የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 02. 2019
  • አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በይቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል ወርልድዋይድን ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE/ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!

Komentáře • 2,4K

  • @ababaababa4187
    @ababaababa4187 Před 5 lety +1321

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝግን ዘርፍዬ እወድሻለዉ የዘመርሽዉ ለክርስቶስ እጂ ለማንም አይደለም እሱ ሲመሰገን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነዉ በብዙ እጥፍ ተባረኪ

    • @user-xq6im4ms1v
      @user-xq6im4ms1v Před 5 lety +112

      ክርስቶስ በሙዚቃ ሳይሆን ቅዱስ ያሬድ ባስተማረን መዝሙር ነው

    • @yamali1018
      @yamali1018 Před 5 lety +70

      የቅን ልብ ባለቤት ወንድሜ ወይም እህቴ እንዲህ ነው የሚባለው ተባረክ/ኪ/ልኝ። ይህ መረዳት አይወሰድብህ ።ካንተ ጋር ለዘላለም ይኑር ።

    • @mimaroyall3857
      @mimaroyall3857 Před 5 lety +9

      Tebarekh

    • @abiyeking814
      @abiyeking814 Před 5 lety +7

      God bless u my sis or bro

    • @alemamenenerdawgetae322
      @alemamenenerdawgetae322 Před 5 lety +14

      anchim belo ortodox kkkkkkkkkkkk

  • @tigistbekele2401
    @tigistbekele2401 Před 2 lety +102

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የእግዚአብሔር ስም ሲመሰገን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @marthamelkamu463
    @marthamelkamu463 Před 5 lety +22

    የዝማሬሽን ትርጉም ከድቅድቅ ጭለማ ወደሚደነቅ ብርሀን፣ ከሞት ወደህይወት የመምጣትንዋጋ የቀመሰው ብቻ ያውቀዋል። እህቴ ሆይ እኔም ከአንቺ ጋር ሀሌሉያ እያልኩ የሀሴት እንባ አፈሰስኩ። ክብሩ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ለወለደን ለእግዚአብሄር ይሁን፣ ህብረታችን ከአብ ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። አሜን።

  • @eyerusalembogale6813
    @eyerusalembogale6813 Před 5 lety +8

    ኌለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የተባለው ዘመን ይሄ ይመስለኛል ብዙዎች በርቶላቸው እያበሩ ነው ።ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል በህይወት የደከማችሁ፣ክርስትና ውርስ የሆነባችሁ ክርስቲያኖች በርቱ በዚህ በዘመን ፍፃሜ አንድከም የጠፉትን እንመልስ፣የጣልነውን እናንሳ ጌታ ይመጣል ፂሆን እንደርሳለን።

  • @Sanasenu2
    @Sanasenu2 Před 5 lety +399

    ይሄ አምላክ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ዝም ስንል እግዚአብሔር ከዓለም እያመጣ ያናግረናል አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታ ሆይ ህዝብን አስመልጥ ተባረኪ እህቴ ኢየሱስ ክብር በስማይና በምድር ለአንተ ይሁን

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 Před 5 lety +3

      senait amaha WowoWowo Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni

    • @nanonano7478
      @nanonano7478 Před 5 lety +2

      Ameen Ameen Ameen tebarek

    • @lubabtegase5722
      @lubabtegase5722 Před 5 lety +2

      Amen amen amen amen tabrki

    • @user-sp8qz7do6l
      @user-sp8qz7do6l Před 5 lety +1

      ከአለም እያመጣ አትበይ እህት ልቦናሽም ያውቃል እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ እምነት የለም እናምናለን የተጨፈነው አይናችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ ማየት ሲጀምር ትመጣላችሁ ተዋህዶ የተመሰረተችው በክርስቶስ ደም እንጂ በተራ ሰው አይደለም ዘርፌ እንኩዋንም ሄድሽ ድሮም አለማዊ ነሽ አልሸሹም ዞር አሉ!!!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety +2

      ነጋዴ በርች ሸቅይ ጡሩሥራነው አለም እደዚነች።

  • @derilomathewos4579
    @derilomathewos4579 Před 5 lety +367

    ለካስ የእግዚአብሔር መንፈስ በጓዳ ሲያሰለጥንሽ ኖሯል...ሲያነቃቃሽ ነበረ...ሲያስተምርሽ ነበረ...ክብር ላዳነሽ ይሁን!!!!!!

    • @etetugerma8202
      @etetugerma8202 Před 5 lety +1

      Egzihbare ybarkse btam denke yamlkwte geza tbareke

    • @etetugerma8202
      @etetugerma8202 Před 5 lety +1

      Btam leba endate endarfe geta ywkal berek beye ehta

    • @meryjkin5703
      @meryjkin5703 Před 4 lety +6

      አየህ ተዋህዶ ውስጥ ስትኖር እንዲህ ነው መተህ ብታየው በውስጥ ያሰለጠናቸው እልፍ አሉ ክርስትና ደበቅ ብሎ ነው እንደው መደንፋት ብቻ አይደለም ወንድሜ

    • @saramarye7227
      @saramarye7227 Před 4 lety +4

      @@meryjkin5703 ትክክል እህቴ ለዘርፌም ልቦና ይስጣት

    • @afrohuman7022
      @afrohuman7022 Před 4 lety

      Amen...lenem ydreslign YeGetaye Menfes

  • @messyjan6064
    @messyjan6064 Před rokem +44

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዘርፌ መዝሙር እህ በጣም ነው እሚመቸኝ

    • @ey504
      @ey504 Před rokem +4

      Believe in Jesus sis he is the only way to heaven.

