ፓስተር አገኘሁ ይደግ - አይለወጥም Pastor Agegnehu Yideg - Ayilewetim (Live)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • አቤት ጌታ ባለመላ
    Telegram - t.me/AbetgetaB...
    Apple Music - / abet-geta-balemela
    Spotify - open.spotify.c...
    Amazon - music.amazon.c...

Komentáře • 313

  • @temesgentesemmaboke9331
    @temesgentesemmaboke9331 Před 8 dny +29

    መልካም ወጣት አይቶ የመጣ በlike👍😭

  • @gumaretube1799
    @gumaretube1799 Před 2 lety +232

    ሀይማኖት የማይለይ መዝሙር ነው ***ኦርቶዶክስ ሆኜ ከልብ ነው የሰማሁት

    • @robiha3595
      @robiha3595 Před rokem +12

      God bless Orthodox church

    • @muluwirtu8197
      @muluwirtu8197 Před rokem +11

      አንዱ ጌታ የሁላችንም ነውና

    • @samigurmu1752
      @samigurmu1752 Před rokem +5

      ኢየሱስ ሃይማኖት የለውም ሰው ከየት እንዳመጣው አልተመለሰልኝም

    • @abrahamsanjo9208
      @abrahamsanjo9208 Před rokem +2

      Me too❤

    • @gracesas7339
      @gracesas7339 Před rokem +6

      እግዚኣብሔር ሀይማኖት ኣልፈጠረም። ሀይማኖት የትም ኣያደርስም፣ በተሰቀለው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን እንጂ። እርሱን ብቻ ማወቅ በዚው ምድርና በሚመጣውን በሕይወት ያኖረናል። እሱን ብቻ እንድታምንና እንድትከተል በፍቅር ጥሪና ግብዣ ኣቀርብልሃለው። ጌታ የሱስ ይባርክህ።
      1 Corinthians 2 አማ - 1 ቆሮንቶስ
      2: በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።

  • @same4kon
    @same4kon Před rokem +43

    በጣም ልጅ ሆኜ ደብረ ማርቆስ ሙሉ ወንጌል አገኘሁ መጣ ተብሎ እናቴ (አሁን በጌታ እቅፍ) ሄዳ ከነበረባት ከፍተኛ ስደት ተጽናንታ ስትነግረን ... ከልጅነቴ ጀምሮ የምወድህ የጌታ ባሪያ አጉዬ ተባረክ። እናቴ ወደ ጌታ ስትሔድ "ሄደች ወደ አባቷ ሄደች" ብዬ እኔም ተፅናንቻለሁ።

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismu Před 9 dny +5

    መልካም ወጣት ላይ ሰምቼ ነው .. ኦው ቃላት ያጥረኛል ስለ ጌታ መልካምነት 😭😭😭💖💖💖

  • @prophetsolomonassefa6240
    @prophetsolomonassefa6240 Před 2 lety +88

    ዘማሪ አገኘው ባንተ ዝማሪ ሁሌም በአገልግሎቴ እነቃቃለሁ
    “እኔ እግዚአብሔር አልለወጥም፤ እናንተ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ ስለዚህ የጠፋችሁ አይደላችሁም።”
    - ሚልክያስ 3፥6

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Před rokem +12

    አዉነት ነዉ ስንት ስንቱን አይቻለው
    ያልተለወጠዉ ጌታ ብቻ ነዉ
    በህመም አልፌያለሁ ከጎኔ ነበር
    በሞትና በህይወት መካከል አንድ እርምጃ ቀርቶ ሳለ ደርሶ ታደገኝ
    ኤሬ ስንቱን ላውራ 😢😢😢😢

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před 2 lety +98

    እውነተኛ ወዳጅ ቀን የማይለውጠው ኢየሱስ 😭😭

  • @fifififi1119
    @fifififi1119 Před 23 minutami

    እኔ በዕድሜዬ ብዙ ሰውም ሆነ ሁኔታ መለዋወጥ አይቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ግን ይለያል አይለወጥም ፈፅሞ አይለወጥም።

