"tsedqiyalew" Singer zerfie kebede// "ጸድቄአለሁ" ዘማሪት ዘርፌ ከበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 2,5K

  • @haymiyejesus8402
    @haymiyejesus8402 Před 2 lety +172

    ዘርፌ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጌታ ስትመጣ ዋናዋ ተቃዋሚና ነቃፊዋ ነበርኩ አሁን ግን ጌታ ይመስገን ልጁ አድርጎኛል ዘርፍዬ ዘመንሽ ይባረክ የአቤቴ ልጅ 🙏🙏🙏🙏

    • @serkalemkebede6076
      @serkalemkebede6076 Před 2 lety +13

      እኔም !!ጌታ ይባረክ የጠራን፣የመረጠን፣ያፀደቀን

    • @SalamSalam-rq1pt
      @SalamSalam-rq1pt Před 2 lety +7

      Amen❤❤❤

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Před 2 lety +22

      ግም ለግም አብረ አዝግም😂😂😂👈

    • @temesgentefera650
      @temesgentefera650 Před 2 lety +8

      @@user-letsub12121 ehete memerimer ayishalim enem tilant endanchiwu neberku gn zare yewunet betilanitu masadede afiralewu le hayimanot bilesh sayihon le hiwete bible yasifeligegnal bilesh anbibi yane hulum gilt yihonilishal meweyayet kefelegish beyetignawum meniged yichalal

    • @abimulugeta9209
      @abimulugeta9209 Před 2 lety +9

      @@user-letsub12121 ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
      ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:29

  • @meharudindamo6102
    @meharudindamo6102 Před 2 lety +573

    በጸጋው ዙፋን ላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠው ቅዱስ እግዚአብሔር ጎድሎት እና አንሶት በማያውቀው ከዚህ በበዘው ክብር ይግለጥሽ። ገና ቸሩ ኢየሱስ በአንቺ ደምቆና ተውቦ እናየለን ተባረክልን!!

    • @huefetch1606
      @huefetch1606 Před 2 lety +10

      Zierfh. TieBierhk❤️❤️🙏🙏🙏🙏🇪🇹👏amen. Amenn

    • @selam1624
      @selam1624 Před 2 lety +3

      😁😁😁

    • @user-rt6nl5ek3e
      @user-rt6nl5ek3e Před 2 lety +7

      አሜን አሜን

    • @enu539
      @enu539 Před 2 lety +15

      አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል አንተም ተባረክልን

    • @meharudindamo6102
      @meharudindamo6102 Před 2 lety +4

      @@enu539 #Txs❤yenu🙏

  • @bemnetmarkos3555
    @bemnetmarkos3555 Před 2 lety +41

    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21

    • @mebrate8844
      @mebrate8844 Před 4 měsíci

      አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tarikuarega5781
    @tarikuarega5781 Před 2 lety +56

    ወደ ኤፌሶን 2
    5፤ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
    ተባርከሻል!!!

  • @Wassie12
    @Wassie12 Před 2 lety +178

    'ፀድቄያለሁ ፃድቅ ነኝ
    ባንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ' 🙏🏽 አሜን! ድንቅ ነው!! ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @elsaelsabetchala73
    @elsaelsabetchala73 Před 2 lety +9

    ሁሉ ሀጢያት ሰርተዋል የእግዚያብሔር ክብር ጎሏቸዋል ነገር ግን በክርስቶስ እየሱስ በሆነው ቤዛነት እንደው በፀጋው ፀድቀዋል።። ፅድቃችን ያለው ክርስቶስ እየሱስ በከፈለልን የመስቀል ስራ ነው።፡።።።።።።።።።።።።።
    እየሱስ እውነት እና ሕይወት መንገድ ነው ።
    መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሠጠን አንድ ስም አለ እሱም የነገስታት ንጉስ የጌቶችም ጌታ ። በቀራንዮ ስለ እኛ በመስቀል ላይ የተሰቀለ ምትን ድል አድርጎ የተነሳ እየሱስ ክርስቶስ ነው። ጌታን በማመን ፀድቀናል። እየሱስ ከገሀነም ከሁለተኛ ምት ያድናል። ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው።

  • @Bizunhe
    @Bizunhe Před 2 lety +24

    የኢየሱስ ወታደር ስንቶቻይን ነን እንደ አንቺ ለክርስቶስ የቆረጥን ኢየሱስን በማለትሽ ይሄ ሁሉ ውግዘትና ነቀፋ ሲደርስብሽ የያዝሽውን ስለምታውቂ ፀንተሽ አለሽ !በአንቺ ህይወት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ለዚህም ጌታን አመሰግናለሁ !! ደግሞ ጌታ ሁል ጊዜ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ የአባቴ ልጅ እወድሻለሁ God bless you

    • @ephrataalemu7095
      @ephrataalemu7095 Před 11 měsíci +1

      Anchi rasish endezih melkam mignot masebish germognal anchim tebareki

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 2 lety +273

    “ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ #ጸድቃችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11

  • @belayneshtadesse9621
    @belayneshtadesse9621 Před 2 lety +225

    ኢየሱስን የግል አዳኛችን አድርገን የተቀበል ሁሉ በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት ነን ፀድቀናል ኢየሱስ ስሙ ለዘለዓለም ይባርክ።

    • @starcell4553
      @starcell4553 Před 2 lety +1

      የስ አሜንንንንን ፃድቄላሁ ክብሩ ይስፈ ለመዳኔ 🎯🎯 ብሩክ ሴት ካፍ በይ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ🍇🍇 🙏🙏

    • @merimar2500
      @merimar2500 Před 2 lety +3

      የግል?😂የመንግስት አይሻልሽም!

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 Před 2 lety +1

      የግል የሚልመፃፈላይ አለሀሰተኛዉ እየሱስ የግላቹ ነዉ😂😂😂

    • @sisayyideru6069
      @sisayyideru6069 Před 11 měsíci +2

      Ene ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ዘርፌ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @user-ww7pq4gp1s
    @user-ww7pq4gp1s Před 5 měsíci +3

    ቅዱሳንም እንኳን ፃዲቅ ነኝ አላሉም ወይ ዘርፌ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እባክሽ ዘርፌ እራስሽን ተመልከቺ አለም ጠፊ ነው በማይሆን ነገር እራስሽን አትለውጪ ሰው ሁኚ

    • @user-jv8he1rd6v
      @user-jv8he1rd6v Před 4 měsíci +2

      ቅዱሳን እናማናቸው መፅሐፍ እንደሚለው ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው ነገር ግን በልጅ በእየሱስ ክርስቶስ አማላጅነትና ጌትነት በማመናችን ፀድቆች ነን ፃድቆች ነን ስንል ደግሞ በክርስቶስ ጽድቅ ነው የፅደቅ ነው መጽሐፍ እንደሚል እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በእኔ
      በቀር ወደ አብ ሚመጣ የለም ዛሬ ም ይጠብቅሻል ይወድሻል እግዚአብሔር ልጅን ስቶሻል ሌላ መንገድ ሌላ መዳኛ የለም መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው

  • @israelmesfin1780
    @israelmesfin1780 Před 2 lety +3

    ወደ ሮሜ 10
    3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
    4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
    Tebareki

  • @Mekdi570
    @Mekdi570 Před 2 lety +159

    በፀጋው አንችን እና ቤትሽን ያዳነ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤......“ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።”
    - ገላትያ 2፥16

    • @HassetViews
      @HassetViews Před 2 lety +2

      Amen!

