ለማርገዝ የሚረዳ ዘር ፍሬ ማዳበር ማርገዝ ለምትፈልጉ ብቻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 976

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo  Před 3 lety +134

    ሰላም የሀገር ልጆች ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ይሄ ቫይታሚል ልጅ ያስወልዳል ወይም ልጅ ይሰጣል አይደለም ያልኩት እኛ ማናውቀው ቡዙ አይነት ችግር አለ የዘር ፍሬን በተመለከተ ቡዙ ሰወች ልጅ አንወልድም ብለው ተስፋ የቆረጡ አሉ የዘር ፍሬ በመላላት ችግር ይሄ የዘር ፍሬ ብዛት መጨመርያ እና እንዲጠነክር ሚረዳ ነገር ነው አመሰግናለሁ

  • @burtokanandarge3870
    @burtokanandarge3870 Před 3 lety +73

    ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ነውና እኛ ምንም ሳንውጥ እግዚአብሔር ማህፀናችንን ባርኮ ልጅ ይስጠን ማህፀናችንን እርጥብ ያርክልን የልጅ ማህፀን ያርግልን

  • @nattyt6141
    @nattyt6141 Před 3 lety +260

    ልጅ የሌላቸው ለምትፈልጉ እግዛቤር አምላክ ይስጣቹ

  • @asrat7146
    @asrat7146 Před 3 lety +32

    ልጅ ለማግኘት እኮ ተጨማሪ ሰዉ ሰራሽ የሆነ ነገር አያስፈልግም ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ ስለዚህ እየሰገዱ መፀለይ ነዉ ++++++
    ጌታ የድንግል ልጅ ስጦታዉ የተትረፈረፈ ነዉ +++++++

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z Před 3 lety +77

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ልጆች አሉኝ ልጅ የሌላቸው ሁሉም ልጅ እንዲኖረው ስለምመኝ ቅንነትሽን ወደድኩት እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጆች ከእግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር በታች ይጠቀሙበታል

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Před 3 lety +131

    የማርገዝ ችግር ያለበት አለ??? ልጆች የ እግዚያብሔር ስጦታ ናቸው እና መፀለይ ነው🙏🙏

    • @rahsiweldihiwet7832
      @rahsiweldihiwet7832 Před 3 lety

      You are right 😇

    • @missesaida9685
      @missesaida9685 Před 3 lety +2

      ችግር ያለበት የለም ባል ነው ችግሩ ክክክክ

    • @aidabelay7590
      @aidabelay7590 Před 3 lety

      Wowww amen ልጅ እዝግአብሄር ነው ሚሰጠው

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i Před 3 lety

      ኧረ ምን ጉዳ ነው ፈጣሪ ብቻ ነው እንጂ ወይ ወይ

    • @holly77ize
      @holly77ize Před 3 lety

      Eyeseleyin mininorbet ager berdo new vitamin d etiret alebin leza new sewnetachin miyasfeligewn vitamin mageget alebet

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 Před 3 lety +14

    በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺ ሀበሻ ምንም ጥሩ ብትሰሪ አቃቂር ማውጣቱ አይቀርም ።

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 Před 3 lety +18

    ወይ ስሙን ፅፈሽ ልቀቂ። ለሚፈልጉ እህቶች አንቺ ወይ ፎቶውን አለቀቀሽ ወይ ፎቶውን አንሱት ብለሽ ይዘሽ ሰው ያንሳ ፎቶውን እኔ 4መንታ ልጆች ነው ፈጣሪ የሰጠኝ። ከጌታ በታች መሞከር ያለባቸውን ይሞክሩ

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 Před 3 lety +4

    የኔ ማር በጣም ደስ ትያለሽ አትፍሪ ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ነው ምንጠብቅሽ

