ስንፈተ ወሲብ መንስኤው ምንድን ነው// የ ወንዶች ችግር ብቻ ተደርጎ ይወስዳል// ቫያግራ እና መዘዙ//ሴቶች ላይ የሚክሰት ምልከቶቹ ምንድን ናቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #Doctors_Ethiopia_Fana_Television #LeHager_Studio #Meba_Entertainment
    subscribe our CZcams channel.
    ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን // ህክምና ለማግኘት በ ቴሌግራም ቻናላቸን
    ይላኩልን tg://join?invite=Qa-Cdhc654QTbBIq
    ላይከ እና ኮሜንት በማድረግ ይከታተሉን
    tg://join?invite=Qa-Cdhc654QTbBIq

Komentáře • 78

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 Před 3 lety +16

    ይሄን የመሰለ ምርጥ ቻናል ሰዎች ማይከታተሉት ለምንድን ነው
    ሀበሻ እኮ ስለ ጤናው ማወቅ አይፈልግም ስንገርም ይሄኔ ሀሜት ፅብ ምናምን ቢሆን ኖሮ ግርር ብለን እንገባ ነበር
    በርቱ የኛ የጤና ባለሙያዎች😍😍😍

  • @melakugetachew8097
    @melakugetachew8097 Před rokem +5

    አባካችሁ አድራሻችሁን ጠቁሙንኝ አኔ የዚህ ችግረ ተጠቂ ሆኛለሁ ኘሮግራማችሁን እከታተላለሁ መጥቼ አከምና ዶከተሯ የምሰራበትን አከምቤት ጠቁሙኝ እባካችሁ።

  • @yimamdawud9470
    @yimamdawud9470 Před rokem +3

    እኛም እናመስግናለን !! ያገሬ ልጆች
    ያገር ውለታን እየመለሳችሁ ነዉ !!!

  • @user-zz8kw8wd1f
    @user-zz8kw8wd1f Před 2 lety +5

    ሁሉም ሰው በሺተኛ ነው ማልት ነው
    እኔ ስፈጥር የብልቴ ፍሬ አንድ ነው ግን
    ምንም ችግር አላመጣ ብኝም እድሜየ
    31 አመቴ ነው 3 ልጆች ወልጃለሁ ፈጣሪ የመስገን

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Před rokem

    በጣም የሚጠቅም ሀሳብ ነው በጣም ትልቅ የጤና ጠንቅ የሚያመጣው ይህ የሰንፈተ ወሲብ ማነቃቅያ የሚባለው መደሀኒትን እንነጋገርበት

  • @abirhammulat9143
    @abirhammulat9143 Před 2 lety +2

    31 አመት ሁኖኛል ከዚህ በፊት ሴጋ እጠቅም ነበር አሁን ባለትዳር ነኝ ግን ጀርባይን በጣም ያመኛል ።ግንኙነት ለማድረግ ውስጤ ያስባል ግን አልችልም እባካችሁ መፍትሔ

  • @MekiyaJemal-p9q
    @MekiyaJemal-p9q Před 18 dny

    ሰላምእንዴትናቹ፣እንምየዚህችግርተጠቂነኝ፣ከልጅነቴጀምሮነው፣አሁን37አመቴነው

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን ከረማችሁ የሀሞት ጠጠር አለብኝ እና የዶ/ር ስዩም አድራሻ ብታሳውቁኝ መውጣት ሳይናርበት አይቀርም እያመመኝ ነው ፤

  • @nuroaddishodnogne6565
    @nuroaddishodnogne6565 Před 2 lety +3

    ዶክተር እኔ ለረጅም ጊዜ ግለ ወሲብ አድርጌአለሁ እና አሁን ሴክስ ላይ ደካማ ነኝ ምን መፍቴ አለዉ አድራሻችሁን ብትነግሩኝ

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 2 lety +2

    ሀበሻ ሁሉን ነገር ታቡ ነው ነዉር የአለም ችግር ነው በአሁኑ ሰአት 60% ተይዟል በምዕራቡ ዓለም ወጣቶች ሁሉ በጣም አስደንጋጭ ነው መፍትሔ ብዙም አልተገኘም!!! ።

  • @tofektube2890
    @tofektube2890 Před 3 lety +1

    ዶ/ር እባክሽ አድራሻሽን አሳውቄን በጣም ችግር ላይ ነኝ

  • @kasahunkebede1455
    @kasahunkebede1455 Před 2 lety

    ዶክተር ከዝህ በፈት ብዙ የወንድ ዘር ወይም እስፈርም የወጣ ነበር ከ 8 አመት ወደዝ በጣም ትንሸና በጣም ቀጭን ነው የምወጣው ለዛው ይሆናል ልጅ ለመውለድ አስበው አልተሳካልኝም አለኝ ዶክተር

  • @deresehabte8032
    @deresehabte8032 Před 2 měsíci

    ድምፃችሁ ራሱ ማራኪ ነው!!