    • @ohithplouuad3707
      @ohithplouuad3707 Před 2 lety +2

      የዮሐንስ ራዕይ 12:17_18🤣🤣🤣🤣✝️✝️✝️💋💋✝️💋✝️💋✝️💋✝️💋✝️💋💋😘😘😘😘

    • @cannanberekearaya2155
      @cannanberekearaya2155 Před 2 lety +1

      @@ohithplouuad3707 g

  • @abezasfaw3189
    @abezasfaw3189 Před 2 lety +30

    “በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ጸድቀዋል፤”
    - ሮሜ 3፥24 (አዲሱ መ.ት)

  • @getsolomon
    @getsolomon Před 2 lety +8

    ዘማሪት ዘርፌ ከበደ የጌታ መንፈስ ያለባት ድንቅ ዘማሬ ነው።ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ነው።

  • @jerrylas3602
    @jerrylas3602 Před 2 lety +21

    ያለ ውኃ 10 ቀን ያለ ምግብ ለ40 ቀናት መኖር ትችላለህ፤ ሆኖም ያለ ኢየሱስ አንድ ቀን መኖር አትችልም። አሜን

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 2 lety +87

    ወደ ሮሜ 103፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
    4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። done ✅

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o Před 2 lety +83

    በፊትም ላንቺ ያለኝ ፍቅር አሁንም እያው ነው የእምነቱ ተከታይም ባልሆንም እወድሻለው ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @hibahub603
      @hibahub603 Před 2 lety +2

      Yes,,zimare le amilk le.eysus bicha nw

    • @zeroto2347
      @zeroto2347 Před 2 lety +1

      እኔም በጣም 😍🙏

    • @addisshiferaw1963
      @addisshiferaw1963 Před 2 lety +1

      sabi tebarekilign! hunetaa aygezaanim 1 amlak inji!!

    • @eyerusalemtilahun921
      @eyerusalemtilahun921 Před 2 lety +1

      1 ken temechalesh tebareky

    • @aake1930
      @aake1930 Před 2 lety +4

      ወንድም ፈቃደኛ ከሆንክ ጌታን ተቀበል መዳን በእየሱስ ነው እምነት እንጂ ሃይማኖት አያድንም

  • @user-cr8zx8br6d
    @user-cr8zx8br6d Před 2 měsíci

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ begha sera sayhon yale weleta yadenen geta yebarek. በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @YeshiharegYemer-ks4eg
    @YeshiharegYemer-ks4eg Před 2 měsíci +1

    ከ50 ጊዜ በላይ ሰምቸውአለሁ ዘርፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!

  • @kidubab
    @kidubab Před 2 lety +65

    ዘማሪት ዘርፌ በብዙ ተባረኪ በክርስቶስ ደም ተሸፈኚ ተባርኬያለሁ ባንቺ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ

  • @TsegaMebrahtu
    @TsegaMebrahtu Před rokem +3

    መድሀኒአለም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ወደ ራሱ ወደመሠረታት ቅድስት ቤተ-ክርስትያን ይመልሳቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senayittegaye7810
    @senayittegaye7810 Před 2 lety +2

    የ 2014 ምርጥ ዘፈን ሰው ፃድቅ አይደለም ሊሆንም አይችልም።

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Před 3 měsíci +1

      ፀድቀያልሁ ፃድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በእየሱስ ቤዛነት በማመኔ

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 2 lety +110

    ነብስን እርፍ የሚያደርግ ዝማሬ
    ይህን መዝሙር ሰምቶ ጌታን አለማመስገን አይችልም ኦ ኢየሱስ እናመሰግንሃለን ስላፀደከን ሞተህ ስለቴቤዠህን ህይወትን ስለሰጠህን🔥🙌ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ውዷ ድንቅ መዝሙር ነው 😍

    • @cceccimc7996
      @cceccimc7996 Před 2 lety

      ሽርሙጥና ነው የሚያምርብሽ ዬልቅ

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před 2 lety

      ዘፈኑን ነው ልብ ይስጣችሁ

    • @tediadugna99581
      @tediadugna99581 Před 2 lety

      @@cceccimc7996 no more tilacha be manfasawi hiwot yikir balik/sh

    • @meheretberhanu575
      @meheretberhanu575 Před rokem

      ዘፈኑና ጭፈራው ነው ልብ የሚያረሰርስ😢

  • @melesebekeleofficial
    @melesebekeleofficial Před 2 lety +39

    ፀጋ ይብዛልሽ ዘርፌ ፀጋው ሲዘመር ሰይጣን ይበሰጨል ደግመሽ ደጋግመሽ ኢየሱስ ክርስቶስን ዘምሪ 100%ፀድቀናል!!

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂አዎ ፀድቃችሇል

    • @user-pq1sd9fw3k
      @user-pq1sd9fw3k Před 2 lety +3

      *Seyetane tsedekialhu yilale libu ena tegebaru gen yaltsedeke yemiserawen sera yeseral.tsideke be afe weys be heywot?zefenus mezemur new ede?Kidusan endi eytemenaqeru yemeselachual zemrew yalfut?*

    • @Ethiopia-9
      @Ethiopia-9 Před 2 lety +2

      አላማቹ ምንድነው nihgt clube aderegachut ko ere tergagu pls

    • @aake1930
      @aake1930 Před 2 lety

      @@Ethiopia-9 በማያገባችሁ አትግቡ

    • @user-jc3oy4yi9y
      @user-jc3oy4yi9y Před 2 lety

      😂😂😂😂😂

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን በእየሱስ ደም ፀድቀናል ኩኔ የለብንንንንንንንንንንንንንም በእየሱስ ክርስቶስ ዳግም የተወለዳቹ ደስ ይበላቹ ዘርፍዬ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @harnettube3618
    @harnettube3618 Před 2 lety +1

    ከአብ የወጣው ኢየሱስ እንጂ እኛ አይደለንም። በማር የተለወሰ መርዛማ ትምህርት።

  • @user-rh6np8li7p
    @user-rh6np8li7p Před 2 lety +11

    Wawww ምርጥ የ2014 ዘፈን በርቺ
    አምሊኬ ሆይ የሚያደርጉት አያውቁምና ይቅር በላቸው 😢😭😥ከሷ ይልቅ የሷ ተከታይ ነው ያሳዘነኝ

    • @tsiongirma3678
      @tsiongirma3678 Před 2 lety

      Anchin yikar yibalish esuwa ema yikar tabla new hiwatuw yamarew

    • @abenezerjr329
      @abenezerjr329 Před 2 lety +2

      አንቺም እኮ የሷ ተከታይ ስለሆንሽ ነዉ ኮመንት የፃፍሽዉ።

    • @user-rm6qp6ny7p
      @user-rm6qp6ny7p Před 6 měsíci

      ይቅር ብሎናል 😅ስለኛ አታስቢ ስለራስሽ ብቻ ስምተሻል

    • @user-rh6np8li7p
      @user-rh6np8li7p Před 6 měsíci

      ሞኝነታችሁ በድፍረት ይቅር ብሎናል ማለታችሁ ነው 😥

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 Před 2 lety +13

    አሜን ፀድቀናል በኢየሱስ በስራችን ሳይሆን
    ወገኖች ሁላችሁም ተባረኩ

  • @buchachatube
    @buchachatube Před 2 lety +68

    ጌታ ይባርክሽ !! ስርዓት ያለው ዝማሬ ነው:: ታላቁንና ልዑሉን አምላክ በሚያከብር ዝማሬ ቅዱሱ ንጉስ ይሙላብሽ::

