Yohannes Girma - Eregnaye

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • All Songs Written By
    Apostle Yohannes Girma
    Live Recording and Mixing
    Nitsuh Yilma
    Director:
    Tewodros Hagos
    Producer:
    Zetseat Apostolic Reformation Church
    Editor:
    Tewodros Hagos
    Musicians
    Kibreab Mitiku on Piano
    Abiy W/Mariam on Piano
    Gememechu Mezgebu on Bass
    Abenezer Dawit on Guitar
    Mulugeta Geresu on Drums
    Background Singers
    Tekleab Mathias
    Endale Dessalegn
    Wedassie Girma
    Meron Tessema
    Stage Design By
    Timotiwos Girma
    vevo.ly/3Fdcjj
    #YohannesGirma #Eregnay #Vevo #Christian #Live

Komentáře • 369

  • @user-hw8ls9wh2r
    @user-hw8ls9wh2r Před 3 lety +67

    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር
    ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለው
    ልቤ አንተን ወዶሀል (×2)
    ✨አይከፈኝም አባ ለዚያ አትስጋ
    ✨ምን ጎደለው አንተን የተጠጋ
    መተማመን መጒዜ ባንተ ነው
    ሁሉ ባለህ ሁሉን በፈጠረከው
    ✨አይኖችህም በምድር ላይ ያያሉ
    ✨ከኔው ጋራ ይንከራ ተታሉ
    ✨ሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህ
    ✨በደመናት ትረማመዳለህ
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር
    ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለው
    ልቤ አንተን ወዶሀል (×2)
    ማይናወጥ ፀንቶ የሚኖር
    ሰላም ደስታ ነፍስ የሚመግብ
    መቼ በቁስ ብር ወርቅ ሆነ
    በሚጠፉ መች እንዲ ታጀበ
    ✨ሲከናወን ቤት ጒዳ ሲሞላ
    ✨ኑሮ ሲተርፍ ለአፈር ሲደላ
    ✨አደል በዚህ ደስተዬ ባንተ ነው
    ✨ጠፊ ነገር ሊያጠፋኝ ከጅለው
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር
    ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለው
    ልቤ አንተን ወዶሀል (×2)
    ✨የገባከውን ቃል አትረሳ
    ✨የሰጠኸውን ተስፋ አታጠፋ
    ✨ሌት እና ቀን ሁሌ ትተጋለህ
    ✨እንዲ ፈፀም ቀኑን ታፈጥናለህ
    ✨ይህን ላድርግ ሀይሌ እንዲ አነሰ
    ✨ብለህ አትመጣ ጉልበቴ ደከመ
    አንተው ብለህ መችእንዲህ ይሆናል
    ✨ችሎታህ ሁሌ ያስተማምናል
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር
    ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለው
    ልቤ አንተን ወዶሀል (×2)
    ልቤ በሰው መቼም አይመካ
    ብደገፈው ፈራሽ አልጠጋ
    ✨አይኑ በሰው በሙዋቹ ያለፈ
    ✨እርሱ ሱሲሞት ተስፋውም አለፈ
    ✨ድንገት አርፈህ መርዶ አይነገር
    ✨ መንግስት ካንተ ለሌላ አይሻገር
    ✨በጉልበትህ ፅናት ትሄዳለህ
    ✨ለዘላለም ንጉስ ትባላለህ
    …………………………
    wow👍😍