  • @qwerzxvv5376
    @qwerzxvv5376 Před 2 lety

    ሠላም እኔ 32 አመቴ ነዉ በ1 ደቂቃ ነዉ የምጨርሠዉ በዚህ ምክንያት ትዳሬን ፈትቸ ብቻየን ነዉ የምኖረዉ ለማግባት ፈርቸ መዳኒት ካለዉ አድራሻ ና ሥልክ ብሠጡኝ ወይም ብጠቁሙኝ ደሥ ይለኛል።

  • @MuhdinAbdela
    @MuhdinAbdela Před 11 dny +1

    እኔም ቶሎብዬ እጨርሰዋለሁ ምን መረግ አለብኝ

    • @user-vl6yb6ol6z
      @user-vl6yb6ol6z Před 5 dny

      እኔ ደሞ ጭራሽ አልጨርስም ተቸገርኩ

  • @tseyonshifaraw4955
    @tseyonshifaraw4955 Před 3 lety +1

    Thanks

  • @eremiyasmengistu4425
    @eremiyasmengistu4425 Před 3 lety +2

    ቃልዬ የት ነው የማገኝሽ የምስሪበትን ሆስፒታል ብትነግሪኝ ችግር አለብኝ

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 Před 3 lety

    Betam arif program 💥💥💥👌👌

  • @tube-gs9ko
    @tube-gs9ko Před 3 lety +1

    Tadiya diabetic lehone sew mindenew mefthew ?

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 Před 2 lety

    ሰላም ዶክተር እኔ ፎልክ አሲድ እጠቀማለዉ ግን የሆድ ድርቀት አመጣብኝ ምን ማድርገ አለብኝ

  • @user-wd1nm5fx9j
    @user-wd1nm5fx9j Před rokem +1

    የትነውአድራሻቹህ

  • @amarekalu
    @amarekalu Před 17 dny

    Addrasha yetnew

  • @AyalewAbebe-id3nb
    @AyalewAbebe-id3nb Před 25 dny

    አድራሻችሁ የት ነዉ?

  • @nurmedia9305
    @nurmedia9305 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን የቴሌግራም ሊንካችሁን ላኩልኝ❓

  • @yohannes719
    @yohannes719 Před 2 lety

    ገራሚነገር ነው አድራሻችሁን ብትነግሩን

  • @user-mz2tt8wm9y
    @user-mz2tt8wm9y Před 3 měsíci

    አድራሻ እና ሰልክ ቁጥር ፃፉልን

  • @misganawabuhay9914
    @misganawabuhay9914 Před 2 lety +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @gunatube1828
    @gunatube1828 Před 3 lety

    የሚቀባ ጀል የብልት መጠንን ያሳድጋል የሚለው እውነተኛ ነው?

  • @eskinderhussein9000
    @eskinderhussein9000 Před 2 lety +1

    ዶክተር የትነውየምትሰሪው?

  • @user-lg5cr6by8r
    @user-lg5cr6by8r Před měsícem

    ene be sega ena be sport mekeneyat senfete wesib yetekesetebeagn

  • @atinkutmasersha4020
    @atinkutmasersha4020 Před rokem

    adersha Yete New

  • @abdiyimam2461
    @abdiyimam2461 Před 2 lety

    Helo Docter ene mnmyegonyosh chigr yelebgnm neger gnerasen kaweku gemro mnm alawkm flagotu alegn neger gn stand ayaderglgnm edimeye 31 new mefthe alew

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz Před 2 měsíci

    ስልክ ቁ

  • @weyenshethabete6425
    @weyenshethabete6425 Před 3 lety

    ዶክተር ቃልዬ እባክሽ እንዴት ላግኝሽ በማምላክ

  • @mahmudsayid608
    @mahmudsayid608 Před 3 lety +1

    ዶክተር መጀመሪያ አንድ ወልጃለሁ ከዚያ በኃላ ግን መውለድ አልቻልኩም ምርመራ ሳደርግ የስፐርም መጠን0 .5% ph .9% cell count no cee Morophology 0% motility No Cell ይላል ማስተካከል ይቻላል።

    • @wollokocha
      @wollokocha Před 6 dny

      Fb lay doctor ale page lay teyq

  • @danielfitamo7394
    @danielfitamo7394 Před 3 lety +3

    ዶክተር እባክክሽ የትነው የምትሰሪው?

  • @wubalemitiku1740
    @wubalemitiku1740 Před 3 lety +2

    ዶ/ር የእኔ ችግር ፍላጎቱ አለኝ ግን ግንኙነት እንደጀመርኩኝ በሰከንዶች ዉስጥ እጨርሳለሁ፡፡ሚስቴን አላረካትም በዚህ ምክንያት ትዳሬ ሊፈርስ ነዉ ምን ይሻለኛል?

  • @BirhanuFantahun-bg4cf
    @BirhanuFantahun-bg4cf Před 2 měsíci

    አድራሻቹ የትነው

  • @solologirma8128
    @solologirma8128 Před rokem

    አድራሻችሁን ከየት ማግኘት ይቻላል

  • @chalachewdemisie6707
    @chalachewdemisie6707 Před 3 lety

    ዶክተር በቅርብ የገጠመኝ ችግር አለ ምንም ሥሜት የለኝም አይቁምም ተቸገርኩ ምን ማድረግ አዳለብኝ ንገሪኝ እባክሽ

  • @AbelDerbew-ev2qy
    @AbelDerbew-ev2qy Před 2 měsíci

    በውጥ ላገኞችሁ እችላለሁ?

