//ስለጤናዎ// የሴት ልጅ የማረጥ የተፈጥሮ ሂደት ከ40ዎቹ እድሜም ቀደም ብሎ ይመጣል... እንዴት? ልዩ የእናቶች ቀን ዝግጅት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    tiktok www.tiktok.com...

Komentáře • 37

  • @sintayhuyabu9949
    @sintayhuyabu9949 Před rokem +18

    ዶክተርዬ ስላየሆት ደስ ብሎኛል አባቴ ተንከባክበዉ 9 ወር ሙሉ ቼክአፕ እሳቸዉ ጋር አርጌ በምጥ ሰአትም ከስራ ሰአታቸዉ ዉጪ መተዉ ያዋለዱኝ የቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፈርጥ ዶክተር አከብሮታለሁ ሁሌም የማይለወጡ አንድ ቀን ከስራ ገበታቸዉ የማይታጡ የማይጠፉ ሰአት የማያዛንፉ ቃል ያጥረኛል የግል ሆስፒታል ሲባል ሰዉ ለጥቅም የሚሰሩ ይመስላቸዋል እሳቸዉ ግን አምጪ መዉለድ ትችያለሽ ብለዉ አምጬ ለሊት መተዉ አዋልደዉኝ ጠዋት አይተዉኝ እያንዳንዱን ነገር ተከታትለዉ የእዉነት ቃል የለኝም ዘወትር አንጣዋት ከቦሌ ብራስ ከልብ ሁሉም ሰራተኛ መልካም ከጥበቃ እስከ ዶክተሮቹ ሰዉ የሚያከብሩ ብቻ ዶክተርዬ ከልቤ አመሰግናለሁ ቃል የለኝም ሳዬት ከደስታዬ ብዛት አልቅሻለሁ ሁሌም ፈገግታ ከፊቶት የማይጠፋ ኢቢኤሶች እናመሰግናለን እድሜ ይስጦት ዶክተርዬ

    • @tenayetesfaleje5094
      @tenayetesfaleje5094 Před rokem

      Hageruhne betamagnenet yemeyagelegel uhlem mesegana yegebawal enamesegenalen

    • @ematbemary8257
      @ematbemary8257 Před rokem

      እባክሽ የሰራቦታቸዉን ጠቁሚኝ እናቴ የዚህ በሽታ ተጠቂሆናለች❤❤❤❤

    • @switzerland7463
      @switzerland7463 Před rokem

      የት ነው አድራሻው እባክሽ 🙏

    • @sintayhuyabu9949
      @sintayhuyabu9949 Před rokem

      @@ematbemary8257 ቦሌ ድልድይ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ዶክተር መብርሀቱ

    • @sintayhuyabu9949
      @sintayhuyabu9949 Před rokem

      @@switzerland7463 ቦሌ ድልድይ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ዶክተር መብርሃቱ

  • @user-wy4uo2uq5p
    @user-wy4uo2uq5p Před měsícem +1

    አባባ እግዚአብሔር ከፈቀደ የእድሜ ቁጥር አያሳስበውም እጁ ሰፊ ነና

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +2

    Egziabher yistelen Dr ❤❤❤

  • @user-yn3tw7oq6w
    @user-yn3tw7oq6w Před 11 měsíci

    ❤❤❤

  • @BuziyeABECH
    @BuziyeABECH Před 3 měsíci +3

    እድሜ ጤና ይስጦት ዶክርየ ጥሩ ትምርት ነው ❤❤❤❤

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m Před rokem +1

    ዶከተር በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው የስጠው በተላይ ፈርማሲወች ያለዶከተር ትዕዛዝ መሽጥ
    እንደለለባቸው ለገዘብ ብለው ስው እንዳ ጉዱ

  • @user-px9ps8yh5h
    @user-px9ps8yh5h Před rokem +5

    በውጪው አገር ሴቶች እነቁላላቸውን ባንክ ያስቀምጡና በፈለጉ ጊዜ ያረግዛሉ

  • @mahletkebede3
    @mahletkebede3 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @neimaneima7953
    @neimaneima7953 Před rokem

    መዳኒቱ ምንድነው

  • @user-ib2pe8bv4g
    @user-ib2pe8bv4g Před 3 měsíci

    ምነው መቅዲ አረ ስትይ አሳቅሽኝ እህቴ❤❤❤

    • @Hanna-db2ck
      @Hanna-db2ck Před 2 měsíci +2

      ከተማም ተውልደን የጎረቤት የጓደኛ አነጋገር ቃላት ይወረሳል የክፍለ ሀገር ሰው ብቻ አይደለም በራሴም አይቸዋለው

  • @selamgetahun268
    @selamgetahun268 Před rokem

    anegagereshe wode deramawi tewonaw eyhedebesh new.

  • @seadasergaga9797
    @seadasergaga9797 Před rokem +1

    የት ሆስፒታል ነዉ የሚሰሩት????

  • @betlhemkifle4624
    @betlhemkifle4624 Před rokem

    Yete hospital enagegnotalen Dr

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem

    ❤❤❤