    • @abenatube2160
      @abenatube2160 Před rokem

      እሰይ እልልልልልልልልልልልልል🔥❤

  • @bekamesfin5980
    @bekamesfin5980 Před 6 lety +381

    Lyrics:
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል
    አይከፋኝም አባ ለዚህ አትስጋ
    ምን ጎደለው አንተን የተጠጋ
    መተማመን መጏደድ ባንተ ነው
    ሁሉ ባለህ ሁሉን በፈቀድከው
    አይኖችህ በምድር ላይ ያያሉ
    ከእኔው ጋራ ይንከራተታሉ
    ሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህ
    በደመናት ትረማመዳለህ
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል
    ማይናወጥ ፀንቶ የሚኖረው
    ሰላም ደስታ ነፍስ የሚመግበው
    መቼ በቁስ በነዋይ ወርቅ ሆነ
    የሚጠፉትን መቼም እንዲህ ታጀበ
    ሲከናወን ቤት ጏዳ ሲሞላ
    ኑሮ ሲተርፍ ለአለም ሲደላ
    አይደል በዚህ ደስታዬ ባንተ ነው
    ጠፊ ነገር ሊያጠፋኝ ከእጅለው
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል
    የገባከውን ቃል ኪዳን አትረሳም
    የሰጠኸውን ተስፋ አታጠፋም
    ሌሊት እና ቀን ሁሌ ትተጋለህ
    እንዲፈፀም ቀኑን ታፈጥናለህ
    ይህን ላደርግ ሀይሌ እንዲህ አነሰ
    እንዳትመጣ ጉልበቴ ደከመ
    ባንተው ምህረት መቺ እንዲህ ይሆናል
    ችሎታህም ሁሌ ያስተማሞናል
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል
    ልቤ በሰው መቼም አይመካም
    ምደገፈውን ፍራሽ አልጠጋም
    አይኑ በሰው በሟቹ ያረፈው
    እሱ ሲሞት ተስፋውም አረፈ
    ድንገት አለ መርዶ አይነገር
    መንግስትህ ከአንተ ለሌላ አይሻገር
    ከጉልበት ፅናት የዳነ
    ለዘላለም ንጉስ ትባላለህ
    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልህክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለሁ ልቤ አንተን ወዶሀል

  • @jabezberhanu1069
    @jabezberhanu1069 Před 3 lety +28

    ከሌሊት ቅዠት ከቀኑ ወከባ ከሳምንቱ ድካም ከወሩ ፍጥነት ከዓመቱ አስጨናቂነት ከነገር ሁሉ በላይ የሆነ የማይተኛ የማያንቀላፋ ጠባቂ እረኛ። Now, you can't wrap your mind over that kind of security, let it give you PEACE.

  • @lydialately
    @lydialately Před 6 lety +182

    I don't know how many times I will say Zetseat every time you worship I feel like God stops doing everything and just listens to you

    • @BethelTeferra
      @BethelTeferra Před 3 lety +5

      That’s a beautiful thing to say - the LORD Bless Him !!

    • @yabadis9596
      @yabadis9596 Před 3 lety +2

      Ppon

    • @yohanneskebede3689
      @yohanneskebede3689 Před 3 lety +1

      This song helped me find my faith. It helped me on my worst times. I still cant stop listening to it everyday

    • @yosafgeta5325
      @yosafgeta5325 Před 2 lety

      @@yabadis9596 u

    • @mulukemal5596
      @mulukemal5596 Před 2 lety

      Absolutely, I feel the same🙏

  • @hiwottaye2064
    @hiwottaye2064 Před 10 měsíci +6

    ✨አይከፋኝም አባ በዚያ አትስጋ
    ✨ምን ጎደለው አንተን የተጠጋ
    ✨መተማመን መጏደድ ባንተ ነው
    ✨ሁሉ ባንተ ሁሉን በፈጠርከው
    ✨አይኖችህም በምድር ላይ ያያሉ
    ✨ከኔው ጋራ ይንከራተታሉ
    ✨ ሆድ ሲብሰኝ ከላይ ትወርዳለህ
    ✨በደመናት ትረማመዳለህ

  • @ApMeseretTaffesewakjira
    @ApMeseretTaffesewakjira Před měsícem +4

    ይህ መዝሙር ሲሰማ ሁሌ እንደ እኔ የሚያለቅስ አለ!😢❤

  • @selamtube9701
    @selamtube9701 Před rokem +28

    ማታ በህልሜ እየዘመርኩ ተነሳሁ። I can't stop listening

  • @tsegaisrael7252
    @tsegaisrael7252 Před 2 lety +25

    የገባከውን ቃል ኪዳን አትረሳም
    የሰጠኸውን ተስፋ አታጠፋም...❤yene egizhabiher🙌 Joye tebareki!!