  • @WimaHibret
    @WimaHibret Před 6 dny +4

    እዉነት ነው እግዚአብሄር አይለወጥም ❤❤

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Před 2 lety +29

    በጣም ብዙ ተጽናናን በዚህ መዝሙር
    ሰው ድንገት ይለወጥብኛል አይወደኝም ቢወዱኝም በምክንያት ነው ለመወደድ ብዬ የማሕቆፍረው ጉርጋድ የለም ስለእውነት😭
    እጅግ የበታችነት ስሜት ይሰማኛል
    ግን ይህን መዝሙር ስ ሰማ አወ እግዚአብሔር አይለወጥም ከኔ ምንም አይፈልግ ይወደኛል
    እርሱን መጠጋት ለካ ማትረፍ ነው እርሱ ጥሎኝ አይሄድም ለካ ከስትንፉሴ ቅርብ ነው
    ቀን አይለውጠውም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanaamehde2528
      @hanaamehde2528 Před 2 lety +1

      እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @be8cab
      @be8cab Před 2 lety +2

      Don't do anything to be loved live your life and enjoy.. God is with you

    • @dawitsiyum2017
      @dawitsiyum2017 Před rokem

      እዛጋ ነው ስተቱ ለመወደድ ሳይሆን ለእውነት መኖርነው

    • @dadebodadebos6508
      @dadebodadebos6508 Před rokem

      👍

    • @dadebodadebos6508
      @dadebodadebos6508 Před rokem

      👍

  • @edentewodros3291
    @edentewodros3291 Před 2 lety +28

    እዉነተኛ ወዳጅ እዉነተኛ አፍቃሪ አንደ ሰዉ ያልሆነ ሁኔታ ግዜ ማይቀይረው ዉይ ልንገልፃህ አንችልም 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️ ተባረክ 🙌

  • @kalkidanseman6127
    @kalkidanseman6127 Před rokem +21

    አንተ ከጌታ ዉዱ ስጦታችን ነህ፡፡ ይሄን አምልኮ በሰማሁ ቁጥር የሚሰማኝን ስሜት
    በምድር እንደኔ እድለኛ እንደሌለ
    ምን አይነት የማያቋርጥ ሰላም ደስታ ነፃነት በጌታ እንዳገኘዉ እረዳለሁ፡፡

  • @user-xs1vf8to2j
    @user-xs1vf8to2j Před 10 měsíci +18

    ይህ መዝሙር በዚህ አመት በልቤ ይፈሳል ማቆም አልቻልኩም ። የማይለወጥ የማይናወጥ ጌታ አለን❤❤❤❤❤
    አጌ ዘመንህ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏

  • @robelmohamed2852
    @robelmohamed2852 Před rokem +5

    ፓስተር አገኘዉ ዘመንኽን ትዳርኽን አገልግሎትኽን እግዚአብሔር በማይደክመዉ በማይሰለቸዉ የእስራኤልን ሕዝብ ከግብፅ ባወጣበት ክንዱ ይጠብቅል። የገልግሎትህንም ፍሬ ያሣዬህ።

  • @fetadaily9313
    @fetadaily9313 Před rokem +24

    በረከትህ ለዘርህ ይሻገር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ !

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 Před rokem +11

    ጊዜ የማይሽረው ድንቅ አምልኮተ እግዚአብሔር በልበብርሀን ባለቅኔ ዘማሪ ወመጋቢ አገኘሁ ይደግ።
    ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ ሁሌም እንደ አዲስ ነው።

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 Před rokem +5

    ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ አገኘው በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ምን አይነት ትውልድን የሚባርክ ድንቅ ፀጋ ጌታ በውስጥህ እንዳስቀመጠ ሳስብ ሁሌም እጅግ እደነቃለሁ ይሄን ዝማሬ ገና ስከፍተው ነበር አይኖቼ በእንባ የተሞሉት ያገኘኝን መንፈስ እኔ ነኝ የማውቀው አዎን ጌታ በፍፁም አይለወጥም ያም ደግሞ ዛሬም በቤቱ እንድኖር አድርጎኛል ። ለእኔ ታላቅ እኔ እውነተኛ ድል ከኢየሱሴ ጋር መጨረስ ነው።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @milkiasgeta
    @milkiasgeta Před 4 dny +1

    መልካም ወጣት ትዝታችን መዝሙር

  • @jerrydagi4155
    @jerrydagi4155 Před 2 lety +12

    አይለወጥ አይለወጥም አይለወጥም
    እልልልልልልልልል አልልልልልልልልል
    አለመለወጥ ብቸኛ የእግዚአብሔር የብቻህህህህ ባህሪ ስለሆነ ሀሴት አደርጋለሁ 🔥🔥🥁🎺🎷🎸🎼

