ገረመኝ ማዳንህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Geremegn Madanih - Apostle Yohannes Girma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • You can find the Entire Album "Geremegn Madanih" on :
    Amazon Music: www.amazon.com...
    Apple Music: / geremegn-madanih
    Deezer: www.deezer.com...
    Spotify: open.spotify.c...
    Tidal: listen.tidal.c...
    ገረመኝ ማዳንህ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ
    From the LIVE Album "Geremegn Madanih"
    A Semayawi Pictures Production
  • Hudba

Komentáře • 1K

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas Před 4 lety +570

    በዚህ መዝሙር ከስንት አመለጥሁ ዳንኩ ተፈወስኩ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር ውስጥ በብዙ አገልግሎኛል ጆይ ዘመንህ ከእርሱ ጋር ይለቅ ምወደውን መዝሙር ከምወደው ሰው ጋር ዘመርኩ አቤት ጌታ ሲያድለኝ ከሚወዱት ጋር ማምለክ እድል ነው ጌታ ስሙ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌

    • @visitethiopiaea280
      @visitethiopiaea280 Před 4 lety +6

      Stay blessed ,endet metadel nw getani mamilke ,le esu mezemeri

    • @tsadikuanato32
      @tsadikuanato32 Před 4 lety +5

      እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏

    • @merontessemaofficial55
      @merontessemaofficial55 Před 4 lety +20

      አፌ ቁርጥ ይበልልህ! የልቤን ነው ያልክልኝ!

    • @Binyamyonas
      @Binyamyonas Před 4 lety +9

      @@merontessemaofficial55 meryee😍😍🙌🙌 bezu tezeta alen bezi memzur

    • @emyasefa1592
      @emyasefa1592 Před 4 lety +5

      ተድላችሁ

  • @surafelhailemariyamofficia6728

    #መስማት ማቆም እንባዬንም እንደዛው ማስቆም አልቻልኩም ...... 🙏🙏🙏 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ደስ የሚለው ጌታሆይ ሰማይ ሰማያት ከባው መግለጥ በማይቻል ቃል ኡኡኡኡኡኡኡኡ ተባረክልኝ 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🎹💎

    • @eyerusdaniel2962
      @eyerusdaniel2962 Před 4 lety +17

      አንተም እኮ ስዘምር በጣም ትባርካለህ

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +12

      Thank you! God bless you!

    • @eyerusdaniel2962
      @eyerusdaniel2962 Před 4 lety +5

      በጣም ተባረኩ ዘፀአቶች....love u all

    • @gdnerd6940
      @gdnerd6940 Před 4 lety +2

      same here!!!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety +1

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 4 lety +212

    እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ
    የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ
    ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ
    እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ
    (ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ (ማዳንህ)፫
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪
    ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ
    የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ
    (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ
    ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ)፪
    (ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ (ማዳንህ)፫
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪
    ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ
    (ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ (ማዳንህ)፫
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ )፪

  • @MM13668
    @MM13668 Před 2 lety +22

    ከሞት ያመለጠ ያውቀዋል፡፡
    እኔ አንዱ ነኝ፡፡
    የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፡፡
    ለአብ/ወልድ/መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን!

  • @yirieaddis9940
    @yirieaddis9940 Před 3 lety +24

    ❝ማዳን የእግዚአብሔር ነው፥ በረከትህም በሕዝብህ ላይ ነው።❞
    -መዝሙር 3: 8
    ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ

  • @saron8217
    @saron8217 Před 4 lety +36

    ሰቆ ኤርምያስ 3 (Lamentations)
    22፤ ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
    🙌🙌🙌
    እጄን ባፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ
    የእግዚአብሔርን ማዳን በአይኔ አይቼዋለሁ
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ
    ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጂ
    እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ
    ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ
    ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ ማዳንህ
    ማዳንህ ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሣይ 🙏🏻
    Wow So blessed song🎼🎶
    May God bless you all abundantly.

    • @ahirazimmerman2851
      @ahirazimmerman2851 Před 4 lety

      Do you also have the translation for this song?

