'እኔ እገረማለሁ' | መጋቢ አገኘሁ ይደግ | ጥቅምት 25 2016/ November 5, 2023 | ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • “እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤ አንተ ያደረግኸው ድንቅ ነገር ብዙ ነው፤ ለእኛ ያቀድኸውን፣ ሊዘረዝርልህ የሚችል ማንም የለም፤ ላውራው ልናገረው ብል፣ ስፍር ቍጥር አይኖረውም።”
    - መዝሙር 40፥5
    ©️ Agegnehu Yideg

Komentáře • 397

  • @tumitube2549
    @tumitube2549 Před 7 měsíci +263

    ይሄንን መዝሙር በጣም እንድወደው እና ሁሌ እንድዘምረው ያደረገኝ ጥበቡ ወርቂዬ ነው። ጥቤ ተባረክ

  • @hannahhun7346
    @hannahhun7346 Před 7 měsíci +155

    አጉዬ አንተ የምድር በረከት ነህ
    አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤❤

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Před 7 měsíci +57

    አገኘው የኔ በረከት በብዙ ዝማሬዎችህ የተፅናናሁኝ የተፈወስኩ ሰው ነኝ እየለመለምክ ኑርልኝ ❤ 🙏

  • @yebe7388
    @yebe7388 Před 7 měsíci +32

    በእውነቱ በዚህ መዝሙር አራት ለሊቶችን ሥራ እያደርኩ ሳመልክበት ሰነበትኩ በሰማሁት ቁጥር እንደገና እንድሰማው መንፈሴ ይቀጣጠል ነበር ጌታ ይባርክህ እኔና ቤተሰቤ እንወድሃለን ይህ መዝሙር አለምን አስርሰቶ የሚመጣውን ያስናፍቃል የሚጠብቀንን ታላቅ የደስታ ጊዜና ጨለማን ለዘልአለም ወደማናይበት እና ብርሃኗ ክርስቶስ ወደሆነላት አገር ያስገሰግሳል ጌታ አንተንና ያንተ የሆኑትን ይባርክ ይጠብቅ ተባረክ!!!!! ያንይባርክህ

  • @kanabtilahun611
    @kanabtilahun611 Před 2 měsíci +7

    የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ ሁልጊዜ አመልክሃለሁ
    ደግሜ ደግሜ ባነሳህ እኔስ መች ጠግባለሁ
    የነፍሴ ንጉሥ ነህ አንተ የሕይወቴ መሪ
    የፍጥረት አብ ጌታ ለዘለዓለም ነዋሪ
    አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
    እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
    ሃሌሉ ሃሌሉያ
    ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
    ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
    በገናን ልደርድር በፊትህ ሥምህን ልቀድስ
    ጣቶቼን ዘመቻ ያስተማርካቸው አንተ ነህ ኢየሱስ
    በክብር ላይ ክብር ይጨመርልህ
    በሰማይ በምድር አንተን አጣ የሚመስልህ
    አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
    እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
    ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ
    ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
    ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር
    በነጋ በጠባ ከውስጤ ምሥጋና ይፈልቃል
    ያረክልኝ ተነግሮ ተዘምሮ መች ያልቃል
    አንተ ነህ እንጂ ለእኔ ክብሬ ሌላ ክብር የለኝ
    ከኃጢአት አጥበህ ቀድሰህ ሥም ያወጣህልኝ
    አዝ፦ እኔ እገረማለሁ (3x) ፊትህን እያየሁ
    እኔስ እደነቃለሁ (3x) ማዳኑን እያየሁ
    ሃሌሉ ሃሌሉ-ያ
    ልዘምር ልዘምር ሥምህን ላክብር
    ልዘምር ልዘምር ጌታዬ ላክብር

  • @kirubelteshome2493
    @kirubelteshome2493 Před 7 měsíci +41

    አጉዬ ለዘላለም የምንገረምበት የክርስቶስ ብርሃን ማሳያችን!!!!