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před rokem +7

    Ever time when I hear this song I know I am in save hand he is my dad his name is Jesus chist

  • @molaligntafese19
    @molaligntafese19 Před 6 lety +70

    ጆን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተሰምቶ የማይጠገቡ መዝሙሮች ናቸው !!!

  • @selamawit8579
    @selamawit8579 Před rokem +13

    የሚገርም ዝማሬ የዛሬ አራት አመት እግዚአብሔር ነፃ አውጥቶኝ ይሄንን ዝማሬ እሰማ ነበር እናም ለረጀም ግዜ ይሄንን ዝማሬ ስፈልገው ነበር

  • @user-qu4kr7tt4f
    @user-qu4kr7tt4f Před 2 měsíci +2

    amen honeh aychiyalleuh geta ante yegebahewun Kal kidan atresam!!!!!

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před rokem +10

    Thank you God I give my day to you I love you holy sprit

  • @eyuelw
    @eyuelw Před 6 lety +42

    መዝሙረ ዳዊት 23
    1 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
    Ps 23
    1 The Lord is my shepherd; I shall not want.

    • @melatabebe7489
      @melatabebe7489 Před 5 lety +1

      Amen 🙏

    • @dantes247be8
      @dantes247be8 Před 5 lety +1

      It is very beautiful, thank you for writing the English it is easy to understand.

  • @singeradmasuababule3145
    @singeradmasuababule3145 Před 6 lety +20

    አቤት ዝማሬ በመንፈስ ስቀኝ ያለው የእግ/ር መንፈስ እስትንፈስ ስነፍስ ህይወት ስለወጥ ስያፅናና በመዝሙሩም በእውነተኛ አምላክ መተማመን እና ህይወትን ዘምረሃልና ጌታ ዘርህ ለዘላለም ይባርክ እወደሀለሁ አብርሄ በነበረኩበት ዘመን ህይወትህን ቆርሳህልኛል ሁሌም ስለጌታ ስላለህ ቅነት ሳስብ ደስ ይለኛል አሁንም ጌታ መንፈስ ቅዱስ በነገር ሁሉ ከጎንህ ቆሞ ያበርታህ !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @goodlucktamirat6164
    @goodlucktamirat6164 Před 6 lety +21

    ለእውነት በእውነት ስለእውነት የተዘመረ ዝማሬ፡፡ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ፤ ተባርኪያለሀሁ ከቁሳቁስ ወጣ ያለ ወደ ውስጥ የሚያስገባ የተባረከና የተቀባ ዝማሬ፡፡ አሜን፣ አሜን፡፡

  • @mekdesadhane3477
    @mekdesadhane3477 Před rokem +1

    Yena melkam erna enamsgnkaln ewntna erna nfsun lbgochu asalfo ystal asalfo ysetal ant ewntna erna enbarkhaln enamlkhaln getahoy tmsgn🥹🥹

  • @shalomminale9323
    @shalomminale9323 Před 3 lety +6

    ዜማው እራሱ ያስታውቃል ከላይ እንደሆነ God bless you

  • @kidistadmasu8239
    @kidistadmasu8239 Před 6 lety +20

    እረኛዬ ማረፊያዬ
    ቃልክን ስትናገር ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር ተስፋን ያሳድራል
    ሆነህ አይቼሀለው ልቤ አንተን ወዶሃል

  • @agegnehulegese3583
    @agegnehulegese3583 Před rokem +3

    ማረፊያዬ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @anitabogale1765
    @anitabogale1765 Před 6 lety +22

    ጆን ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተሰምቶ የማይጠገቡ መዝሙሮች ናቸው መዝሙሮችክ ተባረክ

