ድምፃዊ ኑሩአድስ ሰይድ በወሎ ጦር ግንባር (አማራ ተነስ እንዳእንበሳ)

Sdílet
Vložit

Komentáře • 140

  • @toyba9154
    @toyba9154 Před 2 lety +2

    አማራን ሳይ ውርርር የሚያረገኝስ ነገር ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥የናተዛር ባልሆን ታንቄ ነበር የምሞተው ደሞቸ

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ማስታዋልን ያድለን አሁን የዘፈን ግዜ አይደለም የለቅሳ እንጅ አልቅሱ እንጅ አትዝፈኑ
    የአንድ ሀዘን የሁላችንም ይሁን

  • @fatumafatuma6419
    @fatumafatuma6419 Před rokem

    የኔዋቦረና መካነሠላም ኑሬዋ ከልብ እናመሠግናለን ቦረናን ሥላየህልን 💘💘💘💘💚💛❤️😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-pr5nz5zc8b
    @user-pr5nz5zc8b Před 2 lety +3

    አላህይጠብቃችሁ ታማራጎንየሆናችሁሁሉ ኑሩልኝ እወዳችሁአለሁድልለሀገሬ ፈረጃውንቅርብአድርገው

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Před 2 lety +5

    ፍትሕ ለራያ ቆቦና ለወልደያ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ ቁማሩ ያቁም በቃን ማርም ሲበዝ ኮሶነው ሰሚ ያጣው ሕዝብ እውነት ያሳዝናን በጣም ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ ፍትሕሕሕሕሕ

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c Před 2 lety +1

    ኑር አድስ ሰይድ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    ተነሳ አንበሳው አማራ ከዚህ በላይ ሞት የለና መታገስህ አስደፍሮሀልና ተነስ የጀግኖች አባቶቼ ፍሬ ህልውናህን ታደግ አባቶችህ የሞቱላትን ኢትዮጵያንም አስቀጥላት ደጉ ወገኔ ተነሳ ባንዳውን አቅምሰው እግዚአብሔርም ይቀድምሀልና ምክንያቱም ይዘኸው የተነሳኸው እራይ መልካምነውና ለአንድነት ለፍቅር ነው የምትዋደቀው ጀግናው ኢትዮጵያዊያን ሀገር ወዳዱም ወገንህ ስላአንተ ይታመማልና በርታልን።

  • @user-bk9cx6tr8x
    @user-bk9cx6tr8x Před 2 lety

    የኔ ሀገር ወዳድ ሺ አመት ኑርልን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 Před 9 měsíci

    የኔ ውድ ኑሬዋ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤💯💯💯💯👌👌👌😢

  • @user-ki3jc8ic3k
    @user-ki3jc8ic3k Před 2 lety

    ኑሬ ስወደ የወሎ ልጅ😍😍😍😍😍👌👍እኛ አማራ ነን💪 እራያ ወሎነው ወሎ አማራ ነው

  • @lomitbeb3943
    @lomitbeb3943 Před 2 lety +1

    እሰከ ፊከራው ይቅር ሀገራችን ሰላም ይሁን

  • @user-ue3re8fn6s
    @user-ue3re8fn6s Před 2 lety

    ወገን አይዞን እንቃ ፋኖን እንርዳ እንቀላቀል በገዘብ በስንቅ ፋኖን የማይረዳ ሰው ነገ ኦነግ እዳርዲህ እድል መስጠት ነው ፍኖ ፋኖ ፋኖ እንቀላቀል እንርዳ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 2 lety +3