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @agerneshhusseinofficial9907

    Who is listening this amazing life testimony song in 2023 praise lord እንደኔ ሰው ያረከው ማን አለ የኔ አባት

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 8 měsíci +10

    እጄን ባፌ ጭኜ እገረማለው ልንጠፋ ነበር እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠን እንጅ😭😭😭😭ገረመኝ ማዳንህ 💚💛❤ጌታሆይ

  • @CJCRoa
    @CJCRoa Před 3 lety +50

    I don’t even understand anything except“your salvation” I speak Arabic and English only but this song is just so full of the Spirit. Wow😭 thank you Jesus.

    • @mulugelila3396
      @mulugelila3396 Před 3 lety +2

      May God bless you!

    • @israelabraham373
      @israelabraham373 Před 3 lety +6

      Here's a small Translation for you...
      Geremegn tibekah, denekegn madanih, yalefkutin zor biye ahun saye
      I am in awe of your protection, I am amazed by your saving ( like you said, salvation), when I look back at what I've passed (been through) now.
      God bless you... just a little translation... ♡♡ :)

    • @CJCRoa
      @CJCRoa Před 3 lety +2

      @@israelabraham373 Aw thank you!! God bless you❤️

  • @nhatty4597
    @nhatty4597 Před rokem +7

    yehen mezmur mejemriya gize sesemaw hospital tegnche nber ena le ene kebad time nber yemer madanu germognal semu yebarek john geta yebark

  • @diboradibora9441
    @diboradibora9441 Před 4 lety +61

    ሀሌ ሉያ የምያስመልክ አምላክ ስሙ ይባረክ ………ያለ ልክ ፀጋዉን ምሕረቱን የምያበዛ አባት ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም ጆዬ በጣም የምወድህ ማከብር የአባቴ ልጅ አንተም ኳየሮችክም ታስደምሙናላቹ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላቹ!!!!

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety +4

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

    • @ttcftf2553
      @ttcftf2553 Před 3 lety +2

      Wgahsvag

    • @selamawitshiferaw6974
      @selamawitshiferaw6974 Před 3 lety +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @kalebweldemikael567
      @kalebweldemikael567 Před 3 lety

      @@christianethiopia ሀሉሉየአየሰሸየበረከደለሀፀገ

    • @christinamulugeta6382
      @christinamulugeta6382 Před 2 lety

      @@christianethiopia ò8l

  • @diorG18
    @diorG18 Před rokem +42

    Who else have a testimony like me? just by listening this song the lord made ma way back 🔙 to his loving kingdom, now its been almost 2 years since ... Our blessings i love you all 🙌🙌🙌

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před rokem +6

      Wow !
      God bless you !!!

    • @diorG18
      @diorG18 Před rokem +4

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny amen!!! Yes this song tells literally ma stories, and the fire and the spirit in every lyrics within it, won't get less as time goes by... I can say that It's a living song! if there is such a thing for songs... Much more love for you and all your ministry joyee! May God bless you and your family more 🙏🙏🙏

  • @mmemere98
    @mmemere98 Před 4 lety +31

    መዝሙር 121
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
    ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
    ⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
    ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
    ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
    I am blessed prise God for your dedication and wonderful worship.🙏🙏

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @jhonytube2513
      @jhonytube2513 Před 4 lety

      Amen

    • @ga3775
      @ga3775 Před 3 lety

      Amen Amen God bless you that's true

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 3 lety +10

    ኡኡኡኡኡኡ ይሄ ዝማሬ ለምስጋና አዘጋጀኝ ጥበቃውን ሳይ አራት ቀን ሙሉ ሌላ ዝማሬ መስማት አልቻልኩም ሰሞኑን በማልፉበት ህይወቴ ብዙ ላጉርመርም አልኩና ስደነቅ ማዳኑን ጥበቃውን ስሳስብ ዝም ብዬ እያመሰገንኩት አለሁኝ ስለጥበቃው ስለተጠነቀቀልኝ😢😢😢😢😢😢😭😭😭ገና አባቴን በአይኖቼ ለማየት እንደጎጎሁ ሳስብ ገርመኝ ማዳንህ ከማለት ውጭ ምንም ምርጫ አነበርኝም

