Talking Songs - Episode Eight || Misganaye Bizu New By Yohannes Girma

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Apostle Yohannes Girma shares the story behind his song Misganaye Bizu New.

Komentáře • 444

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 Před 4 lety +58

    Here is the English translation of this song:
    Be lifted up in your sanctuary, my Lord
    I love you so much my hope
    My soul has been lavished by your love
    My search is over
    I lift my praise (4)
    Let it rise to you and may you be pleased with my worship
    You have been good to me (3) Lord
    Your work is loved by me
    Your work is highly respected by me
    Your work is much desired by me
    You are good to me (3)
    From childhood to the present day
    The kindness you have shown me
    I will never forget
    Your praise overflows
    The love and desire I have for you
    I'm overflowing with praise (3)
    For you my lord night and day I
    always present it

    • @mahin.t3427
      @mahin.t3427 Před 3 lety +2

      We are so grateful MERIYE! Tebareku! Such a beautiful worship and words of adoration to our King who deserves to be worshipped and adored without reservations, The Lord Jesus Christ, the lamb of God🙌🙌🙌🙌🙌

  • @markosmarye
    @markosmarye Před 5 lety +22

    በማደርያህ ከፍ በል የእኔ ጌታ
    እጅግ እወድሃለሁ ውዴ የእኔ አለኝታ
    በፍቅርህ ርሳለች ይህቺ ነፍሴ
    ጉብኝትህ ደርሶኛል ቀረ መባዘኔ
    ከፍ ይበል ምስጋናዬ(፬)
    በፍትህ ይውጣ ደስ ተሰኝ በአምልኮዬ
    መልካም ለእኔ ሆነሃል(፫) ጌታ
    ሥራህ በእኔ ዘንድ እጅግ ይወደዳል
    ለእኔ በጎ ነህ(፫)
    ከልጅነት እስከዚች ዕለት
    ያሳየኸኝ መልካምት/በጎ ምሕረት
    ለእኔ ከቶ አይረሳምና
    ምስጋናህ ብዙ ነው መወደድ
    በእኔ ዘንድ ያለህ መፈለግ

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 Před 2 lety +12

    The girl with glasses (sorry don't know your name) but I share very similar testimony and when I heard yours, I was reminded of the goodness of God in my life again! Yes he chose us before we were borne and while we were in our mother's womb he loved us and know us. Oh my goodness, He is so great! His patience and mercy are immeasurable! What a good good God we have! Thank you Lord for choosing us! 🙏🏽

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 Před 5 lety +20

    እንደው እቺ ልጅ ስወዳት ድምጽዋ ራሱ የተቀባ ነው ንግግርዋ በጣም ውስጤ ነካው ጌታ የሱስ ዘመንሽ ይባርክ

  • @judymsomi2480
    @judymsomi2480 Před 5 lety +86

    I love Ethiopian Gospel music. It is Anointed. You do not have to understand the words.You feel the Presence of the Holy Spirit.

  • @user-yl2en7ox5x
    @user-yl2en7ox5x Před 5 lety +66

    ይህ የኔም ታሪክ ነው ፣ ተነግሮ የማያልቅ ጥበቃው ፣ ወደር የሌለው ምህረቱ ፣ ስንቱን ልናገር
    ስለሁሉም ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። እናንተም ብርክ በሉ። ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬ።

  • @selamselam1756
    @selamselam1756 Před 5 lety +37

    Subscribed! ተባረኩ! እባካችሁ ስለ የኤርትራ ቤተክርስቲያን ብጸሎታችሁ አስቡን.

  • @MekdesEsayas-bl9fk
    @MekdesEsayas-bl9fk Před 4 měsíci +3

    Hulm yaneten zimar sisema benba new hulum mezmurochik melekt alew zemenk yebarek❤❤

  • @habtamusamuel5614
    @habtamusamuel5614 Před 4 lety +19

    I have no idea to express my feeling in your worship jon.. God bless you mare and more....

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 Před 5 lety +6

    "ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።" (ዮሐ 6: 63) እንደዚህ ያለ በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ሕይወት ያለበት ዝማሬን እግዚአብሄር በምድራችን ላይ ያብዛልን!!! ጌታ እግዚአብሄር ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይባርካችሁ!!!