  • @ramaali5062
    @ramaali5062 Před 3 lety +9

    እህት እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ በራሴ የደረሰ ነው በፈቶአሰገቢል

  • @eskew26
    @eskew26 Před 2 lety

    ጌታ ይባርክሽ በውነት አስፈላጊ ነገር ነው።ነገርግን ቀስ ብለሽ የእቃውን ስም ለማንበብና ለመጠቀም አትፍጠኝ ስታወሪ ከዛም አበሻን አይረዳም በለሽ አትፍሪ ሁልጊዜ የኛ ሰው መጠራጠርና በነጭ ቆዳ የሚያምን ስለሆነ መልእክትሽ ደስብሎኛል ምንም እንኳን 10 ወርም ቢያልፈው። መልካም ስራ ተሻጋሪ ነውና ። እየሱስ ጌታ ነው ሁሉም ነገር ቀሱ ለሱ ከሱ ወደ ሱ ነውና እሱ ብቻ በቂ ነው አሜን

  • @mekedesashagire1355
    @mekedesashagire1355 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ መልካምነት ለራስ ነው ከእግዚአብሔር በታች የቸገራቸው ሰወች ይጠቀሙበታል እናመሰግናለን

  • @user-pt8hz9ru9i
    @user-pt8hz9ru9i Před 2 lety +14

    እኔም ሀኪም ቤት ሂጀ ይሄንና ሌላም መድሀኒት ሰተውኛል አሏህ ሰበብ ያድርግልኝ ያረብ ሷሊህ የሆኑትን ልጆች ይወፍቀን ወገኖቸ ለፈለግነው ሁሉ ሁሉን ቻይ የሆነው አሏህ ይረዝቀን

    • @nooromar5293
      @nooromar5293 Před 2 lety

      እንደት ነው ታዳ አረገዥሽ እኔም 3 አመቴ ካገባሁ ሀኪቤትም አልሄድኩ ያረብ አሏህ ይረዝቀን

    • @user-no5zk7tk8q
      @user-no5zk7tk8q Před 2 lety

      @@nooromar5293 ገና ነኝ

    • @hawayasin3463
      @hawayasin3463 Před 2 lety

      የቱቦ መዘጋት ለገጠመዉ መፋትሄ አለዉ?

    • @hawamohammed8149
      @hawamohammed8149 Před rokem

      አሚንንን ያረብ

    • @fantayguhey1146
      @fantayguhey1146 Před 8 měsíci

      ኢትዮጵያ ይገኛል

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 lety +10

    Comment section ላይ በደንብ ስሙን ብትዘረዝሪው ለመግዛት ይመቸን ነበር ካርቶኑን በማየት ማዘዝም ለመግዛትም ይከብዳል ።

  • @kadheejaksa272
    @kadheejaksa272 Před 2 lety +1

    በጣም እናመስግናለን አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ። እጠቃቀሙን ንግሪን ከቤሪድ በሀላ ነው

  • @samso9413
    @samso9413 Před rokem +1

    ትክክልነው ብዙሰው በሱ. እገዛ ያረገዙ አሉ ጎደኛየም በሱ እገዛ አርግዛለች እናመሰግናለን እናት. መልካምሰው እዲነው ኢትዬጽያውነት መተባበር

  • @fraoltesfaye
    @fraoltesfaye Před 3 lety +5

    እኔም አይቸዋለው ግን ተጠቅመውበት ለውጥ ያገኙ ሰዋች አሉ እናመሰግናለን

    • @weneedfreedom341
      @weneedfreedom341 Před 3 lety

      ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ወይ እህት ጠቁሜኝ እስኪ እባክሽ

  • @habeshawitbiruke3534
    @habeshawitbiruke3534 Před 3 lety +7

    እባክሽ ማርዬ ትዛዝ አይሁንብኝ እና ፎቶዋችን ከ ኮመንቴ በታች ቁጭ አድርጊልች አመሰግናለው

  • @bisrathalibo2853
    @bisrathalibo2853 Před 2 lety +1

    ለሰ ሰዉ መልካም ነገር ሰለ አሰብሸ እግዛብሄር መልካም ይሰጥሻል .❤❤❤❤

  • @seyaman2112
    @seyaman2112 Před 3 lety +2

    በርቺ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ግን ትንሽ ፍርሃት ነገር እና የድምፅ መጉረብረብ ችግር አለ እና ፊትሽ ላይ የሚታየው ነገር ትንሽ ደስ አይልም ፈገግ ብትሊ እና ስታስረጂ ረጋ ብለሽ ብታስረጂ በጣም በጣም አሪፍ መረጃ ነው ቀጥይበት !!!

