ከራያው ዕንቁ ድምጻዊ ኑርአዲስ ሰኢድ ጋር ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2021
  • "የራያ ህዝብ ወደሚመስለው ህዝብ ለመመለስ በወንጭፍም ታግሏል።" ኑርአዲስ ሰኢድ

Komentáře • 439

  • @ethioorthodox1600
    @ethioorthodox1600 Před 3 lety +66

    የኔ ነፍጠኛ ኑሬ እንወድሀለን ከአዲስ አበባ❤️❤️🥰

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +113

    Amhara mas media እናመሰግናለን በርቱ
    ነፍጠኛው ኑሬ የራያው ጀግና!❤😍

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 lety +3

      በትክክል ኑሬን ውድድድድ 😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Před 3 lety +1

      EXACTLY

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 Před 3 lety +27

    ኑር በዉነት ቃላት የለኛም ምን ልበል አሞተ መራራ ነው የአማራይቱ ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥህ ለኔ የአማራ ልጅ በሙሉ የእናቴ ልጅ ነው።

  • @wmym
    @wmym Před 3 lety +17

    ኑርአዲስ፥ የራያ ሕዝብ ብቻ አይደለም የሚወድህ። በዓለም የተብትንን ኢትዮጵያውያን ከልክ ባለፈ እንወደሀለን። እኔና ባልቤቴ ሰምተንህም አጥግምብህም። እንዲያውም አንዴ ስፖንሰር አድርገህ እንግሊዝ አገር መጥተህ እዚህ ኗሪ ያለውውን ኢትዮጵያውን በሆነ በዓል እንድትገኝልን ተመካክረን ሳይሳካልን ቀረን። አሁንም አገራችን ደህና ትሁን እንጂ ኮንስርትህ ላይ በቅርብ ጊዜ ተገኝተን አድናቆታችንን የምገልጽልህ ቀን ይመጣል። በርታ ወንድማችን።እንኳን ተወልደህ ቧርቀህ ወደአደግክባት አላማጣ መመለስ ቻልክ።
    "አላማጣ ሁኜ፥ መልሼ አላማጣ
    በበሽታዬ ላይ፥ በሽታ ላመጣ! "
    ይባል ነበር ድሮ!
    አትንኩን! ራያ ነን!!!!

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 3 lety +19

    ማነው ኑሬን እንደኔ የሚወደው በላይክ አሳዩኝ እስኪ

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 Před 3 lety +11

    ኑር አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ያርግልክ ወንድማችን ።የወሎ የአማራ ጀግና ነህ ክብር ይገባል ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ።

  • @iam4419
    @iam4419 Před 3 lety +56

    አማራወች መዋደድ አለብን ወሎ ፣ሸዋ ጎንደር ፣ጎጃም የሁላችንም እመም አንድ መሆን አለብን እነሱ አውቀው ሊከፋፍሉን ይነሳሉ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 lety +4