  • @MM13668
    @MM13668 Před 2 lety +6

    እጄን በአፌ ጭኜ እኔ እገረማለሁ፤
    የእግዚአብሔርን ማዳን በዓይኔ አይቼዋለሁ፤
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤
    ማዳኑ በርትቶ አስመለጠኝ እንጂ፤
    ልጠፋ እችል ነበር እንዳለፍኩት ደጅ፤
    እርሱ እርሱ ሆኖ አስመለጠኝ እንጂ፡፡
    (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤
    ሰው በኃይሉ ከቶ መቼ ሊበረታ፤
    የጠላቱን ጥቃት ደጋግሞ እየረታ፤
    (መንፈስህን አብዝተህ ያለ ልክ ጸጋ፤
    ስንቴ አስመለጥኸው ከክፉ አደጋ) X2፤
    (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X2፤
    ማዳንህ ማዳንህ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ፤
    (ገረመኝ ጥበቃህ ደነቀኝ (ማዳንህ) X3፤
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ) X3፡፡

  • @user-zk7wq8yl4q
    @user-zk7wq8yl4q Před 7 měsíci +4

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ ይመለከተኛል !!!

  • @ruthmekonnen6269
    @ruthmekonnen6269 Před 4 lety +8

    ጆዬ የኔ አባት ሁል ግዜ ዘምረህም ሰብከህም እግዚአብሔርን ብቻ እንዳይ ታደርገኛለህ!! ገረመኝ...........!ኡ ኡ ኡ ኡ ሃሌ ሉያ....,

    • @thelearninghub9365
      @thelearninghub9365 Před 4 lety

      czcams.com/video/yogtL8zIkMg/video.html

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @er.prophetabelahavatv6187
    @er.prophetabelahavatv6187 Před 4 lety +21

    “ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።”
    - ሉቃስ 10፥20
    ሁልጊዜም የጌታ ድምጽ ነህ እንደ ጉንፋን የጌታን ፍቅር አጋባ ብሎሀል አንዱ እኔ ነኝ ተጋብቶብኛል የጌታ ፍቅር ማዳኑ የሚጀመር እንጂ የሚጨርስ አይደለም ። ጆዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ። ዘጸአት ሁላችሁም ተባረኩ !!!!

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +2

      AMEN and AMEN !!!
      God bless you my dear brother !!!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @manpierre571
    @manpierre571 Před rokem +20

    just heard this song can't understand Amharic but can't stop listening to this song. all the love from Tanzania

  • @bruktawitmatyasofficial8285

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ኤር 3፤22
    በጌታ ምህረት የሚኖር ሰው ይህንን ዝማሬ አለመዘመር አይችልም። ዘመናችሁ ይባረክ !! 🙏🙏😭

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @helenlijalem7995
    @helenlijalem7995 Před 4 lety +8

    እንባይ ከአይኔ አልቆም አለ ቢሰማ ቢዘመር መችም የማይለመድ አምልኮ እና መንፈስ ሃሌሉያ ሰጪውም ተቀባዬም ለዘላለም የተባረከ ነው

  • @edenhhailu
    @edenhhailu Před 4 lety +23

    ይኼንን ድንቅ መዝሙር ለተወደደው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ጋብዙልኝ ፓስተር ጆን እባክህ አደራ ተባረኩ።

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @melkamualebachew2845
      @melkamualebachew2845 Před 3 lety

      u got it my sister

    • @kidisthailu1862
      @kidisthailu1862 Před 3 lety +1

      God bless you

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።gh

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Před 3 lety +1

    በፕሮቴስታንት ውስጥ እየጠፋ ያለውን ስርአት ስላሳየኸን በጣም ደስ ይላል በዛ ላይ ዝማሬዎቹ አሰለቹም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Před 7 měsíci +4