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 Před 3 lety +7

    ሰላም ላንቺ በጣም አሰፈላጊ ነገር ይዘሸ መጣሸ አመሰግነዋለሁ ...ገዝቼ ምክራለሁ ልጅ ባገኝ በእግዚአብሔር ፈቃድ ....

  • @zozo-cf2gn
    @zozo-cf2gn Před 3 lety +14

    ቢሰድቡሽም ስለምትበልጫቸው ነው

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 Před 3 lety +2

    ያገሬ ሰው ሲተርት ስው የሚበላው እንጅ የሚያወራው አያጣም ስለዚህ የምታደርጊው ለሰው ልጅ የሚጠቅም ስለሆን በግሌ በጣም አመሰግናለው ቀጥይበት ጊዜ የለኝም በሚበልበት ዘመን ጊዜ ወስደሽ ፍቅር ግድ ብለሽ ትምህርት አቀፍ ጥበብ ነው ትችቶች ቢኖሩ ያጠነክርሻል

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 Před 3 lety +2

    እናትዬ ጌታ ይባርክሽ በጣም ብዙ ሰዎች አሉኝ እነግራቸዋለሁ

    • @tbletshagos225
      @tbletshagos225 Před 3 lety

      Farmasi lay now ygejal ehte yergzna ytekmal yalki 😍🙏🙏🙏

  • @hagerworku6865
    @hagerworku6865 Před 3 lety +3

    እግዚአቤሄር ይስጥሽ ቅንነት ለራስ ነዉ እሪታ ስት ችግርተኛ አለ

  • @user-ou7kd7cp4r
    @user-ou7kd7cp4r Před 3 lety +5

    እር ቃልየ መልሺልኛ 3መርፍ ተጠቅምነበር ግን 2ሁለት አመት አለፍኛ እር ቁጥርሺን አስቀምጭልኛ ይህስ ምንም አልገባኛም

  • @adutube470
    @adutube470 Před 3 lety +1

    Berhe Yena konjooo tebareke

  • @emmandahailusherar2623
    @emmandahailusherar2623 Před 3 lety +2

    My beautiful sister, I got this information very useful & I already ordered it online. Who knows if it works with the help of almighty. God bless u dear!

  • @user-ok2fm9sj6i
    @user-ok2fm9sj6i Před 3 lety +2

    እግዝአብሔር ይስጥሺ እህቴ በጣም መውለድ የምፈልገው

  • @user-zu7pl3po2u
    @user-zu7pl3po2u Před 3 lety +4

    ቃልዬ አንች መልካም ነሽ ለሰው ጠቃሚ ነገር እየፈለግሽ ታመጫለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውድድድ🌺🌺

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  Před 3 lety

      ስንትዬ እህቴ ውድድድ

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር

    • @samrisweety5302
      @samrisweety5302 Před rokem

      Lemndnew gn phtown enkuan mataskemchilachew snt sitoch eyetsafulsh zm mtyachew ena lemn serashw videown

