ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች (10 food items that prevent Early Menopause)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • ማረጥን በተወሰነ መልኩ መግታት ወይም ማራዘም ይቻላል። ማረጥን የሚከላከሉ 10 ምግቦች እና ማረጥን የሚያበረታቱ 6 ምግቦች እና የአኗኗር ዘይቤዎች
    #ማረጥ #ማረጥንየሚከላከሉምግቦች#menopause

Komentáře • 74

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Před 2 měsíci +1

    እጅግበጣምጠቃሚነውከልብእናመሰግናለን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 měsíci +1

    ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 Před 11 hodinami

    Thank you Doctor yaretue setot amegagbatwene betegeltelegne ❤️

  • @user-is6dr4xc2w
    @user-is6dr4xc2w Před 2 měsíci +1

    በጣም አመሰግናለሁ ተማርኩበት

  • @yod4366
    @yod4366 Před 2 měsíci +1

    ምስጋና ይገባሀል

  • @selamhaile7237
    @selamhaile7237 Před 9 dny +1

    አርጠሻል ተብላ 48 አመቶ ወለደች ግን በይታሜኖች D ሲር ፎሊክ ዚክ እና ውነቱን ነው ተልባ ባቄላ ነበር ቀለቦ የሳ ዘይት ተጠቀሙ

  • @funnyday240yididiya5
    @funnyday240yididiya5 Před 7 měsíci +2

    አመሰግናለው ተባረክ

  • @jannat5631
    @jannat5631 Před 2 měsíci +2

    Enamseginalen ketayunem vedeyo ba gugute etabekalen betaly sefa bale malku mareten yemekalakelu migebochen basefew edamitaberaralen tesifa adergalew

  • @user-iw3gg8dv6l
    @user-iw3gg8dv6l Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 Před 7 měsíci +3

    Btam enamsegenaln wdemacen

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 Před 7 měsíci +2

    Shekurn ageracnm allah selam yargeln

  • @yordiseife2265
    @yordiseife2265 Před 2 měsíci

    Wendemaie y 72seatun mekelakeya bizu gizaie tetekemalehu perfect kertobegnal men yeshalegnal

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds Před 4 měsíci +2

    ❤❤ Thank you Doctor

  • @user-hi8db2dy4r
    @user-hi8db2dy4r Před 5 měsíci +9

    ወንድሜ እኔ ፐሬዴ አልቀረም ግን ከፍተኛ የሆነ ሙቀት አለኝ ስመረመር የእርጣት ምልክት ነው አሉኝ የእንቁላል መጠንሽም ትንሽ ነው አሉኝ ግን እኔ መዉለድ እፈልጋለሁ የት ሀኪም ቤት ብሄድ የተሻለ እርዳታ አገኛለሁ በናትህ ምክር🎉

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 5 měsíci +6

      ዕድሜሽ ስንት ነው? የስነ_ተዋልዶ ክሊንኮች አሉ። አማራጮችን ማየት ይቻላል። ግን ጊዜ በሄደ ቁጥር ጥሩ አይሆንም በጊዜ መሞከር መልካም ነው።

    • @user-hi8db2dy4r
      @user-hi8db2dy4r Před 5 měsíci

      @@artandhealthmedia- 39

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Před 4 měsíci +2

      ​@@artandhealthmedia-በምታምነዉ ልለምንህ መልስልኝ የታይሮይድ ሆርሞን እጥረት ያለባት ሴት መዉለድ አትችልም ሚለዉ መረጃ ምን ያክል እዉነት ነዉ?
      በየ28ቀኑ ፔሬድ የማይቀር ቀንም የማያዛባ ግን በመጠን ከሶስት ቀን የማያልፍ ነዉ መቀነሱ ከጊዜ በኋላ የመጣ ነዉ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 4 měsíci +6

