ነፍሴን እረፍት ይሰማታል...ዘፀአት ኳየር Part 1@Zetseat Choir@Reverand Tezera

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 10. 2019
  • #Reverend_Tezera_Yared #Gospel_TV #Glorious_Life_Church
    በየቀኑና በየጊዜው የምንለቃቸው ቪዲዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት የዩቲዩብ ገጻችን #GOSPEL_TV_ETHIOPIA በማለት #SUBSCRIBE ማድረግዎን አይርሱ!!!
    ቡሩካን ናችሁ!

Komentáře • 452

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 Před 4 lety +134

    ፍቅር ይዞኛል ከዚህ አምልኮ ማነው እንዴ እኔ እየተባረክ ያለ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 በጣም ደስ የሚል መንፈስ ቅዱስ ያለበት ድንቅ አምልኮ ነው ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ የኔ ምርጦች 👍👍👍👍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Před rokem +21

    ዛሬም ብስማው አልጠግበውም ይህንን ዝማሬ ወደ እየሱስ ያለበት በመንፈስ እንድገሰግስ ያደርገኛል ጌታ እየሱስ ይባርካችው

  • @simonmeko7149
    @simonmeko7149 Před 4 lety +72

    ብሰማው ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም🙏🙏ጌታ ይባርካችሁ🙏🙏

  • @genetketema3320
    @genetketema3320 Před 2 lety +11

    100 ጊዜ በደቂቃዎች ቢሰማ የማይጠገብ አምልኮ መንፈስ ቅዱስ ያለበት ዋውው ጌታ ይባርካቹ

  • @desalegnfeyisa4330
    @desalegnfeyisa4330 Před 4 lety +21

    እውነተኛ ወዳጅ ፣ሳንወደው የወደደን፤ ሳናውቀው የሚያውቀን ስሙ ይባረክ። እናንተም ተባረኩ። እኛ በዝማሬው ተባርከናል። ታንጸናል።

  • @mesfingobena5070
    @mesfingobena5070 Před 3 lety +14

    ይሄን መዝሙር ከሰማው በኋላ እውነትም ነፍሴ እረፍት ተሰማው!!አሜን!!

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 Před 4 lety +36

    አቤት ነብስም አልቀረልኝም በዚህ መዝሙር ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ።

  • @emniemni9386
    @emniemni9386 Před 4 lety +9

    ነፍስም አልቀረልኝም መዝሙሩን ስሰማው ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩልኝ

  • @baniyas1113
    @baniyas1113 Před 4 lety +11

    ኡፋፋፋፋ የኔ ጌታ አንተ እኮ አሳራፊ ነክ እደት እኮ ደስ እደሚል ተባረኩ

  • @dhuganmasenare8474
    @dhuganmasenare8474 Před 4 lety +12

    አሜን አሜን ትባባባርኩ ህህህህህህህህህ በጣም ደስስስስስስትላላቹ ጌታዬን እያውት እኔም ከናንተ ጋር እላይ ኤጄ ሁፍፍፍ ሁሌ ብዚ አመልኮ ውስጥ መሆንብቢቻል ክዚ አለም ትርኪምርኪና ጩሔት ይልቅ

  • @sintayhubelachew1870
    @sintayhubelachew1870 Před 3 lety +27

    የትም ሆኜ ይሔን መዝሙር ከሰማው ለፀሎት ነው ምበረከከው በእውነት ዝም ብዬ ብሰማው ማልሰለቸው መዝሙር 🥰🥰ዘመናቹ ይለምልም 🙏🙌🙌

  • @destademessie5409

    አሜን ተባረኩ

  • @kirunafekot5025
    @kirunafekot5025 Před 4 lety +41

    Wow ....

  • @AliAli-ft5qt
    @AliAli-ft5qt Před 14 dny

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥🎻🎻🔥💞💞💞

  • @firehiwotmussie2757

    አሜን ኢየሱስ ❤

  • @user-ww1um8jh8k
    @user-ww1um8jh8k Před 3 lety +6

    ግሩም ምስጋና ተባባረኪ እህት 💚💛❤️👏👏👏

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem

    አሜን እንኩዋን ያንተ ሆንኩ

  • @srkalmegirma5483
    @srkalmegirma5483 Před 4 lety +10

    ያባቴ ብሩኮች ብርክክክ በሉልኝ ዘመናቹ እየለመለመ ይለምልም

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 Před 4 lety +12

    ሃሌ ሌያ ነፍስን እማርስርስ መዝሙር ዋውው አሜንንን አሜንን በኢየሰሱ ስም ዝመንችሁ ይለምልም ጌታ ኢየሰሱ ፀጋውን ይብዛለችሁ

  • @bethelhemergado7091
    @bethelhemergado7091 Před 3 lety +1

    የኔ ሕይወት እየሱስ የኔ ፍቅር