      ልክነሺ ማር

    • @abatealemu1051
      @abatealemu1051 Před 3 lety +4

      በትክክል

    • @aishaziyadi3643
      @aishaziyadi3643 Před 3 lety +3

      በትክክል ውድ

    • @abduhassen3915
      @abduhassen3915 Před 3 lety

      ዞር በይ ኮተት ።ወሎ በስነልቦናም በባህል በሀይማኖት ከጎጃሜ ገንደሬጋ ፈፅሞ አይገናኝም።

    • @iam4419
      @iam4419 Před 3 lety +3

      @@abduhassen3915 ተዘቅዘቅ ሁሉም አንድ ነው ሌባ

  • @user-iw8jk4eq5i
    @user-iw8jk4eq5i Před 3 lety +41

    ማኛዬ የራያው መብርቅ ውስጤ ነው❤💪💚💛❤💪💪💪

  • @Tube-zb6by
    @Tube-zb6by Před 3 lety +15

    የኛ ጀግና ከመከታው በላይ ተሰቅሏን ዝናሩ ጀግናው የራያ ልጅ ቶሎና ሞይዘሩ💚💛❤️

  • @sartt7625
    @sartt7625 Před 3 lety +17

    አማራነትዪብዛ በጣም ክብር ለአማራ

  • @hayat1242
    @hayat1242 Před 3 lety +15

    ሰዉ በራሱ ሃገር እዉነት መናገር አይችልም ነበር ቢዘገይም መታገስ ጥሩ ነዉ አልሃምዱሊላህ ደስታችን እስከመጨረሻዉ ይሁን ☝️

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 3 lety +28

    ኑሬ💖💖💖💖💖ጀግናው
    ውድድድድድድድድድድድ

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 Před 3 lety +17

    ከምንም.በላይ.,እራስክን.ጠብቅ.ወድምየ.💚💛❤

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 3 lety +18

    የኔ ሸጋ ኑርየ የራያው መብረቅ በብዙው ውድድድ ከራያ ቆቦ 😍

  • @hayat1242
    @hayat1242 Před 3 lety +25

    የራያ ባህል ስወደዉ ኑሬ ለሃገርህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ከሙዚቃ ህይወት ፈጣሪ ያዉጣህ።

  • @tube5313
    @tube5313 Před 3 lety +8

    ኑሬ የእውነት አድናቂህ ነኝ በማንነትህ የማትደራደር ነህ ሁሌም አማራ አማራ እንዳልክ ነህ ውድድድድድድድድ👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex6jp7sg6c
    @user-ex6jp7sg6c Před 3 lety +8

    ኑሬ ጀግናው አቤት ግርማ ሞገስ ኑሬ ጅንኑ በርታ እራስህን ጠብቅ አይጠፉምና የወያኔ እርዝራዞች

  • @tilahunworku
    @tilahunworku Před 3 lety +19

    ኑርአዲስ ስለመተከል ይዝፈንልን

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 Před 3 lety +9

    ኑርአዲሥ ሰይድ ሥዉድህ የአማራ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @abebealemu9987
    @abebealemu9987 Před 3 lety +10

    ጎበዝ እናመሰግናለን በርታ ብዙ እንጠብቃለን
    አንች እንዴት ነው የምታምሪዉ

  • @MMMM-sg2tg
    @MMMM-sg2tg Před 3 lety +5

    ኑሬ እንኳን ደስ ያለህ !!! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @sone8065
    @sone8065 Před 3 lety +10

    ኑሩ በጣም ነዉ ዘፈኖችህን የምወዳቸዉ በርታ ወንድማችን።

  • @tadiloyazie3423
    @tadiloyazie3423 Před 3 lety +7

    ጀግናው ኑርአዲስ የነፍጠኞች ልጅ ተባረክ::

  • @user-wh6jd5vz6z
    @user-wh6jd5vz6z Před 3 lety +9

    እልልልልልልልልልልል የ አማራ ጀግና

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 lety

      የኛ ጀግና ሀቢቢ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 3 lety +5

    Nuri በጣም ጀግና ነህ በጎንደር ሙዚቃዎች በጣም ነው የሚወደዱት ሁሉም ሙዚቃዎች ያላቸው መልእክት ዋው ጀግናው ፋኖ የህዝብ ልጅ እንወድሃለን ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 3 lety +16

    እውነት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ።

  • @selamiii1909
    @selamiii1909 Před 3 lety +26

    ኒሬየነፍጠኞቹልጅ ዉይስወድህ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +3

    Wowwww አንቺም እሱም ስታምሩ የወሎ ውቦች ስወዳችው በእውነት። የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላቀው እምወደው ህዝብና ሃገር ወለዬዎች አቦ ይመቻችው አንድ ቀን መጥቼ እችንን የውብና የፍቅር ሃገር እንደማያት እርግጠኛ ነኝ

