ከምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ጋር ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2021
  • "ኢትዮጵያን ሊያፈርስ ለሚመጣ ጠላት ወደሃላ አንመለስም" ም/ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር)

Komentáře • 859

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +390

    ኢትዮጵያዊው ሸዋዚንገር
    በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ጦር ሜዳ ላይ ተፋልሞ ድል ያደረገ የአማራ ጀግና ነው!!😍🙏

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +230

    ጀግናችን አላህ የጠብቅህ አማሮች ጀግኖች ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @eth1h99
    @eth1h99 Před 3 lety +63

    አማራነት ይሄ ነው በውስጡ ያለችው ኢትዮጵያ ነች።

  • @zemenubegosew1705
    @zemenubegosew1705 Před 3 lety +35

    እኔ በበኩሌ እሄን ጋዜጠኛ በእውነት በጣም ነው ማመሰግነው ።ለዚህ ኩሩ ለሆነ ለጀግናው ልጅ ሲል እዚያ ድረስ ሄዶ መመዝገብ እሄ የሚደነቅ ነው።

  • @user-ro3ir4zh1s
    @user-ro3ir4zh1s Před 3 lety +59

    እፍፍ እንኳን አየንህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ክፍ አይንካችሁ ወገኖቼ

  • @alegnteleko2190
    @alegnteleko2190 Před 3 lety +87

    ምንም ማለት አልችልም ብቻ የእትዬጵየ አምላክ ውለታችውን ይመልስ

  • @mimmimimmi3888
    @mimmimimmi3888 Před 3 lety +100

    የኔ ጌታ ከስርአት ጋር ጀግንነት ሳምርባችሁ አምላክ ብዙ ያርጋችሁ በርቱ

  • @user-mg9qx2ty2w
    @user-mg9qx2ty2w Před 3 lety +58

    የአማራ ሚድያወች በጣም እናመሰግናለን🙏🙏ስላቀረባችሁልን

    • @hasna5336
      @hasna5336 Před 2 lety

      ይህ ልጅ ጀግና ነው ግን ሁለተኛ ገባ ወይስ የቆየ ነው

  • @bezamoges6310
    @bezamoges6310 Před 3 lety +11

    አንተን የወለደች እናትህ ትባረክ አንድ ለእናቱ ሺህ ለጠላቱ 💪💪ኑሩልን ጀግኖቻችን

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 Před 3 lety +29

    በፊልም ሳይሆን በእውነተኛ ጦር ሜዳ ላይ ተፋልሞ ድል ያደረገ የአማራ ጀግና ነው👍👍👍

  • @thomaswassie5135
    @thomaswassie5135 Před 3 lety +163

    ምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ:
    ጀግና ኢትዮጵያዊ
    ቆፍጣና ኢትዮጵያዊ
    የአማራ ልዮ ሀይል የጀግንነት ዐርማ ሆነሀል::
    መላው የአማራ ሕዝብ ኮርቶብሀል!

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v Před 3 lety +1

      እድሜና ጤና እስከ ቤተሰቡ ይስጠው ምን የመሰለ ጅግና ነው

    • @abdulwasieibrahim1013
      @abdulwasieibrahim1013 Před 3 lety

      እስኪ እችን ብቻመልሱልን ሱዳን ስትወረን ስዋዝንገር የት ሂድ ፎቶ እየተነሳ በየ ፋስብክ ውይም ተሽክሞ ሞዝር ነው ስራው ድሮም ቆምጪ ተሽካሚ ነው

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Před 3 lety

      @@abdulwasieibrahim1013 atchekul ayzoh.. entagesina keza'ma tawkewaleh... kasfelege meTerareg new.

