ሸጊቱ 2 - new ethiopian full movie 2024 shegitu.2 | new ethiopian movie ሸጊቱ 2 (2024)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 183

  • @user-tr6sc6zz8k
    @user-tr6sc6zz8k Před 13 dny +63

    ወኔ እዴት ጓጉቼ እንደ ነበር ❤❤

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv Před 13 dny +89

    ማነው እደኔ ፊልምአያየ ኮሜት እሚያነበው

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 6 dny +8

    ሼጊቱ እንኳን ደህና መጣሽ የገጠር እስታይልሽ በጣም ደስ ይለኝ ነበር አሁንም አለባበስሁሉ ሼጋ ነሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ፉቅርና መተሳሰብ አንድነት ይስጠን አሜን💚💚💛💛❤❤❤

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 13 dny +25

    ከፍል ሣስት እንጥብቃለን

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 Před 13 dny +20

    ወይኔ በጉጉት ነበር እምጠብቀው በተለይ የሸጊቱን ትወና በጣም ነው የወደድኩት❤❤

  • @user-ue7vw8tv4c
    @user-ue7vw8tv4c Před 13 dny +16

    ወይኔ ክፍል 1ሲአልቅብኝእደት እደክፋኝነበረ ስወዳችሁእኮ❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 11 dny +24

    አሪፍ ፊልም ነው ሸጊቱ ሁለት ዓመት ሰርታ ተለወጠች እኔ 6ዓመት ሰርቼ ምንም ወፍ የለም 🤣

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 9 dny +23

    ሸጊቱ(ሳሮን አብሮ አደጌ የሰፈሬ ልጅ ነች አብረን ተመረናል ህልሟን ምኞቷን እየኖረች ያለች ድንቅ ሴት ነች ከዚም በላይ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የሀገሬ ወልዲያ ድመቀት😍😍😍😍

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 6 dny +4

      የት ነው ሀገርዋ ታድላ ይብላን ለኛ ስንት እንዳልተመኘን የኣረቦች ሽንትቤት ኣጣቢ ሁነን ቀረን ልያውም ምንም ለማይለወጥ ህወት

    • @user-wb1eo2rs4o
      @user-wb1eo2rs4o Před 6 dny

      ሰዉ ህልሙን ይኖራል እኔ ዶክተር መሆን ነበር ምኞቴ😂😂😂ይህዉ መዳሜን እያከምኩ ነዉ​@@user-fe7xs3jc7f

    • @ELizaAmharaOsa
      @ELizaAmharaOsa Před 6 dny +2

      @@user-fe7xs3jc7f ወሎ የወልዲያ ነች ስንማር ሁሌ ሚዲያ ክበብ ላይም አንዳንድ ክበቦች ላይ ትሳተፍ ነበር ህልሟን ትፅፍልን ነበር እየኖረችዉ ነዉ አይዞን እቴ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ማማ💗

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Před 6 dny +1

      @@ELizaAmharaOsa እውነት ነው የተሻለ ቀን ይኖራል

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 Před 3 dny

      😢😢😢😢​@@user-fe7xs3jc7f

  • @GodadaDarge
    @GodadaDarge Před 12 dny +6

    ደስ ይላን የመዳም ቅመሞች ፊልም መስሪያ እንሁን😢😢😢

  • @mesiregetu2577
    @mesiregetu2577 Před 12 dny +10

    ዋው 😮😮የኛ ልጆች በርቱልን❤

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 Před 11 dny +28

    ሸጊቱኳን እኔ እዚህ እያለሁ ፕሮሰስ ጀምራ ይሄዉ 2አመት ሰርታ ሀገር ገባች 😂

    • @sihamsultan
      @sihamsultan Před 11 dny

      🤣🤣🤣

    • @zebur96
      @zebur96 Před 10 dny +3

      😂😂😂😂እውነት ከፍቶኝ ነበር ፈገግ አደረግሽኝ😂😂😂😂😂🎉

    • @nebatshamil3782
      @nebatshamil3782 Před 10 dny +3

      በጣምያሣቀኝኩሜትትት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @user-wc2cv4ol2b
      @user-wc2cv4ol2b Před 9 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወቼጉድ😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-hj1wv3hx1l
      @user-hj1wv3hx1l Před 7 dny

