የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት ምልክቶች/አጋላጭ ነገሮች/የህክምና አማራጮች እና መከላከያ መንገዶች/Pelvic Organ Prolapse /UVP/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • የማህፀን ወደ ውጭ መውጣት እጅግ የሴት ልጅን የሚፈትን የጤና እክል ነው። የሴትን ማህፀን በቦታው ወጥረው የያዙ ጡንቻዎች: ፋሻዎች እና ጅማቶች ሲረግቡ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። ይህን ተከትሎ ማህፀን ተፈጥሯዊ ቦታውን ለቆ ወደ ውጭ ይወጣል።
    #Vaginaprolaps
    #hotflashes
    #menopause

Komentáře • 48

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር እውቀትህን ይባርክልን

  • @kedermuhammed
    @kedermuhammed Před 9 hodinami +1

    ስልክህንላክልኝየማማክርህነገርአለኝ❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před měsícem +2

    Eshi doctor kedo tigena sidereg minm aynat gudat yelawum woyis kezas behola megibat endihum lij mewulad yichlal woy😢😢😢😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +2

      @@netsanetgirma1037
      ይሄን ከሚከታተልሽ ሃኪም ጋር አውርቶ መወሰን ይሻላል። ነገር ግን ወደ ውጭ የወጣው ማህፀን ከሆነ መልሶ ከቦታው ከማስቀመጥ ተቆርጦ ቢወጣ ነው የሚመረው። ስለዚህ ሁሉም ችግሮች ይቀረፋሉ። ልጅ መውለድ ግን አትችይም።

    • @netsanetgirma1037
      @netsanetgirma1037 Před měsícem

      @@artandhealthmedia- eshi doctor ameseginalehu zare x-ray gebiche neber teyotohal gin arab heger new minoraw aseriye betam ferach ena Ethio Hedash Betesab Ayitash Ezam Bititay Alechign Behola Lij Betiwojis Eyalachign Neber Betam Yamal Bicha Geta Telika Yigba

    • @aswasw4203
      @aswasw4203 Před měsícem +1

      @@netsanetgirma1037 ሰላም እህትየ እደት ነሽ እስኪ ቁጥርሽን አስቀምጭ የማማክርሽ አለኝ

  • @bogaleshhora8422
    @bogaleshhora8422 Před 25 dny

    ዶክተር ሰላም እናቴ እንደዚህ ያማታል የማህፀን መወጣት አንዴ ቀዶ ጥገና አደረገች አሁንም እንደዛው ያማታል 😢🙏

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l Před měsícem +1

    Enamesegenalen doc Ene algebahum alweldekum gen andande wede weche yewetal edemye 50 gebechlhu..❤

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem

      @@AlemKassaye-g8l
      Sure! የማህፀን ወደውጭ መውጣት ዕድሜ ሲጨምር ሊከሰት ይችላል። ከዕድሜ መጨመር ጋር ማህፀንን ደግፈው የያዙ ጡንቻዎች ሊረግቡ ይችላሉ። ማረጥን ተከትሎ የሚመጣ የሴትነት ሆርሞን መቀነስ ም ለመረገቡ ምክኒያት ሊሆን ይችላል።

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm Před měsícem +1

    አላህዬ ምንዲን ነው እያልኩ የተጨነኩት ለካስ ይሄ ነው😢

  • @Zehara-rh1hw
    @Zehara-rh1hw Před 10 dny

    ከልብ አመሠግነለሁ ግን የወጣው ምንማግር አለብኝ እደታልፈኝ

  • @fikiryoutube8859
    @fikiryoutube8859 Před měsícem +2

    ጥያቄ ነበርኝ 😢እኔ ሺንተን ሲሸና የጊራ እግሬን እና ሺንተ በጣም ያቃጥለኛል ሀኪም ቤት ሀርኩ ጊን ምንም ልሻልኝ አልቻልም እንዳዉም ወሃ በብዛት ሲጣጣ ነው ትንሽ ደህና ሚሆነው 3ዓማት ምን ላርግ 😭ስጋ እና አሳ ስበላም ዳሞ በጣም ያማኛል 😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem

      @@fikiryoutube8859
      መድሃኒት ከወሰድሽ በኋላ ለውጥ አልመጣም በተለይ ሽንት ስትሸኚ ማቃጠሉ።

    • @fikiryoutube8859
      @fikiryoutube8859 Před měsícem +2

      @@artandhealthmedia- ትንሽ የሺቱ ትንሽ ለውጥ አለው እግሬን ጊን እደዛው ነው 😭

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem

      @@fikiryoutube8859
      art and health media tgm lay melkt askemchlgn

    • @fikiryoutube8859
      @fikiryoutube8859 Před měsícem

      እስኪ አንተን magegnibet ስልክ ላክኝ pils በሰው ሀገር tesqayehu​@@artandhealthmedia-

    • @fikiryoutube8859
      @fikiryoutube8859 Před měsícem

      እስኪ አንተን imagegnibet ስልክ ቁጥር ላክልኝ

  • @YonasEshtetu
    @YonasEshtetu Před měsícem +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @seadaseid3006
    @seadaseid3006 Před 9 dny

    ደኩተርየ እናመሰግናለን እኔምልህ እኔ ባለቤቴጋር ግንኙነትሳረግ ያመኛል ብልቴን ህመምይሰማኛል ሀኪቤትሄድኩ ምንምየለብሽአሉኝ መውለድምእፈልጋለሁ እድሜየም ወደ አርባእየተጠጋኝነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 8 dny +1

      @@seadaseid3006 እድሜ እየጨመረ ሲመጣ የማህፀን የግድግዳ ጡንቻ መጠን እየቀነሰ እና ፈሳሹም እየቀነሰ ስለሚመጣ የሚጠበቅ ነው። የማህፀን ድርቀት በተመለከተ የሰራሁትን video ማየት ትችያለሽ።

    • @seadaseid3006
      @seadaseid3006 Před 8 dny

      @@artandhealthmedia- እሽ. አመሰግናለሁ ደክተርየ በጣምነው እማመሰግነው.

    • @seadaseid3006
      @seadaseid3006 Před 8 dny

      @@artandhealthmedia- መውለድግንእችላለሁ ከይቅርታናመልስልኝ

  • @aswasw4203
    @aswasw4203 Před měsícem +1

    ሰላም ዶክተርየ እደት ነህ
    እኔ የምጠይቅህ ነበረኝ በዚሁ ዙሪያ ስልክህን በምን ላግኝህ ተባበረኝ

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +3

      @@aswasw4203 Tgm ላይ መልዕክት አሰቀምጭልኝ...

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +2

      @@aswasw4203
      +251-9-35-10-10-65
      እባክሽን መልዕክት በቴሌግራም አሰቀምጡልኝ። ስራላይ ስለምሆን ቀጥታ ስልክ ላላነሳ እችላለሁ። መልዕክት ግን በተመቸኝ ጊዜ እመልሳለሁ።

    • @aswasw4203
      @aswasw4203 Před měsícem

      @@artandhealthmedia- እሽ አመሰግናለሁ

    • @Sewalahidm
      @Sewalahidm Před měsícem +1

      እስኪ እስፓርቱን አሳዬን በምስል

  • @msultan4802
    @msultan4802 Před měsícem

    ዶክተርየ የእኔ መልካም እንደትነህ እንኳን ደህናመጣህ ፍተሀል በጣም ዶክተርየ እባክህን ከተመቸህ መልስልኝ እኔ ፊጢጣየ ወደብልቴ የገባነው እናደግሞ ከብልቴ ጫፍላይ አውስጥም አይባል ውጭላይነውም አይባል በግራበኩል በጣም ትንሺ ከሺንብራ ፍሬ እምታንስ ነገር እብጠት አለችብኝ ቢይንስ 2አመት ይሆናታል ግን አታድግም ለስላሳነገርናት አታመኝም ግን አሁን አሁን አካባቢው እደማሳከክ ይሞክረኛን እና በጣም አስቢለሁ ምን ትመክረኛለህ ሀኪምቤት ለጊዜው መሄድ አልችልም

