ፋይቶ_ኢስትሮጅን (የእርጣት መድሃኒት(መፍትሄ) Phytoestrogen rich foods to prevent Menopausal Symptoms) Phytoestrogen

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 23

  • @TutuEshetu
    @TutuEshetu Před 2 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ት/ርት ነው በርታ

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 Před 2 měsíci +1

    ሳላመሰግንህ አላልፍም ማንም ያልነገረን ነገር ነው የምትነግረን

  • @hemenyosef6494
    @hemenyosef6494 Před 7 měsíci +1

    እናመሠግናለን ቀጥልበት ዶ/ር

  • @selamhaile7237
    @selamhaile7237 Před 2 měsíci +1

    ተባርክ

  • @user-eq6ee8mv6h
    @user-eq6ee8mv6h Před 3 dny +1

    ለምን አጠር አድርገህ የምግብ አይነቶችን እና መድሀኒቱን ብትገልጽ መልካም ነው

  • @TesfayeMisganawe
    @TesfayeMisganawe Před 9 dny +1

    ፋይቶ እስትሮጂን በቀን ምን ያህል ይወሰዳል

  • @SenaitLemele
    @SenaitLemele Před 5 měsíci

    Docter betame amesegenalewe andune tutane betam yamegale alterasawende hula tayew menem yeleme muket hayelega mukete alege memare maweke yalebegene negere kedema selawekuge betame amesegenalewe

  • @saragetachew7576
    @saragetachew7576 Před 2 měsíci +1

    ሽሮ ወጥ ማለት ነው

  • @BettyBirhanu-ul9rg
    @BettyBirhanu-ul9rg Před 2 měsíci

    DR SELAM የወር አበባዬ ቆሞአል አንዴ ሙቀት አንዴ ላብ እያረገ እቸገራለሁ ፀጉሬን መሠራት አልችልም በጣም በጣም እቸገራለሁ እባክህን መፍትሄውን

  • @tsinatgetachew4322
    @tsinatgetachew4322 Před 22 hodinami +1

    Yet lenaghe enchelalen

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 22 hodinami

      @@tsinatgetachew4322 Tgm _art and health media melket askemchkgn. Thanks

    • @tsinatgetachew4322
      @tsinatgetachew4322 Před 21 hodinou +1

      Algebagem d/r gen selamelkam tebeberhe amsegenlhu

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 21 hodinou

      @@tsinatgetachew4322
      ቴሌግራም ላይጨ"Art and health media " ብለሽ መልዕክት አሰቀምጭልኝ።

  • @janacell6165
    @janacell6165 Před 2 měsíci +2

    እፍጥነዋ ንግግር እትደጋግም

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp6tb1ij2x
    @user-wp6tb1ij2x Před 3 měsíci +5

    ቆይ የድሮ ሴቶች አያርጡም እንዴ በጣጣም አካበዳችሁት የተፈጥሮ ሂደት እኮ ነውas simple as that

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 3 měsíci +5

      ችግሩ እኮ ማረጥ አይደለም። የማረጥ ምልክቶችን እንደ ሌላ ህመም መረዳትን ማስቀረት : የእርጣት ምልክቶችን ሲቃይን መቀነስ ነው።

    • @asresashtahlew4596
      @asresashtahlew4596 Před 2 měsíci +3

      የደረሰበት ነው የሚያቀው የባህሪ መቀየር አለበት በትኖሹም በትልቁም ያበሳጫል

  • @emuyefekadu5385
    @emuyefekadu5385 Před 5 měsíci +2

    በጣም ያልበኛል ቁጭ ብዬ ድገት ሙቀት ይመጣብኛል ፌቴን ልብልብ ነው የሚረገኘ ሰራ መሰራት አልችልሞ ፔሬዴ ከቀረ 3 ወር ሆነኘ ጨጓራ የሰት ትቦ እፌክሸን ደም ማነሰ ኮልሰቶን አነዚ ሁሉ ባንድ ጊዚ አሞኘ ነበር ኪሎ 75 ነበርኩ አሁን ቀንሺ 63 ገባው በጣም ያልበኛል በምን ይቆማል

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 4 měsíci +1

      ይህ የቅድመ ማረጥ ወይም የማረጥ ምልክት ነው። እየጠፋ ይሄዳል። በምግብ ልትከላከይው ትችያለሽ። ፋይቶይስቶሮጂን ያላቸውን ምግቦችን አዘውትረሽ ተመገቢ። ይቀንሳል።

    • @user-gn3qe6ku9s
      @user-gn3qe6ku9s Před 3 měsíci

      ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በሽታ ነበር የመሰለኝ አብዝቼ መስራት እወድ ነበር አሁን በጭራሽ አልቻልኩም ከዚ ጋር ይገናኝ ይሆን?

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 3 měsíci +1

      @@user-gn3qe6ku9s አዎ