    • @user-ue1uz8ri2w
      @user-ue1uz8ri2w Před 3 lety

      እንቀበላለን ቤታችን ክፍት ነው አህሪብ

  • @adebebechebezabih3382
    @adebebechebezabih3382 Před 3 lety +4

    ወንድማችን እንኳን እጃቸዉ ያልገባህ ወንድነት በጊዜ ነዉ ሰንቱቶቹ ወገኖቻችን አለቁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ።

  • @user-xp7vl2pm9w
    @user-xp7vl2pm9w Před 10 měsíci

    ኑሬ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት❤ በናገራችን ላይ ኑሬን ሰላየሁ ነውጂ አሜኮ የባንዳ ስብስቦች ላችሁ አልፈልግም።

  • @justeleni8727
    @justeleni8727 Před 3 lety +4

    Thank you god bless our hero 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚

  • @hdspt8754
    @hdspt8754 Před 3 lety +3

    ኑረድን ሰይድ ይበቃሀል ወዳላህ ተመለስ እሱነው የምመክርህ

  • @NaimaNaima-zz4ry
    @NaimaNaima-zz4ry Před 3 lety +9

    ማሻ አላህ

    • @bettybeyene7135
      @bettybeyene7135 Před 3 lety

      ራያወሎአማራነው።በለውበወንጭፉ

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před 3 lety

      @@bettybeyene7135 ጥርጥር የለው ጥያቄ የለውም

  • @user-jj8bw2xl1s
    @user-jj8bw2xl1s Před 3 lety +12

    ኑሪሪሪ ገዳይ ነህ ውበትህ በሀዋ ሙዚቃ 2002 ላይ ይመስለኛል ተቀውጦ ነበር

  • @solomondemisse6366
    @solomondemisse6366 Před 3 lety +3

    ኑሮአዲስ ቆፍጣናው የራያ አማራ የራያ ወርቅ እንወድሀለን አማሮች

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 Před 3 lety +3

    አማራዬ ክብሬ መመኪያዬ❤❤❤የራያዉ ድምቀት ኑርልን ወንድማችን❤

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r Před 3 lety +11

    ሀዋ ሀዋዋ እያል ነበር ከአድስ አበባ ክፍለ ሀገር የምንመላለሰው ያዳር ጉዞ 2004 ወዴ ሳኡዲ ለማወጣጣት ስጓዝ ደግሞ ተሳደቡ ኮሜንታሮች መቼም ልማድ ሁኗል ስድብ መኪናላይ እየተጓዘ ሙዚቃ ሳይሰማ የሚጓዝ አልነበርም በፊት አሁን አላቅም 9 አመቴ ሀገር ከወጣሁ

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s Před 3 lety +1

      ማማየ በ2002 ነው በወጣው ሙዚቃው ወደ ሳውዲ ደሞ አብረን ነው የተሰደድነው

    • @user-rg5kk7vc5r
      @user-rg5kk7vc5r Před 3 lety

      @@user-jj8bw2xl1s እኔ 2004 መጀመሪያ ላይ ነው የማጣሁት 9 አመቴን ጨርሼ 10 ገብቻለሁ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety

      እኔም አስታውሳለሁ ስሜም ሀዋ ስለሆነ ነው መሰል ደስ ይለኞል 2005 naw የመጣሁት ሳኡድ

    • @user-iu2sj1wl6w
      @user-iu2sj1wl6w Před 3 lety

      እኔጋርነውየተሰደዲሺው፣እኔተመልሸ1ዲትልጂወልደነውየመጣሁትእናበጣምነበረቀከሀይቅአዲሳእየሰማነውየምንሄደው

    • @ljehulemwedishalew4310
      @ljehulemwedishalew4310 Před 3 lety

      @@user-rg5kk7vc5r እኔጋር እኩል የመጣሽው. በጣም ነው የማሥታውሠው 2004

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 Před 3 lety +4

    የኛ.ጀግና.እግዚአብሔር.ይጠብቅህ.ወድማለም።

  • @robirak469
    @robirak469 Před 3 lety +5

    ኑሬ አማራው ተራራው የኔ ነፍጠኛ የአማራ ህዝብ ባለ ውለታው እንወድሃለን 💚💛❤💪💪👈👈👈👈

    • @mohammedalbeloshi6913
      @mohammedalbeloshi6913 Před 3 lety

      💔💔💔💔💔💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik Před 3 lety +9

    የራያ ጀግና አንተ ነህ 🥰🇪🇹🇪🇹

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před 3 lety

      ኑሪዋ ወድሜ እራስህን ጠብቅ የኔ ጌታ ከኒህ አዉሪወች አላህ ይጠብብቅህ

  • @abebalala2487
    @abebalala2487 Před 3 lety

    አማራ አካባቢሕን አጥብቀሕ የዝ ጎጃም ወሎ ጎንደር ሽዋ በርቱ ወድሜ ጀግናነሕ

  • @elyasamare13
    @elyasamare13 Před 3 lety +1

    ጠያቂዋ ላይ የሚታይ ይቁጭ ይመስላ የዘመኑን ደጋፊ ትመስላለኝ ሠው ይፍሰዶ እንግዲህ አማራ አይፈላም አማራ አማራ ሁሌም አማራ ነኝ አሁንም ከማራ አማራ አማራ አማራ ይኖራል ባይመችህዋጠው ጠያቂዋ አታሽቆይጭ አለቅላቂ

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s Před 3 lety +9

    ኑሬ የእራያው ነፍጠኛው እንወድሃለን

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 Před 3 lety +2

    እኔምየቆቦ ልጅ ነኝ ኑሬ የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው

  • @deressefentaw2073
    @deressefentaw2073 Před 3 lety +6

    Living Legend!!Nure one of Ours!!!

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 3 lety

    ኑርየ ስወድህ እኮን ይህን ዘመን ለማየት አበቃህ ምርጥ ታጋይነህ ያሳደደህ ይሳደዳል በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀሬነዉ እዉነት የያዘ መቸም ቢሆን አሸናፌነዉ ወድም

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 Před 3 lety +3

    ኑራ አስተማማኝ የአማራ ልጅ!እንወድሀለን

  • @user-cd8ho1zf8d
    @user-cd8ho1zf8d Před 3 lety +8

    ኑሬ የራያ እቁ እንወድህአለን

  • @adcotech6381
    @adcotech6381 Před 3 lety +3

    ስወደዉ ጀግናነዉ አዉነትነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @tt4141
    @tt4141 Před 3 lety +4

    ኑሬ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💚💚💛💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @habtam3831
    @habtam3831 Před 3 lety +1

    የኛ ጀግና ፈጣሪ ያኑርልን ያአማራ ግፍ ተነገሮ አያልቅም ኦፍፍፍፍፍ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety +6

    ኑሬዋ የሀገሬ ልጅ ውድድድድድድ😘😘😘😘❤❤❤ ራያ ወሎ ነው ወሎ ደግሞ አማራ ነው ምንም ብዝታ የሌለብን ።

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +3

    ኑረዪ የአማራው ጀግና
    እንወድሀለን💓💓💓💓💋💌💌

  • @user-rt6wo2ph2t
    @user-rt6wo2ph2t Před 3 lety

    ኑሬ እንኳን ደሥ አለህ እንኳን የተወለድክባትን ቦታ ለማየት አበቃህ ዋናው ነገር ጤና ሁሉም አለፈ

  • @littlemushraams3402
    @littlemushraams3402 Před 3 lety +8

    ኑሬ ቆንጆ 💚💛❤ ኑርልን 💞

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 3 lety +4

    ሰለም ዉድ ያሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +3

    የኔ ነፍጠኖች ውድድድ💚💛❤💪💪💪💪

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před 3 lety +6

    Wish u all the bet! Viva Raya. We gonna build Raya cultural centre.