    • @merimerith7093
      @merimerith7093 Před 8 měsíci

      ​@@ey504😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😂🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @betelehimababa6487
      @betelehimababa6487 Před 7 měsíci

      Tabaraki zemanih yebaraki 💯eysus gata new ❤

  • @user-ji3oo3cc5x
    @user-ji3oo3cc5x Před 4 lety +28

    መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እመቤታችን ደግል ማርያም ❤🙏

  • @hannahanna492
    @hannahanna492 Před 5 lety +109

    ትላንትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ በመማሪያ አድባር ስር ጌታዬ አየሁህ እጄን አነሳለሁ አትለፈኝ ብዬ ያባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ ሰባራው ልቤ ሸሽ እያነከሰ ጌታዬ ጥራው ሰምቶ ከተመለሰ!! አሜን እግዚአብሄር ይመስገን!!

  • @user-hw1so9jg6w
    @user-hw1so9jg6w Před 5 lety +126

    አባቴ ከፍ ሲል ማየት ለኔ ከዚህ በላይ እርካታ የለኝም አችን የሠጠን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በእየሱስ በሞገስ ላይ ሞገስን ይደርብልሽ እወድሻለሁ ዘርፍዬ

    • @mesiabera5729
      @mesiabera5729 Před 5 lety +1

      AMEN!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @gezahagnlafebo2248
      @gezahagnlafebo2248 Před 5 lety +3

      የእዉነት በእግዚአብሔር ተስፈ አይቆራጥም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ Eeeeeee Sey Endet Dasi Alegn Kibiru Hulu Lsemu Yehun!!

    • @ayframmaleda6161
      @ayframmaleda6161 Před 5 lety +2

      אמן

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b Před 4 lety +10

    ትናትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ
    በመማሪያ አድባራ ስር ጌታ የየሁ
    እጄን አነሳለዉ አትለፈኝ ብዬ
    የአባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ
    ሳባራዉ ልቤ ሸሸ እየነከስ ሸሸ እየነከሳ
    ጌታዬ ይጥራዉ ሰምቶ ከተመለሰ ሰምቶ ከተመለሰ
    በዚያ ሞት አለ በዚያ ብዙ መከራ በዚያ ብዙ መከራ
    እንዴት ይሞታል አምኖ አንተን የጠራ አምኖ አንተን የጠራ

    • @swswi8217
      @swswi8217 Před 3 lety

      ፀልይልኝ🙏🙏🙏

  • @esayashilemicheal8500
    @esayashilemicheal8500 Před 2 lety +9

    ዋላ ወደ ወሀ ምንጭ እንደምትናፍቅ አንቺን ጌታ ወደእርሱ ቢያመጣሽ ምን እንደሚሆን ያሰብኩት 2001 ነበር አየሁት ተባረኪ ዘርፍዬ ጌታም ይባረክ።

  • @jesuschristusistherrundgot9320

    እሰይ ሃሌሉያ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ለጌታችን ለመዳኒታኝን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሁን። ዘርፌ ብርክቲ ድንቁ ኢየሱስ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ተባረክልኝ። I Love you all ቅዱሳን

    • @maskarem.kabadacebede5801
      @maskarem.kabadacebede5801 Před 5 lety +2

      Ameeennnee Ameeennnee

    • @berhanuferede4178
      @berhanuferede4178 Před 5 lety +1

      @@maskarem.kabadacebede5801 EEeeeEEEeEs

    • @yosekese8053
      @yosekese8053 Před 4 lety

      God beles u my sister were every live u life power full anawonting

    • @KishaChristian
      @KishaChristian Před 3 lety

      ሰምታቹ ተባረኩበት. . .
      መፈለግን እፈልጋለሁ
      czcams.com/video/LgQs4LJrodc/video.html

  • @HasanKhan-gt5ym
    @HasanKhan-gt5ym Před 5 lety +18

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ ይሁን
    ዉድ እህታችን ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይብርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ከክፉ ሁሉ የኢየሱስ ደም ይሸፍንሽ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @asterbete3342
    @asterbete3342 Před rokem +19

    Even in 2022 I still come here to be part of this wonderful worship.

  • @selam7775
    @selam7775 Před 5 lety +6

    ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ሁላችንም እግዚአብሔር አቅምና ጉልበት ይሁነን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢ጌታዬ ተባረክልኝ

  • @user-jp9oz5vc2r
    @user-jp9oz5vc2r Před 5 lety +53

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ይብዛልሺ ከዚህም በበለጠ ይብዛልሺ አች የተባረክሺ ሴት ጥላቶች ዋሹብሺ እሱ ግን መረጠሺ ዘርፍየ ተባረኪ

  • @amethiopianandiloveethiopi6459

    አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ
    ብየ ነበር በትሬ ለመለመ
    Zerfiyeeee ፀጋ ይብዛልሽ 😍❤wow amazing Really God bless you again & again my dear!😢😢😢😢😢😢😢

  • @eminet8360
    @eminet8360 Před 5 lety +2

    በእውነት ደስ የሚል አምልኮ ነው ዘርፌ ጌታ ጨምሮ በምንፈሱ ይነካሽ ጌታዬ በእውነት አላቅም በቻ ግን የሱራፌልን ቃል ከሰማው በዋላ እና ይህን ፎሮገራም መከታተል ከጀመራኩ ቀን ጀምሮ ውስጤ በጌታ መንፈስ ሞላ እጂግ በጣም ደስ ብሎኝል

