ያለ ዕድሜ ማረጥ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • አንዲት ሴት ማርገዝ በምትችልበት ዕድሜ ክልል ውስጥ እያለች ማርገዝ አለመቻል (ማረጥ) በምንና እንዴት ይከሰታል?
    ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን ተከታዩን መረጃ ያጋራናል። መልካም ቆይታ

Komentáře • 34

  • @tsionlabena5561
    @tsionlabena5561 Před 7 měsíci +12

    ድሮ በ50 አመት አልነበር ሴት ምታርጠው ዶክተር አክስቴ በ42 ጀምራ እስከከ48 እድሜዋ ድረስ ሶስት ልጅ ወልዳለች ጤነኛ ልጆቾ አራተተኛ ልትደግም ዶክተር ከልክሏት ነው

  • @TTTT-bn6zg
    @TTTT-bn6zg Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተረ ክሌሎች ን አተ ትሻላለህ አዳዶቹ ያሰደነግጣሉ

  • @meseretmeseret-tg9gb
    @meseretmeseret-tg9gb Před 6 měsíci +1

    Enmeseginalen dr

  • @RekikAle
    @RekikAle Před měsícem

    Thank you docter tesefa setehenal

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Před rokem +1

    በእውነት ፈጣሪ ይባርክህ እርጋታህ ያስረዳህበት መንገድ ተስፋ አሰጣጥህ በእውነት እድሜ ጤን እመኝልካለው መልካም ስራ

  • @Ethiopialij
    @Ethiopialij Před 4 měsíci

    mashi Allah i like how you explain good job ❤

  • @M.getachew
    @M.getachew Před 2 měsíci +2

    ዶክተር ስልክ የለህም ማናገር እፈልጋለሁ ወይንም አድራሻክ

  • @masraqmalat8317
    @masraqmalat8317 Před rokem +1

    እናመሰግ ናለን

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před 2 měsíci

    እናሠግናለን

  • @user-wq2qw1gg9t
    @user-wq2qw1gg9t Před měsícem

    Dr tebarek ❤

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před rokem

    ተባረክ

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll Před rokem

    ማሻላህ ምክርህ አርፍነው ቀጥልበት ወንዲም

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před rokem

    እናመሠግናለን

  • @ekramm7096
    @ekramm7096 Před 10 měsíci +1

    ዶክተር እባክህን አድራሻህን ንገረን

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Před 7 měsíci

    Lig egzaber new mistew’

  • @mistawotmalka799
    @mistawotmalka799 Před rokem

    Salem ዶክታር

  • @zemzem3371
    @zemzem3371 Před rokem +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር አድራሻህን ማግኘት እችላለሁ ? ማማከር ስለፈለኩ ነው

  • @meserettadese9663
    @meserettadese9663 Před měsícem

    ስልክ ቁጥር

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን የት ነው እምታገለግለው እባክህ

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 Před rokem

    ስላም ዶ/ር በዚህ ዙሪያ ባናግርህ ስል ከህን ብትሰጠኝ ትንሽ ተስፋ ቢኖርኝ ብ ዬ ነው

  • @AdfereWondimu
    @AdfereWondimu Před měsícem

    በውርጃ ምክንያት ቶሎ የወር አባባ ይቆማል ዶክተር

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b Před 7 měsíci

    Er ante blo doctor egzaber Lig mistat

  • @rebeka873
    @rebeka873 Před rokem

    እናመሰግናለን ፡፡ የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው?

  • @user-wx1df6ve7u
    @user-wx1df6ve7u Před 10 měsíci +1

    ዶክተር አድራሻ የት ነው

  • @mimishuabate8113
    @mimishuabate8113 Před rokem

    የት ነው አድራሻችሁ እባክህ ዶክተር የተናገርከው ሁሉ ይመለከትኛል

  • @esubalewgizachew1651
    @esubalewgizachew1651 Před rokem

    enamesegnaln doctor edmaye 31 new k8 wer befite argshe keretitu bado new tebalku kza lmwelde bmokerm embi algne folicm wesedku endegena ahune demo clomid eyewsedku new 2 wer wesedku eskahune mnm yelme yewer abbaye bkenu yemtal gen kastereku bewhala wede tekur wedebunam tekyere bezalay tenteye nate netebtab neger gera gebagne

  • @adanechgebregiorgise6032

    Adrashahn

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před rokem

    ለማማከር ስልክህን ዶክተር

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 4 měsíci

    አድራሻ በአካል ለማማከር

  • @umuremla1258
    @umuremla1258 Před rokem

    ሕክምናውን የትማግኘት ይቻላል

  • @mekiyam6930
    @mekiyam6930 Před rokem

    እባክህን 2የትሆስፒታል ነዉ የምትሰራዉ እኔ በጣም ተቸግሬያለዉ

  • @wintahagos9822
    @wintahagos9822 Před rokem

    አድራሻህን ማግኘት እንችላለን