    • @zemetumehari2999
      @zemetumehari2999 Před 6 lety

      እልእልልልልል አሜን ተባርክ እውነትነወ

  • @user-tv3ol2yr7r
    @user-tv3ol2yr7r Před 6 měsíci +1

    yihe mezmeur gn yanen hiwot nw yagltsew Getan eysus yiberk 🙏🙏

  • @zufanmolla8387
    @zufanmolla8387 Před 4 lety +2

    ጆንየ ለምን እንደሆነ ባላዉቅም መዝሞሮችህን ስሰማ ልቤ እንደሻማ ሲቀልጥ ይታወቀኛል
    እዉነተኛዉ የእግዚአብሄር መንፈስ አንተ ጋራ እንዳለ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ ዘመንህን፣ አገልግትህን፣ ህይወትህን………. ሁሉ ነገርህን ፈጣሪ ይባርክልህ!!!!!!!! ሌላ ምንም ማለት የምችል አይሆንልኝም፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @yisakormengistu
    @yisakormengistu Před 9 dny

    Geta yebarekeh abo endet nw des yemilew

  • @Abeje-mq8fv
    @Abeje-mq8fv Před rokem +8

    Whenever I listened to this amazing song, I don't know I used to cry. God is always great, and I am healed from my troubles. Thank God that he gave us you, Jonny.

  • @Adira_Hs
    @Adira_Hs Před rokem +1

    Pray time esemawalw nefsm aykerlgn 😢😢😢😢

  • @raouledanitaraouldanita-wi7zs

    Betam aschegary gezyn mekerayn hulu bezy mezmur tetsenanw wedaj endalegh yemykeda yalewn yemyresa lebi yarefebet denk mezmur tebarek jon

  • @user-ns7pg1em2i
    @user-ns7pg1em2i Před rokem +1

    bewunet tebarkiyalewu tebarekilgn

  • @tbelongstojesus7010
    @tbelongstojesus7010 Před 6 lety +16

    መልካም እረኛ እየሱስ የዘላለም ንጉስ

  • @tube-kx7ml
    @tube-kx7ml Před 6 lety +10

    Uufffffff😭😭😭🙏
    👐👐 ኣሜን ኣሜን እረኛዬ ማረፊያዬ ቃልክን ስትናገር ልብን ያርፋል!
    የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ

  • @babellemma4746
    @babellemma4746 Před rokem +3

    U are blessed all zesteat family.

  • @abenatube2160
    @abenatube2160 Před rokem +2

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🔥❤

  • @tsgenatgetachewgetachew9487

    Huli giza getan endeti wodekew enda mizamirileta sasib aseti aderigalo ayiwosadibik tebareki yibzalik ❤

  • @merryayeke6512
    @merryayeke6512 Před 6 lety +10

    እረኛየ ማረፍያየ ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል ሃለሉያ ሃለሉያ
    ጌታ ይባርክህ

  • @Jesusislord8295
    @Jesusislord8295 Před 5 lety +5

    ኡኡ❤❤❤😭😭😭😭
    ውስጤ ገባ ይሄ መዝሙር
    ጆዬ ተባረክ
    እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @user-kn8um9ks6y
    @user-kn8um9ks6y Před 4 lety +1

    ጆየ በጌታ የተወደድህ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ምንጫቸውና መፍለቂያቸው አፅናኛችን ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ አምናለሁ ምክንያቱም መዝሙሮችህ ሁሉ ሲደመጡ ከጌታ መንፈስ ጋር connecte የሚያደርጉ እና እንድንፅናና የሚያደርጉ ናቸው እና ተባረክልኝ ...ያኔ ጌታን እንደግል አዳኝ ስቀበል የሰፈር ጉዋደኛ ወዳጂ ዘመድ አይንህን ላፈር ሲለኝ እኔ "አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ " እያልኩ የእነሱን ሞኝነት የእኔን በእግዚአብሔር የተመረጥሁ መሆን እያሰብሁ መዝሙሮችህን እየሰማሁ እፅናና ነበር። መዝሙሮችህ አሁንም ድረስ ዘመን ተሻግረው ዘመን የማይሺረውን እግዚአብሔርን እያከበሩ ይገኛሉ እና ተባረክልኝ አሁንም ቀጣይ ጊዜህ የተባረከ ይሁን ቃሉን ይበልጥ በዝማሬህ እየገለጥህ እንደምትሄድ አልጠራጠርም ሂድ ሂድ ሂድ እልሀለሁ ከዚህም በላይ በጣምም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ...ጆየ ተባረክ