  • @user-bp6uw5hd8i
    @user-bp6uw5hd8i Před 7 měsíci +28

    ይሄንን ዝማሬ የሰጠህ አምላክ ይባረክ ፥ የ ህይወት ምንጭ እየሱስ።

    • @dailymezmure
      @dailymezmure Před 5 měsíci

      czcams.com/video/Lq0FTCnFzkw/video.html

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před 7 měsíci +28

    ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬም በዚህ መዝሙር ኣስደምሞናል🙏🙏🙏

  • @Jehovaha
    @Jehovaha Před 7 měsíci +8

    ...የነብሴ ንጉስ ነህ
    የሕይወቴ መሪ!!
    እንስ እገረማለው ማዳኑን እያየሁ❤
    God Blesss you more Aguye❤

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 Před 7 měsíci +16

    በዚህ መዝሙር አቤቱ ጌታ ኢየሱስ ስንቴ በመንፈስ ቅዱስ ቀጥጥር ስር ሁኜ አለቀስኩ አንተነሀ እንጂክብሬ ሌላ ክብር የለኝኢሱሴ

  • @winnernatureadmiration2053
    @winnernatureadmiration2053 Před 7 měsíci +19

    ልበ ብርሀን የእግዚአብሄር መገኘት ያለበት ዝማሬው መልዕክቱ ዘመን ተሸጋሪነቱ ልብን ስርስር አድርጎ የሚገባ እግዚአብሄር እናንተን እንደ ቅሬታ ባያስቀርልን የዘመኑ ነገር መዝሙር እንድጠላ ሚያደርጉን ዕይንቶችን ባየንበት ……….የተባረከ መዝሙር የእግዚአብሄር መገኘት ዘመንህ ይለምልም ለበረከት ሁን እንወድሀለን፡፡
    እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚያስገርም ሁሉም ነገር ይሰለቻል…….

  • @damemalle4233
    @damemalle4233 Před 7 měsíci +23

    እሄኑን መዝሙር ስሰማ ልቤ 💗መስርት ይጀምራል በደንብ መተንፍስ እችላለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ መጋቢ አጉዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤❤

  • @abelmulugeta6592
    @abelmulugeta6592 Před 7 měsíci +13

    ❤❤❤ አጉዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለጌታ መኖርስ ልክ እንዳንተ ❤❤❤

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Před 7 měsíci +13

    የሕይወት ምንጭ ኢየስስ መቸም የመይነጥፍ የዘላለም ጌታ ይባርክህ ውንድማችን ዘማሪ ፖስተረ አገኘሁ ተባረክ

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 Před 6 měsíci +13

    እንጃ ብቻ ሁሌ ይህን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በሀሴት ይሞላል ❤❤❤😞🙏🙏🙏

    • @dailymezmure
      @dailymezmure Před 5 měsíci

      czcams.com/video/Lq0FTCnFzkw/video.html

  • @tsehayzerumitiku8210
    @tsehayzerumitiku8210 Před 7 měsíci +20

    ተባረክ ተባረክ ህይወት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ መዝሙርህ የዛሬ 28 ዓመት ሰመሰቼ ህይወቴን ለጌታ የሰጠሁኝ ነኝ ዛሬም እንደ ኣዲስ ስሰማዉ ይባርከኛል መንፈሴም ይረካብሃል መፈጠርህ ለዚህ ነው በሰማይም የምትዘምር ያድርግህ ❤❤❤❤❤

    • @genetbati9518
      @genetbati9518 Před 6 měsíci

      Kyitohli maltenwo? 28 Amate ❤ Egezaberi yemasigeni

  • @hanaweba1541
    @hanaweba1541 Před 4 měsíci +2

    አንተ ወደምድር ስትመጣ ለዚህ purpuse ነዉ። ለዚህ ጌታ ዘምርለት እዉነተኛ አምልኮ ዘመን የማይሽረዉ ይህ ነዉ ዘመን ህ ይባረክ

  • @user-tl2eg8bh9p
    @user-tl2eg8bh9p Před 5 měsíci +4

    አባቴ በጣም እወድሀለሁ በኢየሱስ ደም አስተማሪዬነህ በእውነት የእውነት ጌታ በፀጋው ያትረፍርፍህ ።ዘር ማንዘርህ ይባረክ : ስላንተ እንዲሁም በሁሉ ነገራችሁ ኢየሱስን ለምታሳዩ ስለናንተ መንፈስ ቅዱስን አመሠግናለሁ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 6 měsíci +3

    ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ፓስተር አጌኑ ልዩ ሰው ነው እኔስ እገራማለሁ እደነቃለሁ መዳኑን እያያሁ የኢየሱስን
    ክብር ለእርሱ የኢየሱስን የመዳኑን እውነት በሰዎች ሕይወት ላይ በእውነት እንድገለጥ እያደረጉ ስላሉ ከልብ እጅግ እናመሰግኖታሌን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኖሩ ጸጋ ይብዝሎት

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 7 měsíci +13

    ኡኡኡፊፊፊፊ የእኔ እየሱስ ምን አይነት ድንቅ አባት ነክ ❤❤❤❤እኔ እግርማለሁኝ እደነቃለሁኝ ❤❤ምህረትህን ፍቅርክ ቸርነትህን እያየሁኝ❤