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 3 lety +10

    እባካችሁ የጌታ ልጆች ቢያንስ ስንዘምር አለባበሳችን እንደ ዘርፍዬ ሽፈንፈን ይሁን

  • @zadyegetalij1464
    @zadyegetalij1464 Před 5 lety +274

    ወይኔ በጌታ እች ልጅ ሱስ ሆነችብኝ ዘርፍዬዬዬዬዬ ለምልሚ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ

  • @ok4757
    @ok4757 Před 5 lety +15

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ውድ የጌታ ልጅ🌺🌹💐💯❤🌹🌺💙💚🙏💚💙🌺🌹❤💯💐💐😘💯❤🌹🌺💙💚🙏🙌🙇🙌🙇🙌🙇

  • @godisgreatdesta9004
    @godisgreatdesta9004 Před rokem +5

    I can't worship without crying 😭😭😭 myself what God has done for me is to much no words😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @helenrebeca1247
    @helenrebeca1247 Před 5 lety +2

    አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክሽ ዘድዬ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ እንደት እንደምወድሽ አግንቸሽ ብነግርሽ ደስታዬ የላቀ ነው የጌታ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገ አንቺን ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠሽ ለራሱ የመረጠሽ የራሱ ያደረገሽ ልጅ ያረገሽ መንግስት ህዝብ ካህናት ያረግሽ እርሱ ይባረክ ከክፉ እጅ የተናጠቀሽ ከዚያ ከጥፋት መንደር ያወጣሽ በክዳን የመረጠሽ ከማይጠፋው ዘር የወለደሽ ተቅበዝብዘሽ እንደ በግ ጠፍተሽ ከነበርሽበት ፈልጎ ያገኘሽ ኡ ሃለሉያ አሜን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ አንቺ የጠራሽ እርሱ የታመነ ነው እርሱ እግዚአብሔር ስጠራሽ እራሱን ታምኖ እንጂ ባንቺ ሁነታ አይደለም ስለዚህም እግዚአብሔር ባንቺ ልሰራ ያለውን የምከለክለው የለም ገና ይሄ ጅማረ ነው መቼ ጀመርሽውና ምኑ ተያዘና በዙርያሽ የተነሱት እያዩ ገና ታገለግያለሽ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ያንቺ ነገር እየጨመረ እየበዛ እየሰፋ ከፍ እያለ ይዳል ዘድዬ ጌታ በብዙ ይባርክሽ አንቺ ተባርከሻል ብሩክ ነሽ ለበረከት ሁኝ የአባቴ ብሩክ ተባረክልኝ ለምልም ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ማን ይቃወምሻል ዘድዬ እወድሻለሁ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ተባረክልኝ!!!!!!!

  • @andylemu7124
    @andylemu7124 Před 5 lety +33

    ዘርፍዬ አንቺ የተባረክሽ የ ጌታ ፀጋና ምህረት የበዛልሽ ብትገፊ ብትገፊ የማትወድቂ ሃያል ሴት::
    ገና ገና ባንቺ ምስክርነት ብዙዎች ወደ ህይወት ውሃ ምንጭ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ይመጣሉ:: መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው:: ስለአንቺ ጌታ ይመስገን::

    • @lovelove4316
      @lovelove4316 Před 5 lety

      wawwwwwwwwwww

    • @dghdggh551
      @dghdggh551 Před 4 lety +1

      ከጌታ እናት ዘርፌን የምታመሰግኑ የምታደንቂ እንደው ምን አይነት ፍጡር ናችሁ

  • @natsudany3655
    @natsudany3655 Před 5 lety +70

    የአየሱስ ባልህን ምን እህን ነበር አባቴ ተባረክልኝ

  • @santacruse6655
    @santacruse6655 Před 5 lety +5

    I'm orthodox tewahedo Christian follower but I like those people who are worshipping JESUS CHRIST BECAUSE JESUS IS THE LORD OF LORDS AMEN!! YE KIDEST DINGEL MARIAM LIJ KEBER LANTE YEHUN! I LOVE YOU JESUS MY LORD

  • @mulumebettilahun9332
    @mulumebettilahun9332 Před 5 lety +4

    ዘረፍየ በአንች እና በትዝታዉ ላይ በእዉነት እግዛብሄር ይሰራል ለናንተ የተገለጠ አምላክ እኔንም ማረኮኛል ክብር ለሡ ይሁን እኔም ጌታን ተቀብያለሁ ጌቴ እየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 Před 5 lety +34

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላረገልኝ ነገር አበቃልኝ ባልኩንኝ ጊዜ በዚያን ጊዜ

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 5 lety +22

    አሜን አሜን🙌 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሃሌሉያ 🙌ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ❤️

  • @mrbreast2068
    @mrbreast2068 Před 3 lety +10

    እየሱስ,ለሁላችንም,ተሥፈችን ነው ጌታ ከፍይበል

  • @yeabefiker228
    @yeabefiker228 Před 5 lety +3

    በእውነት የጌታ ኢየሱስ ፍቅር በውስጥሽ ሞልቶአል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርፌ እንወድሻለን እህታችን

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 5 lety +12

    አሜን አሜን አንችን የረዳው ጌታ ለዘላለም ይባረክ ይመስገን ተባረኪ ዘርፍዬ ጸጋው ይጨመርልሽ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 Před 5 lety +72