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 Před 2 lety +1

      ጭፈራ፣እኮ፣ነው፣ስርአት፣ምናይነት፣ነው

    • @mezmur122
      @mezmur122 Před 2 lety

      @@hirutassefa4037 ere baksh enkuan hone deg aregech

    • @NT_1
      @NT_1 Před rokem +1

      @@hirutassefa4037 እንባን አልሰፍርም ሚለውን ዝማሬ ሰምቼ ይህን ስሰማ እንዴት ያሳዝናል። እመቤቴ ትመልሳት

    • @biniyammersie5077
      @biniyammersie5077 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meheretberhanu575
      @meheretberhanu575 Před rokem +1

      ጭራሽ ጭፈራውን ስርአት ያለው ተባለ አይ መድሃኔአለም😢

  • @hanagirma5722
    @hanagirma5722 Před 2 lety +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትላንት ፀድቀሀል ዛሬ እየፀደክ ነው ነገም ትፀድቃላ ብላ ነው የምትሰብከው እንጂ ፀድቀሀልና አርፈ ተቀመጥ አትልም

  • @gracecommissionministriesi2302

    ዜድ እንኳን ጌታ ረዳሽ!. #ጸድቄያለሁኝ ብሎ ደፍሮ መናገር ለብዙዎች ከባድ ሆኗል፤ ለዳኑም ጭምር ይህ ብርሃን ያስፈልጋል!. ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ!.

    • @user-xe4ur2lk2z
      @user-xe4ur2lk2z Před 2 lety +2

      ፀድቂያለሁ ማለቱ እኮ ቀላል ነው ምክንያቱም ፅድቃችን ክርስቶስ ስለሆነ : ህይወታችን ግን የፀደቀ ሰው ኑሮ ስላልሆነ ነው : የፀደቀ ሰው ህይወት ስለማንኖር ፀድቂያለሁ እያሉ መጮሁ ምንም ለውጥ አያመጣም : በዛ ላይ ዘርፌ ኦርቶዶክስን ለመንካት ፀድቂያለሁ እያለች ምትጮኸው ኦርቶዶክስ በርስቶስ የማያምን ታስመስለዋለች ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥ እንሚል ያገሬ ሰው ሀይማኖት መለዋወጥ ሳይሆን ልባችን እና አስተሳሰባችን መለወጡ ነው ዋናው : ክርስቶስ ለሰው ልጆች እንጂ ለሀይማኖት አልሞተም ይሄ ደሞ የገባው ጥቂቱ ነው

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před 11 měsíci

      ​@@user-xe4ur2lk2ztekel haymanot melewet eysus bicha yesbekal amen lebe new ye telewetew yalew astaweskeg d/n hawaze tebarek esun ewnet yezeh eyesus bicha zemer lesu bicha segdet lesu bicha wedase amen yechen mezmur semat (be semay talak mesgana yehonal ) ke haymanogenet mewtat new wanaw ❤

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 Před 2 lety +12

    ፀድቄለሁ እኔ
    በአንዱ በኢየሱስ በማማኔ።።።አሜን አሜን።።።
    #ብሩክ ነሽ የኔ እናት ዘመንሽ በኢየሱስ ቤት ይለቅ።።ገና ብዙ እጠብቃለሁ ።።።በኢየሱስ ።።በስራው።።በደሙ።።ብቻ እንዲያ በፀገ ፀደቅን።።ዳንን።።😭😭❤❤😍❤ ሀሌሉያ❤!!

  • @EndaleDuressa
    @EndaleDuressa Před 2 lety +4

    ጸድቄያለሁ ጻድቅ ነኝ እኔ
    ባንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @tarekegnlegesse
    @tarekegnlegesse Před 2 lety +1

    ኢየሱስ የሞተው ለሀይማኖት አደለም ለህይወት ነው በስሙ የሚያምኑ ድነዋል

  • @daninebededaofficial3854
    @daninebededaofficial3854 Před 2 lety +92

    ጸድቄአለሁ❤
    በጸጋው ነው ኑሮዬ በሙሉ
    ከእኔ አይደለም በኢየሱስ ነው ሁሉ
    ጸድቄአለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ
    ባንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በእርሱ በማመኔ
    አሮጌው ነገሬን አስወግዶት ከእኔ
    በመስቀሉ ስራ ጽድቅን ቆጥሯል ለእኔ
    ኅጢአት እንዳይገዛኝ ከሕግ አውጥቶኛል
    በጽድቅ ለመኖር ጸጋ ውስጥ ከቶኛል
    በዚህ እውነት አርፌያለሁ
    ትምክህቴ ኢየሱስ ነው
    ስራዬን በሙሉ ሰርቶ አጠናቆታል
    በደሙ መርቆ መንገዴን ከፍቶታል
    በሰማያዊ ስፍራ በክርስቶስ አለው
    ከአብ ስለወጣው ጽድቁን ለብሻለው
    አንተ በእኔ ሆነህ እኔ በአንተ ሆኜ
    ሰጠሁህ ዘመኔን ኑርበት ጌታዬ
    የራሴ የምለው ሕይወትም የለኝም
    በል ጌታ ኑርበት ተመላለስበት
    እኔ በአንተ እኖራለሁ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሃለሁ
    ጸድቄአለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ
    ባንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ

    • @kaliyagetaliji8007
      @kaliyagetaliji8007 Před 2 lety

      ♥♥

    • @bethelkebede3605
      @bethelkebede3605 Před 2 lety +2

      አየህ ከአብ ስለወጣሁ ምትለዋ ስንኝ ብቻ ናት ስህተት ሌላው ሁሉ ትክክል እሷ ከአብ አልወጣችም ከአብ የወጣ (የተላከ 1ወልድ 2 ወልድ የላከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ነው ስለዚህ ምን እውነት ቢነገረ 1 ውሸት ካለ ስህተት ነው። ምክንያቱም - + + = - “ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤”
      - ዮሐንስ 15፥26

    • @edenjakob1629
      @edenjakob1629 Před 2 lety

      Geta Jesus yibarkeh tebarek le lyrik

    • @mamushazemenu3684
      @mamushazemenu3684 Před 2 lety

      ለእናቱ የልተመንሽ እንዴት ለእሱ ትታመኚየለሽ መድሃኒአለም ይቅርይበልሽ

    • @yosephtola1530
      @yosephtola1530 Před rokem

      Tabaraklng🙏

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 2 lety +9

    በጌታ በኢየሱስ በማመኔ ፀድቄአለሁ። እለት እለት እራሴን በንስሀ እያደስኩ፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ለመምሰል እተጋለሁ። አሜን በኢየሱስ ስም እንዳልኩት ያድርገኝ።🙏