  • @birtukanlonseko
    @birtukanlonseko Před 29 dny

    tebareki

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 Před 3 lety +2

    Informative . Thank you for sharing ❤👍

  • @kidestmulugeta5846
    @kidestmulugeta5846 Před 3 lety +4

    ትልቅ ነገር ነው ያስተማርሽኝ እኔም ባሌም መውለድ እየቻልን ግን መውለድ አልቻልንም እባክሽ ብትልኪልኝ በጣም ደስ ይለኛል።

    • @fraoltesfaye
      @fraoltesfaye Před 3 lety

      እግዚአብሔር ተጨምርቦት ከረዳሽ እኔ ልንገርሽ እችላለው

    • @kidistgache2209
      @kidistgache2209 Před 3 lety

      @@fraoltesfaye እባክሽ እህቴ ለኔ ንገሪኝ።

    • @selamfekadu5406
      @selamfekadu5406 Před 3 lety

      @@fraoltesfaye እኔንም እርዱኝ ለኔ አደለም ለቤተሰብ ነው 😥

    • @fraoltesfaye
      @fraoltesfaye Před 3 lety

      @@selamfekadu5406 fb በዚሁ አካውንት ፈልጊኝ እሽ ካለሽ እማ ምንም ችግር የለውም የማውቀውን በቅንነት እነግርሻለው እሽ

    • @fraoltesfaye
      @fraoltesfaye Před 3 lety

      @@kidistgache2209 እሽ እማ የማውቀውን እነግርሻለው በቅድሚያ ግን ቶሎ ስላልመለስኩልሽ ይቅርታ እሽ fb ፍሬንድ አድርጊኝ እና እናወራለን በዚህ ስለማይነገር

  • @hannatadesse1095
    @hannatadesse1095 Před 3 lety +6

    ለ እንቁላል እጥረ ት ይተቅማል

  • @fritatemiye9588
    @fritatemiye9588 Před 2 lety

    Wow 😲 thank you so much God bless your family

  • @birhaneMengesha-uj4yr
    @birhaneMengesha-uj4yr Před 2 měsíci

    በጣም ደስ ይላል ስልክሽን ፃፍልን

  • @hayatabdella8535
    @hayatabdella8535 Před 3 lety +9

    እህታችን እናመሰግናለን
    እኔ እፈልጋለሁ መድሀኒቱን ያለሁት ኢትዮጵያ ነው እዚህ የለም ኤሮፕም የማውቀው የለም ከቻልሽ ሀገር የማይገኙ መድሀኒቶችን ለምንፈልግ በሽያጭ ብታቀርቢልን ሀገር ባለ ቤተሰብሽ አማካኝነት አድርገሽ

    • @emmandahailusherar2623
      @emmandahailusherar2623 Před 3 lety +1

      ወራት ከጠበቅሽ እኔ ላመጣልሽ እችላለሁ። ግን ልቆይብሽ ከቻልሁ እንጂ።

    • @hayatabdella8535
      @hayatabdella8535 Před 3 lety +1

      @@emmandahailusherar2623 በቅድሚያ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እህቴ ያገሬ ልጅ
      ያው ከላይ እንደገለፅኩት ኢትዮጵያ የለም እናም ችግር የለም እጠብቃለሁ እስክትመጪ ፈጣሪ ካንቺጋ ይሁን
      ሳይመችሽ ባይሆን እንኳ እንዳደረግሽልኝ ነው እምቆጥረው

    • @user-ih5cg2pd4x
      @user-ih5cg2pd4x Před 7 měsíci

    • @user-ih5cg2pd4x
      @user-ih5cg2pd4x Před 7 měsíci

      የትማገኘት እንችላለን

    • @WeynshetBedane
      @WeynshetBedane Před 7 měsíci

      በጣም አመሰግናለሁ እኔም ፈልገዋለሁ እባክሽ ከቻልሽ ብታመጪልኝ በቤተሰቦችሽ አድራሻ መገናኘት እንችላለን ይከፈለውን ዋጋ ከፍዬ መውሰድ ፈልግሃለሁ

  • @miriamtewolde2306
    @miriamtewolde2306 Před 3 lety +2

    ላኪልኝ እባክሽ! ሰንት ነው?
    መቼ ነው የሚወሰደው? ማለት ፔሬድ ከመጣ ወይ ከሄደ ከስንት ቀን በኋላ ነው?