    የኔ የበኩር ልጀ ዘርፌ የደስታ ልቅሶ የጌታ ፍቕር የወንድሞች ፍቅር ለቅሶ እንዲህ ያንገበግባል ።ልጀ ኣንጀቴ ተላውሶ እኔንም በስደት ኣገር ልቅሶ ዳርግሽኛል።ኣይዞሽ ዓለም ሁሉ ካንቺ ጋር ነው። ተዋህዶዎች ይባረኩ።ጴንጤዎችም ።ሁላችን ልጆቹ ነና።ሁላችንም በሰማይ የምትኖር እባት ኣይደለም ብለን የምንጸልየው።እነሱ የስድብ ደራሲዎች እኛ የሰውን ዘር ናፋቂዎች መሆናችን ነው ልዩነታችን።ውዱ ነቢይ ታምራት ለዘርፌ መድረክ ስለሰጠሃት ስለሰጠሃት በኣገልግሎትዋና በመዝሙርዋ ፈውሳናለችና ክብር ለኣምላክ።
    መም/ዓንደብርሃን ግደይ ኣፍቃሪ ኢትዮጵያ ኤርትራዊ ከካናዳ።

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +3

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በማመስገና ደስተኛ ነኝ ጌታ ይባረክ ክብር ይሁንለት ለጌታ ዘርፌ ተባረኪልኝ የኔ ምርጥ

  • @eminet8360
    @eminet8360 Před 5 lety +5

    ብሎኝል ጌታ አሁንም የሱ ባርያገኝ ሁላቹም በእምነት እና በፍፁም ልባቹ የምታመልኩ ጌታ መንፈሱን ቅባቱን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @abebemisrak1128
    @abebemisrak1128 Před 5 lety +13

    ዘርፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ያብዛልሽ በጎዶ ደብቆ አሰንቆ የገለጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እርጋታሽ አለባበስሽ ተባረኪ አይለውጥሽ እኛም እግዚአብሔር ካንቺ ያስተምረን 🙏🙏😇😇😇😇😇❤️❤️🌹🌹🌹🌹

  • @mesilove5177
    @mesilove5177 Před 5 lety +18

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ላንቴ ብቻ ይሁንንንንንንንን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግ/ር
    ይመሰገን ሰላደረገልን ነገር እስይይይይይ
    ተባረክ ዘረፈየ ዘረ መንዘረሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛል የኔ ቅመም ውድድድድድድድድ
    ❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖

  • @mulugetaerkalo2566
    @mulugetaerkalo2566 Před 5 lety +19

    እህቴ ዘርፌ!
    ጠላት ከድሮም ጀምሮ አመሉ ነው!
    የዓለም ህዝብ ብሰበሰብ ከአንዱ ጌታ አይበልጥም!
    እርሱ ነው ከንች ጋር ያለው!
    ደግሞም በጌታ ኢየሱስ የተሸንፈ ነው!
    ምንም አየመጠም አይዞሽ! ፀጋና ምህርት ይብዛልሽ!

    • @fikirudoboch425
      @fikirudoboch425 Před 4 lety

      የኢየሱስ ባረያ ፍቅሩ ነኝ። ዜርፍዬ በዝህ አለምና በዝህ ትውልድ ፍት ብቻ ሳሆን ገና በመንግሥተ ሰማያት በኢየሱስ ክርስቶስ ፍት ታመልክያሽ ያወቀ ብኖር ካንቺ ጋር ያመልከው!!!

  • @user-jf3gi6iy6h
    @user-jf3gi6iy6h Před 3 lety +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው አልፋና ኦሜጋ የሰራዊት ጌታ
    ኢየሱስ !ሀሀሀሀሀ ሀሌሉያ! እግዚአብሄር ይመስገን ስላደረገልኝ ነገር!

  • @user-ff2gv4ni6q
    @user-ff2gv4ni6q Před 5 lety +73

    አቦ እንዳንቺ አትነቶችን እግዝአብህኤር ያብዛልን ዘርፍዬ አንቺ እኮ የሚገርም ፀጋ ያለብሽ ልጅ ነሽ በርቺ በእውነት እኔም እንባሄን ነው ያስመጣሺው ምን አባቴ ላድርግሽ ብቻ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ እሺ እህቴ ዘርፌ

    • @KishaChristian
      @KishaChristian Před 3 lety

      ሰምታቹ ተባረኩበት. . .
      መፈለግን እፈልጋለሁ
      czcams.com/video/LgQs4LJrodc/video.html

  • @azeblemmadulla7564
    @azeblemmadulla7564 Před 5 lety +12

    ቃላት የለኝም! የሰማይና የምድር ጌታ እግዚሐብሔር ያብዛሽ. My sister be multiply in Jesus name.

  • @zerfedejene9376
    @zerfedejene9376 Před 3 lety +1

    ጌታን አመስግኝዉ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ከፍ ከፍ ስላደረገሽ ስሙ ይባረክ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስላመጣሽ ጌታ ስለሚወድሽ መረጠሽ ስሙ ይባረክ ለዘላለም❤❤❤🙏🙏🙏👍👍

  • @l.m7401
    @l.m7401 Před 5 lety +5

    ሮሜ 3 (Romans)
    21፤ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    22፤ እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
    25፤ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
    26፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
    27፤ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።
    28፤ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 5 lety +5

    ጌታ ሆይ ተመስገን ስምህ ይባረክ ስራህ ድቅ ነው ቃላት አጣሁልህ ፍጥርት ያምልክህ ተባረኩ ቅድሳን አገልጋዮች ተባረኩ ዘርፍዬ ሂጂ ይከናወንልሽ ይሳካልሽ ጌታሆይ አሁንም ህዝብህን አስመልጥ ስለሰማኸን ተመስገን ተባረክ

  • @robeldebretion156
    @robeldebretion156 Před 5 lety +170

    I m ortodex but I love protestant I don kno why when she's crying I feel something crying

    • @eyerusalembogale6813
      @eyerusalembogale6813 Před 5 lety +11

      Holy spirit

    • @maleduta
      @maleduta Před 5 lety +7

      Robel Debretion The holy sprit, የእግዚአብሔርመልካምነት!