  • @Mirahtu
    @Mirahtu Před 7 měsíci +9

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን አጉዬ❤እንወድሃለን ተባረክ🙏♥️♥️♥️

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před 6 měsíci +3

    አገኘሁ ይደግ እግዚአብሄር ለአገልግሎት የመረጠህ ብሩክ ወንድሜ:: 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @user-we8mq9pz8v
    @user-we8mq9pz8v Před 6 měsíci +4

    Anten say lbe haset yadergal egzabhew fegeg kemibachew sew andu neh tebarek

  • @fasicatube9733
    @fasicatube9733 Před 22 dny +1

    ከአፌ የማይጠፋ መዝሙር እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው አሜን❤❤❤❤❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 7 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን
    ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርህ
    በዝማሬዎችህ ተባረኬ ተፅናንቼ የጌታ ፊት እንድፈልግ ጉልበት ሆኖኛል በባአድ ሀገር ዝማሬዎችህ ደጋግሜ ነው የምሰማቸው ከጉኔ የኔ የምለው ሰው የለኝም ኢየሱስ ሁሌ አኔጋር እንዳለ ይሰማኛል ክብር ሁሉ ለልኡሉ በዙፍኑ ላለው ለሱ ብቻ ይሁን

    • @dailymezmure
      @dailymezmure Před 5 měsíci

      czcams.com/video/Lq0FTCnFzkw/video.html

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 Před 7 měsíci +20

    የምንወድህ በረከታችን ነህ

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ Před 6 měsíci +7

    He raises the poor out of the dust, And lifts the needy out of the ash heap,
    That He may seat him with princes- With the princes of His people.
    Psalms‬ ‭113:7‬-8

  • @metagesfikre377
    @metagesfikre377 Před 7 měsíci +12

    ምን ደስ የሚል አምልኮ ነው አጉ እና መዘምራኖች ተባረኩ

  • @user-gj5uu7oq2p
    @user-gj5uu7oq2p Před 7 měsíci +6

    አገኘው ይደግን ከልጅነቴ ጀምሮ ሳደምጠው ነው ያደግኩት ተባረክ ወንድሜ

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x Před 7 měsíci +6

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት እገረማለሁ እኔ ይገረማለሁ🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🙌🙌🙌🙌🙌

  • @isharethestory
    @isharethestory Před 7 měsíci +6

    የተባረከ ልብ !

  • @jerryaddisababa
    @jerryaddisababa Před 7 měsíci +12

    Wow never changing vocals…a blessing from above to us to this generation and coming forth. Be blessed for blessing us..for making us close to Him. Spread His work for generations to come 🙏

    • @dailymezmure
      @dailymezmure Před 5 měsíci

      czcams.com/video/Lq0FTCnFzkw/video.html

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 Před 7 měsíci +5

    ጸጋ ነው አሁንም ይብዛልክ

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye Před 7 měsíci +5

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 6 měsíci +3

    አጉዬ ተባረክ ብዙ አርቲስቶች እና ዘፋኞች የተነኩበት ዝማሬ ነው ፀጋውን ከዚህ በላይ መንፈስ ቅዱስ ፀጋውን ይጨማምርልህ ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 Před 7 měsíci +6

    አሜን የኔ ጌታ ተባረክ የምታስገርም የምታስደንቅ አንተ ብቻ ነህ ሁሉን የምትችል አምላክ ተባረክ!!!!
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንድም አገኘው ይደግ ይጠብቅህ ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ

  • @user-co9uj8ud2u
    @user-co9uj8ud2u Před 2 měsíci

    አንተን ሳስብ የእግዚሐብሔር ስጦታ ይደንቀኛል ይብዛልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wi3ob1is8p
    @user-wi3ob1is8p Před 7 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 😢😢😢

  • @AsrateMarkos-bb9hy
    @AsrateMarkos-bb9hy Před 4 měsíci +1

    ❤❤Amen❤❤

  • @meseretmala2194
    @meseretmala2194 Před 7 měsíci +12

    Wow amazing God bless 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ሳምንቱን ሙሉ የጥበቡ ወርቅዬ እየስማው አሁንም እኔ እገረማለሁ ሀለሉ ሁሁሁሁያ ሀለሉያ ልዘምር ❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 7 měsíci +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ሃሌ ሉያ ኢገርማለዉ

  • @user-vs3ry6kb5t
    @user-vs3ry6kb5t Před 5 měsíci +2

    ድንቁ እየሱስ በልባችን ይህን ብርሃን ያበራ ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ አጉዬ አንተ ከክብር ወደ ክብር እየለመለምክ ኑርልን❤❤❤