  • @tigesttigest1798
    @tigesttigest1798 Před 3 lety +6

    ኑሬ ጀግና

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @helenassefa3813
    @helenassefa3813 Před 3 lety +6

    You’re a treasure, Nuradis. We love you 💜

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 Před 3 lety +4

    ጀግናው:አላህ:ይጠብቅህ

  • @elsitube7921
    @elsitube7921 Před 3 lety +2

    መብረቁ ኑሬ ጀግናችን ኑርልን እራየ ውድድድድድ

  • @ikramqtr9356
    @ikramqtr9356 Před 3 lety

    የኔ ጀግና በጣም ለሀገርህ ጎበዝ ነህ የውስጥህን ፍቅር ገልፀሀል ዘረኛ ባንሆን ደስ ይልነበር ግን ጅታ ስለማይሰማ ውድቀት ለነሱ አማራወች ዳር እስከዳር ሰላማችሁ ይብዛልኝ. አድ እንሁን የኔ ልዩወች

  • @user-eg7bk3pi1t
    @user-eg7bk3pi1t Před 3 lety +12

    ራያየ የራያልጅ እኮ በአማራነታችን ድርድር አናውቅም አድ አማራ እነትና ቅጥልበሉ ራያን አታገኙትም ከሁን ቡሀላ ለምለሚቱ ራያ ወተቱ እርጎው የማሽላው የጤፉ አዝመራ የሞላብሽ ራያየ
    ራያ ሀገሬ እኔም ራያነኝ ራያ ወሎቤተአማራ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 3 lety +7

    *Our brother Nuraddis Seid contribute to this victory ? He deserves to be thank you & i wouid say big thank you for AMMA.*

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +3

    በጣም ሰወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-uh9uu2qt6t
    @user-uh9uu2qt6t Před 3 lety +1

    ማሻአላህ የራያ ልጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 3 lety

    The best journalist. Very original and professional journalist!!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 Před 3 lety +4

    Raya my beautiful people welcome back to your REAL IDENTITY, free from TPLF Fascists ✅

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i Před 3 lety +1

    ኑሬዋ ጀግናችን እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን

  • @user-jb7fn3rs9s
    @user-jb7fn3rs9s Před 3 lety +1

    ጉብልኮ ነህ አቤት ስወድህ ጥግ ድረስ ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔በየት እደማገኝህ አላውቅም የኔ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 Před 2 lety

    ወይ ጉድ ግን በል ኑራድስ የአገሬ ልጅ ስለ ፍቅር እና ሰላም እና አንድነት ነው መስራት ያለብህ ክፉዉን በመልካም አሸንፍ ይላል እና አውቃለሁ በተለይ ትምህርት ቤት ላይ እየጣሉ በጣም ወንድሞቻችን አላማጣላይ ደም ነው ያለቀሱት እንነሱ ባለጌ ናቸው ። ክፉውን በመልካም ማሸነፍ ነው ። ተባረክልኝ

  • @mohamoh2545
    @mohamoh2545 Před 3 lety +6

    ኑሬ ነፍጠኛው እንወደሀለን

  • @hawaendris9992
    @hawaendris9992 Před 8 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅህ. እዳተ አይነቱን ❤❤❤❤❤❤ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 3 lety

    ኑሬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ቀን ላሳየን ጊዜ

  • @jemalaesres7437
    @jemalaesres7437 Před 3 lety +3

    ኑርየምግዜምእንወድህአለን

  • @user-dk4uw4vt5g
    @user-dk4uw4vt5g Před 3 lety +3

    ኑርዬ ስወድህ💓💓💓💓

  • @SikoSolo-zm4ci
    @SikoSolo-zm4ci Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው አማራ

  • @user-so8bd1ux2r
    @user-so8bd1ux2r Před 3 lety +2

    ኑሬ በጣም እንወድሃለን!!!!!