  • @TigisitTes
    @TigisitTes Před 2 měsíci +2

    ❤❤❤
    በጣም ምወደው መዝሙር ነው

    • @TigisitTes
      @TigisitTes Před 2 měsíci

      ❤❤❤ እግዚአብሔርም ይባርክህ ሁሌም አንደኛ ነው ጌታ መጀመሪያ እና መጨረሻ የለውም::

  • @AbelBereda
    @AbelBereda Před 3 měsíci +3

    እንዴት ድንቅ ነህ ኢየሱስ
    ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያ

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 Před 2 lety +7

    አሚንንንንንንንንንን ኢየሱሴ ለኔ መደምደሚያየ ነህ አባ ቀን የማይለውጥህ እንደሰው አይደለህ አንተ ሰው ሲወድ በምክንያት ነው አንተ ግን አይ ኢየሱሴ በምን ቃል ልግለጥህ እኔስ ቃል አጣሁልህ በቃ ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ የልቤን ።😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-yk2wr9us5g
    @user-yk2wr9us5g Před rokem +7

    አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይናወጥም
    አሜን ሃሌሉያ።

  • @eliasgelan5735
    @eliasgelan5735 Před 2 lety +12

    አጉዬ🙏🙏🙏❤ እግዚአብሔር ይባርክ ሕይወትን ስለምትዘምርልን ቃሉን በዜማ ስለምተወራልን። 🙏🙏 ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስግን🙏🙏

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 lety +10

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ አገኘሁ ባንተ መዝሙር ተባርኬበታለሁ ተጽናንቼበታለሁ ጌታ ጸጋው ይብዛልህ

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Před 2 lety +6

    አይለወጥም ጌታ ለዘለዓለም ህያው ነው፡፡

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x Před 7 dny

    አጉዬ አንተ ልዩ ቅባት የፈሰሰብህ የተለየህ ዘማሪ ምን እንደምል አላውቅም አንተም ቤተሰብህም ተባረኩ እወዳቹሀለው

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው Před měsícem +1

    የማትለወጥ የዘላለም ንጉስ ኢየሱስ አንተ ነህ መደምደምያዬ❤❤❤

  • @wogeneyesuswolde
    @wogeneyesuswolde Před rokem +13

    God bless you !
    የምድራችን በረከት ነህ።ሁሉ መዝሙሮችህ በሞገስ የተሞሉ ናቸው ።

  • @tsegazeaba.6400
    @tsegazeaba.6400 Před 2 lety +5

    ዘመን ሳይበክት ጴንጤነትም ከአፈር ሳይወድቅ የነበረ መዝሙር

    • @lake3176
      @lake3176 Před rokem +1

      ሌላው ኢየሱስ የተሰኘውን ዶኩመንተሪ ተመልከት

    • @melkamufeyissa7439
      @melkamufeyissa7439 Před 6 dny

      ነዉር ነው። እንደዚህ አይባልም።

    • @gracedamene
      @gracedamene Před 3 dny

      Ye Emnetachen Jemarina Fetsami yehonewun Eyesusin Eyetemeleketin Enketil enji Sewochen aydelem….. Esu yaw new Aylewetim ….. Be Egna yetesedebewun simun yakeberewal…… Wengel Bezemenat hulu yiketelal enji be sewoch maninet aykomim…. Wengel Erasu Eyesus Chrstos new ……Bezemenat Tsento yenoral ☝️☝️☝️☝️

  • @user-te2hh8xg1h
    @user-te2hh8xg1h Před 2 měsíci +2

    አጉዬ ነፍስን የሚያርሰርስ ዝማሬ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @ruthmelesew5264
    @ruthmelesew5264 Před měsícem +1

    Agegnewn yemaywed sew ale beye alamnem yedero enatoche ena abatoch telek emnetachewn yemeyades besu agelgelot yemayetsnana alayehum kenezi mehal demo yene beteseboch ke ayatoche eske wendem agot akest enat abat chemro mesekroch nachew enem ewedhalew aguye

  • @maranathatube
    @maranathatube Před 2 lety +19

    I can't stop listening to this song❤️❤️❤️❤️

  • @user-om5oi3fb9n
    @user-om5oi3fb9n Před rokem +5

    አሜንን የማይለወጠዉን ጌታ እየሱስን በመማኔ ታድያለሁ ይህንን መዝሙር የሰጠክ አምለክ ይበራክ

  • @dawitmarkos5982
    @dawitmarkos5982 Před 2 lety +5

    አሜን ብዙ ብዙ አየን እየሱስ ብቻ ነው የማይለወጠው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም አሜን ተባረኩ