  • @dejen3180
    @dejen3180 Před 2 lety +2

    በብዙ መከራ ውስጥ አልፈሽ እዚህ በመድረስሽ ደስ ብሎናል ዘመንሽ ይባረክ

  • @tarekitamirat4807
    @tarekitamirat4807 Před 2 lety +3

    “ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።”
    - ሮሜ 5፥20-21 zerfyh tabarki bbezu zamanesh yetabrki yehunni

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +16

    ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ እንወድሻለን ዘርፌ😍😍

  • @NT_1
    @NT_1 Před rokem +2

    እንባን አልሰፍርም ሚለውን ዝማሬ ሰምቼ ይህን ገና ስሰማ እንዴት ያሳዝናል። እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁንና ትመልስሽ።

  • @hailuadefirsdamene1212

    ወይ እህቴ ያን የመሰለ ድምፃ ሙስሊም ክርስቲያኑ ሳይቀር እንዳልሰማሽ አሁን ለዛውንያ አጣ የጭፈራ መዝሙር አወጣሽ
    የድንግል ልጅ ጌታ እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ ወደ ክብሩ ይመልስሽ

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm Před 2 lety +9

    "ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ስራ እንዳይሆን አውቀን÷ስጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ስራ ስለማይጸድቅ÷እኛ ራሳችን በሕግ ስራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።" ገላትያ 2:16

  • @alemgetahun3615
    @alemgetahun3615 Před 2 lety +6

    አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    ሮሜ 8፥30
    አሜን ፀድቂያለው ፃዲቅ ነኝ !! ተባረኪልኝ ወድሻለው፡፡

  • @gosikefa5716
    @gosikefa5716 Před 2 lety +1

    ምስጋናው ለኢየሱስ ቢሆንም ግን በዚመንገድአይደለም አትሳሳቱ......

  • @eyobelbuta9718
    @eyobelbuta9718 Před 2 lety +11

    የክርስቶስን ስራ ሞተ እና ትንሣኤውን ከፍ ብሎ እንዲታይ ስላደረገሽ ተባረኬ ሁሎ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ አሜን God bless ur and family

  • @mekideswolde3552
    @mekideswolde3552 Před 2 lety +7

    ተለቀቀ ዘርፌ የአባቴ ጀግና 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
    አራ ዘር መንዘርሽ በኢየሱስም ይባረከ ✝️💘

  • @dirshayeerdachew5683
    @dirshayeerdachew5683 Před 2 lety +15

    በፀጋው አንችን እና ቤትሽን ያዳነ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ❤

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 3 měsíci

    ኢየሱስ አመሰግንሀለሁ አንተ በሰራሄው ለእነ ፅድቅ ተቆጥሮልኛል። ከእኔ የምለው ነገር የለኝም። በኢሳ 53 ላይ እንደተፃፈው ለእኔ ነው የተሰቃየሄው።እወድሃለሁ ለዘላለም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Před 2 lety +3

    ውዴ አንቺላይ እኮ ለየት ያለ ክብር አለ

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 Před 2 lety +43

    አሜን ኢየሱስ ጽድቃችን ነው በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ በማመን ጽድቅን ያግኙ እንዲሁ በነጻ። ተባረክ ዘመንሽ ይባርክ 😊😊😊

    • @mekdesmekes4776
      @mekdesmekes4776 Před rokem +1

      መለስሽ እማይቀር ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እፍፍፍፍፍ እንኳንም የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሆንኩ

  • @hiwitame9939
    @hiwitame9939 Před 2 lety +13

    የምታመሰግኚው ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ ዜድ በጣም ነው የምወድሽ

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Před 2 lety +15

    አሜን ሃሌ ሉያ ጸድቄሃለሁ በእርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመኔ 🙌
    “ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”
    - ሮሜ 4፥24-25
    እህቴ ጸጋው በእጥፍ ይጨመርልሽ ዘመንሽ ይለምልም!!

  • @melenabekalu1762
    @melenabekalu1762 Před 2 lety +1

    አሜን ጸድቄአለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በኢየሱስ በማመኔ ተባረኪ ዘርፌ

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 Před 2 lety +10

    ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
    ምስጋና አምልኮ እልልታ ውዳሴ ማህሌት ሲቀርብ የሚቆጣው የሚሳደበው
    ያልገባው ሰው ነውና
    እግዚአብሔር እውነቱን ያብራለት ( ያብራላቸው)
    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው።

    • @tsega9038
      @tsega9038 Před 2 lety +1

      በዘፈንና ለፍጡራን ዚያዘምሩት አድጎ
      ኢየሱስን ስም ብቻውን ሲጠራ ብዙ ሰው ያመዋል
      ልዩነቱን እንዳያቅ አሳድገውት በባህል እና በበዐላት ሰበብ

  • @user-sm1xy3fh2k
    @user-sm1xy3fh2k Před 2 lety +14

    ደግሞም እመቤታችን ክብር ኣይገባትም የእየሱስ እናት በመሆና የምትሉ ለናንተ የወለደች እናት የአገለ እናትኮ ናት ብለው ስያከብሩት እናያለን የነፍሳችን የስጋችንም መድሃንት የወለደች እመቤታችንማ ምንኛ እንደነቃለን ምስጋናም ቀርቶ ስግደትም ይገባታል እንጂ ።ኣዳምና ህዋን ወድቆ ብቀሩ እኛም ወድቀን ልንቀር ነበረ ታድያ ሁለታኛ ህይወት የነፍሳችንም የስጋችንም መድሃንት የሆነች ቅድስት ድንግል ማርያም የኣለም ቤዛ የወለደችልኝማ ምንኛ ስግደት ኣይገባትም ። ከፍጡራን ከፍ ያለች ከፈጣርም ዝቅ ያለች እመቤታችን ኣይደለችምን።

    • @mulukenmola9364
      @mulukenmola9364 Před 2 lety +5

      ስግደት የሚገባው ኢየሱስ ብቻ ነው ምክንያቱም አምላክ ስለሆነ

    • @keya7358
      @keya7358 Před 2 lety

      le getachn le eyesus krstos mnsegdew ye amlko sgdet sihon le emebetachn demo ye ፀጋ sgdet nw mknyatum tsegan sladelat

    • @adegeabebe5045
      @adegeabebe5045 Před 2 lety +2

      ዘዳግም 5፡6-12
      1) ‹‹ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።›› ይህ ትዕዛዝ ከአንዱ ከእውነተኛው ከእግዚአብሔር ሌላ ሌሎችን አማልክትን ሁሉ ማምለክን የሚቃወም ነው፡፡ ሌሎች አማልክት ሁሉ ሀሰተኛ አማልክት ናቸው፡፡
      2) ‹‹በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።›› ይህ ትዕዛዝ የሚቃወመው በሚታይ መልኩ እግዚአብሔርን በመተካት አማልክትን ምስልን መቅረጽን ነው፡ ፡ ለእግዚአብሔር ምንም አይነት ምስል ይህን ይመስላል ብለን ልንቀርጽለጽ አንችልም፡፡ እግዚአብሔርን የሚተካ ምስል መቅረጽ ሀሰተኛ አማልክትን ማምለክ ነው፡፡