  • @fatmaali2618
    @fatmaali2618 Před 3 lety +3

    ኑረዋ በጣም እንወዳሐለን

  • @asterassefa791
    @asterassefa791 Před 3 lety +3

    IM GONDERE NUR ADDIS YEAMARA JEGNA YE AMARA HERO I LOVE YOU TO MUCH MY BROTHER

  • @reemasfadhehl3692
    @reemasfadhehl3692 Před 3 lety

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁሁሉምነገርእየተስተካከለይመጣልኑሬድስወንድሜአይዞክጀግናነክከጁታንውጭያላችሁኢትዬጵያዊችበሙሉሰላማችሁይብዛልንሰላምፍቅርይብዛልን

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f Před 3 lety +3

    Enkuan desaleh nurye. enkuan tiglih fre afrto lemayet abekah❤

  • @user-ex6fr4ov9c
    @user-ex6fr4ov9c Před 3 lety +1

    አብሽር እንወዳሀለን

  • @hiwatehiopian3976
    @hiwatehiopian3976 Před 3 lety +1

    Yamalaqawun artist bamawaqe das bilonyal baxam jaginah ❤💛💚👍👍👍👍

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie3405 Před 3 lety +3

    ኑሬ የኔ ጀግና!

  • @melaherhabtom2097
    @melaherhabtom2097 Před rokem

    ኣቦታትኩም ኣእዱግ ደቂ ኣእዱግ ሶጒግናስ ዒሉታት ኣጽኒሐናልና እዘን ሾራሙጥ ኣዴታትኩም! ክትጸንታ ኢኽን ኣምሓሩ! ብ ራያ ጸወታ የለን! 🇪🇷

  • @husenmehamed3211
    @husenmehamed3211 Před 3 lety

    ኑሬ የኛ ጀግና የምኮራብክ በርታልን

  • @user-hd7th2sf6y
    @user-hd7th2sf6y Před 8 měsíci

    የራያልአደኛ አብዝቸነወእምወድህኑርልኝለዘላለም

  • @Abbe5126
    @Abbe5126 Před 3 lety +2

    ራያዎች ራያራዮማ ምኒቱን እየበላችሁ እንደዚህ ቆንጆ ቆንጆ ጉንጮች ያደረጋቹህ?

  • @zelalemgetahun3413
    @zelalemgetahun3413 Před 3 lety

    Thank you you guys pay price for us

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +3

    ኑርየ ጀግናው ስውድህ

  • @user-hd7th2sf6y
    @user-hd7th2sf6y Před 8 měsíci

    በጣምቆጆድምፆነበህ በዚህደምፆለሀቁረአንብቀራበትምነበር የሙስሊምስምይዘህ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 3 lety +3

    አየ ኑሬ የኔ ቀበጥ የከፈር ወዳጀ አልካት ራያን እኔ ደግሞ እኔንንን መስሎኝ ክክክክክክ

  • @amalamuli3488
    @amalamuli3488 Před 3 lety

    ኑርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን አንድ ነገር ይቀርሀል ለሽዋ አማራ ዝፈን የኛ አበሣ

  • @massaymassay759
    @massaymassay759 Před 3 lety +8

    አማራ.በአንድ.ሁነን.እንቁም.ጎንደር.ጎጃም.ወሎ.ሸዋ.እያሉ.,የምከፍፈሉን.እናሳፍራቸው.የምገሉን.አማራ.እያሉነው.ወገኔቸ.አማራራራራራ።

    • @fatmaali2618
      @fatmaali2618 Před 3 lety

      ልክናው አድነታችን ብረታታችን ነው ኢሻ አላ አንለያይም

    • @abduhassen3915
      @abduhassen3915 Před 3 lety

      ወሎ ወሎ ነው።ኮታም

  • @Jeremy.melancholy
    @Jeremy.melancholy Před 2 lety

    Nure semeten nw yegelesekew be hobel raya ena belew bewenchef zefenek love you from hawassa

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia Před 3 lety +2

    Excellent Nuradis!

  • @user-jq2vq2us7j
    @user-jq2vq2us7j Před 3 lety

    ፈጣሪ በሓላ በፈትሕ በጎንሕ ሁኖ ከጥላት ምቀኞችሕ ይጠብቅሕ ጀግናየ ቴድ ከ ወልድያ