    Amen amen🙏🏾 ብርክ በልልን እኔስ ባንተ መዝሙር ተባርኬአለሁ❤❤❤❤❤

  • @tamiratdesho2686
    @tamiratdesho2686 Před 2 lety +7

    የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነፍስን ያለመልማል መንፈስ ያጠናክራል ። ብዙ ጊዜ በተራራ ላይ በፀሎት እያለው ይሀን መዝሙር እሰማ ነበር ። እግዚአብሔር ከልጅነቴ ጀምሮ ከባድ የማይታለፍ የማይወጡ እጅግ አደገኛ ከሆኑ ነገሮች አድኖኛል ። መዝሙሩን በፍፁም ሰላም ነበር የምሰማው - God blessed all of you. Thanks

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o Před 4 lety +2

    ያልጠፋሁት ከእግዚአብሄር ምህረት የተነሳ ነው ።አቤት ስንት ዘመኖች ወደ ሆላ ተመለስኩኝ አልጠፋሁም አለሁ አቤት የጌታ ምህረት ስንት ጊዜ ጠፋሁ ብዬ ነበረ
    "እግዚአብሄርን አንድ ነገር ለመንኩት እሶንም እሻለሁ በቤቱ ለዘላለም እኖር ዘንድ👐👐👐

  • @girmanigusse9284
    @girmanigusse9284 Před 4 lety +44

    Powerful production. I can’t stop my tears. It reminds me all the ups & downs I passed by the help of the Almighty God. GBU all❤️

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +13

      AMEN and AMEN !!!
      He is good and His love endures fore ever !!!
      It is good to hear your testimony !!!
      Blessings !!!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety +5

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @Abrham-Ar12
      @Abrham-Ar12 Před 3 lety

      czcams.com/video/rNGOVSOa3oU/video.html

  • @michaelabraham406
    @michaelabraham406 Před 3 lety +6

    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከእናንተም በኋላ ትውልዳችሁ እንዲሁ በጥፍ ጸጋ ቅባት እየጨመሩ እየጨመሩ ይዘምር ይስበክ
    ተባርካችሁ የምትባርኩ ድንቆች እኔና ቤተሰቦቼ እንወዳችኋለን ተባረኩልን ውብአየሁ ና ልጆቿ

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 4 lety +8

    ክብር ለእግዝያብሄር ይሁን!!!!🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌 ደነቀኝ ማዳንህህህ!!

  • @abenezertimerga7247
    @abenezertimerga7247 Před 12 dny

    ገረመኝ ማዳንህ
    ገረመኝ ጥበቃህ🔥

  • @Meseret-ge6gu
    @Meseret-ge6gu Před 14 dny

    ❤❤❤❤❤.... Min yibalali kibir leEyesus yihun

  • @woineabate1201
    @woineabate1201 Před 4 lety +4

    ይህንን መዝሙር ከሰማሁበት ሰአት ጀሞሮ በኔና በቤቴ የሆነውን በጎነቱን ፍቅሩን ምህረቱን ቸርነቱን ደግነቱን እያሰብሁ ሳለቅስ አመሸሁ "ገረመኝ ጥበቃህ ማዳንህ" የጌታ ህልውና ያለበት ዝማሬ ነው ጌታ ይባርካችሁ እንዲሁ እንደዘመራችሁ እንዳመለካችሁ ዘመናችሁ ይለቅ ስንወዳችሁ ቃላት የለንም ቦታውን እንዴት እንደሚያምር ልብሳችሁም እናንተም እንዴት እንደምታምሩ መግለጽ አይቻልም
    ጆዬ ወንድማችን አሁንም ሌላ ዝማሬ እንጠብቃለን አንተ የተፈጠርከው ለዚህ ብቻ ነውና እባክህ ዘምር ዘምር

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @ephremeliasofficial
    @ephremeliasofficial Před 4 lety +3

    ነብስም አልቀረልኝም ተባረክ
    መስማት ማቆም አልቻልኩም።።
    ።ማዳንህ።

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety

      AMEN

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety +1

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @temesgentadesse-te2el
    @temesgentadesse-te2el Před měsícem

    የተወደድክሀ እወዳሃለሁ በአንተ ብዙ ተባርክያለሁ

  • @mahletyilma6330
    @mahletyilma6330 Před 4 měsíci +1

    What an amazing worship song filled with Gods spirit. Tadelen Geta betam yewedenal. A strong tower he is. The prince of peace. What a Father we have !!!!!! God bless you for Mezmur like this that takes us to the throne in his presence.