  • @Gamme533
    @Gamme533 Před 2 lety +26

    I don't think there is anything to put it into words other than listening to it over and over again

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi Před 5 dny +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭✊️✊️✊️✊️✊️☝️☝️☝️😭😭😭😭ufffffe 😭 ufffffe 😭 🙏🙏🙏Amen Amen Amen ✊️ 🙏 🙌 tebarek begetasim 🙌🍇📖💯🍇💪🙌🏆🏆🫴🫴🥇🎹🎹🎹🎹🎹🎹

  • @user-vz6yn1iv5v
    @user-vz6yn1iv5v Před 4 měsíci +1

    የወንጌል አርበኛውና ዘመን ተሻገር ዝማሬ እናም የእግዚአብሔር ክብር ያለበት ።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 lety +4

    ወንድሜ አገኘሁ የምወድህ ተባረክ ይህንን ሰማያዊ ዝማሬ ሰምቼ አልጠግበውም ብርከከከ በልልኝ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @fiyayef21
    @fiyayef21 Před 10 měsíci +1

    ላንተ ቃል የለኝም እንደው የተትረፈረፈ ፀጋ ይብዛልህ

  • @beetechnologies8522
    @beetechnologies8522 Před 10 dny

    አዎ አይለወጥም እሱ አሜን🙏

  • @natanayelekia7117
    @natanayelekia7117 Před rokem +2

    betam ymwedw mezmur zemnh yibark

  • @ethioamazonshop978
    @ethioamazonshop978 Před 6 měsíci

    Gospel Singer: Agegnew Yideg
    ዘማሪ አገኘው ይደግ
    🎹🎷🎤🎸🎻🪘
    አቤት ጌታ ባለመላ
    በንስር ክንፍ ተሸክሞ
    ህመም ቁስላችንን አክሞ
    ድጡ ሲጥለን ያነሳን
    ሰዎች ሲረሱን ያልረሳን
    እባቡ ጊንጡ ሳይነድፈን
    ምድረበዳውን ጌታ አሳለፈን
    ማዳኑ ጸጋው ብዙ ነው
    እግዚአብሔርን እናመስግነው
    አይለወጥም አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይለወጥም
    ብዙ ብዙ / ስንት ስንት አየን *2
    ጌታ /እርሱ ብቻ ነው የማይለየን
    ስንት በጋ ክረምት አለፈ
    ስንት አደይ አበባ ረገፈ
    ወንዞች እየሞሉ ጎደሉ
    አቤት! ህይወት ሜዳ ገደሉ
    ትውልድ ይመጣል ይሄዳል
    ሁሉም በጊዜው ይስተናገዳል
    ብርሃን ሲበራ ሲጠፋ
    ጌታ/አንተ/ኢየሱስ ብቻ የኛ ተስፋ
    አይለወጥም አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይለወጥም
    ብዙ ብዙ / ስንት ስንት አየን *2
    ጌታ /እርሱ ብቻ ነው የማይለየን
    ወዮ! ብሎ ድሃ ሲያቃስት
    ያለው ባለጠጋ ሲሰስት
    ትልቁ ትንሹን ሲንቀው
    ጌታ እኮ ነው ሁሉን የሚያውቀው
    አዲስ ምዕራፍ ተከፍቶ
    ደግሞ ምስኪኑ ተጎብኝቶ
    በአዲስ ዝማሬ ሲሞላ
    አቤት ጌታ/ኣንተ/ኢየሱስ ባለመላ
    አይለወጥም አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይለወጥም
    ብዙ ብዙ / ስንት ስንት አየን *2
    ጌታ /እርሱ ብቻ ነው የማይለየን
    እንደ ፋሌቅ ሆኖ ዘመኑ
    ሁሉም ሲሰለፍ በየወገኑ
    እውነት የያዘ ሰው ሲገፋ
    አመጽና ውሸት ሲሰፋ
    ሁሉን የሚችል ኤልሻዳይ
    ከቶ አይረሳም የቤቱን ጉዳይ
    ድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል
    ነገሩ ይገለበጣል*2 አዎ ይገለበጣል
    አይለወጥም አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይለወጥም
    ብዙ ብዙ / ስንት ስንት አየን *2
    ጌታ /እርሱ ብቻ ነው የማይለየን

  • @be8cab
    @be8cab Před 2 lety +11

    I cant stop listening to this song.... Make so much sense.