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l Před 5 lety +18

    ዮሐንዬ የአንተን ዝማሬ ስሰማ ዉስጤ በጣም ደስ ይለዋል ሁሉም ዝማሬ መልእክት አለው ጌታ ፀጋህን ያብዘልህ
    ዉድድድድድ ነው ኤመድርግህ በጌታ ፍቅር

  • @Hailu-jq1pt
    @Hailu-jq1pt Před 11 měsíci +1

    ለአምልኮ በረከት የተፈጠርክ ነህ ፤ተባረክ! መዝሙሮችህን ስሰማቸው ሁሌ እባረካለሁ ።

  • @dawittsegaye1439
    @dawittsegaye1439 Před 2 lety +4

    ምስጋናዬ ብዙ ነው ላንተ ለወዳጄ የማቀርበው ክበርል የኔ ጌታ አሜንንንንን

  • @SeMhar---ASM
    @SeMhar---ASM Před 3 lety +6

    እውነት ነው የ ጌታ ፍቅር የቀመሰ ሰው ጠፍቶ አይጠፋም. የማያረጅ ፍቅር ♥️ የቀረው ዘመንኔ ለክብርህ ይሁን ጌታ የሱስ 🙏

  • @sufiumar6308
    @sufiumar6308 Před 4 lety +2

    በእወነት የግዚአብሄር መንፈስ አብሯችሁ አለ የእውነት የሚያልፍ የበዛ መንፈስ አግኝቶኛል❤❤❤❤❤ዘመናችሁ ብርክክክ ይበልልኝ ጆዬ ባንተ የሚሰራ መንፈስ ክብር ይሁንለት!"

  • @edenministry9865
    @edenministry9865 Před 5 lety +8

    ከልጅነት እስከዚች እለት ያሳየከኝ መልካምነት ለኔ ከቶ አይረሳምና ምስጋናህ ብዙ ነዉ መወደድ በእኔ ዘንድ ያለህ መፈለግ አሜን አሜን አሜንንንንን ፓስተርዬ መዝሙሮችክ በሙሉ ህይወትን ይለዉጣል በእዉነት ለኔ ትርኩም አላቸዉ ጌታ ዘመንህን ያለምልመዉ ሁላቹምን ጌታ ይባርካቹ ፀጋዉ ይብዛላቹ።

  • @jenbergirma5037
    @jenbergirma5037 Před 3 lety +2

    ይህን ዝማሬ በተመረጡ ቃላቶች እንዴት ብዬ ልግለፀው ቃላቶቹ ቀለሉብኝ እናም በስተ መጨረሻ እንዲህ አልኩኝ (ምስጋናዬ ብዙ ነው) በቃ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ሌላው ሁሉ እርሱ ያውቀው የለ ! ምንም አልልም እንደገና ሌላ ክብር ክብር ክብር ኡፍፍ

  • @tsionfekadu5653
    @tsionfekadu5653 Před 5 lety +9

    i have been listening to Joye mezmurs every morning for last 12 years and it give me a strength and tell me how i am loved and protected by my savior lord Jesus . God bless you more Joye and Zetseat church

  • @hailuayenew2285
    @hailuayenew2285 Před rokem +1

    ኧረ እንዴት ልሁን ይህን ዝማሬ ሥሠማ ነፍስም አይቀርልኝም መቼም ይሁን የትም ይሁን ጊዜና ቦታ አይመረጥም ለዘላለም ተባርካችሁ ቅሩ ። ይሄው ለ 5ኛ ዓመት እንደ አዳስ እየሰማሁ እየተባረኩ ነው። እወዳችሁአለሁ።