  • @aklileymogos1113
    @aklileymogos1113 Před 7 měsíci +5

    የህወት መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fika2293
    @fika2293 Před 7 měsíci +2

    ለምልምልን በረከታችን

  • @titiyishak8795
    @titiyishak8795 Před 7 měsíci +4

    Aguye yetewededk wendmachin tebarek ❤❤❤

  • @honey10165
    @honey10165 Před 7 měsíci +4

    😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ድንቅ ነው

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 Před 7 měsíci +4

    አጉዬ የተወደድክ በእውነት እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ። ሕይወትክም ዝማሬዎችም ጌታን ስለሚያወሩ🙏🙏

  • @LikH-dd2ob
    @LikH-dd2ob Před 7 měsíci +4

    ከዘመን እስከ ዘመናት ለዘላለም እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን !!!

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 7 měsíci +3

    "አሜን::"!!
    "ተባረኩ::"
    🙌✝️⏩️⏸️⏪️✅️💕👈

  • @user-kf3hp9bf1d
    @user-kf3hp9bf1d Před 7 měsíci +2

    ተባረክ

  • @SHEGER_Mekina_Gebiya_Ethiopia
    @SHEGER_Mekina_Gebiya_Ethiopia Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ ቅርብ ነው። መጽሐፍ ዳዊት 145:18

  • @ethyopetyuo5533
    @ethyopetyuo5533 Před 7 měsíci +3

    አጉዬ ተባረክልኝ ድንቅ ጊዜ ነበር

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před 7 měsíci +2

    እኔ እገረማለሁ እገረማለሁ ማዳኑን እያየው😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @derekalofficialchannel4259
    @derekalofficialchannel4259 Před 4 měsíci +1

    ፖስተሪዬ ዘመንህን ህይወትህን ሁሉ ለጌታ የሰጠህ የትውልድ መምህረ ነህ ተባረክልኝ የኔ አባት

  • @BETELHEMASEFFABetelhemAseffa
    @BETELHEMASEFFABetelhemAseffa Před 7 měsíci +4

    ሁሉንም አሰረሰቶ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ብቻ የሚየሰመለክት መዝሙር ❤😍🥰😘በተለይ በጠዋት ይህን ስሰማ ደስተኛ ሆኜ ነዉ የምውለው

  • @zewdirediet-tseggay9266
    @zewdirediet-tseggay9266 Před 7 měsíci +5

    ተባረክልኝ በመዝሙርህ በጣም ተባርኬልሁ ስለጥበቃው ስለ መሪነቱ ስለ መዳኑ አሜን

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale Před 7 měsíci +3

    አንተ የምድራችን በረከት ነህ አጉ በዝማሬዎችህ ተባሪኬያለሁ

  • @yebe7388
    @yebe7388 Před 7 měsíci +2

    ወንድማለም በጣም እንወድሃለን!!!!

  • @pastortarikulenjisa9907
    @pastortarikulenjisa9907 Před 7 měsíci +2

    የተወደድክ የተባረክ ድንቅ ፓስተር ዘማሪ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤😂

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Před 7 měsíci +2

    ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉😭😭😭😍😍😍😍

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Před 7 měsíci +4

    Ehen mezmur be tibebu werkiye mknyat new bedenb yesemahut betam konjo zmare new

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 Před 7 měsíci +3

    ተባረክ ወንድሜ !!!!

  • @user-we8bb4qb5l
    @user-we8bb4qb5l Před 7 měsíci +3

    አጉዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @meserethariso8132
    @meserethariso8132 Před 7 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ገታ ዘመንህን ይባርክ 💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kiflebekele3092
    @kiflebekele3092 Před 7 měsíci +3

    አጉዬ በብዙ ተባረክ!!!

  • @geniet6710
    @geniet6710 Před 6 měsíci +2

    Aguye❤❤❤❤

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th Před 7 měsíci +4

    Amen

  • @b.d.c1292
    @b.d.c1292 Před 5 měsíci +4

    ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚጠራ አየሱስ ! ስሙ ይባረክ

  • @semretmty9584
    @semretmty9584 Před 7 měsíci +3

    ዋው በጣም የምያደነቅ ውድ አገልጋይ ተባረክ ክፉ አይንካክ

  • @Bemnet1629
    @Bemnet1629 Před 4 měsíci +1

    የህይወት ምንጭ እየሱስ አልፋ ና ኦሜጋ ስምህ ይባረክ....ድንቅ ዝማሬ

  • @user-yk4qk9uz6u
    @user-yk4qk9uz6u Před 7 měsíci +3

    ለብዙዎች የመፅናናት በጌታ የመደነቅ እና ወደ እግዚአብሔር መንግስት ለመምጣት ምክንያት የሆነ መዝሙር ነው ወንድም አገኘሁ ይደግ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-vu5zp9bl3w
    @user-vu5zp9bl3w Před 7 měsíci +10

    What a blessing it is to hear such a soul healing gospel song .... May God bless you Agenehu Yideg .❤❤❤ you are our blessing .