  • @yeneneshtemesgen1288
    @yeneneshtemesgen1288 Před 4 lety +17

    ገረመኝ ጥበቃህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳየው ገረመኝ ጥበቃህን።

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 Před 3 lety +3

    ገረመኚ ማዳንህ ያለፍኩትን ዞር በዬ አሁን ሳይ ኡ ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏👏ተባረኩ ያባቴ ልጆች

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 Před 3 lety +2

    ያለፍኩትን ዘመናት ሳስብ እግዚአብሄር ስንት ጊዜ ቅጥር እንደሆነልኝ ነው፡፡ ጌታ ሆይ እወድሀለው፡፡

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu kidusan “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @meserachbekele9977
    @meserachbekele9977 Před 3 lety

    Yaleminm maganen yhin mezemur sesema erasen mekotater akategn getan be emba temolichee madanun eyasebekign amesegenkugn degageme semahut lekee endeaddis. ye ewuneten new getaa yayal embayen mekeotater akataegn ye getan fiker ende adis atatamekut ere geta yibarek.

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 Před 3 lety +4

    ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ.... ጌታ ሆይ አቤት ስንቱን አለፍኩ ባንተ፡፡
    የአባቴ ልጆች ወደላይ ይዞ ስለሚሄደው ዝማሬያቹ በብዙ ተባረኩ፡፡

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @rahelberhane8283
    @rahelberhane8283 Před 3 lety +22

    Every time I listen to this song it speaks to my heart ❤️. For me, It is a reminder of God’s love, grace, and mercy. I could have been lost, but he was there every step of the way. He is faithful!!

  • @abenezertujare
    @abenezertujare Před 25 dny

    ገረመን ማዳን ❤❤❤geta yibarki joye

  • @meazawoldu5677
    @meazawoldu5677 Před 3 měsíci

    How lucky I am to be saved by you...the past was very Dark

  • @tinebebtemesgen3900
    @tinebebtemesgen3900 Před rokem +5

    There was days only a walk away to my Death and lost but Only God Showed Up!! ገረመኝ ጥበቃህ!!!😭😭😭😭

    • @Babygirlyene
      @Babygirlyene Před rokem

      I love you sister thank you for living 🥺🫶🏽we need you on this earth

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 Před 4 lety +8

    I have no word abut this song so amazing when I remind my life I can't stop crying

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před 3 lety +2

    ገረመኝ ጥበቃህን
    ደነቀኝ ማዳንህን
    ያለፍኩን ዞር ብዬ አሁን ሳይ
    ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባርክ።
    ለብዙዎች መፅናናት መበርታት መነሳት ሁናቹሃል። 🙏🏽😇😍😍

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +2

    ሃሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጆዬ ፀጋ ይብዛልህ በምህረቱ ተሸፈን !!!!

  • @kelaberede9932
    @kelaberede9932 Před 4 lety +4

    My God የእግዚአብሔር መገኝት በሙሉ ሀይል የለበት ድንቅ መዝሙር thanks apostle my blessing

  • @tigisperspective200
    @tigisperspective200 Před rokem +6

    Since the new year 2015 its on repeat mode, God has indeed helped me and my family these few months that kept us speechless. ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ ሳይ...

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 4 lety +2

    አቤት የእግዚአብሔር ምህረት ተነግሮም ተዘምሮም አያልቅም ስሞህ ይባረክ

  • @burteasossa1877
    @burteasossa1877 Před 3 lety

    እግ/ር ይባርክህ በጣም ነብሴ ረሰረሰች

  • @liyameko8897
    @liyameko8897 Před 4 lety +4

    I can't stop to ... Amazing worship እጠፋ እችል ነበር አለፍኩት
    እርሱ እርሱ ሆኖ .... Bless u all

  • @kalkidantesfaye7444
    @kalkidantesfaye7444 Před 4 lety +3

    Wowwwwww amen amen amennnnnnnnn, yessssss geremegne madanu, geremegne yalefekuten huluuu wede huala sayew, geremegne yasmeletegnen hulu sayew, ejen bafe lay aschanegne, halelujah halelujah to the lamb of God!!!!!!!!! Yadanen nigus semu yibarekkkkk!!!!!