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 4 lety +1

    የኔ ጌታ የኔ መሪ አሳዳጊዬ ባለውለታዬ እግሮቼን ከእንቅፋት የከለከልክ ለዛሬዋ ቀን ያደረስከኝ አባቴ ወንድሜ ሚስጥረኛዬ መካሪዬ ውበት ደምግባቴ ዝርግፍ ጌጤ መከበሪያዬ እኔ ምኔ እንደምልህ አላውቅም ያለፍኩትን ዘመን የልጅነቴን አመታት ሳስብ እንባ ይቀድመኛል እንዴት እንዳለፍኩትም አላውቅም ብቻ ተአምር ነው ዘመኔን ሁሉ አመልክሀለሁ እገዛልሀለሁ አከብርሀለሁ አነግስሀለሁ ክበርልኝ ለዘላለም ካንተ ሌላ አምላክ አይኑር ሊሰገድልህ ልትመለክ ልትፈራ የተገባህ የሰማይና የምድር ጌታ አንተ ብቻ ነህ አባቴ ውዴ ክበርልኝ ምስጋና ከዙፋንህ ስር አይታጣ ኡፍፍፍፍ ክበርልኝ ውዴ የሂወቴ መአዛ መጠሪያ ስሜ ወጌ ማረጌ😭😭😭😭😭😭

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 3 lety +1

    አጥንትና ጅማት ውስጥ ጠልቆ የሚሰማ የሚያረሰርስ ሁሉን አስረስቶ እጅ ወደላይ ብሎ በዙፋኑ ስር የሚዘርር ድንቅ ዝማሬ ሁሌ እንደአዲስ የሚደመጥ ወደኋላ የሚመልስ የጌታዬን ውለታ የሚያወሳ ከሠንፈስ ዉጡ ውጡ የማያሰኝ ድንቅ ዝማሬ የተሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጣሁ በቃ ተባረኩ አቦ።

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 Před 2 lety +5

    WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED, GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET AND UNIQUE WORSHIP,PRAISE AND ADORATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @user-mt6fo9qf3k
    @user-mt6fo9qf3k Před 2 měsíci

    ከልጅነት እስከዚች ዕለት ያሳየህኝ በጎ ምህረት ለኔ ከቶ አይረሳምና ምስጋና ብዙ ነው
    ሃሌሉያ የኔ አምላክ የኔ ውዳጅ ምስጋናዬ ብዙ ነው
    ላንተ ለወዳጄ
    ሊተቀን የማቀርበው😢😢😢😢😢
    እስይ እስይ እልልልልልልልል
    ለምልሙልኝ በኢየሱስም❤❤❤❤

  • @merongetachew7061
    @merongetachew7061 Před 5 lety +41

    This is my story!!!! God’s patience has given me another chance!!!! Egziabheren yemimeslew yelem!!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @teebaraki8386
      @teebaraki8386 Před 5 lety

      Yessssss!!!!!

    • @hanonyohannes6882
      @hanonyohannes6882 Před 5 lety +1

      Meron Getachew. My story too.God always give another chance not man.I love the song love you John and all other singers may Lord of Abraham's Isaac's and Jacob's bless you.

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Před 4 lety +1

    ተባረኩ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ፍቅራችሁ መከባበራችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ።

  • @user-hf3lo4cl8l
    @user-hf3lo4cl8l Před 5 lety +16

    ኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ አመሰግናለሁ
    ሃሌሉያ ሃሌያ

    • @tayedaniel5302
      @tayedaniel5302 Před 5 lety +1

      ስለተሰጠን ፀጋ ጌታ ይክበር

  • @adanesolomon317
    @adanesolomon317 Před 5 lety +1

    ጆኒዬ በትውልድ ላይ ለሰራው መልካም ስራ እና ትውልድን ስለታደከው ምን እንደምል ባይገባኝም የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ዳርቻህን ያስፋ ፡፡የሚቆረስ፤የሚበላ ደግሞም የሚያጠግብ ከአንተ በልቻለው፤ ጠግቢለው፤አድጊለው ፡፡የዛሬ 7 ዓመት ዩኒቨርሲቲ እየተማርኩኝ ነው መዝሙርህን ስሰማ ወደ ማልመለስበት ዳይለማ እግዚአብሔር ያስገባኝ፡፡ይኼው የነካኝ መንፈስ ባርኮኝ ት/ቴን ጨርሼ አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በመንግስት ተቋም እየሰራሁ እገኛለው፡፡ በቤተክርስቲያን የሚካሔዱ ወረሃዊ የአምልኮ ፕሮግራሞች ደግሞ ሁሌም ህይወቴ የሚሰሩ ፕሮግራሞች ናቸው ፡፡አሁን በምርጦቹ 7000ሺ ቤተክርስቲያን አብሮ ሰራተኛ ሆኜ እያገለገልኩ ነው፡፡ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!!!!!!!