    • @ambomekasa1513
      @ambomekasa1513 Před 5 lety +5

      God is good!!! he loves you!!

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 Před 5 lety +3

      አህያ ነህ! ጴስጤቆስጤ ምኑ ነው የሚወደደው??? እንደነሱ ዘገምተኛ መሆን አለብህ! ጤነኛ የኦርቶዶክስ ልጅ እንዲህ አይልም።

    • @lulabelay4927
      @lulabelay4927 Před 5 lety +5

      እግዚአብሔር በመንፍስ የሚመለክ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው እንዲህ ልቧን ሰርስሮ የገባው ውዳጄ እየሱስ ብቻ ነው ማምለጫ

  • @tigiestmclean163
    @tigiestmclean163 Před 5 lety +16

    I cover this wonderful God given anointed voice with the blood of Jesus. Woman of God , let the God of Abraham, Jacob, Isaac bless you abundantly and let you soar like an eagle. Wow! Your song is shaking the enemies camp right now!!! I have no word to explain about this. All I can say is rejoice in the Lord and praise His Holy NAME JESUS CHRIST OF Nazareth!!!!!!!

  • @kibirneshkassa1643
    @kibirneshkassa1643 Před 5 lety +4

    ዘርፌ ድሮም መዝሙሮችሽን እወዳቸው ነበር ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ዝማሬ ከእግዚአብሄር ተስጥቶሻልእ አብዝቶ ይባርክሽ አለባበስሽም እጅግ ደስ ያሰኛል

  • @NooraNoora-nc3fn
    @NooraNoora-nc3fn Před 5 lety +7

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚብሔርይሁን ዘመን ይበረክ እተችን ዘርፊ በእውነት የጌታ በመሆንሽ በጠም ደስ ብሎኛል የአኒ እሩትድክስ ሆነሽ ስት ዘምር በጠም ደስ ይለኝ ነበረ አሁን ግን መጊለጨ ይለኝም ጌታ ፀገሁን የብዘልሽ አሜን

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 Před 5 lety +13

    ትላትናም ቅዱስ ነህ አምላኬ
    አሜንንንንን እግዝያብሄር ጸጋው ያብዛልሸ ተባረኪ ውድ

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልል ሁሌም ቅዱሰ ነው የኔ ጌታ ዘርፍዬ እህቴ የናዝሬቱ ኢየሱስ ዘመንሸን ይባረከው የምትዘምሪለት ጌታ ያንችየሆነውን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @davidsmart4391
    @davidsmart4391 Před 5 lety +1

    Zerfye yenye konjo ayzosh atalkshi. Yekasa zemen befitshe ale ehtye. Hulachin kanchi gara nen. Kegna belay demo ya yemtezemirletna yemitamelkiw.jesus yealem geytana birhan ale kanchi gara wudye may God bless you and bless you for ever and ever

  • @werdatesfaye9867
    @werdatesfaye9867 Před 5 lety +26

    የኔ ውድ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ..... አይዞሽ የጠራሽ ጌታ የታመነ ነው 😭😭❤❤❤

  • @almibafatarilebetsanaalmib244

    አሜን ዘመንሺ ሁሉ በ ጌታ በ አየሱስ ሰም የባርክ. ታባረክ

  • @addisdesta8891
    @addisdesta8891 Před 5 lety +9

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው መዝሙሩን ዘምረሽ እስክትጨርሺ ድረስ እኔ በባ ነው ምዘምረው አብሬሽ እና በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነብይ ሱራፌልንም እና እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před 4 lety +7

    Miss you and all gospel singers Zerfiye. Let our LORD God say enough is enough to this COVID-19 pandemic so that we believers meet again to sing and worship the LORD FOR His Glory!
    Love you in Jesus!

  • @nicogenjoie9426
    @nicogenjoie9426 Před 5 lety +5

    አሜን ምን እንደምል ቀለት አጠሁለት ለእያሱሴ አበቴ ሆይ ተበራክ

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 Před 5 lety +6

    ይህ መንፈስ እንዳይበርድ ድንቅ ነው ዋው
    በጌታ አበርቷት ቅዱሳን ደስ የሚል ፀጋ ነው ተባርኩ ሁላችሁም

  • @yenenashtedasa7559
    @yenenashtedasa7559 Před 5 lety +5

    uuuuuuuuuufffffffffff 😭😭😭😭
    Ooooooooooohhhhhhhhh Haleluyaa Haleluyaa Haleluyaa
    Eyesuss Eyesuss Eyesuss Amenn Amenn Amen Amen
    tsaga yebizalishi Tabaraki❤❤

  • @yeshimoges2730
    @yeshimoges2730 Před 5 lety +3

    ዘርፍዬ ምን ላርግሽ ዝማሬሽ የማይጠገብ ነው አሁንም ከዚህ በበለጠ ጌታ ይጠቀምብሽ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።

  • @thanksgodfromeverythings8078

    አሜንንንንንን እዉነት ለብዝዎች መንገድ ላደርግሽ ነዉ የመረጠሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 Před 5 lety +83

    እርጋታሽ አለባበስሽ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላልጌታ ይባርክሽ በአገልግሎትሽም እደጊ

    • @jonemalawi499
      @jonemalawi499 Před 5 lety

      ameeeeeeeeeen getaaaaa yibaarkish

    • @zala9346
      @zala9346 Před 5 lety

      ኣዎ በጣም ተስፋዬ በዚሁ ስርአት ባለው ኣለባበስና ረጋ ብሎ ግን ደመቅ ያለ ልብ የሚገባ ስብከትና መዝሙርዋ !!! Ufff Sekuar !