  • @geniet6710
    @geniet6710 Před 7 měsíci +2

    Aguye♥️

  • @biruktemesgen-ll1pe
    @biruktemesgen-ll1pe Před 6 měsíci +2

    በእዉነት ደግሜ ደገግሜ ስለ አንተና ስለ ማሰዮቹ እግዚአብሐር አመሰግነለሁ ቡሩከን ነቹ ሰምቼ የመያስጠግብ ነዉ❤❤❤❤

  • @hopeworship-7650
    @hopeworship-7650 Před 4 měsíci +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ የተባረክሁብህ ሰው❤❤❤

  • @elshaday979
    @elshaday979 Před 7 měsíci +4

    Egzabher yibark Nuriln enwadhalen agengaw

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 6 měsíci +2

    ኢየሱስዬ ምን ልበልይ ከጨለማ ያወጣሄኝ እወድዳለሁ ለዘላለም አንተ ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ne4uq9rr7y
    @user-ne4uq9rr7y Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🩷

  • @AbenezerMelesse
    @AbenezerMelesse Před 7 měsíci +3

    በጣም ምወደው ዝማሬ❤ አጉዬ ተባረክልኝ

  • @user-qo8vp3ho2n
    @user-qo8vp3ho2n Před 6 měsíci +1

    እየሱስ ክርስቶስ የከፈለልንን ድንቅ ማዳን ከፍ አርጎ የሚያሳይ ሁሌም ዘወትር ልሰማዉ የምሻው ዝማሬ አገኘው ተባረክልን

  • @matiey9620
    @matiey9620 Před 7 měsíci +3

    Yhe mezmur endet endemiyatsnanagn😢❤

  • @sineeyasu9520
    @sineeyasu9520 Před 6 měsíci +2

    Amen tebarek

  • @alem8640
    @alem8640 Před 7 měsíci +4

    God bless you

  • @dibogetachew6626
    @dibogetachew6626 Před 6 měsíci +3

    I have no word....

  • @kidulongi7804
    @kidulongi7804 Před 5 měsíci +1

    ደስ አለኝ ይሄንን ስሰማ አጌ ተባረክ

  • @teguyetade1304
    @teguyetade1304 Před 5 měsíci +1

    የትዉልድ አባት ሁሌም እወድሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @silemabdaullah6575
    @silemabdaullah6575 Před 17 dny

    አሜን አሜን📖📖📖🙋🙋🙋🙋

  • @mahletfrehiwot9135
    @mahletfrehiwot9135 Před 7 měsíci +3

    አጉዬ ፀጋውን እንደካባ ያለበሰህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።❤❤❤

  • @yohanisukafo9575
    @yohanisukafo9575 Před 7 měsíci +3

    ጌታ እድሜ ይጨምርልክ ❤

  • @user-hm5ng9pw4n
    @user-hm5ng9pw4n Před 3 měsíci +1

    Amene Amene 💓

  • @desu2783
    @desu2783 Před 7 měsíci +4

    Amen hallelujah praise God.

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 Před 7 měsíci +3

    ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ❤️❤️

  • @user-fm6df8df1b
    @user-fm6df8df1b Před 7 měsíci +2

    Tebarek age denk mezmur

  • @TekaligneBekele
    @TekaligneBekele Před 5 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @genibiranu6034
    @genibiranu6034 Před 7 měsíci +1

    Ameeen ameeen

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 7 měsíci +3

    ❤አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርኩ ❤🙏

  • @jiraataadhayesuus8617
    @jiraataadhayesuus8617 Před 7 měsíci +4

    Ameeeeen eebbifamaa nama Waaqayyoo ❤❤❤❤🙏🙏♥️♥️ igeremalehu😢❤

  • @user-hf7ym7ml2l
    @user-hf7ym7ml2l Před 6 měsíci +1

    በጣም ነዉየምወደዉ❤❤❤❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 5 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ሲመጣ የምንዘምረው መዝሙር አሜን በሉ እስቲ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 7 měsíci +5

    You are a Blessing to the Ethiopian Church. Glad to see this live recording one of my favorite song. Its spirit filled and moving. Enem Egeremalehu. God Bless you Brother Agegnehu.