  • @yeabsiraydnekachew2189
    @yeabsiraydnekachew2189 Před 4 lety +2

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ክብር ክብር ክብር ለኢየሱስ መድሃኒቴ ቤዛዬ ውዴ ማምለጫዬ ክብር ክብር ይሁንልህ የኔውድ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @zinashdawit1750
    @zinashdawit1750 Před rokem +1

    አቤት ጌታ ድንቅ ነህ ከቆይታ በኃላ እንደ አድስ መልዕክት መጣላኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መንፈስ ክብርልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @lelidisen3897
    @lelidisen3897 Před 4 lety +16

    I can't stop listening to this song!!!! God bless you & thank you Joye!

    • @museabebeshem1305
      @museabebeshem1305 Před 4 lety

      ሀሌሉያ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @teketelargata8101
    @teketelargata8101 Před 3 lety +7

    yes, the salivation of God is always amazing

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @lemlemmelese740
    @lemlemmelese740 Před 3 lety +1

    geremgn madanehhhh!!! Tsegaw yebizaleh Jo

  • @tezetawa
    @tezetawa Před 4 lety +1

    Effoyyyyyyy!!! What a fantastic heavenly worship song!!! What a blessing!!!😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Apostle Johnny እና ዘፀአቶች፣ በጣም ነዉ የምወዳችሁ! ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ!!!

    • @sinahassenebrahim9813
      @sinahassenebrahim9813 Před 4 lety

      እኛም እንወድሻለን እህታችን

    • @tezetawa
      @tezetawa Před 4 lety

      Efitah TV Ethiopia World Wide ቤተሰብ ሆነናል! እግዚያብሔር ይባርካችሁ!

  • @nehemiahtefera147
    @nehemiahtefera147 Před 3 lety +4

    May jesus kingdom strengthen may every body worship him

  • @emmanuelhope4917
    @emmanuelhope4917 Před 4 lety +3

    አሜን ተባረኩ ስወዳችሁ ውስጤ ናችሁ።

  • @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

    Joye betam yemibark mezmur new. Ewnet egziabher ybarkachu enante lezih twled bereket nachu zetseat church. Enie geta kemot syasmeleteg new tz yalegn geta yaregelign astawesku geremeg madanhen yalefkutn zorbiye ahun sayew geta ybarkachu zetseat choir. Geta hulun kbr msgana yewsedew. God bless you and your family 🙏🙏🙏. Bless you more and more. I love you so much ❤️😘❤️ my beloved brothers and sisters.

  • @temesgenmesfin9442
    @temesgenmesfin9442 Před rokem +1

    ማዳንህ

  • @Bekysho
    @Bekysho Před 3 lety +6

    back in the days ....i see my self and remember Gods protection !!!
    and praise him because of this song
    thanks brother johnny love you !!

  • @marcosmumasha4532
    @marcosmumasha4532 Před 4 lety +12

    I can’t stop listening to this song, it is breathtaking 😍......”Madanihi” 🎼🥇

    • @music-bac1558
      @music-bac1558 Před 4 lety +2

      Amazing song

    • @danielgirmachew91
      @danielgirmachew91 Před 3 lety +2

      Tebarekulegn bebezu besemau besemau yemaletegebeu yegziyabeheren madanunena tebakawou eyasegeremegn nebesem alekerelegnem

  • @NifetazAman
    @NifetazAman Před rokem

    Mechem bihon ehen mezimur mesimat makom alchalkum🙅‍♂🙅‍♂ ye Eg/rn madan sasibew hulem enba yankegnal😭😭😭 pastor JO God bless u

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 4 lety +1

    ኦኦኦኦኦኦ የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ይባርካችሁ ህይወት የሚሰጥ ዝማሬ

  • @BenBaissa
    @BenBaissa Před 4 lety +17

    Simply breathtaking! What a wonderful production magnifying and admiring the amazing salvation of Jesus Christ our Lord!