    • @hiwotbekele4399
      @hiwotbekele4399 Před 5 lety +1

      ከኦርቶዶክስ የወሰደችው ስርአት ነው ምንም ማረግ አይቻልም መሰረቱዋ

    • @wintamichael4422
      @wintamichael4422 Před 5 lety +1

      Orthodox eyalech yetemarechew newu..

    • @AA-wv7yl
      @AA-wv7yl Před 5 lety

      አሜንአሜንተባረኪ

  • @mekdeswiner1177
    @mekdeswiner1177 Před 3 lety +1

    ጌታዬ ያብዛልሽ ሁሌም የምወድሽ እህተ ዘርፍዬ ዘመንሽ ይለምልም በሰማውት ቃል እኔንም አንችንም ሁላችንንም ያጽናን

  • @michaeldamtew8627
    @michaeldamtew8627 Před 5 lety +45

    Bless you zerfe.
    I Can't stop crying.
    The King of King the Lord of Lord Jesus.

  • @EthioKidoSwagg
    @EthioKidoSwagg Před 5 lety +31

    ወደ ምገባሽ ስፍራ ስለመጣሽ ጌታ ይባረክ ያስፍራ አንችን አይመጥንም!!!!! በራሳቸው ትቢዕት ሐይማኖታቸውን አዋረዱ አቀለሉ አቆሽሹ ዘርፍዬ አንችን ደግሞ ከክብር ወደ ክብር እድትሻገር ስድበቸውና ክፋታቸው ድልድይ ሆነልሽ አይዞሽ በርቺ የክብር ጌታ ከአንች ጋር ነው።

    • @konjiysmini9932
      @konjiysmini9932 Před 5 lety

      Eyesus Tube 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍💘💘💘💘💘💘💘💘👐👐👐

    • @user-sp8qz7do6l
      @user-sp8qz7do6l Před 5 lety +1

      ,የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው፣ፕሮቴስታንቶች በጣም ታሳዝናላችሁ ከ 81 አሀዱ 66 ብቻ እያነበባችሁ፣ቀሪዎቹን መፅሀፍት ቅርጥፍ አድርጋችሁ በልታችሁ ኢየሱስ ያድናል አማላጅ ነው ትላላችሁ ሲጀመር እናንተን ማየት እራሱ ሀጢያት ነው !!"

    • @tsehqyamare4247
      @tsehqyamare4247 Před 5 lety

      Bzu des aybelachihu nege wede eslmna mhedo aykermna

    • @reinesaade5184
      @reinesaade5184 Před 5 lety

      Ukani matshiliny zarfe

    • @user-sp8qz7do6l
      @user-sp8qz7do6l Před 5 lety +1

      @@saraaddis1027 እውነት ነው እኔም አምናለው እንደ እየሱስ ክርስቶስ ያለ ማንም የለም እሶ እኮ ለእኛ እስከሞት ድረስ የወደደን መፃሀፍ ቅዱስ በእርሱ ቁስል እኛተፈወስን እንዳለው እሱ ሞቶ ለእኛ ህይወት የሰጠን ልንዘምርለት ልንቀኝለት ይገባል፣ነገር ግን እናንተ እንደምታስቡት አማላጅ ሳይ ሆን ዛሬም ነገም እውነተኛ ፈራጅ ነው፣የድንግል ማርያም ልጅ መርጬ ሳይሆን መርጦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ አመሰግነዋለው፣እናንተ ግን የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ የሆነውን እየሱስ ዝቅ አድርጋችሁ የምልጃ ቦታ ስትሰጡት እጅግ በጣም ያሳዝናል !!! ሎቱ ስበአት
      የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ፈራጅ ነው!!!

  • @tsegaineshasfaw2200
    @tsegaineshasfaw2200 Před 5 lety +3

    የኔ ጌታ ክብር ይሁን
    የኔ ኢየሱስ ክብር ይሁን
    የኔ አባቴ ክብር ይሁን
    አምለኬ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ ምስጋነው ለስምሁ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል
    በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ በፈሬ የተምላ ይሁን ማንነትን የሚቀይሪ ደግሞም የሚያቦረታው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ልባችሁን ይንካው የአባቴ ልጅች ተባረኩ!!

  • @alitamamo7281
    @alitamamo7281 Před 5 lety +1

    Amene amene zerfeye geta huneme segawene yebezaleshi edeme ena tenawene yseteshi ana ortodx negni gene mezumershi betame new yenkagni ene becha syone Bruni yemingerubete new berchi

  • @helensolomon5462
    @helensolomon5462 Před 5 lety +2

    Zerfe ye Asseb liji yanichi mezmur be ortodox yihun be pente hulum bota yamral yibarkal 🌹♥️🌹

  • @user-ot6hf9hu4p
    @user-ot6hf9hu4p Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር ተስፋ ችን ደረስክልን ምን እንልሀለን ተባረክልን ከእይምሮአችን በላይ ነህ ምን እንበል ጌታ ስለመረጥከን ስለ ምትጠነቀቅልን እናመስግንሀለን

  • @gidomamo8046
    @gidomamo8046 Před 5 lety +16

    My Jesus always with you
    I protect you the blood of Jesus
    I bless u in the name of Jesus
    Ur life all

  • @melatshewalem3909
    @melatshewalem3909 Před 5 lety +1

    Uffff zemenish yibarek geta bedemu yishefinsh wdua ehite alebabesish endayiqeyer yezemenu melkam set enwedishalen

  • @alemat897
    @alemat897 Před 5 lety +8

    When you worship after his hand touches you its just beautiful.