  • @blessing468
    @blessing468 Před 4 lety +7

    This worship has the ability to touch the deepest core of my heart💗 May God bless you all! Please release the worship part only so that we watch it repeatedly.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 4 lety +1

    ሰማይ መግባት ያማረው የናተን መዝሙር ያዳምጣል 1ኛ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @FiyanFiy
    @FiyanFiy Před 2 měsíci

    እግ/ር አምላክ ይባርካቾሁ ነፍስን የሚያረሰርስ ወደ አመልኮ ወደ ፀሎት ወደ ምስጋና የሚያስገባ የማባርክ የሚነካ መዝሙሮች ናቸው ተባረኩልኝ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety +1

    እናተ የተወደዳችሁ ኳየሮች ዘመናችሁ ይባረክ ጌታዬን አምላኬን መፈንፈሱ አስናፈቃችሁኝ ተባረኩ የልጅነቴ አባቴ እየሱስ ያናፈኩት 😭😭😭😭😭

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před 5 lety +1

    ይህን መዝሙርና፣የዚችን እህት ምስክርነት ሰምቼ አልጠግበውም። ጌታ ይባርካችሁ።

  • @nattymanshiferaw8064
    @nattymanshiferaw8064 Před 5 lety +1

    i just not stop sing his glorious name . his born in cross his turn our death to life our sorrow to joy turn our darkness to day how to stop to sing

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Před rokem

    ፓሰተር ጆንዬ በጣም በጣም ነው ምወድህ የማከብርህ ያንተ መዝሙር ሰብከት ነው ሕይወትን የሚመልሰ ነው በተለይ ለኔ ሕይወቴን የሰራኝ ነው መዝሙሮችህን እኔ ተረጋግቼ ሰምቼ አላቅም ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ህልውና የሚገልፁ ሰለሆኑ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ የሱ ፍቅር አሁንም ይብዛልህ በአካል ባገኝህ ደሰ ይለኝ ነበር ግን በመንፈሰ ሁሌ ካንተ ጋር ነኝ

  • @kidisenamulugeta7829
    @kidisenamulugeta7829 Před 3 lety +1

    I can’t stop listening ........hallelujah 🙌🏿
    Lena bego bego neh ke ligenete eskezeche lete
    God bless you ✋🏿✋🏿✋🏿

  • @user-jf2zy7yz4w
    @user-jf2zy7yz4w Před 5 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ እየተቀባበላችሁ ...እንደ ዱላ ቅብብሎሽ ወደ ሰማይ መንገድ የሚያስሮጥ የተባለልንን እርስት ለመውረስ ያለእረፍት ...ጊዜው ሳይጨልም ፀሀይ ሳትጠልቅ ወደ ህይወት ለመድረስ ነፍሴ አንተን ተጠማች ና ጌታየ ነፍሴን ስለ ስምህ ወደ ጽድቅ መልስ መሳሪያ ተጫዋቾች ተባረኩ ወንዶችና ሴት ልጆች ተባረኩ።

  • @koolkool9870
    @koolkool9870 Před 5 lety +1

    ምስጋናዬ ብዙ ነው ብዙ ነው ብዙ ነው ላአንተ ለጌታዬ ሌት ተቀን የማቀርበው አረ ኦኦኦኦ አባቴ ሆይ ምስጋናዬ ብዙ ነው። ተባረኩልኝ እንዴት እንደምወዳቹ ❤🙏

  • @abrahamwoldegiorgis6129
    @abrahamwoldegiorgis6129 Před 5 lety +14

    How can I stop listening this song? Deeply enjoying and praising my God father.

    • @hawiroth6454
      @hawiroth6454 Před 5 lety +1

      Ende egzbeher yale manem yelem.yeljenete amlake ♥♦

  • @lidyah9862
    @lidyah9862 Před 3 lety +3

    What a wonderful worship 🔥🔥 wow 🙌🕊️🙏

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 Před 5 lety +4

    ዉድ ወንድሞቼ እና እህቶች እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ በአምልኮአችሁ በጣም ተባኬአለሁ፣ ጌታ ኢየሱስ በበለጠ ፀጋ እና ስጦታው ይባርካችሁ!!!