  • @deborahelias8317
    @deborahelias8317 Před 7 měsíci +2

    For of him, and through him, and to him, are all things: to whom be glory for ever. Amen

  • @lewzsimone614
    @lewzsimone614 Před rokem +3

    አይለወጥም አይናወጥም !!

  • @aberaserbessa1821
    @aberaserbessa1821 Před rokem +13

    We are the blessed generations because we've a vibrant singers like you who brings original songs from the source with full of gospel discipline, No more blessings than having such a gospel singer who be able to show Christ in his life and ministry. God bless!

  • @yaredtelhuen2233.
    @yaredtelhuen2233. Před rokem +1

    Enem aychewalew...aylwetem 😭😭😭😭

  • @emenettadesse9640
    @emenettadesse9640 Před 2 měsíci +1

    እየሰሱጌና❤❤❤❤❤

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Před 2 lety +6

    አጉዬ በዝማሬዎችህ ብዙዎች ተጽናንተናል ተባርከንማል ልዑል እግዝአብሔር ይባርክህ 🙏🙏

  • @abukagermamo2570
    @abukagermamo2570 Před 7 dny +1

    tebark xena yistk

  • @minashewaye9056
    @minashewaye9056 Před rokem +4

    የማይለወጥ የማይከዳ ጌታ ብቻ ነው አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @YonatanGirma-qf5ce
    @YonatanGirma-qf5ce Před rokem +1

    እግዚያብሔር በኛ ሁኔታ አይለካም ስለዚህም አየለወጥም ሉዐላዊ አመላክነወ

  • @tizitamesereti9582
    @tizitamesereti9582 Před 5 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😍🙏😍😍😍😍😍. Buzu buzu ayene geta bicha new yenayileyene❤❤❤❤❤

  • @user-um2xv7dr6o
    @user-um2xv7dr6o Před 8 měsíci +1

    የማይለወጥ የማይከዳ ጌታ ብቻ ነው።

  • @negussieworku6615
    @negussieworku6615 Před 2 lety +2

    መደምደሚያዬ ነህ!!!!!!!

  • @mt-2387
    @mt-2387 Před rokem +3

    ጌታ ይባርክህ አንተ ልዩ ነህ!

  • @MrSamwatch
    @MrSamwatch Před rokem +4

    I have a memory of Agegnehu when I was around 7-9 years old. He was singing in Hibret Amba (Kale Hiwot Church), everyone sitting, doors locked, and I saw him through the key hole of the door. I don't remember the song but I knew I was touched. Be blessed more Agegnehu!

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Před 2 lety +2

    Tebarek aguye anten yakoyeln geta

  • @melakualemu6327
    @melakualemu6327 Před 3 měsíci

    በዘመናት መካከል የማይነጥፍ ሰላም የማይወሰድ የሴት የተሞላበት መዝሙሮችን ይዘምራል፡፡ የክብር አክሊል አለዉ፡፡

  • @mesaletube12
    @mesaletube12 Před 2 lety +4

    FIRST COMMENTER

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c Před rokem +1

    "አይለወጥም ፣ አይለወጥም ፣
    ከዙፋኑ ላይ አይናወጥም ! "

  • @KokoDepeka-kr8sj
    @KokoDepeka-kr8sj Před měsícem

    እየሱስ አሜንንንን 🙏🙏🙏😭😭

  • @user-lz9gq9vd6f
    @user-lz9gq9vd6f Před 6 měsíci

    የማይተወኝ አምላኬን ስለ ያዝኩኝ በጣም ዕድለኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤ አገ የበረከት ሰዉ ሁን

  • @shimelisgetachewtola6263
    @shimelisgetachewtola6263 Před 8 měsíci +2

    I'm blessed again with this song! May God bless You

  • @getachewguangul287
    @getachewguangul287 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤ በእውነት ድንቅ መዝሙር አይለወጥም …………በጓዳዬ ያለህ አልማዜ ……መደምደሚያዬ የመጨረሻዮ ኢየሱሴ ለእኔ ።

  • @Bettyjjzozo
    @Bettyjjzozo Před 22 dny

    My all favorite song bless you ageghu

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Před 2 lety +8

    I can not stop listening to this song. It is a blessing!