  • @rahimatube2982
    @rahimatube2982 Před 3 lety +2

    ሰላም ነሽ እህት በጣም ጥሩ ነገር ነው ፎቶውን አስቀምጭልን የሁላችንም ችግር ነው

  • @user-rv7oi6gh7z
    @user-rv7oi6gh7z Před 3 lety +8

    ቃልዬ የኔ መልካም እስኪ በፎቶ አስገብዉ❤❤❤❤👍

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo  Před 3 lety +1

      እሺ እህቴ

    • @user-wb5oc5oh1r
      @user-wb5oc5oh1r Před 3 lety

      @@TitaEthiopiaEldukonjo በፈጠረሽ አጠቃቃቀሙን እና ኢትዮጵያ አስመጭል ኝ ብሩን አስቀድሜ አስገባለሁ ሁለቱ እህቶቸ አልወልድአሉ አደራ በሰማይ በልጆች ስም አስጀሽ አለሁ አንደ ሰባት አመቶነው ባሎ መውለድ ይችላል ግን ከጎንደር አአ መመላለሱ ከበደው እና እባክሽ እሪታ

    • @ethiopiaethiopiaaddis6795
      @ethiopiaethiopiaaddis6795 Před 2 lety

      @@user-wb5oc5oh1r ፎቶው አለሽ?

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 3 lety +4

    እባክሽ ላኪልኝ እሚከፈለውን እከፍላለው ወይ የኢትዮጵያ ውስጥ ካለ ጠቁሚኝ?

  • @hizbawittesfagergsh2508

    Konjo betam enegne mwedsh tebareki

  • @user-vw7tv4hn5y
    @user-vw7tv4hn5y Před 3 lety +4

    እረ እህት እኔ እህቴ ልጅ አልወልድ ብላ በዚክ ምክንያት 12 አመት የለፋችበት ትዳር ፈርሷል እባክሺ ከምን እና እንዴት ነው የማግኘው

  • @ermiyashabtamu2283
    @ermiyashabtamu2283 Před 3 lety +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ የት ቦታ ሊገኝ ይችላል እህቴ ብትጠቁሚኝ ቦታውን

  • @saratube1533
    @saratube1533 Před 3 lety +2

    በጣም የምፈልገዉ ነገር ነዉ ልሞክረዉ ነዉ ቢስሚላህ ሰበብ ያድርገዉ ክክክክ ካረገዝኩ መጥቸ ከኮሜቴ ስር እኮምታለሁ እሽ

  • @mekdesasmare1110
    @mekdesasmare1110 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ግን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ግልጽ አላደረግሽውም ቫይታሚኑ የሚወሰድበት ሰአት ጠዋት ወይስ ማታ በቀን አንዴ ነው ወይስ ሁለቴ እና ስንት ኪኒን ነው የሚወሰደው በቀን ውስጥ ?

  • @aminakemo3923
    @aminakemo3923 Před 3 lety +3

    ሰላምሽ ይብዛ እሪታዬ እናመሰግናለን እዲእዳለ አላቅም ነበር ለማንኛውም ሰው ይሆናል ማሌቴ እቢ ላለው ሰውብቻነው አመሰግናለሁ እግዛብሔር ፉቃድ አገሬለመግባት ሃሳብ ስላለኝ ነው

  • @alexanderjoseph8914
    @alexanderjoseph8914 Před 3 lety +4

    የወርአበባ ወርን ጠብቆአይመጣም በአምስቴርነው የምመጣውእና በየወሩ እዲመጣ እርጂኝ በማርያም

    • @dunidagi668
      @dunidagi668 Před 3 lety

      የወር አበባ በየወሩ እንዲመጣልሽ ለሶስት ወር የሚወሰደውን የእርግዝና መከላከያ እንክብል በስርአት ቀን በቀን ውሰጂ ልክ የአንዱን ወር ስትጨርሺ ይመጣል