  • @danidawit23
    @danidawit23 Před 5 lety +7

    ዘርፈ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን ፡ክርስቶስን ባንች ሕይወት ውስጥ ብዙዎች እያዩ ናቸው stay Blassed Forever. I have no words .

  • @konju283
    @konju283 Před 5 lety +4

    እውነት ነው የጌታ ውለታ የስለቅስል የለንበትን ስነስታው አይዞሽ ከግድ ምንም የለም ውሉን የምገዘውን እየሱሴን አግታሸል የውሉ ረስስ ችግር ማከረ ብሆን ረብ ጥማት ብሆን። ስደት አበሰ ብሆን ከስ አየምልጥም ማልስ አለው ጽኝ ከጌታሽ ገር ታጠበቅ የምታልፍበት ጎደነ ውሉ ነጌ ለበረከት ይሆነል የምትቃርበት አይደለም የበቃለታል አሜን

  • @eleni3979
    @eleni3979 Před 2 lety +5

    I always come back to this video. It is so touching and I always loved Zerfe since I was a little girl. This gives me so much joy. God bless her for more years to come

  • @battylovejesus1310
    @battylovejesus1310 Před 5 lety +2

    እንድው ምን ለበልው የኔ ጌታ የኔ አባት የኔ ጌታ እውድሀለሁ ሌላ ምን ለበል

  • @weshumeski9175
    @weshumeski9175 Před 5 lety +279

    አችላይ ያለዉ ቅባት አለምን ነፃ ያወጣል
    ተባረኪ እስቲ እደኔ ዘርፍዬን ዉድድድድድድድድድ የማረጋት 👍

    • @merrymerry5957
      @merrymerry5957 Před 5 lety +6

      መንግስተ ሰማያት ምታስገባሽ ዘርፍ ሳትሆን እግዚአብሔር ነው እሷ ላይ ያለው ቅባት ሳይሆን አጋንንት ነው እና አትሞኚ

    • @weshumeski9175
      @weshumeski9175 Před 5 lety +13

      @@merrymerry5957 አቺ አልሽ ይቅር ይበልሽ
      ደሞ የዘመረችለትን ጌታ ካላወቅሽዉ ምን እዚህ ዉስጥ ከተተሽ 😆

    • @kiyuzerihun907
      @kiyuzerihun907 Před 5 lety +11

      ገና ነው ገና እግዚአብሔር በሷ የጀመረው ይቀጥላል

    • @kiyuzerihun907
      @kiyuzerihun907 Před 5 lety +14

      ስድብን ክፋትን ተንኮልን ትተን ጌታን ማየት ይሁንልን

    • @l.m7401
      @l.m7401 Před 5 lety +2

      @@kiyuzerihun907 ልክ ነው የመንፈስ ቅዱስን እሳት ሊያቆመው የሚችል አንዳችም ኃይል አይኖርም።

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 Před 5 lety +17

    አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ዘርፌ የጌታ ውብ ስወድሽ

    • @tizitalameso35
      @tizitalameso35 Před 5 lety

      Zerfeye alkisehe aslekesheng 😂😂😂😂😂😂😂😂🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙌🙌🙌🙇🙇🙏

  • @stephenkephasdakub4992
    @stephenkephasdakub4992 Před 2 lety +5

    Hi my lovely ithopia people may the Lord bless you and guide you all in Jesus name amen

  • @afrohuman7022
    @afrohuman7022 Před 4 lety +4

    Wowww....I couldn't stop listening and crying.....Gloryy .
    ..glory.....glory.....glory........Haleluya

  • @jesusislord5807
    @jesusislord5807 Před 5 lety +29

    Waww kbr legeta yhun 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we love you sister in christ 😂😂 I couldn't stop crying waaaa

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  Před 5 lety +82

    ስለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን ፣ ቻናላችንን 👉👉👉ሰብስክራይብ በማድረግ እና እንዲሁም ለሌሎች 👉👉👉ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @beqlchbelcho1243
    @beqlchbelcho1243 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስጌን ተባረክ

  • @ygatalijasctelow5995
    @ygatalijasctelow5995 Před 5 lety +1

    አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ
    ዘርፌ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ
    በጣም ነው የምውድሽ

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 5 lety +313

    አንቺ ሴት ከሳሾችሽ ወዴት አሉ???
    ምድሪቱን ገና ትወርሻለሽ።
    ዘመንሽ ይባረክ።

    • @genetyedinglliggenetyeding3058
      @genetyedinglliggenetyeding3058 Před 5 lety +2

      ክክክክክክክክክ

    • @layakhalil9265
      @layakhalil9265 Před 5 lety

      ebahkh.eyu.enh.yahlyw.be.beruhth.nay.geta.yehbhke

    • @ferdaus2944
      @ferdaus2944 Před 5 lety +3

      ሙዚቃ ነዉ መዝሙር

    • @jerrygebeyehu6299
      @jerrygebeyehu6299 Před 5 lety +1

      Awon tekesalech kiristina alga balga ayidelemina lesua MENAFIK mehon medrek lay weto mewezawez keluatal ORTODOX TEWAHIDO BEMEHONE EGZIABHER YIMESGEN temesgen fetariye hoy temesgen