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +3

      Thank you very much
      Abundant blessings too you again and again

    • @tigistpaulos314
      @tigistpaulos314 Před 4 lety

      ሀሌሉያ

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety +1

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

  • @rutdaniel1317
    @rutdaniel1317 Před 4 lety +4

    Amen medanachin hulem grum new GBU ALL 💝

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . endet nachu widoche “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @emebetlemma1400
    @emebetlemma1400 Před rokem +1

    አሜን ሁሌም የምደነቀው የምገረመው እኔን ማዳኑ

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 Před 2 měsíci

    wow እዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ
    መዝሙርህ ህይወት አለዉ
    መዝሙርህ መዝሙራቹ ሳዳምጥ እዉነት ከጌታ ጋ ፍቅሬን ይጨምራል 100/100 !!!!

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 Před 4 lety +7

    King Jesus, We bless yur holy name! You all are a blessing💞💞

  • @kenessabula5548
    @kenessabula5548 Před 3 lety +18

    What a song !! a good reminder of God’s relentless grace and protection 🙌
    feel the presence whenever I open this song 🔥🙌
    More blessings !! Much love !!

  • @bahilumoges9473
    @bahilumoges9473 Před 4 lety

    Bemadanu tegermenal desi yilenal eg/r yimesgen!!! amen joyeiyachin

  • @shalomamen5843
    @shalomamen5843 Před 4 lety +2

    apostle johnye beka ante zimbleh zemirlet lezi geta
    love you all the tsat choir
    its blessing mezmur
    ye geta madan mech tengro yalekal

  • @eseygetachew783
    @eseygetachew783 Před 4 lety +3

    yhi leni kemzemurem yalfe tslote ekoo new ymer wooooooooooooooooooooow i can't stop listening it's amazing jooye u always ye lben yewsetin ekooo new be mezurehe weste magyew mne elalahu egizabhirn amsegnalhu enji anten n all of u guys God yebarkachu abezto abzto

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      . “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @melkamuyohanes5560
    @melkamuyohanes5560 Před 3 lety +10

    Apostle John No words to express God bless you and your amazing Zetsat team, dropping tears every time I listen all mezmur. በማያልቀው ፀጋ ያጥለቀልቃችሁ::

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @kemamegudisa2981
    @kemamegudisa2981 Před 4 lety

    Yihen mezimur mesemat makom yikebidalih yewinet apostle joye &zetset churuchuch tebarekuliy enidezih kesemay gar yemiyagenay mezimur silezemerachulin betam new yemiwedachu 😍😍😍😍😍😍😍

  • @theblessedsarahchaka1233
    @theblessedsarahchaka1233 Před 3 lety +2

    ብሰማው ብሰማዋ የማልጠግበው ሆኑብኛል : ትላንቴን ያለፍኩት ውጣውረድ : ማልቀስ ማዘን መጨቄን ያሳየኛል: በሕይወቴ የበዛውን የመንፍሱን አብሮነት በይበልጥ እለት ከለት እለት እለ ባምላኪ ፊት በምስጋናና በአምልኮ ያስደፍኛል:: ማዳንህ ማዳንህ! ለእኔ የተዘመር ዝማሪ:: ኢየሱሴ ይባርካቹ : ይጨመርላቹ: ደስ የሚያሰኘውን ክብሩን ያብዛላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle Před 4 lety +8

    Amen so beautiful. Amazing songs God blessings you all ❤️😍🇪🇹

  • @dagmawitsebsebie
    @dagmawitsebsebie Před 3 lety +4

    This song has been my anchor for the past couple of months!!!!! Jeeeeesus! Thank you!

  • @Brentas
    @Brentas Před 2 lety +1

    Kalat yatrugnal yihenin mezmur lemeglets bcha kbr le egziabher yhun ............hiyweten yelewete mezmur

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 Před 3 lety

    Joney blessde ybzalehe

  • @naninani-bp7sn
    @naninani-bp7sn Před 3 lety +8

    Haleluya, I can't get enough of this song.
    God Bless you all.