      @@nigistmengistu9288
      ኸረ መለመን አያስፈልግም የእኔ እናት። ታይሮድ ሆርሞን የስነ_ተዋልዶ ጤናን ከሚጠብቁ ሆርሞኖች አንዱ ነው። በመሆኑም የዚህ ሆርሞን እጥረት አሉታዊ ተፅኖ አለው ለመውለድ ወይም ደግሞ ከሌሎች አጋላጭ ሁኔታዎች ጋር ተዳምሮ መካንነት ሊያመጣ ይችላል እንጂ ብቸኛ የመካንነት ምክኒያት አይደለም።
      በየወሩ የወር አበባ መምጣት ለማርገዝ ብቸኛው ምልክት አይደለም። በየወሩ የምትለቀቀው እንቁላል ጤንነት: በእርግጥም የእንቁላል መለቀቅ: እንቁላሏ ሳትሞት የዘርፍሬ ማግኔት እንዲሁም ሌሌች ብዙ ምክኒያቶች አሉ።
      ለማንኛውም ሌልች የስነተ_ተዋልዶ ጤናን የሚጠብቁ ሆርሞኖች አሉ ። እነሱንም ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው። የትዳር አጋርንም አብሮ ምርመራ ቢያደርግ ጥሩ ነው።

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 Před 4 měsíci +4

      @@artandhealthmedia- እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አመሰግናለሁ🙏 እኔ ስደት ላይ ነኝ ትዳርም የለኝ ከድካምና ከተለያዩ ምልክቶች ተነስቸ በቅርቡ ተመርምሬ ታይሮይድ እትረጥ ስባል ስለሱ ደግሞ ሳጠና መካንነትን በዋነኛነት ይጠቅሱታል ለዛ ጭንቀቴ ጨምሮ ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለመረጋጋት እንድችል አግዘኸኛል🙏🙏🙏

  • @user-tw3pf7bq4b
    @user-tw3pf7bq4b Před 2 měsíci

    ደክቶርየ የአምስት አመት በክንድስር የሚቀበረው ወስጀ አሁን ካወጣሁትሁለት አመት ሆነኝግን እርግዝና አልሳካ አለኝምንትመክረኛለክ

  • @messitube5831
    @messitube5831 Před 18 dny +1

    እኔ እድሜየ 47 ዓመቴ ነው ግን ፔሬድ ከቀር 7 ዓመት ነው ግን የኔ እኩዬች ፔሬድ ያያሉ ምንድን ነው ችግሩ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 18 dny +1

      @@messitube5831
      በ47 ዕድሜ የወር አበባ አለማየት የሚጠበቅ ነው። በዚህ እድሜ የወር አበባ ሳይሆን የተዛባ የወር አበባ የሚመስል የሽግግር ዑደት ነው።

  • @user-kg4nj3kk2w
    @user-kg4nj3kk2w Před 2 měsíci

    አኔ በ43 አመቴነዉ ግን የወራ አበበዬ ከቀራ ከ5ወር በለይ ሆኖኘል ምን ላድርግ

  • @asealex2705
    @asealex2705 Před měsícem +1

    አርሊ ያረጡ ሴቶች እነዲወልዱ ያለውን መላ ንገረን

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +1

      @@asealex2705
      ያረጡ ሴቶች በፈጣሪ ታዕምር ካልሆነ በህክምና እምብዛም ነው።

  • @mekdesabera1674
    @mekdesabera1674 Před 2 měsíci +1

    B-6 ምን ማለት ነው ማብራሪያ ብተሰጥበት መልካም ይሆናል ፤

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 Před 2 měsíci

      የቫይታሚን ቢ6 ጥቅሙ የበሽታ መከላከያ ስርዓት ተግባር.
      በእርግዝና እና በጨቅላነታቸው የአንጎል እድገት.
      ሴሮቶኒን እና ዶፓሚን ጨምሮ የነርቭ አስተላላፊዎችን መፍጠር.
      ሄሞግሎቢን በመፍጠር ኦክስጅንን የሚያጓጉዝ ቀይ የደም ሴሎች ክፍል ነው

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 2 měsíci +24

    እኔ 49 አመቴ ነዉ ግን አላረጥኩም ሳላርጥ 3 ኛ ልጅ መዉለድ እፈልጋለሁ

  • @zetafidoria9421
    @zetafidoria9421 Před 4 měsíci +6

    ዶ/ር እኔ እንደዚህ ምልክ ይታይብኝል መውለዴ አልቺልም በጣም አሳብ ዪዞኝል ሐኪም ቤት ሄጅ የንቁላል መጠንሺ 85,3 ነው አሉኝ እና ለማርገዝ የምረዳኝ መዳኒት የለም እባክህ መልስልኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 4 měsíci

      የተወሰኑ የሆርሞን ህክምና እና የቫይታሚን supplemebt አሉ። ውጤታማነታቸው እሰከዚህም ነው። ለማንኛውም ሙከራሽን ቀጥይ...ክትትልሽን ቀጥይ። እድሜሽ ስንት ነው?