    • @alexanderjoseph8914
      @alexanderjoseph8914 Před 3 lety

      @@dunidagi668 አላገባኡም

    • @dunidagi668
      @dunidagi668 Před 3 lety

      @@alexanderjoseph8914 እንክብሉን ውሰጂው ያልኩሽ የወር አበባሽ እንዲመጣ ስለሚረዳሽ ነው በአቅራቢያሽ ሆስፒታል ካለ እና ብትሄጂ የሚያዙልሽ ይሄንን ነው

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 3 lety

      እረ ሴቶች እረ በህግ እንደዚህ ከይነት ነገር ዶር ጋር ሄደሸ ኘው ሠጠየቅ ያለብሸ እረ ህይወታቹን ቤተሙከራ አታድርጉት

    • @alexanderjoseph8914
      @alexanderjoseph8914 Před 3 lety

      @@solianasoliana4052እኔ አልመጣ እለኝ

  • @habibamohammed2882
    @habibamohammed2882 Před 3 lety +1

    ቃልዩ ሽኮር ተባረኪልኝ ጥሩነገርነውና በርች

  • @birukzewde8608
    @birukzewde8608 Před 2 měsíci

    ሁለት ልጆች አሉን ሶስተኛ ለመውለድ ፈልገን ነበር ግን ባለቤቴ እድሜዋ 31ነው የወር አበባ ማየት ካቆመች 5 ዓመት ሆናት ልጅ ለመውለድ እንፈልጋለን እስቲ የወር አበባ ለያመጣ የሚችል መድሃኒት ካለ ጠቁሙን

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን ፎቶውን አስገቢልን

  • @tatibekele114
    @tatibekele114 Před 3 lety +3

    ዝም ብልህ ነው የምታወሪው ስሙን አትናገሪም ኤክስፕሌን ማድረግ አትችልም ወይ ክታች ፃፊው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před 3 lety

    እህቴ እኔ ምክሬ ሰው ነግሮኝ ፌቴ ሜዲያት ወጣብኝ ለሁሉ ሰው አይሰማማም ሰለዚህ ለኔ ፋቴ ተበላሸ ሰለዚህ ጌታ ይርዳችሁ ሰለምክርሺ

  • @amarajamaraj8367
    @amarajamaraj8367 Před 10 dny +1

    አጠቃቀሙ እንዴት ነው

  • @hewannega6067
    @hewannega6067 Před 3 lety +2

    አንቺ መላክ ይምትችይ ከኦነ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @yetimworkbeyene158
    @yetimworkbeyene158 Před 3 lety +1

    We love God Bless you 🙏

  • @zahrajameel4215
    @zahrajameel4215 Před 3 lety

    Ritay yena konjo betam enamesginal
    ሪታዬ በደምብ አይታይም ፎቶ አንስተሽ አሰይን
    ረጅም እድሜ ይስጥሽ ያኔ አስታወይ!

  • @etetuwolde2786
    @etetuwolde2786 Před 3 lety +2

    በጣም ጥረ ሀሳብ ነወ ነገር ግን ሰሙንናፎቶዉን ብታሰቀምጭልን በጣም ጥሩ ነው ።

  • @user-lt9kn1fu2c
    @user-lt9kn1fu2c Před 3 měsíci

    ተባረኪ እህት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MrMekete
    @MrMekete Před 3 lety +1

    ኣድራሻሽን በግልጽ ጻፊልን ለመጠቀም ግዋግተናል።

  • @MestiMesti-gs2xt
    @MestiMesti-gs2xt Před 3 měsíci +1

    ያልሽው ውነት ነዉ ጓደኛዬ ተጠቅማ ከፈጣሪ በታች ውጤቱን አግኝታለች ኢትዮጵያ ላለነዉ የት ነው የምናገኘው በፈጠረሽ ንገሪኝ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety +1

    ያወቅሺውን ስለምታሳውቂ ሕግዚያአብኤር እውቀትን ኢጨምርልሽ ስላምሽን ያብዛው እሪታዬ እናመስግናልን መልቲ ቢታብን በቀን ስንት ፍሬ ነው የምንወስደው እሪታዬ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 3 lety +1

