Apostle Yohannes Girma ft. Zetseat Choir | እግዚአብሄር ተረት አይደለም | CJTv 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • • Stay blessed and stay tuned for more videos •
    • visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.com for prayer request to buy books for daily devotions and many more •

Komentáře • 102

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 Před 2 lety +38

    የአምልኮ ምንነት የገባቹ 😭😭😭ስለ እርሱ ብቻ መዘመር ኸረ ይብዛላችሁ...ለዚህ ቀን ነበርኩ ነፍስም አልቀረልኝም ዘፀአት ተባረኩ አፖስትል ጆን በጣም ነው ምወድህ 🔥🔥🔥😭😭

  • @user-uo1wf8il7k
    @user-uo1wf8il7k Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በንተ ላይ ኑሪልኝ ሙሉ እደሜ ተበርክ

  • @bezaitetadele6535
    @bezaitetadele6535 Před 2 lety +14

    ዘመናችሁ ይባረክ በሀይል ብርታት በፀጋው ይሙላችሁ ሁሌ በጌታ መንፈስ የተሞላ ፀጋ ያለበት ዝማሬ በመንፈስ የሚሰማው ወደ ታለቁ ጌታ ፊት ትወስዳላችሁ ተባረኩ

  • @naifiteshale4124
    @naifiteshale4124 Před 2 lety +27

    We love you and ur team Apostle joyee ur truly a blessing for this generation u show us this what worship means.

  • @user-sj3rv2rr7x
    @user-sj3rv2rr7x Před 2 lety +3

    ሁለም ነገሩ ስንሰራት ያለው እዚህ በቻ ነው በአሁን ስአት ዘማሪዎችም በጣም ከእምነት እየወተወቱ ነው በብዙ ምክነት

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +2

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።fvb

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Před 2 lety +3

    Amen Amen geta eyesus yihkebara Simeu kafai yhibalale kibr hulu yhune gate zamanachu yibarakii

  • @hairstyle689
    @hairstyle689 Před 2 lety +1

    Ewunet geta birikkkkkkkkkkk yadrgachu.....hulem tebarekulign

  • @asterararso3871
    @asterararso3871 Před 2 lety +1

    Yene ምርቶች betam new ምውዳችዉ ጌታ yebarkachwu

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 2 lety +9

    እንዲህ ረጋ ብሎ ሚዘመር መዝሙር ሁለንተናን ያረሰርሳል በማስተዋል ወደመቅደሱ ያስገባል ርግት ያለ ያልተቀለብለበ🙌🙌🙌

  • @ajealajeal
    @ajealajeal Před 2 lety +1

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን እልልእልእልእልእልእልእልእልልእእልእልእልእልእል

  • @user-minte5577
    @user-minte5577 Před 5 měsíci +1

    ,አሜን ተባረኩ ❤

  • @gechsahile2847
    @gechsahile2847 Před 10 měsíci +1

    Joyaaa tebark ooooo

  • @fightorflight6257
    @fightorflight6257 Před 2 lety +2

    Zemenachu yibarek ililililili Gena Minu tayena

  • @Marthi723
    @Marthi723 Před 2 lety +3

    ተባረኩልኝ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +1

    እሰይ አሜን አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እሱ ሁሌም ያው ነው እሱ እግዚአብሔር ያው ነው አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rc5lt1fy1g
    @user-rc5lt1fy1g Před 2 lety +2

    ወደ ህልውናው የሚያስጋባ መዝሙር ንጉሥ እግዚአብሔር እንዲህ ሲመለክ ልብን ያረሰርሳል
    ተባረኩ ክብር ለእግዚአብሔር ልጅ ለጌታ እየሱስ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnnnnnnn joye endet endemiwedih zetaeatoch bemulu tebareku betifu

  • @mehiretzebdewos4581
    @mehiretzebdewos4581 Před 2 lety +3

    ተባረኩ

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +4

    Amen 🙏Amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏God bless you 🙏❤♥💖

  • @PresenceTube
    @PresenceTube Před 2 lety +7

    wow you are our blessing Apostle John and Zetseat choir እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +3

    Amen Amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏God bless you 🙏

  • @samuelalem5146
    @samuelalem5146 Před 2 lety +12

    how each and every lyrics can touch bones and make more closer to the presence of God, You are such An incredible song writer and worship leader john, i love almost all of your songs cause all of them shows me the Jesus which i experienced and know. you are such a gift and the choir.