  • @zeharamohammed1596
    @zeharamohammed1596 Před 5 lety +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋውን ይጨምርላችሁ

  • @user-mj9md8oh2r
    @user-mj9md8oh2r Před 2 lety

    wow ባለመነፅሯ ድምጿ ሲያምር የሷ መዝሙር እንዴት አገኘዋለው ዮኒ

  • @user-me3gj9dc5x
    @user-me3gj9dc5x Před 5 lety +1

    ከምር ከልብ የቀረበ ዝማሬ ክብር ለሱ ይሆን ይሄ የዝማሬ መንፈስ ያፈሰሰልክ አምላክ ይባረክ እጥፍ ፅጋው ይብዛላችሁ

  • @wogassoanteneh1570
    @wogassoanteneh1570 Před 5 lety +6

    My God.....talking Song is more than any crusade. I really tempted to follow My early heavenly God. I release up my hands many years before but, now only i surrendered. God bless you Jony and all zetseat teams.

  • @nahumgebremedhin8781
    @nahumgebremedhin8781 Před 5 lety +1

    እጅግ እጅግ በጣም መንፈስንና ነፍስን ያድሳል እብዝቶ አብዝቶ ጌታ ይባርካችሁ መዝሙሩ አይጠገብም!!!!

  • @selamawitmeles4316
    @selamawitmeles4316 Před 3 lety

    እንዴት ብዬ እደምናገር አላቅም ስለኔ ነው የምታወራ የመሰለኝ ደግም በጣም ነው ይህን መዝሙር የምወደው ብቻ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክ መጋቢ🙏

  • @sarawolde2126
    @sarawolde2126 Před 5 lety +26

    I can't stop listening...God bless u guys...love U

    • @jesuswept998
      @jesuswept998 Před 4 lety +1

      እኔ ራስየ ኣንድ ሳምንት ሙሉ ቀን ስ ሰማው ኣልጥግብ ኣለኝ ልቤ በተለይ ምስጋናየ ብዙ ነው የሚል መዝሙር 12,00 ያለ እልላቸው ሁሉ ይባርካል

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer Před 5 lety +3

    What a touching and soul reviving song ! Honestly , I don't have words to express the joy and strength i have when i listen your songs. The secret is obvious . Your songs are anointed . I give glory to God for such wonderful gift for church through Christ Jesus . Amen!!!!!!!!!!!!!!

  • @alemat897
    @alemat897 Před 5 lety +7

    Your voices the instruments lyrics has such heavenly blend and heal my soul when ever i listen you guys hope you know how you're blessed and a blessings to many of us.tebareku berek belu..🙏

  • @tsegig9961
    @tsegig9961 Před 4 lety +3

    I Can't Stop Listening This Song May God Bless You All.

  • @amant630
    @amant630 Před 5 lety +4

    What a blessing! What a blessed song! I was crying when the singers were singing this song all the times,and this is my really story that my lord protected from all the evil deeds and I am still alive with the mercy of my Lord! Oh praise my God for everythings that you did in my life! God bless you Joye and all the singers!

  • @melesechtirkaso1401
    @melesechtirkaso1401 Před 2 měsíci

    ጌታ የሱስ ዘመንቸሁን ይባርኮች ተአበረኮ❤❤❤❤❤❤

  • @tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926

    አሜን አሜን MISGNE.ብዙ ብዙ ዉድሰ አምልኮኤ ላንተ ልወድ ብዙ ብዙ ነው አግዝብህር አብዝቶ ይብርካችሁ

  • @robeltadesse8370
    @robeltadesse8370 Před 3 lety +2

    God's wisdom is unsearchable. Words fall short. Thank you so very much beloved brothers and sisters, especially Joye blessed man of God!

  • @jona1721
    @jona1721 Před 4 lety +1

    I can't stop listening and worshipping together with this song; the more I worship the greater depth of revelation I get. Thank you! And God richly bless you! ❤

  • @2217.K
    @2217.K Před rokem +1

    The song of restoration I am blessed I have no word to say God bless you Apostle .There is a power in the song that can penetrate soul John you are not alone I can see Jesus in you.