    ቃልዬ እናመሰግናለን

  • @asfd5625
    @asfd5625 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ሰበቡን እናድርስ ሌላው አላህ ሲሻው ነው እኔም ከጓደኞቸም ብዙ የሚጨነቁ አሉ ዶክተር ትችላላችሁ ይላሉ ገና አላህ አልሻውም

    • @darmidida5552
      @darmidida5552 Před 3 lety

      Hi please can you send me your phone numbers

  • @user-rp8wl4fm6t
    @user-rp8wl4fm6t Před měsícem

    እባክሽ ይሄንን ቨይታሚን በጣም ያስፈልገኛል ኢሪታዬ እንዴት ነው ማገኝው

  • @najwaaibraahim1584
    @najwaaibraahim1584 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ በጥም አሳስቦኛል 3አመቴ ላረግዝ አልቻልኩም በዱአአትርሱኝ እህቶች

    • @hawamohammed8149
      @hawamohammed8149 Před rokem

      እኔ አራት አመት ሆነኝ አብሽር አላህ ይሰጠናል ዱአ እንደራረግ

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh Před 7 měsíci

    በጣም፣ጎበዝ፣ነሽ፣እሺ

  • @shewatabib7447
    @shewatabib7447 Před 3 lety +1

    ተባረኪ

  • @hirutzerfu1901
    @hirutzerfu1901 Před 3 lety +2

    ተባረኪ ያወቁትን ነገር ላላወቁ ሰዎቺ ማካፈል ትልቅ ነገር ነው በተለይ በዚህ ጉዳይ ።

  • @woleteeyesus1818
    @woleteeyesus1818 Před 3 lety

    Kaleye yena konjio live ameletishige❤️betam Gobez konjio asfelagi yehone neger new betamem tekami neger new Tebareki ❤️ Egziabehar yisetshi post adrigiw you tup lay ❤️

  • @YanteMilla
    @YanteMilla Před měsícem

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔ እህት መድሀኒቱን በቀን ስንት ነው የምንወስደው እና እኔ የገዛውት ለአንድ ወር የሚሆን ነው እና መድሃኒቱ ላይ ያለው ስዕል ወንድና ሴት ናቸው ችግር የለውም

  • @kidistbahiru8923
    @kidistbahiru8923 Před 2 měsíci

    እህት ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ግልጽ አድርገሽ በደንብ ብታቀርቢው ባይ ነኝ ማለቴ ዕድሜዋ 40 እና ከዛ በላይ ለሆነች የእንቁላል ብዛቷ < 0.2 ለሆነች ይሄን ያክል መጠን ከ40 ዓመት በታች የሆነች የእንቁላል መጠኗ እንዲህ ለሆነ በዚህ ያህል መጠን እያልሽ ብትገልጪው ከዛ ሌላ ኢትዮጵያ ላላችሁ እንደዚህ ቦታ በዚህ የሚያክል ብር ብትጨምሪበት በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን!

  • @user-ip1gr4zr9n
    @user-ip1gr4zr9n Před rokem +2

    እህት በጣምነው የምናመሰግን ግን እዴትነው አጠቃቀሙን ብትነግሬኝ እኔ በጣም እፈልገው አለሁ ግን አጠቃቀሙ ከምግብ በሆላ ወይስ በፊት ማታ ወይስቀን ወይንስ ጥዋት ይህንን ግልፅ አድርገሽ ንገሬኝ የኔቆጆ