  • @teejaay585
    @teejaay585 Před 3 lety +158

    የኔ ጀግኖች እግዛብሄር አምላክ ይጠብቃቹህ

  • @AG-kd8wt
    @AG-kd8wt Před 3 lety +177

    አይዞን ዘመናዊ መሳሪያ አለን ብለው ሲያስሽቃብጡ እናተ ደግሞ ዘመናዊ ውግያ አሳያችሗቸው የታባታቸው

  • @iam4419
    @iam4419 Před 3 lety +34

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-dk4uw4vt5g
    @user-dk4uw4vt5g Před 3 lety +43

    አማራነት ጀግንነት ታጋሽነት
    ይሉኝተኝነት
    ደግነት ሁሉን የታደለ ብሔር ነው ከናንተ የፈጠረኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 3 lety

      በጣምምም

    • @fentesgedefaw5055
      @fentesgedefaw5055 Před rokem

      ​@@beshelowonz3353 ጎንደረ ጀግና ብረቁ አደለም ጀግና ብረቂ ጎንደረ እልፍ ጀግና ያበቀ ለ ያለው ነው

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 Před 3 lety +13

    ጀግና የእስላም ልጅ ፣ጀግና የአማራልጅ፣ጀግናየኢትዮጽያልጅ🇸🇦🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ክብር ይገባሀል ።ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ።የአማራ ህዝቦች ሆይ አብሽሩ የአላህ ነስር/ፍትህ ቅርብነው።አንድነታችሁን ጠብቁ አማና

  • @zyefat
    @zyefat Před 3 lety +15

    የኔ ጀግና እግዛብሔር ይጠብቃችሁ አንደ አማራ ወታደር ብቻ ሳንሆን ለሁሉም ኢትዮጰያ ወታደሮች ነን አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @mimihaile822
    @mimihaile822 Před 3 lety +118

    አምሳ የወለደ አምሳ ነዉ ጉዱ የአማራ ጀግና ይበቃል አዱ

    • @alezacuevas4306
      @alezacuevas4306 Před 3 lety +1

      ተተተተተተ ፎቀክሬልሻለሁ

    • @hayaatmuhamad2330
      @hayaatmuhamad2330 Před 3 lety +3

      አካኪ ዘራፍ ልበ ወበደ የአማራልጂ ይበቃል አዱ እኲን ተኩሰው ገናበቁጣ ዲል ያመጣሉ

  • @martawledys5002
    @martawledys5002 Před 3 lety +36

    ጀግኖች የአማራ እናት. ትውልድ መንታ መታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ. የኔ ውዶች

  • @user-oe1vr6fe8z
    @user-oe1vr6fe8z Před 3 lety +21

    አንበሳ የአማራ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እንኳንም ኖርክ እፊትህ ላይ ይነበባል ጀግነትህ እልልልል

    • @oromofristoromofrist7159
      @oromofristoromofrist7159 Před 3 lety

      አማራ አማራ አትበሉ ይህ የወሎ ኦሮሞነው የአማራ በግ ይሥረቅጂ ምን አሰራም

    • @user-oe1vr6fe8z
      @user-oe1vr6fe8z Před 3 lety +1

      @@oromofristoromofrist7159 ውሎ አማራ ነው ምነው እንዳትዘነጊ ልንገርህ ወይም ልንገረሺ በሉ ወሎ ወሎ አትበሉ ደሞ አይናችሁን ጣላችሁበት ሁሉንም ኪኛ ኪኛ አታብዙ አንፍልግም እኛ ውሎ አማራ ነን ተውል በኧዳችሁበት አትበጥብጡ ውጭ

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik Před 3 lety +28

    የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከብር ኢትዮጵያን ለሚጠብቅ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @hailedes6699
    @hailedes6699 Před 3 lety +41

    Jegna Jegna jegna...Hero Hero Hero ..🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r Před 3 lety +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐እግዚአብሔር ይጠብቅልን💐ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 Před 3 lety +11

    ኢትዮጵያ ድሮም፣ ዛሬም ፣ ነገም ጀግና ትወልዳለች። የማትተካ ህይወታችሁን የሰሰጣችሁ ዘላለማዊ ክብር ለእናንተ ይሁን!💚💛❤

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 3 lety +20

    Congratulations brother. You and your comrades are a forever heroes. We Ethiopians are proud of you all.💪💪💪💪

  • @user-tn2qt6lo9g
    @user-tn2qt6lo9g Před 3 lety +4

    እናት የወለደች ጀግና ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +8

    በጣም ግሩም ድንቅ ወኔ ነው ያላቸው አማራ ሀገሩ ስትነካ ያመዋል እውነት ከናተ ጋር ናት እና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተመኛችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ❤