  • @yodittesfaye8549
    @yodittesfaye8549 Před 6 lety +4

    አይኖቹን ከኔ ላይ ያላነሳ ጌታ ይባረክ.......... እረኛዬ ኢየሱስ

  • @sileshigetachew9457
    @sileshigetachew9457 Před rokem +1

    May be its is 19 times I listen today

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 Před 3 lety +1

    ጆዬ ዘመንህ የተባረከ + ዘርህ እንደ ምድር አሸዋ የበዛ ይሁን።

  • @ZedOsabo
    @ZedOsabo Před rokem +1

    god bless you jone l was listning your song agen&agen
    it's very pworfull god bless you&your family

  • @jesussavedmylifejesus513
    @jesussavedmylifejesus513 Před 6 lety +6

    እእእእእእእፍፍፍፍፍ እረኛዬ ማርፋዬ አባቢ !!!! ተባርኪልኝ ወንድሜ

  • @belabela7173
    @belabela7173 Před 11 měsíci +1

    My always song

  • @user-lg7hq1it1x
    @user-lg7hq1it1x Před 8 měsíci

    ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ በቤቱ መክረም በቤቱ መኖር በቤቱ ማርጀት ለዘላለም ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ds5gb2nw3j
    @user-ds5gb2nw3j Před 16 dny

    አሜን ዮን. ጌት. ይብርክ. አሜን

  • @degeneshhaile8929
    @degeneshhaile8929 Před rokem +1

    Amen amen amen

  • @lidiyadagnachew5607
    @lidiyadagnachew5607 Před 2 lety +1

    እረኛዬ ማረፊያዬ...አንተን መስማት እንዴት መታደል ነው ጌታ ኢየሱስ 😊

  • @misriyegeta1358
    @misriyegeta1358 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🤗

  • @efremtadele
    @efremtadele Před 3 lety +8

    Repeat mode for over a month. I can't stop listing to this song great music, and amazing lyric.

  • @netsigold7080
    @netsigold7080 Před 4 lety +1

    እሱ የዘላለም ማረፊያችን ነው ።
    ጆዬ በጥፍ ይብዛልክ

  • @rahellulu3104
    @rahellulu3104 Před 5 lety +1

    anten yesteten geta yetebareke yihun geta yebareke w sew kalihone besteker manim indezhi aynet zimarewochin ayzemirim.abizito geta bereketun yichemiribih.

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 9 měsíci

    ፓስተር ጆን ተባረክልኝ ይህን መዝሙር ስሰማው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ዘመንህ ይባረክ የእግዚያብኤር ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው የምወድህ ተባረክልኝ

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 Před rokem +2

    joyeeeeee our blessing ❤️🙏

  • @birhanegebreigziabher7922

    gad beles you

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 Před 6 lety +3

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ፓስተር ጆን ጌታ እየሱስ ዘመንህ ይባርክ።

  • @Deborah-Sisay.
    @Deborah-Sisay. Před 9 měsíci

    እረኛዬ ማረፊያዬ😭🙌🏼

  • @robalamesa5792
    @robalamesa5792 Před 2 lety +4

    I can't stop listening this mezmur😭 I have memory with this song before three years 😭😭🙌

  • @nasfaw001
    @nasfaw001 Před rokem +3

    Wow.. Tears refuse to stop flowing from my eyes and heart! May God bless you John! It’s such an amazing song!

  • @zelalemtemesgen3578
    @zelalemtemesgen3578 Před 6 lety +24

    I can't stop crying and listening this song. May God bless you more and most pastor. 🙌🙌🙌🙌🙇🙇🙇🙇🙇

    • @senaitgraham5641
      @senaitgraham5641 Před 6 lety +1

      እውነት ጌታ እንዴት ፍቅር ነው ተስፍችን የሆነ ጌታ በዚህ መዝሙር ተባሪኪያለሁ ተባረክ ወንድሜ።

    • @r.a6239
      @r.a6239 Před 6 lety +1

      It is a powerful song!!!