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @abinetkidane
    @abinetkidane Před 7 dny

    ተባርክ 🙏

  • @KokoDepeka-kr8sj
    @KokoDepeka-kr8sj Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤

  • @TasfayeGeleso
    @TasfayeGeleso Před 11 dny

    batam naw yamiwadik yane abat

  • @user-zn7zc5pj1r
    @user-zn7zc5pj1r Před 8 měsíci

    እድሜህን ይስራዝምል ጤናንም ያብዛል እግዚአብሔር አብ እየሱስ ክርስቶስ ዎልድ እና ማንፋስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይብርክ 🙏👏❤

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Před 11 dny

    አጉ በብዙ ተባረክ ርስርስ ነው ያልኩት።

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 Před rokem +1

    መደምደሚያዬ ነህ
    የመጨረሻዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 Před 2 lety +5

    AMEN!
    You are a blessing to us, be blessed more.

  • @bez316
    @bez316 Před 8 měsíci

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱሴ ለእኔ 🙌🙌

  • @TinaTina-oz4cb
    @TinaTina-oz4cb Před 2 lety +2

    አሜንንን አሜንንን

  • @demrewawgichew1793
    @demrewawgichew1793 Před 8 měsíci +1

    I dont have a word to express what I feel through a song

  • @user-up9rj5le7f
    @user-up9rj5le7f Před 3 měsíci +1

    eyessus yibarc

  • @aaaaaaaa1220
    @aaaaaaaa1220 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😍
    ተአባረክልኝ በብዬ😭😭

  • @eregnayeshortsofficial4279

    egziaber yibark

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 Před rokem

    👍😁🙋‍♀️🇪🇹🇪🇹🙆‍♀️🤗god bless .poster aguye

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před rokem +1

    መደምደሚያዬ ነህ እየሱሴ ለኔ

  • @user-tw2xh2rx4t
    @user-tw2xh2rx4t Před 6 měsíci +1

    ልብ የሚያርስ መዝሙር ነዉ

  • @user-tw2xh2rx4t
    @user-tw2xh2rx4t Před 6 měsíci +1

    ዘመንክ ይባረክ

  • @sagnimoti114
    @sagnimoti114 Před rokem +1

    Sewoch teweleje yadekut be phenxe between wesx new abate, enate wendemoche mulu agelgayoch nachew neger gen enatea mezemur selemetwead mezemorochen se sema aleqesalew enatean yastawusungal enatean be mot axawat ..... Neger gen enatea yemetesemachewan mezmuroch eyasemaw anebalew

  • @godisgoodallthetime836

    አይለወጥም
    ከዙፋኑ ላይ አይናወጥም !!!!

  • @YisuMan-no3oq
    @YisuMan-no3oq Před 9 měsíci

    አይለውጥም ጌታ እውነት ነው መቼም የማይለወጥ አምላክ ነው ያለኝ

  • @amanuelteferi4457
    @amanuelteferi4457 Před 2 lety +4

    May God of heaven bless you and your ministry!

    • @leulsegedhundie
      @leulsegedhundie Před rokem

      የማምለጫ ዐለት የሆነን በየዘመኑ በቃልም በዝማሬም ህዝብን በአገልግሎታቸው የሚያሻግሩ ባሪያዎችን ለሰጠን ጌታ ክብር ይሁንለት

  • @dawitdercho320
    @dawitdercho320 Před rokem

    አግዬ እንዴት እንደምወህ እኮ ዘመንህ ብርክርክርክርክ ይበል ጌታ በልዩነት ገልጦሃል ስሙ ይባረክ

  • @lil_519
    @lil_519 Před 5 měsíci

    Ante yetebarek sew geta zemenhen yebark ❤❤anten yefexere geta lezelalem yebarek ,ejehhen yeyazu ejoch lezelalem yekedesu ❤❤

  • @akumahi2723
    @akumahi2723 Před rokem

    መደምደሚያዬ ነህ የመጨረሻ እየሱሴ ለኔ 👆❤

  • @netsanetmarkos6543
    @netsanetmarkos6543 Před 2 lety +2

    ጌታ ብቻ ባለመላ😘😘
    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @firewoynifransouofficialch655

    አጉዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏

  • @meremere2379
    @meremere2379 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ክርቶስ ይባረክ ❤️😢❤️

  • @henokbehailu5762
    @henokbehailu5762 Před 11 dny

    አይለወጥም... አይናወጥም

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ አገኘሁ 💚🙏💚

  • @aynalemtegegn2610
    @aynalemtegegn2610 Před rokem

    Yemayilewt ewntgna gudagna Iysuse 🙌🙌🙌🙌❤❤

  • @kidy2988
    @kidy2988 Před rokem

    Zemnih yibarek aguye