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Před 2 lety +2

      እህቴ ውሀ ብትወቅጭው እቦጭ ነው የመናፍቅ ነገር ልባቸው ተደፍኗል አይገባቸውም እህቴ እግዚአብሔር ካልገለጠላቸው በስተቀር ልቦና ሚባል የላቸውም ልብ ይስጣቸው እግዚአብሔር ሰው ያድርጋቸው

    • @tedalmera8583
      @tedalmera8583 Před 2 lety

      @@user-letsub12121 read a bible

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před 2 lety

    ቀኖቹ ክፍዋች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ
    በጥንትም ዘመን በቡሎይም ኪዳን እግዚአብሔር ተስፍ ለስጣቸው ታማኝ ሆኖ በነገር ሁሉ አልፈው ተስፍ ለስጣተው ለእግዚአብሔር በቅንነት ኖሮው የተስጣቸው ተስፍ መሲው እንደሚመጣ ለአባቶታቸው የገባውንም ኪዳን እንደሚፈፅም ነው
    አባቶቸቸውም ተስፉውን ብቻ ሳይሆን ትኩር ብለው እግዚአብሔር የዘጋጅላቸው ለመውረስ በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል
    ምንም በየትውልዱ የሚታዘዙ ፣የማይታዘዙም ቢኖር
    የተናገረውን የሚፈፅመው አምላክ ትልቁ ጥበብን ኃይሉን የገለጠበት መንገድ
    እራሱን በስው አምሳል አድርጉ ፈፅም ስው ሆኖ መምጣቱ ነው
    ለስው ልጅች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ ነው
    የስው ፈትን አይቶ አይዳላም ነፍስ መንፈስ ለስው ነው የስጠው
    ስው በገዛ ፈቃዱ ሄዶ ላበላሽው ተጠይቂ ቢሆነም እግዚአብሔር ግን ፈፅም ፍቅርን ለስው ልጅች ገልጣል
    በጥንት ዘመን አንድ መዝሙር ነበር
    መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው የሚል
    መከራው ሲመጣ ግን ጌታ ብቻውን ነው
    ወንጌል በፈፅም በዲያቢሎስ መንግስት ውስጥ ስዎችንን አበረታታም
    ስዎችን ግን ከዙያ ይወጣል
    የክበረው ጌታ ክብሩን ለማንም አይስጥም
    እርሱ ብቻውን አምላክና ጌታ ነው
    በክርስቶስ ኢየሱሰ ትምህርት መስቀል መሽክም ፣ጌታመክተል ፣ትንሳኤ ህይወት እንዳለ ማወቅና ማመን ትልቁ መስረታዊ ትምህርት የክርስትና መስፈርት ነው
    ስለ ወንጌል ዋጋ የክፍሉት ሃዋራያት. ብዙ የሚመኩበት ነበራቸው ነገር ግን ከተስጣቸው ተስፋ በላይ አሽግረው በሚይታቸው ክብር ጌታም አብራቸው ስላለ አለምን ንቀው ፣በውጥም ይለውን ሳይፈልጉና ሳይመኝ ለወንጌል ኖረው ስለ ክርስቶስ ሞቱ እንደውም በእርሱ ክብር አይነት ሳይሆን ተዘቅዝቀው ተስቀሉ ፣ አንገታቸው ለይስፈ ፣ግማሽቸም በዘይት ተቀቅለው ፣እንደ እሲጢፍኖስ በድንጋይ ተወግረው ስለ ወንጌል
    ለጠራቸው ጌታ በታማኝነት አግልግለው አለፈ
    ለየትኛው ወንጌል ?
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንጌል
    ጵውሎስ የጌታ ባራያና እውነተኛው ሐዋርያ
    ሌላ ወንጌል አለ ይላል የእግዚአብሔር ስው
    ይህንን ሌላ ወንጌል የሚያስተምሩ
    እኔ ክስበኩላችሁ ወንጌል ውጪ ሌላ ወንጌል የሚስብኩ መላእክትም ቢሆኑ ልክ ፍጥረትን ቢሆን
    እኔም ተመልሼ ሌላ ወንጌል ብስብክላችሁ የተረገመ ይሁን ብሎ እንደውም እኔኝህን ለስይጣን አሳልፌ ነው የምስጣቸው አለ
    ጵውሎስን ይበሳጭው ትልቁ ነገር ይሄ ሌላው ወንጌል በእየሱስ ስም መሆኑ ነው
    በክርስቶስ እየሱስ ወንጌል ቀልድ ድርድር የለም ጵውሎስ ጋ
    ወንድሞቼና እህቶቼ እንደ እኔ አስባችሁ ታውቃላችሁ
    ጵውሎስ በዚህ ዘመን ቢኖር ምን ይል ይሁን ?
    ይዘመኑ አገልጋዬች ግን የተለዬ ናቸው ፣
    በጣም ክብር የሚፈልጉ ፣
    መንካት ፣መገስፅ ፣የሙይፈልጉ ፣እራሳቸውን የስቀሉ
    ውስጣቸው ሲመረመር ፍፅም ምንም የሐዋራያነትና የነብይነት ቅንጣት መንፈስ የሌላቸው
    በንፍስ የሙነዱ በነፍሳት የሚቀልድ ፣ ክብራቸው በነውራቸው ፣ሃሳባቸው ምድራዊ ፣ ሆዳቸው አምላካቸው
    የሁኑት የትኛውን ወንጌል ይሁን የሚይገለግሉት ?
    በተረት ተረት ስውን የሚይጭፍሩና የሚይስጭበጭቡ
    በምድር ስው ከሌለው በልጦና ደልታቸው ፣ክብርውና በልፅገው እንዲኖር እንጂ ለክርስቶስ ኢየሱስ ወንግል ቆርጦ ስለ ክርስቶስ መስቀልን የሚሽክሙ ትውልድ ማፍራት ቆርቶ ነፍስት መስብስባቸው እንጂ መዳናችሁ
    በትክክል የታወቀ ነገር የለም
    እንዴት ?
    በስራችው በፍራቸው ተግባራቸው ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ ለመንፈሳችን ይመስክራል
    መንፈስ ቅድስ የገዛው ስው ይስታውቃል
    አገልጋይ ነኝ የሚሉ የበዝበት እራሳቸውን ለኑሮ ማትረፍያ አድርገው የጠሩ ብዙ ሃስተኛ ነብይትና ፣ ሐዋርያት ሃስተኛ ወንድሞችና እህቶች ከመንግስት አለም መንፈስ የተላኪ የዘመኑን ፍፅሜ አውቀው እንደ ጉድ ሆሆሆ ብለው ዘምተዋል ፣ አገልጋየችም የሚመቻቸውን ትምህርት እንጂ ከአለም ፣ ከስልጣን ፣ ከስጋቸው የሚለይ ወንጌል አይስሙም.
    ወንጌል ባህሪው መለየት ነው
    ለስው ልጅችም የእግዚአብሔር ፍቅር በክርስቶስ የስዌች ልጆችን የወድድበትን የምስራች መልክት ለማድረስ መልክተኛ መሆን ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም
    መጠራታችሁን አስቡ
    ወንጌል የምድር ማጣፍጫ ሳይሆን ለምድር መሰቀየም ጭምር ነው
    አለምም ለእኔ እኔም ለአለም የተስቀልኩበት ወንጌል
    መስቀሉ ነው በወንጌል አላፍርም
    ሐዋርያው እኔና አለምን የለየን መስቀሉ ነው
    ለክርስቶስ ኢየሱስ ውንጌል ለመሞትም ዝግጁ ነኝ
    ሞትም ህይወትም ለእኔ ጥቅም ነው
    ብሎ ዘመኑንን በመሎ በእስር ቤት፣ በግርፍት፣ በስቃይ ይሳለፈው የእግዚአብሔር ባርያ ጵውሎስ
    በወንጌል ፣ በክርስቶስ ኢየሱሰ አይደረደርም
    እውነተኛ ባርያ ነው መከራ ፣ፈተና ፣ስደት ፣እስራት አልበገረውም
    ለዚህ ነው መክራ እስኪመጣ ሁሉም ክርስቲያን ነው
    መነቀፍ ፣ መስደብ፣ መጠላት ፣መገፍት ፣ መገለል ፣አልፉም መታስር ሲብስብም መገደል ይለበት መንገድና ህይወት ነው ክርስትና
    ዛሬ ለምን ተነካን ብለው የሚጭሁ እራሳችውን ክፍ ይረጉትን ሲወራጪ የምናየው
    የጌታንም ቃል የዘነጉ
    ለትምህርትና. ለራስህም ተጠንቀቅ
    እንዳትስናከልም
    ማስናክያም እንድትሆን ተጠንቀቅ
    ወንጌልን ፣ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ስበክ
    ለአሁንም ለሚመጣው አለም ይጠቅምሃል
    እኔ ክርስቶስን እንደመስል እናንተም ጤሞቴዎስ ልጆ ሆይ እኔን ምስል በሎ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ ትክክለኛ ለመነፍሳዊዉ ልጅ አስተምረው / አስጠነቀቀው
    ከወንጌልም ውጪ የሚይስተምሩትና ለምድራዊ ህይወት. ብቻ ነፍስትን እይማማቁ መስቀል መሽከም የማይውቁትን ፣ የክርስትና መቅረት ትምህርት ያልወስድና ይልተማሩት
    በመከራውን ፣ በፈተናው ግዜ ወደ ኃላ የሚመልስቱን
    ትንሣኤ ህይወት እንዳለ
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሩሱ አገልጋዬችን ለመቀስቀሉ ጠላቶች ሆነው መሬት መሬት የምሽት ትምህርታቸውን ዘርተውበት ተደላደለው እንዲኖሩ የሚይደርግ የዘላለም ህየወትንም የሚይስጥል
    ጌታ ዳግም እንደሚመለስ የሚይስረሳ
    ትንሳኤ ህይወት እንደሌለ የሚይስተምሩ
    ስው ሁሉ ከመቃብር ተነስቶ በእግዚአብሔርና በበጉ ዙፍን ፉት እንዲሚቆም የሩሱ የዘመኑ አገልጋዬች
    በዝተዋል ሁሉም ባይሆኑ
    ወንጌላችን ፣ስብከታችንም ከንቱ ነው ዝም ብሎ ተስብስቦ አጭብጭቦ ፣ ጭፍሮ መውጣት ከሆነማ
    የመስቀሉን ዋጋ ማርክስ ብቻ ሳይሆን ድንዛዜም ጭምር መንፈስ ቅድስ ያልገዛው የሚጭሁ ፅናፅን ባዶነት ነው
    ጌታ ዳግም ይመለስል ይመጣል
    የተስጠን አግልግሎት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ለስው መገለፅ በፀጋው ጉልበት ይጠበቅብናል
    ስራው የመንፈስቅድስ ነው
    ጌታ ሁላችንም ይርዳን
    ቀኖቹ ክፍ ናቸው ዘመኑን ዋጂ
    ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @solomonayele5591
    @solomonayele5591 Před 2 lety +8

    የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ እያልኩኝ ከፊትሽ ያውን ሩጫ በትግስት እንድትሮጪ ጌታ ኢየሱስ ፀጋው ያብዛልሽ! የሚገጥሙሽ ተግዳሮቶች ሁሉ ወደ ከፍታ የሚወስዱሽ እንጂ ለውድቀት አይደለም ለዚህም ከሃጢያት በስተቀር በነገር ሁሉ ተፈትኖ ያለፈው ክርስቶስ ኢየሱስ ሊረዳሽ ሁልጊዜ ከአንቺ ጋር አለ፡፡ ሰውን እንዳታይ ማየት ያለብሽ ማረጋገጫሽ ዋስትናሽ ጠበቃሽ ሁሌ ኢየሱስ ብቻ ይሁን በሰዎች ሃሳብ ልብሽ እንዳይወርድ በጌታ ፍቅር አሳስብሻለው!! ጌታ ዘመንሽ ይባርክ በኢየሱስ ስም አሜን!!

    • @admaadma1906
      @admaadma1906 Před 2 lety

      😍😍❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤

  • @martha_Alemu
    @martha_Alemu Před 2 lety +8

    ጸድቄአለሁ ጻድቅ ነኝ
    እኔ በአንዱ በኢየሱስ
    ቤዛነት በማመኔ🙏🙏💕💕
    💕 ዘርፌ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏
    የገላትያ. 2
    16: ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @apostletechaleabebe6386
    @apostletechaleabebe6386 Před 2 lety +54

    2ኛ ቆሮንቶስ 5#21እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ሐጥያት ያላወቀውን አንድ ልጁን ስለ እኛ ሐጥያት አደረገው።❤❤❤❤በጸጋ በእምነት ጸድቀናል ❤❤❤!!!ማንም እንዳይመካ በስራ አይደለም ።ጸጋ ይብዛልሽ ።ተባርከሻል

    • @hawifekadu9482
      @hawifekadu9482 Před 2 lety

      Apostle endeza malet ahun minim hatiyat binsera aniteyekim malet new? Mamenachin bicha beki new?

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 Před 2 lety +1

      @@hawifekadu9482
      ሰው ሁኖ አጢያት እማይሰራ የለም,።
      ምክንያቱም ስጋ ለባሾች ነንና,
      ገናም የትንሳሄውን ሰውነት አለበስንምም,!
      ግን በአማኛች ላይ በመንፈስ ቅዱስ እገዛ ሀጥያትን እንዳንለማመድ በቅድስና እንድንኖር መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል, ብንስት እንኳ ውስጣችን ያለው መንፈስ ቶሎ ያባንነናል,!