  • @helenshemelis5686
    @helenshemelis5686 Před 3 lety

    አንች ጎበዝ ነሽ የፈቴን አግዞኛል እባክሽ የፌስ ቡክ አድራሻሽን አላገኘሁትም

  • @nateterefe4798
    @nateterefe4798 Před 3 lety +1

    Thank you for sharing your thoughts

  • @user-dy9de8uy8c
    @user-dy9de8uy8c Před 3 lety +1

    እሪትዬ በጣም እመሰግናለን

  • @munatubemuna3546
    @munatubemuna3546 Před 3 lety

    በትክክል ስሙን ኮሜንት ላይ አስቀምጪ ፎቶውን እያንቀሳቀስሽ. ምሽት እስክሪን እንኳን ማድረግ አልቻልኩም

  • @MrefiyaAlmue
    @MrefiyaAlmue Před 21 hodinou

    Ebakish selikishin

  • @rozakedir3490
    @rozakedir3490 Před rokem

    Amasagenalahu Allah yerdany Esti mokerslah

  • @terekeachemo5559
    @terekeachemo5559 Před 2 lety

    Tebareki geta ybarkchi

  • @user-qc1yq5do4y
    @user-qc1yq5do4y Před rokem

    እግዝአብሔር። ይበርኪሽ

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 Před 3 lety

    ጎበዝ የኔ በጎ

  • @kiduwolde6507
    @kiduwolde6507 Před 2 lety

    Indet inagangalen yene ihit betam arif naw

  • @gerlassiezeragabir9954
    @gerlassiezeragabir9954 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣሸ ቃልዬ ጎበዝ በርች በርች

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 Před 3 lety

    እናመሠግናለን እህቴ

  • @user-qf6si4vd1x
    @user-qf6si4vd1x Před 12 dny

    ልትልኪ ትችያለሽ ምን ያህል ብርነው

  • @anteneh6417
    @anteneh6417 Před rokem +1

    እንዴት ላግኝሽ እባክሽ እርጂኝ

  • @tigistbelihuteshome817

    እንደውም የዘር ፉሬ ማሻሻያ መድሀኒቶች ብዬ ሰርች ሳደርግ ነው አንቺን ቻናል ያገኘሁሽ ሁለት ግዜ ማርገዝ ሞክሬ ፌል አርጎብኝ እንደውግራ ገብቶኝ ነው ፀበልም ያልሄድኩበት የለም ገድልም ተሸክሜ ሁሉ ተፀልዮልኛል ፍሬ እዳለኝ አምናለሁ አረብ አገር6 አመት ለፍቼ ነው የመጣሁት እባክሽ በተቻለሽ መጠን ሁሉ ሞክሪልኝ እግዚብሔር ይስጥልኝ

  • @adutube470
    @adutube470 Před 3 lety +1

    Egzabher ybarkese

  • @mdsalamsalambiplob9326

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 Před 3 lety

    ፊትሽ ጥርት አለ ነገር ግን ጠይምነትሽ ሊጠፋ ነው!!ጠይምነትሽን በጣም እወደው ነበር😍😍😍😍

  • @hayathamza2738
    @hayathamza2738 Před 3 lety +1

    የኔ ቆንጆ እሰቲ እኔ ልሞክርው። 6 አመታት። አልወድም።

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před 2 lety

    እማ ኮ ሠላምሽ ይብዛ እባክሽን ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በጌታ

  • @fatemaadam9945
    @fatemaadam9945 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @EmuyeDessie
    @EmuyeDessie Před 2 měsíci

    ለማርገዝ ቀንሷል የተባለውስ መፍትሔ አለው

  • @user-hj2sn9qt2b
    @user-hj2sn9qt2b Před 7 měsíci

    Yet yigegnal?

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Před 3 lety

    Lefelegahuu egzabher yesetahuu good job 👍

  • @tsegenetbrihanu4998
    @tsegenetbrihanu4998 Před 16 dny

    ፎቶውን አስቀምጭልኝ ባክሽ

  • @bintsemu8941
    @bintsemu8941 Před 3 lety

    Selam Kaleya Anchi Yetekmal Yaleshiwen Becha Serilen Yetekmenal Weda😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 Před 3 lety

    ኢሪታ ሎምቦጮበርቺ።ጎበዝእወድሻለሁ።