  • @user-hm4dn5lq6p
    @user-hm4dn5lq6p Před rokem +1

    God bless you

  • @AmarechYahokob
    @AmarechYahokob Před měsícem

    Eregnaye ante mragn 😢😢

  • @user-sh7wi3vy3p
    @user-sh7wi3vy3p Před 6 lety +6

    እረኛዬ
    ማረፊያዬ
    ቃልህን ስትናገር
    ልብን ያሳርፋል
    የምትመክረው ምክር
    ተስፋን ያሳድራል የኔ ወዳጅ ኢየሱስ👐👐👐

    • @user-rs8yq7nd2h
      @user-rs8yq7nd2h Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤😍🤦‍♀️🙏🙏🙏🙏

    • @user-rs8yq7nd2h
      @user-rs8yq7nd2h Před 9 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤦‍♀️

  • @ghadgu
    @ghadgu Před 4 lety +2

    Praise the Lord that he gave you an amazing voice to worship him.

  • @dubelahesebo6796
    @dubelahesebo6796 Před rokem +2

    AMEN❤

  • @eysusyadinaleysusgetanew4992

    እረኛዬ መርፌ
    ቃልክን ስትናገር ልቤ የሰረፈል
    የምትመክር ተሰፋ የሰድረል
    ጆን ዘመንህ ይባረክ ቡሩክ ነህ ❤

  • @iskindergedion5835
    @iskindergedion5835 Před rokem

    Ergaye eysus tebarklge

  • @alirahbarinejad7133
    @alirahbarinejad7133 Před rokem +1

    ነብሴ ራሴች

  • @eyasudesta1106
    @eyasudesta1106 Před 4 lety +7

    I am in Love with this song my best singer big bless to you and all what you have!!!!

  • @amarachalaho1235
    @amarachalaho1235 Před 6 lety +3

    አሜን ኤረኛየ ማረፊያየ።እየሱስየ ክበረ ንገስ፡ለዘለዓለም ጌታ አብዝቶ ይባረክህ።

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Před 4 lety +5

    Ohhh endlesss mercy Lord. U are my everthing. U are blessed Apostel 🇪🇷

  • @getahunassegied8268
    @getahunassegied8268 Před rokem +1

    ደስ ሲል

  • @kalbakalba1985
    @kalbakalba1985 Před rokem +1

    Amen Amen Amen
    ❤😢😢😢😢😢🙏

  • @Heraan1987
    @Heraan1987 Před 2 lety

    Paster sel ante Egzehabehern hule amesgenalhu. Hulem mezmurochn sesema aynochen kezih medr lay anesalew. Bezih zemn sel chirst gebtok selasredan amesgenalhu. I hope hulum zemarewoch endante ke medraw wede semayawi endememelsu. Egzehabeher kezih belay tsegawn yabzaleh. Nureln

  • @NGGTIS360
    @NGGTIS360 Před rokem +1

    Apostle John, you are one of our gifts from God for this generation and for the coming generation too, I can't stop listening your blessed and blessing songs. We respect and love you Apostle John, God bless the rest of your life

  • @zelekezerihun8388
    @zelekezerihun8388 Před 3 lety

    eregnaye marefiyaye kalikin sitinager libin yasarifal yemitimekirewu mikir tesfan yasadiral ameeeenn..

  • @user-br3vz1rj9r
    @user-br3vz1rj9r Před rokem +1

    Amennn ❤❤❤

  • @abigiyagirma5624
    @abigiyagirma5624 Před rokem

    Joye niruk sawe

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 Před rokem

    በዚህ ሰዓት ህንድ Chennai ከተማ ሆኜ ነዉ ይህንን ድንቅ መዝሙር እየሰማሁት የምገኘዉ፤ ገና በመላው አለም እሰማለሁ ።

  • @rb2782
    @rb2782 Před 9 měsíci

    Wow what a blessed song, እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ጆዬ መዝሙሮችህ እያደሩ ልብኝ ያርሳሉ🙏🏼🔥🔥🔥✝️

  • @tihitinabekele604
    @tihitinabekele604 Před 6 lety +9

    አንተ አምላኩ የሆንክለት እንዴት የታደለ ነው ጌታ

  • @ebenezer2414
    @ebenezer2414 Před 6 lety +11

    you know what amazes me about john, he always bring beautiful lyrics + beautiful music
    May GOD bless u with everthing brother!!!