      😂😂😂

  • @SeadhS-xz1ms
    @SeadhS-xz1ms Před 12 dny +7

    ዋው ቀጣይቢኖረውደሞ በጣምደስይላል❤❤❤ቀጥሉበት❤❤❤

  • @user-pe9mh9pb5b
    @user-pe9mh9pb5b Před 12 dny +15

    ሸጊቱግን የበፊቱ አለባበሷነበር የሚያምረዉ ፓርትዋን

  • @user-uv4jv4mc7l
    @user-uv4jv4mc7l Před 13 dny +7

    ዋው ሸጊቱ❤❤❤❤❤❤

  • @user-um8wy9sy3h
    @user-um8wy9sy3h Před 12 dny +6

    ዋዉዉዉ ወላሂ ቢላሂ በጣም ዴስስስ የሚል ስራ ነዉ።

    • @Sada-tesfaye
      @Sada-tesfaye Před 9 dny +2

      ምን ለፊልም ይህ ሁሉ ምሀላ😢😮😅

  • @dodopopo2993
    @dodopopo2993 Před 12 dny +6

    በጣም ነው ደሥ የሚለው❤❤❤❤

  • @user-ho1uf8dj3j
    @user-ho1uf8dj3j Před 3 dny +2

    ❤❤❤❤❤rezm yale film des ylala tolo nuln abeboch Ethiopian agerachen selam yarglin

  • @user-rq9nq8ld2m
    @user-rq9nq8ld2m Před 13 dny +5

    ደስ ሲል ሸጊቱ

  • @TesfaGetaneh
    @TesfaGetaneh Před 11 hodinami +1

    በጣም ያምራል ፓርት 3 እንጠብቃለን !!

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል❤🎉

  • @user-xd5en3wr6p
    @user-xd5en3wr6p Před 13 dny +11

    በ6 ወራችሁ መጣችሁ😅😅😅

  • @Mahm0udAbda-oj5bi
    @Mahm0udAbda-oj5bi Před 13 dny +3

    በጉት ነበር ስጠብቀው የቆየው🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x Před 4 dny +2

    ረ ሸጊቱን የቀየርክ ጌታ የኔንም ህይወት ቀይረው 😂😂😂😂ከማዳቤት አውጣኝ ይሄው 8 አመቴ😢

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh Před 3 dny +1

    ኤረ እናታቸው ሁና የምትሰራው ምን እንደሀንኩ ኣላቅ ሳያት ሆድ ይብሰኛል በቃለስዋ ብየ ኖው ፍልሙን እማየው እሱዋ ያለችው ፍልም እከታተላለውኝ😢❤❤❤እወድሻሎው ፈጣር ይጠብቅሽ ከፍትዋ የሆነ ነገር ይነበባል

  • @mariamomar9146
    @mariamomar9146 Před 13 dny +4

    ደሥ ይላል❤❤❤❤

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 Před 13 dny +12

    ክፍል ሁለት ነበረው እንዴ😮

  • @Genet-lb3rq
    @Genet-lb3rq Před 7 dny +3

    እኔ በ6አመቴ ለውጥ ሳላይ😂ሸጊቱ 2አመት😂

  • @ZanshYakup
    @ZanshYakup Před 12 dny +3

    Wowoweee

  • @YEMARYAMZEMARYAM
    @YEMARYAMZEMARYAM Před 12 dny +4

    wow thanks❤❤

  • @user-sl3pb8cv1u
    @user-sl3pb8cv1u Před 13 dny +3

    ዋውውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 Před 13 dny +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-td7ok7ln3w
    @user-td7ok7ln3w Před 11 dny +2

    ዋውውውው

  • @KalkidanAlemu-wm5gy
    @KalkidanAlemu-wm5gy Před 13 dny +4

    Wow

  • @user-qc4mg5pt8j
    @user-qc4mg5pt8j Před 13 dny +1

    ያለቀ መስሎኝ እረ መጨረሻው ናፍቆኝ ነበር

  • @user-fu5ki7mh5g
    @user-fu5ki7mh5g Před 13 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv8yf2vm4m
    @user-yv8yf2vm4m Před 13 dny +3

    ❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 3 dny +1

    ይሄማ በፊት እማቀዉ ሠፈር አደለደ አላለችም😂😂 ዛሬም ከብቶቸ ሳር ይበላሉ እደ አይሻልም ሸጌቱየ 😂 ጥሩነዉ በርቱ❤👈

  • @user-pm1pd9rb9t
    @user-pm1pd9rb9t Před 13 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před 3 dny +1

    ሸጊቱ 😘😘😘😘

  • @natnaelsamuel-dy3zd
    @natnaelsamuel-dy3zd Před 11 dny +2

    ❤❤❤

  • @seasea3347
    @seasea3347 Před 12 dny +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s Před 8 dny +2

    Your right❤

  • @user-ku8rn3wy5u
    @user-ku8rn3wy5u Před 11 dny +2

    ❤❤❤❤🎉

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh Před 9 dny +1

    ወይ ሸጌ እኔ አስር አመት አልተለወጥኩም

  • @tamevlog1
    @tamevlog1 Před 13 dny +3

    እስኪ vloger ነኝ አበረታቱኝ Please

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 Před 8 dny +1

    ፊልሙ የድምፅ ችግር አለበት .....በሰወቹ ንግግር ላይ የሚረብሽ የዋሽንትና የሚደብር የሙዚቃ ድምፅ ከመጀመሪያው እስከ ፊልሙ መጨረሻ ድረስ ማስገባታቸው አላስፈላጊና አሰልቺ ነው.....sound track እንዴት መጠቀም እንዳለባቸው ያወቁት አይመስልም

    • @afrocolourethiopia360
      @afrocolourethiopia360 Před 7 dny

      በጣም ጥሩ አስተያየት ነው አንቀበላለን እናርማለን

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7s Před 6 dny +2

    እኔ 8አመት ሳልለወጥ ሸጊቱ 2አመት ተለወጠች ሰለጠነች 😂

  • @user-fv5kg8gx5o
    @user-fv5kg8gx5o Před 12 dny +6

    የሸጊቱ አፍቃሪ አልነበረ😳

  • @አልሚ
    @አልሚ Před 6 dny

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Před 11 dny +1

    😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před 6 dny +1

    ቀጣይ❤🎉

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před 12 dny +9

    ሸጊቱ ሰልጥና መጣች😂😂😂😂😂

  • @user-dh1fs9fr1m
    @user-dh1fs9fr1m Před 7 dny

    አሪፍ nawe

  • @mrvio9701
    @mrvio9701 Před 22 hodinami

    ዋው

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 12 dny +1

    Girum new! Dava, Yosi and others

  • @kiyakiya9008
    @kiyakiya9008 Před hodinou

    ዋውው አሪፍ ፊልም ነው

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Před 13 dny +5

    ይህን ልጂ ስወደው❤

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de Před 13 dny +3

    Weyne dessil

  • @user-km5ee7ki9m
    @user-km5ee7ki9m Před 12 dny +1

    Bibiwww❤😂😂😂😂

  • @sinahlekoro4374
    @sinahlekoro4374 Před dnem

    ሐረር ምርጥ ነው ❤❤❤

  • @abdisatesfaye-wc8js
    @abdisatesfaye-wc8js Před 12 dny +1

    betam des mel film nw bertu

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Před 2 dny

    ሸጊቱ❤❤

  • @user-di5jn3dl3d
    @user-di5jn3dl3d Před 9 dny +2

    ቀዮልጅ የት ሔደ ቢንያም ሆኑ የሰራው

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Před 9 dny +5

    አረ ውይ Background ድምፁ በዛ እንዴት እንስማቸው.... ከክፍል 1 ጋ ደሞ አይገናኝም ተዘበራረቀብን

  • @user-nv2fp4zx6n
    @user-nv2fp4zx6n Před 7 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de Před 13 dny +1