  • @yeabsiratefera1070
    @yeabsiratefera1070 Před 4 lety +1

    ሁሌም እንደሰማውት ነው😍😍

  • @saramekonen9204
    @saramekonen9204 Před 5 lety +1

    ለኔ ነው መላእክቱ ተንበርክኬ ነው የሰማሁት ሴት ልጅ አለችኝ አሜን ብያለሁ ተባረኩ ።

  • @hamigirum388
    @hamigirum388 Před 5 lety +1

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ሁሌም በዝማሬያችሁ እየተባረኩ ነው፡፡

  • @assefagebre6843
    @assefagebre6843 Před 4 lety +2

    Thank you Jesus for uplifting my heart in these panic days. We pass this trouble time by worshiping God. Worship ......Bless u y'll!

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto Před rokem

    ጆዬ አንተ ያንተ መዝሙሮች ሰዘምሩ ነፍሰ አይቀርልኝም ዘመንህ ጌታን በማምለክ ይለቅ

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 Před 5 lety

    እንዴ ወዳጄ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ማንም የለም ኧረ ከስቱ ታደገኝ አስመለጠኝ ምህረቱ ብዙ ብዙ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን .
    እናተ የተባረካችሁ ብሩካን ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ.

  • @takmeeltyping9765
    @takmeeltyping9765 Před 5 lety +1

    ere geta abisto yibarkechu yiabarkechu betam des yemil new be ewnat kalewubet new yawetagn betam yetenekawubet
    ..............ere bizu tebareku

    • @bontuabitew2717
      @bontuabitew2717 Před 5 lety +1

      I can't estope Kerry and lesson the hole day night my God bless you more

    • @rufaelwerie936
      @rufaelwerie936 Před 5 lety

      God bless you guys i love you mezmor pray for my kids geta yibarkechu

  • @Tegu28
    @Tegu28 Před 4 lety +3

    I can't hide my tears of love. Joye be Blessed!

  • @user-ps9gd8bu9h
    @user-ps9gd8bu9h Před 5 lety

    የሰማይ አምላክ ሰማያዊ. ዝማሪን ሰለሚሰጥ ስሙ ይባረክ ። ጌታ እናንተን ስለሚጠቀም ተባረኩ. ድንቅ ነው ክብሩ ለጌታ ይሁን።

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 Před 5 lety

    Trbareku ye abate lij lijoch getam stegawn yabzalachu ...betam new yeteberetatahut yetestnanahutm betam embarekbet mezmur nebre qedmom misganaye bizu new amen genam getayen amsegnalehu telat aynu eyaye jorow eyesema be holland midr lay

  • @yebalemethi6625
    @yebalemethi6625 Před 3 lety

    አሜን አሜን አወን አይረሷም በጎኖቱ እልልልልል ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 5 lety +3

    Man of God, its really a revolution in Ethiopia Gospel ministry please keep going, am now in west Africa in my hotel right now holy spirit touch me through this song. GETA EYESUS BIRIK YARGECHIHU

  • @bemnetbayih1210
    @bemnetbayih1210 Před 4 lety +1

    Ewnet new kef yibel misganaye.

  • @yonasmeseret9443
    @yonasmeseret9443 Před 4 lety

    የስ ኢየሱስ አሜንንንን ሃሌ ሉያ ክብር ለእርሱ ብቻ። ተባረኩ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ።

  • @abrehamashereka7902
    @abrehamashereka7902 Před 5 lety

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ያስፋችሁ ያብዛችሁ ያውርሳችሁ ያውጣችሁ ይግለጣችሁ ይሙላላችሁ ይብራላችሁ አሁንም ደጋግሞ ይባርካችሁ የማትጠገቡ እውነተኞች ያምላኬ ልጆች ዋው አሁንም የሰቡ ምንጮች ይከፈትላችሁ ቅዱት አጠጡት ህዝቡ ይርካ ይፈወስበት

  • @almazalmaz7202
    @almazalmaz7202 Před 4 lety

    በእውነት መንፈስ ቅዱስ ያለ ሕብረት ናው ተባርኩ

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 Před 5 lety +5

    Noooo one like My Jesuse🙏🙏🙏🙏🙏🙏 joya Bless you more amaizhng song!!totaly this is my story