    • @user-jp6mg5tx7d
      @user-jp6mg5tx7d Před 3 lety

      ቃል የለኝም የአማራ ልጅወች አይዛን ያልፍል ነበር ተብሎ ይወራል እንዲሁምየኢ/ያ ልጄች አብሺሩ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Před 3 lety +20

    እንኮን በመልካም አየሁ በጣም አዝኝ ነበር እንካን ለዝህ አበቃህ የትግልህን ውጤት በማየትህ ።

  • @user-vp9kk7dc6h
    @user-vp9kk7dc6h Před 3 lety +6

    የኔ ከርታታ አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሴንዬ የኛ ጀግኖች ☝☝

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 3 lety +18

    የኔ ጀግናዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @lubabalubaba1839
    @lubabalubaba1839 Před 3 lety +43

    ወላሂ ለመሥማት በጣም ነው የጎጎ ነው

  • @tegest2469
    @tegest2469 Před 3 lety +9

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና

    • @bettybeyene7135
      @bettybeyene7135 Před 3 lety

      አማራባልሆንይቆጨኝነበርየኔጀግና

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +5

    በህይወት ኖርህ በማየት ደስ ብሎኛል አበሰው ጀግና ነህ🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @wagayealebachew4559
    @wagayealebachew4559 Před 3 lety +2

    ሁሴንየ የመቅደላው ጀግናችን እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ለአማራ ልዩ ሀይሎች በሙሉ ክብር እና ድል ለእናተ ይሁንልን

  • @ekrmekrm3279
    @ekrmekrm3279 Před 3 lety +15

    ማነውእደኔጀግናየሚወድላይክ

  • @zenidemisse7187
    @zenidemisse7187 Před 3 lety +9

    ወድሞቼ በሰላም በድል ከቤተሰባቹ ይመልሳቹ ጀግና የጀግና ዘር

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 Před 3 lety +18

    የኔ ጀግኖች ደሞቸ ኩራቶቸ ኑሩልኝ😍😍😍

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Před 3 lety +4

    ውይይ እኔ አማራ አደለሁም ግን አማራን ሞቼ ነው የምወዳችሁ የሀገራችን ዋልታ አማራ ነው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Před 3 lety +3

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ቃል የለኝም በምን ቃል ልግለፃችሁ ብቻ ጀግኖች ኮርታችሁ ኣኮራችሁን ታሪካችሁን ታሪክ ሲያወሳው ትውልድ ሲዘክረው ይኖራል ብቻ ጀግናችን 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @zedzed4233
    @zedzed4233 Před 3 lety +37

    አማራ ኢትዮጵያዊ ነው። ደሙን ያፈሰሰላት፣ ህይወቱን የሰጠላት ፣ አካሉን ያጎደለላት ኢትዮጵያ ግን እሱን እያሳደደችው ነው ግን ለምን??????

    • @weynitubesubscribe305
      @weynitubesubscribe305 Před 3 lety +1

      የኔም ጥያቄ ይሄ ነው አሁንማ ጭራሽ በደሙ ባቆማት ሀገር መኖሪያ አሳጡት እኮ

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w Před 3 lety +1

      አማራ እኮ አንድ እንኳን የክልላችን ባንዴራ አናዉቀዉም ከአርንጓዴ ቢጫ ቀይ በሥተቀር ሢከፋንም ሢደላነም የምንይዛት ከኢትዮጵያ ባንዴራ ዉጭ ሌላ እኮ አናዉቅም በዚህ መልኩ ያደገ አማራ ሂወቱን የሚሠጥ ለዚህ ነዉ የሚያሣድዱን ደግሞ ባለሥልጣናት በተርኝነት መንፈሥ ብሄራቸዉን ብቻ ለማወገጣት ሢፈልጉ አማራ አንድ ኢትዮጵያ ብሎ ይቅምበታል ለዚህ ነዉ? ሥለዚህ እያሸበሩ ማመናመን ይፈልጋሉ

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 Před 3 lety

      Yeniwedm.yenijagna.alayetbekh

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 Před 3 lety

      Yekrta.lhulachum.alh.ytbkachu.lmaletflginwu

    • @ermiasargay1490
      @ermiasargay1490 Před 3 lety

      አማራን ያሥገደሉት የ አማራ ፖለቲከኞች ናቸው ,በየቀኑ አማራ ሲገደል ሆዳቸውን ይሞላሉ ,ትግሬዎች ለ አላማቸዉ እየሞቱ ትው አማራው ግን አላማ ሥለሌለዉ በመሬቱ ይገደላሌ ,አማራ መሆን ኩራት ነበር አሁን ግን ማፈሪያ መሆኑ ያሣዝነኛሌ,