  • @user-uy3iv7to1j
    @user-uy3iv7to1j Před 9 měsíci

    አረ ዶክተር የት ነው የምትገኚበት ቦታ

  • @BirhanuFantahun-bg4cf
    @BirhanuFantahun-bg4cf Před 2 měsíci

    አድራሻ የትነው

  • @BedadaDiriba
    @BedadaDiriba Před 25 dny

    Silk axan

  • @yeshabeladesu4509
    @yeshabeladesu4509 Před rokem

    ዶክተር አድራሻሽን ብትነግሪን

  • @berhanumebrate4976
    @berhanumebrate4976 Před rokem

    ስልክ ብትሰጡን

  • @samahf1669
    @samahf1669 Před 3 lety +1

    She is cutie, I don't mind having her as doctor..

  • @hailumengesha3929
    @hailumengesha3929 Před rokem

    አድራሻችሁን/ስልክ/ ብትፅፉልን

  • @tutorialtuber.2430
    @tutorialtuber.2430 Před 3 lety

    Betam arife programe nw

  • @user-ln4ck6gj6u
    @user-ln4ck6gj6u Před 3 lety

    ዶክተር እኔ የልጆች አባት ነኝ እድሜዬ 35 ነው የኔችግር ቶሎነው የምጨርሰው አንዳንዴ ፊልም ሳይ ዝምብሎ የሆነፈሳሽ ይወጣል ከብልቴ porn አይደለም የማየው የሀገራችን ፊልምላይ እራሱ ትንሽ መተሻሸት ካለው ከብልቴ ፈሳሽ ይፈሰኛል መርጨት አይደለም ምንድን ነው መፍትሄው ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት

  • @GirmaDebela-rr3zl
    @GirmaDebela-rr3zl Před 9 měsíci

    ግን የት ናቸው ቦታቹ

  • @birhanusisay3241
    @birhanusisay3241 Před 2 lety +1

    yet new metseriw docter er

  • @masreshamalore6312
    @masreshamalore6312 Před 2 lety

    10Q 🙏♥❤💖

  • @rahelabereham1159
    @rahelabereham1159 Před 3 lety +3

    አድራሻሽ የት ነው

    • @doctors_ethiopia
      @doctors_ethiopia  Před 3 lety

      ሰላም የምን ዶ/ር ነው ሚፈልጉት?

    • @zafuzafu7995
      @zafuzafu7995 Před 2 lety +1

      @@doctors_ethiopia minm ayent ye weseb ercata yelghm gin bale des endilew sex adergalhu semtune gin alwekewm

    • @kangmoabel
      @kangmoabel Před 2 lety

      @@zafuzafu7995 ስንት ዓመትሽ ነው?

    • @birhanusisay3241
      @birhanusisay3241 Před 2 lety

      @@doctors_ethiopia ye doctor kalekidanen

    • @abduseraw6008
      @abduseraw6008 Před rokem

      @@doctors_ethiopia የዶክተሯን ስልክ ወይም አድራሻ ጠቁሙን

  • @user-fi6nh8yg7r
    @user-fi6nh8yg7r Před 2 měsíci

    Address,ebakahue

  • @abdhabdh391
    @abdhabdh391 Před 3 lety +2

    ዶክተር እኔ የወገብና እግራን ያመኛል ወሢብ ማረግ አልችልም ብልቴን ይሞቀኛል አይቆምም ብልቴ

  • @eyasubrhane2360
    @eyasubrhane2360 Před 2 lety

    Endet lagennsh address please

  • @workumingestu2469
    @workumingestu2469 Před rokem

    አድራሻ ይቀመጥ

  • @mataworkmenegesha5474
    @mataworkmenegesha5474 Před 2 lety

    አደራ ሸ
    የተነወ

  • @berrez4985
    @berrez4985 Před 2 měsíci

    WHAT A DOCTOR ADVERTIZING A STUDIO AND TALKING ABOUT NON SENCE ISSUES.WHAT IS WRONG WITH SOME MEDICAL DOCTORS SNIFFING BEHIND MONEY.

  • @user-rj7go8we7j
    @user-rj7go8we7j Před 3 měsíci

    farmaciwoch meketat alebachew

  • @user-ey1jk6uu2m
    @user-ey1jk6uu2m Před 8 měsíci

    Fon n

  • @milkogutama3618
    @milkogutama3618 Před rokem

    ጫት መቃምስ

  • @ShegawWerku-wv9rx
    @ShegawWerku-wv9rx Před 4 měsíci

    ዘ9999

  • @BirhanuFantahun-bg4cf
    @BirhanuFantahun-bg4cf Před 2 měsíci

    አድራሻቹ የትነው

  • @BirhanuFantahun-bg4cf
    @BirhanuFantahun-bg4cf Před 2 měsíci

    አድራሻቹ የትነው