  • @user-fq5wm3sp6s
    @user-fq5wm3sp6s Před 2 lety

    እደገና ሌላ አዲስ ሕይወት አሜንን
    ከፈ ይበል ምስጋናዬ
    ፊትህ ይወጣ ደስ ተስኝ በአምልኮዬ
    ለኔ በጎ በጎ ነህ እልልልልል

  • @newleveltubeofficial208

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ያለ ክብር ነው እግዚአብሔር ማመስገን ። መልካም ለእኔ ሆነሀል

  • @sinidumarkos5230
    @sinidumarkos5230 Před 5 lety +4

    I can’t stop listening this song bless you more

  • @hilinazewdu1753
    @hilinazewdu1753 Před 5 lety

    Egziabher yabzachu, Egziabher atrefrefahu menfesun yabzalachu tebareku, love you guys!

  • @minalutadesse2224
    @minalutadesse2224 Před 5 lety +2

    It gives me immense pleasure while hearing this awesome song! My soul is just feeling so deep in Christ now and ever. It touched me heartily, and I can't stop hearing this of absolutely merciful talking song. Indeed I even loved to listen to every day! God bless you, dear John! Thanks to God!

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልል መልካም ሆነሀል እሰይይይይይይ ኦኦኦኦኦኦኦ የሱስ አንተ ባትይዘኝ የት እሆን ነበር የመኖሬ ምክንያትም ዘመናችሁ ይባረክ

  • @genatfajiso8946
    @genatfajiso8946 Před 5 lety

    ዮንዬ ጌታ እየሱስ ዝአማን ይባርክ,
    You are blessed yone, god bless you more & more

    • @emnatmelesemamo166
      @emnatmelesemamo166 Před 5 lety

      ጆዬ ምንልበልክ ኢሂንን መዝሙር ስሰማ የማያልቅ እንባአ ነው ከአይኔ የሚፈሰው አባቴን የውነት እዳመልከው ይረዳኛል ኢየሱስ ይባርካቹ የተሰራ ሂወት ያስታውቃል ለዛም ነው መዝሙሮችክ ስንሰማው የውነት መነካት የሚሆነው በጣም ነው የምወድክ ።

  • @abayineshayele9495
    @abayineshayele9495 Před 4 lety

    Geta bireki yadirgachihu tebareku babizu samche samche samche altegib alselecha alegn geta yibarek geta feqadi hono andi qeni bendze ayineti amilekko indembarikegn benafiqoti exebabeqialehu. ❤❤❤❤❤❤❤🤲

  • @reasonalemayehu475
    @reasonalemayehu475 Před 5 lety +1

    God blessings to you all! Here I’m far away from homeland worshipping with you in tears 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🙌🙌

  • @netsanetergete5019
    @netsanetergete5019 Před 4 lety +1

    I can’t hide from you. I am addicted to this song Have been listening 10000 times specially with tears when I worship. Truly It’s an anointed song God bless you I assure you never getting old. Love you guys.

  • @wongelabera9826
    @wongelabera9826 Před 5 lety

    መልካም ለኔ ሆነሃል የኔ ጌታ........ ዘጸአቶቸ በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩ አምልኮአቹ ሱስ ነው የሚያሲዘው ወደ ሰማይ የሚያቀርብ ነው ታድላቹአል!!!!!!

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 Před 5 lety +5

    Amen Johnye and Dear brothers and sisters much blessing much blessing.
    I thank God for this ministry,
    you can't imagine how you are so bless Us

  • @mekdelawitalemayehu5378

    ጌታ እየሱሴ የኔ ......ከምክንያት ውጪ በሆነ ያንተ ፍቅር እንደውደድከኝ አውቃልሁ ፍቅርህም ከራስህ የሚጀምር ነው እኔ ምንም በማላውቀው ሁኔታ ..... አንተን ስቀበልህ ይህ ሁሉ ገባኝ ..... እንዳልመካ በራሴ ምንም አስተዋጽኦ ሳላደርግ እንዳፈቀርከኝ ሲገባኝ ዝም አሰኘህኝ....