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety

    ወይዘሮ ዘርፌ በሰላም ወደ ቤቱ ይመልስሽ የድሮ መዝሙርሽን በጣም ነበር ምወደው። ወደ መናፉቅ ሂደሽ ግን። የተሰቀለውን አደለም ምዘፉንለት ብለሽ ለመሳዮችሽ ስትጨፉሪ በጣም አፈርኩ ምክንያቱም የኛን ሀጥያት በደላችን ለመደምሰስ ከድንግል ማርያም ያለ ወንድ ዘር ተወልዶ በእፀ መስቀል ተሰቅሉ ደሙን አፉስሶ ስጋውን ቆርሶ እኛን ከልኡል እግዚአብሔር አባቱ ያስታረቀን እሱነው።

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 Před 2 lety

    ዘርፌ ምን ያህል እንደምወድሽ መግለፅ ይከብደኛል እኔ የፕሮቴስታንት አማኝ አይደለሁም በህይወትሽ ባሳለፍሽው መሰናክል በደረሰብሽም ነገር አዝናለሁ ደግሞም ለጌታ ባለሽ ፍቅር እቀናለሁ ነገር ግን ወደ መንጋው እግዚአብሔር አምላክ እንዲመልስሽ ፀሎቴ ነው ❤❤❤

  • @user-tq6zw1mm7s
    @user-tq6zw1mm7s Před 2 lety +10

    Yesssssssssss💪💪💪ፀድቅ ነኝ እኔ 🙏
    በኢየሱስ ቤዛነት በመማኔ 🥰🥰🥰🥰

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +4

    ጸድቂያለሁ ፃድቅ ነኝ እኔ
    በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ
    ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    #በኢየሱስ #ክርስቶስም #በሆነው #ቤዛነት #በኩል #እንዲያው #በጸጋው #ይጸድቃሉ። (ሮሜ 3: 23-24)

  • @user-zv1tw6ob5m
    @user-zv1tw6ob5m Před rokem

    ዘርፈ እኛ ጸንጠዎች ከልብ እንወድሻለን ምክንያቱም ከማሪያም ወደ ምሻለዉ እየሱስ ክርስቶስ ስለመጣሽ i love❤❤❤❤❤❤

  • @easypc549
    @easypc549 Před 2 lety

    ጸድቄኃለሁኝ ጸድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በኢየሱስ ብዘነት በመመኔ ዘሪዬ ዘመንሽ ይላሚልም

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před 2 lety +15

    ፀድቄአለሁ ጸድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በመመኔ yes haleluya ክብር ለኢየሱስ ይሁንላት Ameeen Tebarekulign🙏💓

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን ጻድቄለሁ ጻድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ በትክክል የጽድቅ መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኪ ጸጋ ይጨማሪሊሽ ቡሩክ ነሽ ቡሩክ ሁኝ

  • @yemimedia6369
    @yemimedia6369 Před 2 lety +2

    በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በፀጋው ፀድቀናል እንደሚል አሜን ፀድቄአለሁ

  • @diborakassa628
    @diborakassa628 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ተባረኪ ።።።።። ለዚህ ነው እኮ ሰይጣን የረበሸው ግን አልቻለም አሜንንንንንን

  • @tesefanswdagenw312
    @tesefanswdagenw312 Před 2 lety +32

    አሜን እውነት ነው ፅድቃችን ኢየሱስ ነው ፀጋው ይብዛልሽ አትያዥ አትገደቤ ዘርፊ ተባረኬልኝ 💟💟❤️❤️

    • @fekerewubet4301
      @fekerewubet4301 Před 2 lety

      Kikikiki አይ ፅድቅ እቴ ጥላ እንደራቃትና ምን እንደመሠለች አታይም እንዴ ?
      ለነገሩ ሠይጣኑ ቤት ቀየረላት እንጂ አመጣጣኮ ያስታውቃል ?
      ከማይክ አያያዟና ከጭፈራዋ ጭምር ?
      እግዚአብሔር እኮ ታላቅ ነው ማደሪያው ቤቱ እንዳይረክስበት ቶሎ ብሎ እሷን ትዝታውንና መሠሎቹን ከኦርቶዶክስ ከተዋህዶ አባረረ ?

    • @user-jv8he1rd6v
      @user-jv8he1rd6v Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር ትውልድን በምህረቱ ስያቅፍ እንጅ ስያባር በዘመኔ አልተመለከትኩም መነሻዎ ምንም ይሁን ጳውሎስ እኮ መነሻው አሳዳጅ ነው የማይጠቅም እቃን እንድጠቅም አድርጎ ስልጠና ስቶታል ወንጌልን ያዝ ብሎ ሌላው መፅሐፉ ቅዱስ እንዳለ በፀጋው ፀድቄለው አለች እንጅ ምንድ ነው ስህተቷ እግዚአብሔር ይመስገን አዎ በመስቀሉ ስራ ፀድቀናል ስለ እየሱስ ጌታ ነት ተወርቶ ዘፈን። የለም አሁንም ነገም ለዘለዓለሙ እውነት ህይወት መንገድ እና ከዘላለም ሞት ማምለጫ ክርስቶስ እየሱስ ነው ና/ነይ የመዳን ቀን ዛሬ ነው

  • @burteermias5069
    @burteermias5069 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
    የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።-------
    ሮሜ 8፥33--34

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Před 10 měsíci +2

    የእኔ እየሱስ ክብሩን ይውሰደው ❤❤❤

  • @amanuelyeeyesus9100
    @amanuelyeeyesus9100 Před 2 lety +3

    ሮሜ 3 :22 እርሱም ፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ ፥ በኢየሱስ ክርሰቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና ፤ (የእግዚአብሔር ጸድቅ) መዳኒታችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ ።

  • @mercy1367
    @mercy1367 Před 2 lety +38

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርኪሽ “ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥11

    • @TyygFyuu
      @TyygFyuu Před 9 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Před 2 lety +37

    wow❤️‍🔥 ጽድቂ አለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ በአንዱ በኢየሱስ በማመኔ wow❤️‍🔥 አዎ ጽድቄ አለው:: በእውነት በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ክብር ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አንቺ የኔ ቆንጆ አንቺ የኔ ፍቅር አንቺ አህቴ የኔ በእውነት አንቺ ብሩክ ነሽ ዘርሽ የተባረከ ይሁን ለዘለዓለም ጌታ ኢየሱስ ለኛ ሲል ነፍ ዓመት ያኖረሽ በጣም እወድሻለሁ ቆንጆዋ አህቴ የእኔ ልዕልት❤️❤️‍🔥😍💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 2 lety +1

    ጸድቄአለሁኝ በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በመማኔ።
    Blessed more Zerfe

  • @lifelineworship5809
    @lifelineworship5809 Před 2 lety +3

    የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና::10:4 be blessed in blessing!!