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před měsícem +1

    doctoriye tsega yibzalikh dinkh melikt new ehe chigr ene gar ale 2 wori honagn hikmina jemirehalehu demi ena lelam fesash alew betam tesekeyahu😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +1

      @@netsanetgirma1037
      አይዞሽ እንኳን ህክምና ጀመርሽ! ጀግና! ሁሉ ቀና ይሆናል 🙏🙏🙏

    • @netsanetgirma1037
      @netsanetgirma1037 Před měsícem +1

      @@artandhealthmedia- Eshi Doctoriye Kibrlign Misganaye Ke Lib New Ethio Be Kirbu Metalehu Endet Ena Bimin Legagnikh Yichlalehu Ke Yikrta Gar

  • @TigistTewolde-ox4es
    @TigistTewolde-ox4es Před 17 dny +1

    መፍትሄው ምንድነው

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 17 dny +1

      @@TigistTewolde-ox4es
      videoው እስከመጨረሻው ተመልከቺው እንጂ!

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c Před měsícem

    ሆድ ድርቀት አለብኝ ምን ይሻለኛል

  • @bogaleshhora8422
    @bogaleshhora8422 Před 25 dny

    ዶክተር ከይቅርታ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ጥገና ልታደርግ ነው ወይስ ?
    ከይቅርታ ጋር ስልክ ቁጥር🙏🙏

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 25 dny +1

      @@bogaleshhora8422
      የእሷ ምርጫ ነው የሚሆነው። ማለቴ ማህፀን ላይ የሚቀመጥ ደጋፊ ድቫይስ አለ። ከዛ ውጭ ድጋሚ መሰራት ይኖርባታል

    • @bogaleshhora8422
      @bogaleshhora8422 Před 25 dny

      @@artandhealthmedia- እሺ አመሰግናለሁ ማህጸን ውስጥ የሚቀመጥ እንሞክራለን በጣም አመሰግናለሁ💕🙏💕

    • @bogaleshhora8422
      @bogaleshhora8422 Před 24 dny

      @@artandhealthmedia- ግን ካላስቸገርኩህ ከይቅርታ ጋር ፎቶ ብትልክልኝ እናማ ፎቶውን እና ስሙንም አንድ ላይ ላሳያችሁ ብዬ ነው በጣም ይቅርታ🙏🙏

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před 24 dny +1

      @@bogaleshhora8422
      vaginal pessary for UVP ብለሽ google ላይ ማውረድ ትችያለሽ።

    • @bogaleshhora8422
      @bogaleshhora8422 Před 24 dny

      @@artandhealthmedia- እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @zemzem-ry1cz
    @zemzem-ry1cz Před měsícem

    ጥያቄነበረኝ በሰጋራመድረቅ እዳልከው አይተህእዳታልፈኝ😂😂😂😂

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Před měsícem +1

    ማህፀን ወደውጭ የወጣባት ሴት አወቃለሁ 28 አመት ይሆናታል ህክምና አትሄድም የአእምሮ ህመም አላት ይህ በሽታ ይገድላል ?

  • @FoziaHasan-q6n
    @FoziaHasan-q6n Před měsícem +2

    መሀፀኖየተሸራተተ መውለድ ትችላለች

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem

      @@FoziaHasan-q6n
      እንደ በሽታው ደረጃ ይወሰናል። ነገር ግን በጣም በጣም ጠባብ ነው የመውለድ እድሏ

  • @mimizemecha8062
    @mimizemecha8062 Před měsícem +1

    ሰላም ለአንት ይሁን ዶክተር ,doctor can i have your phone number please, or if you using telegram

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia-  Před měsícem +1

      @@mimizemecha8062
      Art and health media tgm lay melkt askemtlgn...

    • @mimizemecha8062
      @mimizemecha8062 Před měsícem

      @@artandhealthmedia- okay ye tgm Link asikemtilgna or Art& health media______search larig Doc?