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 Před 3 lety +5

    ምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ ጀግና የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻ ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃቹ

  • @user-ws5mw8sg3e
    @user-ws5mw8sg3e Před 3 lety +7

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @user-hh4sd5he1p
    @user-hh4sd5he1p Před 3 lety +6

    ጀግናችን ኩራታችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እወዳችኋለን💚💛❤👌👍👍👍👍

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች ❤💛💚 በዚቺ ድርድር ብሎ የለም አሉ ነፍጠኞች አለኝታቺን እኮ ናቺሁ

  • @taitubesu7207
    @taitubesu7207 Před 3 lety +3

    እንካን በነፍስ አየሁህ የኢትዮጵያ አንበሳ እናት ወለደች:: ጀግንነትህ በፊትህ ላይ ይነበባል:: ጌታ ይጠብቅህ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 Před 3 lety +8

    አላህ ሀገረችን ሰላም የረግልን ያረብ አላህ ይጠበቅችሁ❤️❤️❤️❤️

  • @maryamenateyezelalembete9064

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ውድ ልጅ አላት አትደፍርም አይዞህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰራዊቱን በሰላም አውሎ በሰላም ያሳድራችሁ ሰላሙን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @user-hb9qt9xl2f
    @user-hb9qt9xl2f Před 3 lety +3

    ቆፍጣናው የወንዶች ቁና እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏ጀግኖቹ💚💛❤💪💪

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 Před 3 lety +64

    ጀግና እስከ ግርማ ሞገሱ

    • @user-hd2cs8df6b
      @user-hd2cs8df6b Před 3 lety +1

      እረ ባካችሁ እነኚህን የአማራ ልጆች አታስጨርስብን ለመሆኑ ለኢቶጰያ የሚዋጉት የአማራ ልዩ ሀይል ብቻ ነው እደ የሚሞተው ሌላው ሀይል ምን ይሰራ አይዋጉም እደ

  • @mesfingeorgis4335
    @mesfingeorgis4335 Před 3 lety +12

    ከወለዱ አይቀር እነደ አማራ እናት አገሩን ከራሱ አብልጦ የሚወድ የክፋ ቀን ለኢትዮጵያ ደራሽ

  • @lubabalubaba1839
    @lubabalubaba1839 Před 3 lety +62

    ወላሂ ቁጥሪንም እንፈልገዋለን ሠላም ብንለው በጣም ነው ደሥ የሚለን

    • @berget432
      @berget432 Před 3 lety +1

      He is married.

    • @user-go4md2gc6z
      @user-go4md2gc6z Před 3 lety +5

      @@berget432 ክክክክክክ እንግዲህ ሴቶችየ ተስፍ ቁረጡ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 Před 3 lety +2

      እኔ ም ♥️♥️

    • @kadijakhan9288
      @kadijakhan9288 Před 3 lety +3

      ቁጥሩን ካገኝሽዉ ለኔም እንድሰጪኝ

    • @fafiyasin7259
      @fafiyasin7259 Před 3 lety

      @@user-go4md2gc6z ለምን አግብቷልደ ኪኪኪኪኪ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 Před 3 lety +5

    የኛ ጄግኖች የኛ ኩራቶች ሁሌም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 3 lety +73

    ጀግናው ሁሴን አብዱ የቁርጥ ቀን ልጅ ኮራንብህ

  • @user-xf4gr7fv5v
    @user-xf4gr7fv5v Před 3 lety +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አበጀህ የኢትዮጵያ አይን እና ኩራት አላህ ይጠብቅህ እውነት ቃላት ያጥራን አንተን ለመግለፅ🇪🇹,

  • @endashawmutd7433
    @endashawmutd7433 Před 3 lety +2

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ ጀግና በጣም አኩርታችሁናል ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር!!"