  • @salemamanuel9244
    @salemamanuel9244 Před 4 lety +1

    May God bless you all, very touching & powerful program. I can't stop watching. Amen hallelujah Thanks

  • @lydialately
    @lydialately Před 4 lety

    Lela menem emelew yelegnem just that may the spirit of God be with you one day tesfa alegn abrachew worship endemareg

  • @eskeziyayitayal8084
    @eskeziyayitayal8084 Před 5 lety +2

    listening day and night, I can't get enough. It comforts me, renew my faith and remind me how i reach here, how i reach today,
    Praise to God, God bless you all.

  • @Frehiwot-fe7iw
    @Frehiwot-fe7iw Před rokem

    Haleluya!What a blessing to the church of Christ! I love hearing this all the day. I wish l was with you singing. May God bless you in such Spirit filled songs in your old ages, too.

  • @hawifituma9926
    @hawifituma9926 Před 4 lety +1

    God is real and that changes everything!!!! Stay strong ! God is real!

  • @judymsomi2480
    @judymsomi2480 Před 5 lety +1

    For one reason their music touch me so much.

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 Před 5 lety +1

    🌺🌻🍁🌷🌸🌼🌺🍁🌻🌸🌷🌼🌷🌸🌺🌹🌸🌻አ/ር መልካም ነው ብዙ ወደኋላ ሄጄ ጌታዬ ከልጅነት እስከአሁን ከምን እንዳስመለጠኝ እንዴት እድሜን እንደቀጠለልኝ አሰብኩ መከራዬን እንዳለፈ ውሀ ያስረሳኝ የጠበቀኝ በሂወት ያኖረኝ ተሟግቶ ያሸነፈልኝ ዝርግፍ ጌጤ ውበቴ ጌታዬ አይኖቼ በእምባ ታጥበው ፍቅሩ ልቤን ፈንቅሎ ገንፍሎ እየወጣ በደስታ ስዘምር ራሴን ሳየው ይገርመኛል አቤት ምህረቱ አቤት ቸርነቱ አቤት ይቅርታው አቤት ማዳኑ ስንቱ ተወርቶ ይዘለቃል ብቻ ብቻ ብቻ ሰው ያደረገኝ ጌታዬ ሚስጥረኛ ወዳጄ የልቤ የሚገባው ሳልነግረው የሚረዳኝ ውይይይ አባቴ መዳኒቴ ምን ብልህ ደስ ይልህ የልብህ ይደርስ ይሆን እስቲ እንዲህ በይኝ ይሄን አርጊልኝ በለኝና የልብህን መሻት በዘመኔ ልፈጽም አባቴ ዘላለም እወድሀለሁ እገዛልሀለሁ አመልክሀለሁ አነግስሀለሁ ካንተ በላይ ጌታ ካንተ በላይ ንጉስ ለዘላለም አልነበረም የለም አይኖርም ጌታዬ እወድሀለሁ እወድሀለሁ እወድሀለሀ🌹🌺🌻🌸🌷🌼🍀🍁🍂🌺🌻🌸🌷🌹🌺🌻🌷🌻🌸🌷🌼🌺

  • @gezagize
    @gezagize Před 5 lety +3

    Johniyena zetseatoch....e/r yibarikachewe.

  • @abebutola1689
    @abebutola1689 Před 4 lety

    ወንድሞቼና እህቶቼ ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችዋለሁ በጌታ ተባረኩልኝ

  • @ephremaklilu6652
    @ephremaklilu6652 Před 5 lety +2

    i cant stop listening uuuuuuuuuuuuuuu be blessed

  • @robafitness3677
    @robafitness3677 Před 3 lety

    U brothers n sisters have no idea how much i get spirit on this song ... God bless u jhonny ... i saw this a million times ❤❤❤❤❤

  • @vivialord5260
    @vivialord5260 Před 3 lety

    Egziabiher lane malkam neh haleluya kaf yiiiiibal misganaye amennnnnnnn

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t Před 4 lety

    ሁሌ ማይጠገብ ስብከትህና ምስክርነትህ ጆንየ፡ ተባረኩ ሁላቹ

  • @user-db3wb8xc4x
    @user-db3wb8xc4x Před 5 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ምስጋነዬ ብዙ ነው ለአንተ ለጌታዬ ጌታ ይበርከችሁ