mn7d
    @user-os4yv1mn7d Před 3 lety +8

    ይሄን መዝሙር ጻፍኩት ሁሌም ብዘምረው አልጠግብም ተባረክ❤

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 Před měsícem +1

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ የኔ 😘😘😘😘

  • @bekeleadugna6570
    @bekeleadugna6570 Před rokem +2

    ዛሬንም ነገነም ለዘልአለም የምኖረው ባነተ ነዉ ኢየሱስ አሜን ።

  • @senaitfikire1039
    @senaitfikire1039 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ በጣም ነው የሚጽናናዉ ይሄንን መዝሙር ስሰማ እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ልጅ❤❤

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 Před 8 měsíci +2

    በሰማው ቁጥር ከአውሬው መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣኝን ጌታ ሳስብ ይደንቀኛል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 2 lety +2

    ፓስተር ስላንተ እምለው ምንም ነገር የለም በመዝሙርህ እንዲህ የምትባርከኝ የጌታ አገልጋይ ጌታ ይባርክህ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @bethelhemgmicheal4602
    @bethelhemgmicheal4602 Před rokem +2

    ሁሌ ነዉ ይህንን መዝሙር የምሰማው መዝሙሩን ስሰማ ውስጤ ደስ ይለዋል ፣ጌታ ይባርክህ ፣እንወድሃለን

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 Před 3 lety +11

    በዢህ መዝሙር ጌታ አፅናንቶኛል እግዚአብሔር ቤትህን ትውልድክን ይባርክ በርታ

  • @frehywettilahun8541
    @frehywettilahun8541 Před 3 lety +3

    Amem tabareki hallelujah hallelujah 🙏 amen

  • @genetbeyene2583
    @genetbeyene2583 Před 8 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ😢❤😢😢

  • @Tamirat_arch
    @Tamirat_arch Před 7 měsíci +3

    Bless you...much love
    💌

  • @user-zg2md3ke8e
    @user-zg2md3ke8e Před měsícem +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-yt1mf5dt5r
    @user-yt1mf5dt5r Před měsícem +2

    እንባዬ ነው ሚመጣው ስሰማው

  • @mihretkassu1010
    @mihretkassu1010 Před 2 lety +2

    ልቤ ደክሞት ነበር
    አሁን ብርቲት አልኩኝ።
    ዘመንህ ሁሉ በብርታት ይለቅ!!!!

  • @zanbacheahneto229
    @zanbacheahneto229 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ጸጋ ሁን የብዝልክ ጌታ ኢየሱስ ከአፊት ይህቅዳም ተበሪክ😭😭😭😭😢

  • @enpurshamotivation7424
    @enpurshamotivation7424 Před 3 lety +2

    አሜን እውነት ነው እሱ እያለ አንፈራም ትላንትና ያሻገረን ዛሬም በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን እሱ ያሻግረናል

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Před 3 lety +3

    አሜንንንን ይህን መዝሙር እያለቀስኩት ነው የምስማው የኔ አባት ዘማር አገኙ እግዚአብሔር ጽጋ ያብዛልክ 😭😭😭😭

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 Před 2 lety +2

    አሜን ጌታ ይባረክ 🙏🤲📖😭😭

  • @Yidne_Blessed
    @Yidne_Blessed Před 3 lety +8

    አሜን❤ አልፈራም ❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤

    • @marame3361
      @marame3361 Před 2 lety

      ❤💯🍇❤💯❤💯❤🙏🙏amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke Amen 🙏

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    በጣም ተጨንቀው ተኛው ከዛን
    በህልሜ የሄን መዝሙር ተሰጠኝ💔💔💔💔💔
    እግዚአብሔር እያሌ እንዴት እፈራለሁ💔💔💔
    💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuteklu5970
    @emuteklu5970 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እያለ ለምን እፈራለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @kibrabbeyen2995
    @kibrabbeyen2995 Před 9 měsíci +1

    geta abizito yeberiki❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fetiyakadi4297
    @fetiyakadi4297 Před 3 lety +4

    አጉዬ ዘመንህ ይለምልም በብዙ ተባረክ ጸጋ ይበዛል

  • @wonda8323
    @wonda8323 Před rokem +1

    Zemenh yebarek hulem sikefagn admatehalehu lemn betel hulem zemareh metsaf kidusen new bezimareh yemtastemrew .....agelglotehen yabzaleh

  • @ForthegloryofCHRISTJESUS.

    ኃሌሉያ ክብር ለቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ይሁን።
    ወንድሜ አጉ ተባረክ።

  • @yegoneneshelias5571
    @yegoneneshelias5571 Před 7 měsíci +1

    እውነት ይሄን መዝሙር ሁሌም አልቅሼ😭😭😭 ነው ሚያልቀው በእንባ ዘምሬ ነው ሚያልቀው ሁሌም እኮ ነው እውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክክ ❤❤ሁሌም ልቤን ሚያንፅልኝ መዝሙር

  • @mt-2387
    @mt-2387 Před rokem +2

    ኢየሱስ ይወድሃል❤❤❤

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Před 9 měsíci +2

    Amen

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን የአባቴ ብሩክ ተባራክልኝ ጌታ በዳሙ ይሻፍንህ

  • @msratalkaabi5470
    @msratalkaabi5470 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabaraki agu you are blessed

  • @nurandihaa3039
    @nurandihaa3039 Před 2 lety +2

    Amen amen tebaraki yene liyuuu 😥❤

  • @ethyl.teshale
    @ethyl.teshale Před 3 lety +8

    አሜን አሜን እውነት ነው ጌታ እግዚአብሔር መልካም ነው!