  • @fatmahomar9597
    @fatmahomar9597 Před 3 lety +26

    በጎጎት ስጠብቀው ነበር

  • @notrd8828
    @notrd8828 Před 3 lety +4

    አላህ ይጠብቅህ አብሽሩ

  • @nurayahmed2471
    @nurayahmed2471 Před 3 lety +10

    Allaah bless him. Ethiopia hero Allaah guide them I have handsome husband like him bless him more. Ethiopia I love you too 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💖💖💕👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿💖

  • @sololocko1194
    @sololocko1194 Před 3 lety +18

    አንበሳ አማራ ተመቶ አይገባም የታባቱ በሰደፍ ደረቱን አፈነዳክልኝ የታባቱ የሄ አንበጣ ለቃሚ

  • @kelemuagelaw2187
    @kelemuagelaw2187 Před 3 lety +4

    ጀግኖች የእናንተ ና የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @user-of5lz7lo6c
    @user-of5lz7lo6c Před 3 lety +4

    ጀግንነት የዘሩ ለሆነ ሰው ጀግና ማለቱ በጣም ደግነው ግን ጀግንነት የዘር ያለበትና ወደ ጦርነት ሲሄድ ሰርግ ወይም እኔ መፈተሽ አለበኝ እሚል ህዝብ ተወልድህ ስለጀግንነታቸው ሰታወራ ደሰ ይላል ኮራሁ በኢትዮጵያ በቤጌምድር በመወለዴ

  • @user-tw7rn4dw3q
    @user-tw7rn4dw3q Před 3 lety +13

    የእኔ ጀግኖች እግዚአብሔር በምትሄዱ በት ሁሉ ይቀደምላችሁ

  • @kadijaalikadir
    @kadijaalikadir Před 3 lety +4

    ጀግናው ወንድማችን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 3 lety +6

    Ethiopia hagery konjo. Look at the view. Simply breath taking.

  • @user-nc6ik3rn8j
    @user-nc6ik3rn8j Před 3 lety +6

    ጅግናየ። እዋ። የኔምርጥ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 Před 3 lety +7

    ወዙ ፀሀይ እና ብርድ የሚነካው አይመስልም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 3 lety +3

    ጀግናው ወንድማችን ሽዋንዚገር ስላየንህ ደስ ብሎናል 💚💛❤👍👍👍

  • @weddy2560
    @weddy2560 Před 3 lety +9

    ዝናራን ሲወዳት ያከባክባታል አያስቀምጣትም እፎይ የኔ አንበሳ የበላይ ልጅ የአሳምነው እረሳስ

    • @ksa-_-4549
      @ksa-_-4549 Před 3 lety

      ክክክ እሡ ያሳምነዉ አይደለም ።

  • @user-ck2qv4dw1y
    @user-ck2qv4dw1y Před 3 lety +3

    የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !

  • @user-li5vx3fo6y
    @user-li5vx3fo6y Před 3 lety +4

    ደሜ ያገሬ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ አቦ ይመችህ

    • @seblemez7666
      @seblemez7666 Před 3 lety

      አንበሳ 1 ይወልዳል ። ጀግናም እንዲሁ ፈጣሰሪ ይርዳችሁ. .....

  • @sharnoreh9163
    @sharnoreh9163 Před 3 lety +1

    የኔ ጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የፋኖ ጀግና

  • @user-kn1ox7nc5c
    @user-kn1ox7nc5c Před 3 lety +1

    ሰማይንና ምድረን ጨላማና ቀንን የፈጠረ አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን ሁሴን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ

  • @endale9320
    @endale9320 Před 3 lety +59

    የህወሓት አላማ ታላቋን ትግራይ፣ ኦነግ ታላቋን ኦሮሚያ ፣ አማራ ታላቋን ኢትዮጵያ ።

  • @woynshettilahun4189
    @woynshettilahun4189 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን ድል ለእውነት

  • @rahmaethiopia3317
    @rahmaethiopia3317 Před 3 lety +2

    Ma sha Allah Allah(sw) yetebqachu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-sm1wj6yb6f
    @user-sm1wj6yb6f Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች እጠብቃለን በጉጉት