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před 2 měsíci +1

      በቀን አንድ የሻይ ብርጭቆ የቅርንፉድ እና የቀርፋ ሻይ ያለ ሱካር ሎሚ ጠብ እያርግሽ ከራት በኅዋላ ጠጪበት ሆሮሞን ያስትካክላል ላንችም ለባልሽም ጥሩ ነው

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Před 2 měsíci +2

      የቁርንፉድ ሻይ ወይም ቁርንፉድ ዘፍዝፈሽ ውሀውን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ጠጪ አሪፍ ነው

    • @rutaas2865
      @rutaas2865 Před 2 měsíci

      የምር ነው ግን ይሰራል ሌላ ሰውም ሲል ሰምቻለሁ​@@dagemadis6424

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Před 2 měsíci

      Fertilty new minalibat mewiled michiyiw lik edene😢

  • @hananhassen7733
    @hananhassen7733 Před 3 měsíci +1

    እድሜ 37 የወር አበባዬ ከቀረ 41 ቀን ሆነኝ እርጉዝ አደለሁም ሀኪም ቤት ሲሄድ የእር ግዝና እ, የሆርሞን ምርመራ አድርጕልኝ ችግር የለም አለኝ በጣም አሳስቦኛል እባክህ ዶክተር?

    • @user-st5zn4fw9k
      @user-st5zn4fw9k Před 2 měsíci

      ምነው ያንቺን ለኔ ባደረገው ገላገለሽ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 2 měsíci +1

      ያለጊዜውከቀረኮበሽታነው

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Před 2 měsíci +4

      ወደ እግዚአብሔር ብቻ እያለቀሽ ጸልይ ሁሉም የሚችል አምላክ ነው እና መልስ አለው 🤲

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před 2 měsíci

      ጉዋደኛዬ በየ3 ወራዋ ነበር ፕሬድ የምታየው

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf Před 7 měsíci +1

    ሰላም ወንድሜ፡የወር አበባዬ ከቀረ 40ቀን ሆኖኛል፡በተከታታይ ለ4ቀናት ፣በጣም እራሴን ያመኛል ፣ያቅለሸልሸኛል፣ይደክመኛል፣እንቅልፍም አይወስደኝም ነበር፣አሁን ያ ስሜት የለም፡እቤት ዉስጥ ቴስት ሳደርግ እርግዝና አልተፈጠረም ይላል፡ምን ማድረግ አለብኝ፡በፊት ምግም አያስበላኝም ነበር፡አሁን ቶሎ ተሎ ይርበኛል፣እባክህን መልስልኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 7 měsíci +2

      እንደገና በየ48 ሰዓት ልዩነት የሽንት ምርመራ ስሪ...ምልክቶቹ የእርግዝና ይመስላል። በዚህ 40 ቀን ግንኙነት አድርገሽ ነበር።

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf Před 7 měsíci +1

      @@artandhealthmedia- አዎ ፔሬድ በታጠብኩ በ6ቀኔ ለ3ቀናት ግንኙነት አድርጌአለሁ፡

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 7 měsíci +2

      @@NassersalimNasser-yt5lf ለዚህ መፍትሄው በየ48 የሽንት ምርመራ መስራት ነው።

    • @NassersalimNasser-yt5lf
      @NassersalimNasser-yt5lf Před 7 měsíci

      @@artandhealthmedia- አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 5 měsíci +2

      ህክምና ቦታ ሄደሽ አረጋግጪ...ግን የእርግዝና የሚመስሉ ምልክቶች አሉ።