    Ere ketay

  • @aseed792
    @aseed792 Před 10 dny +3

    አሉላ የሰጊቱ አፍቃሪ አልነበርዴ

    • @Yhs-pz2qo
      @Yhs-pz2qo Před 8 dny

      እህቱ ሆነቻ😂😂😂😂

  • @user-lr5qu7es4o
    @user-lr5qu7es4o Před 6 dny

    😢😢😢😢😢

  • @user-hm8rd3uv8y
    @user-hm8rd3uv8y Před 10 dny +1

    1 yet new

  • @hehamanot
    @hehamanot Před 10 dny +1

    የምር አልገመትሁም ነበር

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 Před 10 dny +1

    ቀጣይቢኖረዉሥደሥይልነበር

  • @JooklJookl
    @JooklJookl Před 6 dny

    ማነዉእደኔየአፄተወድሮስናየአፄሚኒልክፎቶየታየዉ😢❤❤❤

  • @MaluyeEthiopia
    @MaluyeEthiopia Před 8 dny +1

    Shagitu be 2 amet yihin hulu genzeb ket ametash ine izi sint amet lepiche 5sanitim yelenim😂😂😂

    • @zenat6033
      @zenat6033 Před 7 dny

      Yene bixe🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @SeniteGis
    @SeniteGis Před 4 dny

    Enime comment anbalhu eyayhu

  • @user-jd9jr5tr3n
    @user-jd9jr5tr3n Před 2 dny

    3ይቀጥል❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x Před dnem

    ሸጊቱ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @triple_abbisiniya6340

    "Lij yabokawu le erat ayibekam"

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz Před 6 dny

    ሸጊቱ ሁለተን ፍልም ለቀቀች🎉🎉😂😂😂

  • @natisos
    @natisos Před 7 dny

    ክፍል ሶስት አለው እንዴ

  • @kalkidanenigesee5321
    @kalkidanenigesee5321 Před 6 dny

    ኤጭ ምንድን ነው ክላሲካው

  • @user-ib6do8kp8d
    @user-ib6do8kp8d Před 4 dny

    😂😂😂😂እኛ እዚ ለፍተን አልተለወጥንም ሸጊቱ 2አመት ሰርታ ተለወጠች

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun Před 13 dny +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Před 13 dny +4

    ዋውውውውውውው በርቱ

  • @nebatshamil3782
    @nebatshamil3782 Před 10 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Dana_om7io8hl1z
    @Dana_om7io8hl1z Před 7 dny

    😂😂

  • @Aeue-hf3vz
    @Aeue-hf3vz Před 6 dny

    ቦገሰኔው ሸጊቱ 😂😂

  • @rebkabeteselassie9712

    አረ ሙዚቃውን ተውት

  • @eyoabyirgalem6801
    @eyoabyirgalem6801 Před 13 dny +1

    👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @HaymanotAbebe-dl3hf
    @HaymanotAbebe-dl3hf Před 5 dny

    Dimstu yidebiral

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e Před 13 dny +3

    ክፍል ሁለትም አለዉዴ😊

  • @AsAl-re3bg
    @AsAl-re3bg Před 6 dny

    እዳነውሀቢቢታ

  • @Mahayy-zo1gz
    @Mahayy-zo1gz Před 7 dny

    ክፍል 1ጋር አይገናኝም ተዘበራርቆል

  • @Kuwaitandethiopianfood
    @Kuwaitandethiopianfood Před 11 dny +1

    ፊልም ቀድሞ እኔን የገረመኝ ስድቦ አንተ አውሬ ጫካኝ ክፉ ሁለተኛ እንዳትደውል ታዲያ በፊልሞቻችን መሳደብ ምን አረ ተው ግን ደራሲዎች ለማንኛውም ፊልሙ ሸግቱ ጥሩ ነው

  • @RozyLove-h2o
    @RozyLove-h2o Před 5 dny

    ወዋሽቱ ሲያጠላ ሀዘን ነው እንዴ ያለው ኤጭ

  • @LulaAhmed-b2h
    @LulaAhmed-b2h Před dnem

    ይቅርታ እልም ነው አ ግን?

  • @Buy_YT_Views.610
    @Buy_YT_Views.610 Před 13 dny +1

    My guilty pleasure is your videos

  • @umerAhmedin
    @umerAhmedin Před 6 dny

    Ka gojjam nw woyis ka arab nw yematachw shagitu😂😂

  • @eyumaraki
    @eyumaraki Před 12 dny +1

    Endeja new habibiti

  • @halasubki6654
    @halasubki6654 Před 12 dny +1

    ❤❤❤

  • @user-cs3le1rf7h
    @user-cs3le1rf7h Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