    • @roseakka4136
      @roseakka4136 Před 5 lety

      kkkkkkk adeli bezefeni new werega

  • @hiyabsolomon9788
    @hiyabsolomon9788 Před 5 lety +6

    ትላንት በኦርቶዶክስ እያለሽም ታይቴሻል ወደ ጌታ እንደምመጪ ምክንያቱም መዝሙርሽ ሁሉ ጌታን ጌታ ነው የሚሸተው ምታመሰግኝው እሱን ነው የኔ ውብ ሰዎች የሚሉሽን ሁኔታ የሚል ሽን ዲያቢሎስ የሚል ሽን አይደለሽም እሱ ያለሽን ብቻ ነሽ እጅ አትስጪ ወደ ፊት ከጌታ ጋር በርችልኝ ያብዛልሽ መኖርያሽ የዘለአለም አምላክ እግዚአብሄር ነው ሰዎች ቢያንቅዋሽሹሽ ቤተሰብ ቢገፋሽ ግድ አይበልሽ ምክንያቱም ጌታ ሁሌም ጌታ ነውና እናት ልጅዋን ትረሳ ይሄናል እኔ ግን አልረሳችሁም ብልዋልና ከርሱ ጋር ተራመጂ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ጌታ ዘመን ሽን አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @teshomeejo1628
    @teshomeejo1628 Před 5 lety +1

    elelelelelelelelelelelelel Amen amen geta yebareksh

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 Před 2 lety +6

    I can feel his presence in the songs....oh my God...dear Zerfe...you are our blessing!!!

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 Před 5 lety +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! አይዞሽ ዘርፌ መልካሙን ይዘሻል. የሕይወት ውጣ ውረድ ብዙ ብሆንም የጌታ ተስፋ ቃል እራስ እንጂ ጅራት አትሆንም ይላል እና በርቺ! ጌታ እየረዳን ነው እንጂ ማናችንም ብንሆን ብርቱዎች አይደለንም ተባረኪ!

  • @user-ih2bl7qz9d
    @user-ih2bl7qz9d Před 5 lety +11

    አሜንአሜን አሜን💕💕💕💕
    💞💞💞💞💞💞💞
    አሜንአሜን💕💕
    አሜን💖💕💕
    💕💕

  • @amanuelbaptist5093
    @amanuelbaptist5093 Před 5 lety +2

    EEEEEEEEEEEEEEEEEEELLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL geta Eyesus denk new tebareki yene wed ehete zerfe

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Před 5 lety +1

    Betame tebarekebetalehu bezemareshe......abezeto yibarekeshe yemetawedeshew......

  • @ayanamengesha1762
    @ayanamengesha1762 Před 5 lety +55

    I have blessed with your worshipping. I have no word, simply God bless you more Zerfe!! God is good all the time!!

    • @KishaChristian
      @KishaChristian Před 3 lety +1

      ሰምታቹ ተባረኩበት. . .
      መፈለግን እፈልጋለሁ
      czcams.com/video/LgQs4LJrodc/video.html

  • @ethiopia5818
    @ethiopia5818 Před 5 lety +6

    ጌታን ስለአንቺ እጅግ አመሰግናለሁ፥ ዘመንሽ ይባረክ

    • @tesfaye551
      @tesfaye551 Před 4 lety

      God bless you sister. Houston Texas

  • @ketemamezigebu4377
    @ketemamezigebu4377 Před 5 lety +3

    Woooooooow Zerfiye ye Igziabher lij berchilin! Igziabher abzito yibarkish!

  • @samueltewelde6956
    @samueltewelde6956 Před 5 lety +2

    እግዚጋቢሄር ዘመንሽ ይባርኽ

  • @user-ct2qn1sd4z
    @user-ct2qn1sd4z Před 5 lety +5

    ወይኔ ዘርፍየ ዝማሬሸን እና እምባሺኝ ልቤ ነካኝ 💘💘💘 ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሸ 🙏 i love you so much

  • @user-co8gs3mv9k
    @user-co8gs3mv9k Před 5 lety +7

    Amennnnnnnnnnnnn Egizabher yimsegen seladergelgne nager. Zerfe tebareke.

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua Před 3 lety +1

    ቲቶ 2 11 የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰው ልጆች ሁሉ ለማዳን ተገልጦአልና።
    ቲቲ 2 12 ከኃጢአተኝነትና ከዓለማዊ ምኞቶች በመራቅ በዚህ ዘመን በመጠን የምንኖር ፣ ጻድቅ እና እግዚአብሔርን የሚያድን ፣
    ቲት 2 13 የታላቁን አምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የተባረከ ተስፋና የክብሩ መገለጫ
    Tit 2:14 እርሱ ከክፋት ሁሉ ሊቤemን እና ለመልካም ሥራ የሚቀና የራሳቸውን ሕዝብ ለራሱ ሊያነጻ ስለ እኛ ራሱን ሰጠ።
    ቲቲ 2 15 ይህ ይናገራል ፣ ይመክራል ፣ ይገስጻልም በሁሉም ስልጣን። ማንም አያቃልልዎትም ፡፡

  • @firaolerenso9976
    @firaolerenso9976 Před 5 lety +3

    gudddaaaaaa galatoomi Faarfattuuuu Zarfeee kabbadaa. Waaqayyo si haa eebbisu! God bless U!