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Před 3 lety +1

    ጀግናዉ የኢትዮጲያ ሺአመትኑሩልን የአማራ ልይሀይሏች እዲሁም ሚንሻ ፌኗፈጣሪይከትላቺሁ

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 3 lety +11

    እፍፍፍ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን ጀግኖቻችን😭

  • @fafiyoutiyababowyababow8652

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ማለት እነኝህናቸው ያአላህ እደናተያሉትንጀግኖች አላህ ያብዛልን አላህምይጠብቃችሁ ከነኝህ ስግብግብ ጁታወች

  • @tsnudebebe7466
    @tsnudebebe7466 Před 3 lety +1

    እዉነት ለመናገረ ብዙ ቦታ ሳዬዉ ምን ሆኖነዉ የሚል ጥያቄ ተፈጥሮብኝ ነበር ዛሬ እዉነቱን እንድረዳ ስላደረጋቹህኝ አመሰግናለሁ ጀግናዉ ሁሴን አምላክ በደሙ ይጠብቅህ እዉነት አማራነቴ እኮራበት አለሁ ነፍጠኛዋ

  • @user-oe1vr6fe8z
    @user-oe1vr6fe8z Před 3 lety

    አንበሳ ጀግና እፊትህ ላይ ይነበባል ጀግንነትህ የኢትዮጵያን ጀግና እንዴት ደስ እንዳለኛ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቅህ ጀግና የጀግና ወገን ያስታውቃል

  • @bedryaseid4849
    @bedryaseid4849 Před 3 lety +2

    ጀግናውስጤነው🤗አላህይጠብቅህወንድም

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d Před 3 lety +6

    ጅግኖቻችን በርቱልን

  • @user-tv8tl7yh6u
    @user-tv8tl7yh6u Před 3 lety +2

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 3 lety +4

    Ye nefitegnaw shewazineger konjo jegena Amharaw teraraw❤❤❤🙏🙏🙏🤘🤘🤘silek kutrun situn benatachehu enshelemewu 🙏

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 Před 3 lety +3

    አማራ ማስ ሚዲያ ይሄን ጀግና ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን 💚💛❤👍👍👍

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety +6

    Allah ytebhkh 💪💪💪

  • @martawledys5002
    @martawledys5002 Před 3 lety +3

    የኔ ጀግና ኑርልን

    • @ethionewshdiyatube986
      @ethionewshdiyatube986 Před 3 lety +1

      ደሳለኝ ማርታ ኑ ቤተሰብ እንሁን እኔም ምላሼ ፈጣን ነዉ

  • @afirahel12
    @afirahel12 Před 3 lety +3

    የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቅክ ከክፋ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አማራ ወንድ የወንድ ልጅ ነው በርቱ

  • @mulyirable
    @mulyirable Před 3 lety +1

    በኢትዮጵያ የመጣ ጠላት ላይ አንደራደርም። ይህንን ጀግነትና አባባል ታሪክ አይረሳውም። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ።

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 3 lety +2

    ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት አላህ ይጠብቃቹ

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Před 3 lety +2

    በቪዲዮ ስላየውት ደስ በሎኛል የኢትዮጵያ ጀግና!!!!!!!!

  • @melkiedress6839
    @melkiedress6839 Před 3 lety +1

    ሸ ትውለድ የአንተ እናት እንዴህ ነው ጀግና

  • @zainabz7218
    @zainabz7218 Před 3 lety +4

    ኣላህይጠብቅህየኔጀግና

  • @momina7794
    @momina7794 Před 2 lety

    ኣላህ ይጠብቅህ ጀግና እራስክን ጠብቅ ጠላት ወዳጅ መስሎ እየቀረበ ጀግኖቻችንን እያጠቃ ነው

  • @madenayoutube5487
    @madenayoutube5487 Před 3 lety +1

    የኔ ጀግና. አላህይጠብቅህ

  • @zaynabadme6440
    @zaynabadme6440 Před 3 lety +1

    ጀግናችን ክብር ለአማራ ሚኒሻ ፍኖ

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 Před 3 lety +2

    የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የአማራ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před 3 lety +10

    God bless you guys

  • @user-xd5ki7td4m
    @user-xd5ki7td4m Před 2 lety

    የኔ፣ውድ፣ጀግና፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አላህ፣የሳሀባወችንድል፣ያጎናጽፋችሁ፣መሰሎቻችሁንም፣አላህ፣ያብዛልን