  • @awetinobokre6255
    @awetinobokre6255 Před 2 lety +3

    Amen amen amen

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666

    ለምልሙ አአአአአሜን አአአአአሜን
    እግዝአብሄር ተረት አይደለም ዘፅአት ዘመናችው ይለመልም እልልልልልል እልልልልልል 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎺🎺🎺🎺🎺🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @mletehagosjesusislordandmy7672

    Asey elelelele Glory Glory to jesus christ and God bless you all brothers and sisters

  • @AlemayehuAbera-ie8zr
    @AlemayehuAbera-ie8zr Před rokem +1

    tebareku

  • @abelgebreab8082
    @abelgebreab8082 Před 2 lety +6

    I love them so much johniye you're blessed i see the power of unity

  • @user-xr9jo6ip6h
    @user-xr9jo6ip6h Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አላበበሳችሁ ደስ ስል ተባረኩ😍🙏አሜን

  • @ashefikadu3691
    @ashefikadu3691 Před 2 lety +5

    Sprit touching song that smells heaven, GBU!!!

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +4

    God is Good

  • @redietabraham8244
    @redietabraham8244 Před 2 lety +4

    Incredible moment praise God 🙏🙌🙏🙌😇

  • @sureshjanardhanan5222
    @sureshjanardhanan5222 Před 2 lety +2

    Amen.Amen.AMEN.AMEN.💗💗❣💕💕💕💕🙏🙏🙌🙌🙌🙌👏👏

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 Před 2 lety +1

    Tebarkulgh yemwedachu

  • @ruthh620
    @ruthh620 Před 2 lety

    Elelelelelele elelelelelele hallelujah Amen
    You are blessed beloved

  • @abayneshyohanis5350
    @abayneshyohanis5350 Před 9 měsíci

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-minte5577
    @user-minte5577 Před 5 měsíci

    my blessing's ❤❤❤

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 Před 2 lety +1

    I have no words. What a worship? What a Spirit? God bless you all

  • @tenayegkedan1249
    @tenayegkedan1249 Před 2 lety +1

    One day I will be there tebareku 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yosefteowdros2270
    @yosefteowdros2270 Před 2 lety +3

    WOW WE LOVE YOU

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 2 lety

    ተባረኩ የእግዚአብሔር ባርያዎች 🙏🙏🙏🙏😍🙏😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistutesfaye4240
    @tigistutesfaye4240 Před 2 lety

    የእኔ ዉዶች ሁሌም ጌታ ይበርከቹ.......

  • @tigistkidane8654
    @tigistkidane8654 Před 2 lety

    ይሄ ነው አምልኮ አስቀኑኝ በእውነት

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 2 lety +1

    Joyeee Go is using you to rise up this generation!

  • @kenawakdaniel4374
    @kenawakdaniel4374 Před 2 lety +1

    ንጉሱ ኢየሱስ ይከበርልን ጆዬ አወዳችሁአለሁ

  • @ruthrobera1317
    @ruthrobera1317 Před 2 lety

    Apostle Joye may God bless you and your ministry ... I'm sensing heaven in ur worship!

  • @terefuhailu7895
    @terefuhailu7895 Před 2 lety

    Elelelelel eseeeey egziabher teret aydelem

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +3

    Jesus is LoRD

  • @essey777
    @essey777 Před 2 lety +1

    Hallelujah 🙏 glory be to God!

  • @tadiwosdejene2781
    @tadiwosdejene2781 Před 2 lety

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባራካችሁ

  • @jesuslordeysusnew4636
    @jesuslordeysusnew4636 Před 2 lety

    I miss you joy ye I love this worship God is all time with you and the God-bless Ethiopia

  • @kibirmengistie4132
    @kibirmengistie4132 Před 2 lety

    wow amazing worship, God blessing alls teams

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 Před 2 lety

    ጌታ ዘመናችሁን ይበራክ

  • @mulutesfaye2763
    @mulutesfaye2763 Před 2 lety

    We love you all may God continue bless you always,

  • @abenezertadele7149
    @abenezertadele7149 Před 2 lety

    God bless you more John as usual the worship is full of holy presence

  • @hannademissie98
    @hannademissie98 Před 2 lety

    For God is Spirit, so those who worship him must worship in spirit and in truth.”John 4:24
    Thank you Apostle and Singers for this awesome worship!!!