  • @danielbahtabetsuamlak8205

    Yes the Lord RESCUED me from 5 major accidents. I even lost my left arm from the accident. But the Lord RESCUED me.
    My book is coming soon?
    Yes I am amazed how the Lord RESCUED me.
    I love this song

  • @martaalemu8431
    @martaalemu8431 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ጌታዬ ኢየሱስ አብስቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳቸው !!!!!

  • @nardostesfazgi9761
    @nardostesfazgi9761 Před 3 lety

    Enem madanu yeberetabign sew negn engdih min yibalal geta abzto yibarkh tebarekilign johnyeee

  • @bekisha5
    @bekisha5 Před 3 lety +3

    Geta zemenachun yebarkew kezi belay tsegawn yechemrelachu💖

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @venusterefe1538
    @venusterefe1538 Před 3 lety +3

    It’s really are so so so much powerfull , I don’t know how to express my feeling, I always heard this song but always r new, feel like am with angels worshiping almighty God by this song ,I satisfied.😭😭😭😭

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @user-qu8ni9oe2t
    @user-qu8ni9oe2t Před 6 měsíci

    ❤❤❤mezmur menfes yalebet ufff mn yibalal meresres new inji...

  • @user-oj5kj3po8q
    @user-oj5kj3po8q Před 6 měsíci

    ጩሀት የሌለበት ትክክለኛ መዝሙር የድሮ ዘማሪያን የሚያስታውስ ❤

  • @nahumgebremedhin8781
    @nahumgebremedhin8781 Před 4 lety +60

    መዝሙሩ እጥንትን ጅማትን ስጋና ነፍስን መንፈስን ሁሉ ይነካል በጣም እንወድሀለን (እንወዳች ኅለን) እኔ በመዝሙሩ ፌንት ማድረግ ብቻ ነው የቀረኝ!!!

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  Před 4 lety +5

      😂😂🙏🙏🙏
      God bless you again and again

    • @zomaylove6613
      @zomaylove6613 Před 4 lety

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny you are The Treasure of Church Christ more grace to you and your family me and my family will keep you in our prayers be strong in God glorify the hope of glory who sit in his throne, glorify him

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 Před 4 lety

      እንኳን ለ2013 ዓ.ም ጌታ ኢየሱስ በሰላም አደረሳቹህ
      ወደብ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ ሼር በማድረግ ወንጌል
      አብረን እንስራ ፡፡

    • @ayelutamerat3659
      @ayelutamerat3659 Před 3 lety

      May God bless you abundantly!

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

  • @mikiyasakne2924
    @mikiyasakne2924 Před 3 lety +3

    May God bless all of them!

  • @kasechkebede2664
    @kasechkebede2664 Před rokem +2

    በማዳኑ still አለው praise God bless you in God family.how much I love you u don't know!!!!

  • @hannibelongtojesus1762
    @hannibelongtojesus1762 Před 4 lety +3

    Just in time💞 god bless you all ❣️

  • @tigistashenafi1628
    @tigistashenafi1628 Před 3 lety +4

    I can’t stop listening this amazing song , God bless you joya!!

    • @christianethiopia
      @christianethiopia Před 3 lety

      ሰላም ውዶቼ……….. “ከእየሱስ ጋር ኑሮ ይሻለኛል” የሚለው በኳየሮች የተዘመረውን ለመስማት ፕሮፋይሌን ንኩትና አዳምጡት ትወዱታላችሁ። በዛውም ቤተሰብ ሁኑ። ተባረኩልኝ

    • @motivationalforce6643
      @motivationalforce6643 Před 3 lety

      Dd zrd such

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 Před 2 lety +2

    ልብን ያሚያሳርፍ ድንቅ ዝማሬ ለስለስ ብሎ ልብን ያሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ጌታ እግዚአብሔር ለመናችሁን አገልግሎታችሁን ይባርክ

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 Před 3 lety

    ገረመኝ ጥበቃህ
    ደነቀኝ ማዳንህ
    ያለፍኩትን ዞር ብዬ አሁን ሳይ

  • @ruthdenberu4781
    @ruthdenberu4781 Před 4 lety +6

    Wow I love this song it's just so amazing and makes me thank God more and more it opens my eyes more to the goodness love and mercy of my God you are a blessing to us 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 Thank you Jesus