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před 2 lety +1

    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።❤❤❤
    “ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36

  • @FreWassie
    @FreWassie Před 15 dny +1

    Bless you no word❤

  • @mahii7993
    @mahii7993 Před 2 lety +4

    ከ 4 ጀምሮ በዚህ ዘፈን አድጌአለሁ ... እኔ 14 ዓመቴ ብቻ ነው ግን ይህ ዘፈን ልቤን ደስ ያሰኛል ❤️ እግዚአብሔር ይባርክ

    • @natig8640
      @natig8640 Před 2 lety

      ዘፈን???

    • @adaada5190
      @adaada5190 Před 2 lety

      Betam tasaznalesh eshi mezmurna zefen leytesh kalweksh madegsh mnu lay nw

    • @asegid2803
      @asegid2803 Před rokem

      I think this is because of google translate! No harm intended

  • @shegetesfaye-re6ts
    @shegetesfaye-re6ts Před 9 měsíci +1

    Zemen teshagri mezimuri 🎉🎉🎉 newi ezaber yibarkihi

  • @hamihami9471
    @hamihami9471 Před 8 měsíci +1

    አው የኔ እግዚአብሄር አለ አልፈራም ❤

  • @AstewliBirhanu
    @AstewliBirhanu Před rokem

    Egzabhre eyalee endet esegalew🥰🥰❤️❤️

  • @-lyrics2589
    @-lyrics2589 Před 2 lety +4

    Still being blessed with this song

  • @finetbusinessideafinetcomp991

    Ameen .....🖐🖐🖐tebareklgn aguye bewunt besu amnalew🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gelilabrhanu
    @Gelilabrhanu Před rokem +1

    Yante mezmuroch lene hiywet bzu trgum alew ene bzu yeferahutn neger esu asalfogn zaren dershalew egziyaber yimesgen❤❤❤❤❤

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před 2 lety +1

    አሜን አልፈራም ።።።ሁሉን በእርሱ እናልፋለን ።።💚💛❤️!!

  • @gizeengza9204
    @gizeengza9204 Před 2 lety +1

    ዛሬ በመዝሙር ከፈራሁበት ነገር አሳርፎኛል ተባረክ በብዙ

  • @endriaselias5060
    @endriaselias5060 Před 2 měsíci

    የአንተን መዝሙር ስሰማ እንደ ቀዝቃዛ የምንጭ ውሃ በረከቱ በውጤ ይፈሳል አሜን!!!!!

  • @rozaeyob1168
    @rozaeyob1168 Před 3 lety +4

    Bsemamawu Aletegb Alekug yeleben New yenegereg Amen 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲Amen

  • @getachewmamo6459
    @getachewmamo6459 Před 2 lety +1

    ይሄን መዝሙር መጀመሪያ ስከፍተው እነካለው ብዬ አላሰብኩም ነበር
    ከዚህ በፊት ይህን መዝሙር ብሰማውም የዛሬው የተለየ ነበር

  • @bestallwaysful
    @bestallwaysful Před 2 lety +4

    ም ህ ር ቱ በዝቶልኛል 😭😭😭

  • @woineshetatnafu8562
    @woineshetatnafu8562 Před 2 lety +1

    ክብር ለአምላኬ ለዘለዓለም ይሁንለት የምገልፀው ቃላት የለኝም ስለ ታላቅ ፍቅሩ

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 Před 3 lety +5

    Amen Amen Amen hallelujah hallelujah thank to Good you are blessed my brother

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 2 lety

    Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen

  • @sofiasafya3801
    @sofiasafya3801 Před 3 lety +3

    Amen amen amen amen ❤️🤲😭😭😭😭🙏💞💞✝️Amen amen

  • @marthaasres5501
    @marthaasres5501 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 2 lety +2

    አሜን፡ተባረክ፡ጌታ፡ይባርክህ፡በብዙ፡ልቤ፡ይረካል፡ስስማዉ፡፡ጌታ፡ስሙ፡ይባረክ

  • @berhanumesele6641
    @berhanumesele6641 Před 2 lety +2

    Ameen, My God God bless you and your family abundantly! Ufffffff thank you Father!!!

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Před měsícem +1

    ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @zinawugamo9780
    @zinawugamo9780 Před 2 lety +2

    እግ/ር አብስቶ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @samuelyilma1995
    @samuelyilma1995 Před 3 lety +6

    So timely🙏God bless you

  • @melakumarkosmelore6042
    @melakumarkosmelore6042 Před 3 měsíci

    Look I’m now I’m alone hering this song alone been bless 😢😢😢😢😢😢😢

  • @misskren6720
    @misskren6720 Před 3 lety +1

    ተባርክ የእግዝአብሄር ሠው ዘመንክ ይለምልም በእውነት ይሄን መዝሙር ብሠማ ብሠማ አልጠግብም ይሄ መዝሙር ለኔ ትልቅ ትርጉም አለው ሥላንተ እየሡሥ ይክበር ሀሌሉያ አሜን።

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Před 2 lety +1

    Sint amnawoch sint kachamnawoch 😭😭😭 amen ante eyaleh aniferam Abba🙏🏽

  • @mesertabera7908
    @mesertabera7908 Před rokem +1

    egzabher zemnhn yebark

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem

    ❤😢😢😢ሃሌሉያ እግዚአብሔር ነው ብርሃኔ
    እግዚአብሔር ነው መስኃኒቴ