  • @mahletdaniel6700
    @mahletdaniel6700 Před 2 lety +18

    ወደ ሮሜ 10
    3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም።
    4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። done ✅

    • @miroadugna1843
      @miroadugna1843 Před 2 lety

      Yessss አለቀ ፅድቅ በህግ የለም በማመን አዲስ ፍጥረት በመሆን እንጅ ::
      "ማንም በህግ መፅደቅ የሚፈልግ ከህግ በታች ነው"::

  • @tarikuwocheso8573
    @tarikuwocheso8573 Před 2 lety +7

    እህታችን ዘረፈ ጌታ ኢየሱስ ፀጋላይ ፀጋን ያብዛልሺ ውዲቀትሺን የጠበቁ ክብረሺን ፀጋሺን ደጋግሞ ይእዩ

  • @yigezukassahun4913
    @yigezukassahun4913 Před 2 lety +1

    መዳን በሌላ በማንም የለም ፅድቅያችን አየሱስ ነው ተባረክ

  • @dagmawitmesfin2135
    @dagmawitmesfin2135 Před 2 lety +1

    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    2ኛ ቆሮ 5፥21

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +29

    እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን ክብር መስጋና ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁንንን 🙏🙏👏👏ዘርፊዬ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት ስለአንች ጌታን አመሰግናለው 🙏🙏🥰🥰😇😇❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Před 10 měsíci

    ሁሉ ኃጢአትን ሰርተዋልና የእግዚአብሔር ክብርም ጎድሏቸዋልና ነገር ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ (ሮሜ 3:23)

  • @tsega9038
    @tsega9038 Před 2 lety +3

    ዘርፍዬ ክብር ነው ላንቺ ምንም ይሁን
    ጠላት እየተቃጠለ ነው
    መዝሙርሽ በበለጠ ሁኔታ ይመረቃል
    የተባረክሽ እህት
    ከላይ ያለው አክብሮሻል
    የጌታ ይበልጣል

  • @erminaz1
    @erminaz1 Před 2 lety +5

    በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለዉ/ኢየሱስ ፅድቃችን ነዉ/ከእርሱ ዉጭ ህይወት የለንም

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 Před 2 lety +1

    Romans 3 (አማ) - ሮሜ
    23: ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24: በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። ፀድቄለሁ ፃድቅ ነኝ እኔ።👏👏👏👏👏 ክብር ይሁንለት ዉድ ዋጋ ለከፈለልን ከሀጥያቶ ነፃ ላወጣን በደሙ ላጠበን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @addisugetachew8883
    @addisugetachew8883 Před 2 lety

    በቤቱ ነበርኩ ግን ባንዳንድ ምክኒያቶች ወደ አለም ተመልሻለሁ ወደ ቤቱ መመለስ ብፈልግም አልቻልኩም ምን ላርግ ጌታን በሠጠኝ ጸጋ ሁሉ ማገልገል ፈልጋለሁ ፀጋ እንዳለኝ ነግሮኛል ግን መጠቀም አልቻልኩም ወጣትነቴን መሥጠት የምችልበትን መንገድ ካለ አግዙኝ ካለም አውጡኝ የክርሥቶስ ጸጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @raida5820
    @raida5820 Před 2 lety +22

    ኢየሱስ ያድናል የወደደን የመረጠን ያፀደቀን
    ኢየሱስ ስሙ ከዘለዓለም እስከ ለዘለዓለም ክብር ይሁንለት እንዲሁ ወደደን ሀሌ ሉያ
    ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @jenberkassa4846
      @jenberkassa4846 Před 2 lety

      ዘርፍዬ በጣም እወድሻለሁ የኢየሱስ ጀግና እውነት ነው እኛ ክርስቶስ በሰራልን ስራ ባንፀድቅ ኖሮ ምን እንሆን ነበር ፀጋው በእምነት አድኖናል ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም ኤፌስዮን 2 ማንበብ ነው እኮ ነው !!!

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Před 2 lety +4

    ሃሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ያፀደቀን ጌታ ነዉ ጌታ ከዚህ በበለጠ ይጠቀምብሽ ለትውልድ በረከት ሁኝ !!!

  • @NAZRAWYTUBE
    @NAZRAWYTUBE Před 6 měsíci

    ከኔ አይደለም ከኢየሱስ ነው ሁሉ❤❤🎤🎷🎷🎷🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎺🎺🎸🎸🎻

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před rokem

    እኔ በአንተ እኖራለሁ
    ጌታ ኢየሱስ እወድሀለው
    ፀድቄአለሁ ፃዲቅ ነኝ እኔ
    በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ
    አሜንንንንንንን ዘመንሽ ይባረክ

  • @tinaaddis1579
    @tinaaddis1579 Před 2 lety +23

    ዘርፍዬ ስለእውነት በጣም ነው የምወድሽ በተለይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት እያለሽ እንቺ ያለሽበትን ዝማሬዎች ሁሉ እጅግ እጅግ በጣም ነበር የምወዳቸው እስካሁንም አዳምጣቸዋለው አቤት የነበረሽ የዝማሬ ፀጋ አሁን ያለሽበትን አከብራለሁ ያን የድሮ ፀጋ ግን በጭራሽ ላየው አልቻልኩም ቢሆንም እወድሻለሁ 🥰

  • @tarikafokado3138
    @tarikafokado3138 Před 2 lety +4

    ጌታ የብዛልሽ ይን ግሩም የወንጌል መዝሙር ጌታ ይባረክ ለሁሉ ይግባው ፅድቃችን ኢየሱስ ነው

  • @eshetuhuluka4685
    @eshetuhuluka4685 Před 2 lety +17

    እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢያት ያላወቀውን እርሱን ስለእኛ ኃጢያት አደረገው::2ኛቆ5-21 ድንቅ ዝማሬ ጸጋውን ይጨምርልሽ

  • @evangalistzenebeayila7552

    ዘመንሽ ይለምልም እህት ዘርፌ ከበደ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አገልግሎት ሽ ይስፋ ።ከሞያሌ ኢትዮጵያ ወንገዊና ዘማሪ ዘነበ አይላ!!

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 Před 2 lety +20

    በጸጋው ነው ኑሮዬ በሙሉ
    ከእኔ አይደለም ከኢየሱስ ነው ሁሉም
    በጸጋው ነው ኑሮዬ በሙሉ
    ከእኔ አይደለም ከኢየሱስ ነው ሁሉም
    ጸድቄያለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ
    በአንዱ በኢየሱስ ቤዛነት በማመኔ
    አሮጌው ነገሬን አስወግዶ ከእኔ
    በመስቀሉ
    ሥራዬን በሙሉ ሠርቶ አጠናቆታል
    በእዚህ እውነት አርፊያለሁ
    አንተ በእኔ ሆነህ እኔ በአንተ ሆኝ
    ፅደቄያለሁኝ ጻድቅ ነኝ እኔ

  • @solexodus9652
    @solexodus9652 Před 2 lety +23

    አሜን የፅድቅ ልብሳችን ኢየሱስ ይባረክ ! ድንቅ ዝማሬ ነዉ ለምልሚ

  • @gediondarme4263
    @gediondarme4263 Před 2 lety +1

    'ፀድቄያለሁ ፃድቅ ነኝ'✞
    ዘማሪት ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባርክሽ

  • @tigstulema304
    @tigstulema304 Před 4 měsíci

    እውነት እልሻለሁ ድንግል ማርያም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ትመልስሽ እህቴ ዘርፌ አሳዘንሽኝ በጣም መነሻ እና መድረሻ የለለው ለሣጥናኤል መዝፈን ማለት እጹብ ነው ።ያሣዝናል በጨረሸው ዘመን ሀሳተኛ መሢህ ማለት ፔጤ ነው (ከጀርመኑ ፋላሥፋ ከሉተር የመጣ እምነት ነው)አልመሸመ' ተመለሽ ተመለሸ ተመለሸ በእውነት እህቴ ዘርፌ ።

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 3 měsíci

      የዘፈን ምንጭ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ነች😭😭😭😭😭😭። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤❤❤

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe3561 Před 2 lety +8

    “በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።”
    - ሮሜ 3፥24