  • @lakshmim6109
    @lakshmim6109 Před 2 lety

    God bless you pastor and All

  • @goitommengstu8459
    @goitommengstu8459 Před 2 lety

    Amen Amen Amen blessed 🙌🙌👐🙏🙏🙏❤❤❤

  • @dasitamarkos6604
    @dasitamarkos6604 Před 2 lety

    እሪሱ መኖ እግዝአብሐሪ ነወ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Před 2 lety

    🙏🙏🙏አሜን

  • @adanech1990
    @adanech1990 Před 2 lety +1

    Hallelujah 🙌 🙌

  • @eyueltefera9712
    @eyueltefera9712 Před 9 měsíci

    Waw what agonies mezmur

  • @lakshmim6109
    @lakshmim6109 Před 2 lety

    God bless your All sr

  • @abenezertefera
    @abenezertefera Před 2 lety

    Egziaber ybarkachu

  • @mimi.ggebremeskel1569
    @mimi.ggebremeskel1569 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ተረት አይደለም።

  • @dasitamarkos6604
    @dasitamarkos6604 Před 2 lety

    ቀዚ ቀዚ የሉትን መዚሙረችን ሰደምጥ ዉስጤን ደሰ ይሌኝል

  • @Godwithus-te2jj2mf9x
    @Godwithus-te2jj2mf9x Před rokem

    አሜን

  • @bekalele8812
    @bekalele8812 Před 2 lety

    Remain blessed ❤❤❤❤

  • @rozasamuel4455
    @rozasamuel4455 Před rokem

    ኡፍ በየሡሥ ስም ተባረኩ

  • @bentechmedia7799
    @bentechmedia7799 Před 2 lety +8

    I am from Nigeria and I love the sound and worship already. But can someone translate or interpret what He was singing, just the chorus..

    • @selomefantahun9406
      @selomefantahun9406 Před 2 lety +3

      God Is Not a fairy tale or a legend history, or culture trend or religious doctrine .but he is God who creates everything, he alone only truth is a deity.

    • @dawitgenene
      @dawitgenene Před 2 lety

      He says God is not myth , but he is a creator.

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 Před 2 lety

    Ante zimbeleh zemer....Ye hiwet Mar neh.

  • @thechristnation3075
    @thechristnation3075 Před 2 lety

    Hallelujah, Amen.

  • @Shofar70
    @Shofar70 Před 2 lety

    🔴በእንባ የሚደመጡ ለስለስ ያሉ ዝማሬዎች| new protestant mezmur 2022 this week
    czcams.com/video/CRzevUvhkug/video.html

  • @ahunentertainment
    @ahunentertainment Před 2 lety

    👋be bless jo love u❤

  • @lakshmim6109
    @lakshmim6109 Před 2 lety

    God bless you

  • @josephshemeles2211
    @josephshemeles2211 Před 2 lety +1

    Yes 🔥🔥🔥🔥

  • @haimyhabte1680
    @haimyhabte1680 Před 2 lety +1

    🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭 My Jesus 🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧

  • @dagidani922
    @dagidani922 Před 2 lety

    Yezane kn yenbrwe kbr 😭😭😭😭

  • @peacy9102
    @peacy9102 Před 2 lety +2

    Beautiful worship, where is Meron tho

  • @etsegenetyifru7380
    @etsegenetyifru7380 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልል

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 Před 2 lety

    amen

  • @abinetfesiha9299
    @abinetfesiha9299 Před 2 lety

    lv lv so muvch

  • @Emmanuel-yy2hh
    @Emmanuel-yy2hh Před 2 lety

    Wow wow wow

  • @tzehaitupaulos1438
    @tzehaitupaulos1438 Před rokem +1

    እባክህ የት ነው ያለሄው ልጄ ድራግአዲክት ነው ወዶሀል ማን ያቃል ይናገፍ ይሆን እናት ነኝ የደከመኝ ነኝ የት ነው ያለህ አመጣዋሁ

    • @user-nk3bt2jt8d
      @user-nk3bt2jt8d Před 2 měsíci

      ከሣር ቤት ወደ ቄራ ሥትሄጂ ከኦሮሚያ ቢሮ ቁጥሎ ዘፀአት ቸርች አለ ።ለሣር ቤት ቅርብ ነው

  • @tasfanashgatiso6571
    @tasfanashgatiso6571 Před 2 lety

    Uuuuuuffffffi tabareku

  • @dasitamarkos6604
    @dasitamarkos6604 Před 2 lety

    እግዝአብሔሪ ተረት አይደለም

  • @nahomephrem329
    @nahomephrem329 Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭

  • @samrawitit4221
    @samrawitit4221 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerusalemserbessa9729
    @jerusalemserbessa9729 Před 2 lety

    🙌🙏🙌🙌👏👏😍

  • @meklitaklilu8653
    @meklitaklilu8653 Před 2 lety

    💙💙💙💙💙💙💙🔥

  • @wongellijalem
    @wongellijalem Před rokem

    our God is not story or history

  • @shewayezeleke3720
    @shewayezeleke3720 Před 2 lety

    ጮህልዥዤዤዥ

  • @fetleworkwana5768
    @fetleworkwana5768 Před 2 lety +1

    tebareku