    • @ghadgu
      @ghadgu Před 4 lety +1

      John has nothing do with it. God gave him the lyrics, the music and the voice.

  • @r.a6239
    @r.a6239 Před 6 lety +5

    I don't have words to tell you what this song means to me!!! Thank you!!!!

  • @selihommelese4427
    @selihommelese4427 Před 9 měsíci +1

    ተባርከሀል!❤🙌🙌

  • @adanesule5370
    @adanesule5370 Před 4 lety +1

    የገባውን ቃል የማይረሳ---
    እውነት ነው ጆዬ ተባረክ፡፡

  • @rukiyataju
    @rukiyataju Před 2 lety

    ሁል ጊዜ ሳዳምጠው አዳድስ እንደ መልዕክቶች ነው የማገኘው
    ለኔ ትንቢቴነው

  • @emnetbayissa8858
    @emnetbayissa8858 Před rokem

    Jesus the one and only shepherd 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-yb5eb3sb9k
    @user-yb5eb3sb9k Před 8 měsíci

    Amen hallelujah hallelujah Amen ✅🙌🙌👌😭

  • @yodaheestifo916
    @yodaheestifo916 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ:: ታድለህ እግዚአብሔር ይደሰትብሃል 🙏

  • @narmarasfaw8618
    @narmarasfaw8618 Před rokem +1

    Thanks loard for this blessed song

  • @HD-tg8uk
    @HD-tg8uk Před 6 lety +8

    I wish to be there oh! Glory be to Almighty God Thank you Jesus for this amazing worship!!!

  • @tigistgidey1438
    @tigistgidey1438 Před rokem +1

    Can't stop listening this song
    God bless you more and more

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th Před 6 měsíci +1

    Amen

  • @tirufatbelzen8044
    @tirufatbelzen8044 Před 2 lety

    betam yemiwedachew sewoch dikmeten awkew minim endemaltekim sinegrugn and neger tiz yilegnal esum bediyew asazignew atrebim bilo yalabareregn geta ena ye hiwete wastina yehonew God ena mihiretu

  • @TafadzwaNengomasha-rq1qk

    Geta zamanihin yibarik yohanis ❤we love you May Good God bless you ❤❤❤

  • @logosproduction5383
    @logosproduction5383 Před 4 lety

    eregnaye marefiaye ufffff abate yewnet ereft kante bcha new.+ joye dadye ewedhalew

  • @fatitugebre9455
    @fatitugebre9455 Před 5 lety +5

    Amen, when im listening this song i feel God is beside me and put His glory hands on me. 🙏🏾 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @fasikasolomon7210
    @fasikasolomon7210 Před 6 lety +3

    when I lisning this worship song I cant stop craying and I wish to be there. GOD bless you more

  • @merobihailu6379
    @merobihailu6379 Před 9 měsíci

    Yene Eyesus.............

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Před 14 dny

    Everyone left me I don't think God will love me😢😢😢 I just disappointed him😭

    • @birukgetachew293
      @birukgetachew293 Před 6 dny

      God is not like us. He loves us unconditionally. He loves you without any reason and he will not stop loving you by a reason .❤

  • @mikaaaa5688
    @mikaaaa5688 Před 3 lety

    Eysusu yene seset ewdehalew
    Joyee geta eysus zemenehn ybarkew

  • @hey1232
    @hey1232 Před 6 lety +1

    Psalm 28:7 The LORD is my strength and my shield. My heart has trusted in him, and I am helped. Therefore my heart greatly rejoices. With my song I will thank him. AMEN!!!

    • @eliassella5676
      @eliassella5676 Před 3 lety

      Hahaha what lol zeregna demo yamesegnal endayy eyetewaweken