    ይሱ እኮ ቆየ በለው በወጭፊ ካለ ጀግና እኮ ነው ያአገሬ ልጅ ኑሬ

    • @bezuyeteshale8971
      @bezuyeteshale8971 Před 2 lety

      አረ ወደዛ የምን ዘፈን ነው አገር ሲወረር

  • @user-vq2xs9oh4x
    @user-vq2xs9oh4x Před 2 lety +2

    አይዝን ወገኔ አላህ ሰላም ያምጣልን ፍትህ ለዉሎህዝብ

  • @user-sp8ei6id3t
    @user-sp8ei6id3t Před 2 lety

    ዋዉ ይሰዉ ኑራ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️💚💛

  • @kwaitea1416
    @kwaitea1416 Před 2 lety +1

    አላህ ይጠብቃቺሁ ወዲሞቸ ከዲል ጋር 💛💚❤️

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r Před 2 lety

    ኑራዲሥ ሠይድ አንበሳው ሠላምህ ይብዛ አቤት ውበት አማራየ ይሁሉ ሠቃይ አልፎ እንየው

  • @AB-rv1tl
    @AB-rv1tl Před 2 lety +4

    ኑሩአድስ ምርጥ ሰዉ

  • @hjfsvss4880
    @hjfsvss4880 Před 2 lety +1

    ኧረ ኑሩ ንርልን የራያዉ መብረቅ ጀሪጋማዉ ያገሬ ልጅ

  • @user-nf6vf8uj8k
    @user-nf6vf8uj8k Před 2 lety +2

    በርቱ ድሉ የኛ ነው

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 Před 2 lety +2

    ኑር አደስ የኛ ጀግና ብርታ እራያ ወሎ ነው ትግሬ ቅማላም ነው እንጀ የወስድው

  • @eman.nurhussenonlyone8948

    ኧረ ሰልጥኑ በደንብ 😢😢ጥላት መምጣቱ አይቀርም😢😢ዘፈኑን ተውት

  • @adenethiolove4001
    @adenethiolove4001 Před 2 lety +1

    አይዞን አማራዬ ድሉ የኛ ነዉ! ኢትዮ ትቅደም

  • @kdkeuy6719
    @kdkeuy6719 Před 2 lety +1

    ምድረትግሬ አላህ ይልቀማችሁ

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v Před 2 lety +1

    መካነ ሠላም ነው ያለው

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 Před 2 lety

    ያበጠ ይፈዳ አማራ አማራ አማራ ነንንን

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 2 lety +1

    አየየየየየየየየ አገሬ ወሎ ሰላምሸ የመለሥ

  • @nejulove
    @nejulove Před 2 lety +6

    ኢትዮጺያ💛❤️💚 ለዘላለም ትቅዴም እሚል ላይክ👍

  • @user-tb2bg9ci1x
    @user-tb2bg9ci1x Před 2 lety +1

    የኔ ወንድሞች ከደሴ ተፈናቅለው መካነ ሰላም ናች ያየኔ ብሌናች የደስታየ ምንጫች ማሚ እና ቦቢን አላህ ይጠብቅልን የሁላችንም የደስታ ምንጭ የሆነውን ወንድማችንንማ አላህ ይጠብቅልን ሰላም ወርዳ በሰላም እንገናኝ ወንድሞቸ እወዶችሃለሁ

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 2 lety +6

    አይ ዘፈን ህዝቡ እያለቀ ዘፈን የአላህ ፍትህ ለሚስክኑ

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety +1

      ወላሂ ነሥሩን አላህ ቅርብ ያድርግልን

  • @aabcd6150
    @aabcd6150 Před 2 lety

    የወሎ ሸበላ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያውርድባት

  • @user-ov2op1kr6k
    @user-ov2op1kr6k Před 2 lety +1

    አይ የኛወቹ ምን ስአት ትዋጋላችሁ ሙዚቃዉ መቼ ግዜ ሰጣችሁና የሄኔ እነሱ ምስኪንን እየጨረሱ ነው እህህህህህህ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @user-no4yu8hl7s
      @user-no4yu8hl7s Před 2 lety

      ደብረ እፂወን አማራ ታቅራራ በቂው ነው ብሎን ሙድ ይዞብን ዴሜን ያፈለው ሳ ሰኝ እዝሂሀረ ይሸልላል

  • @abayutibebu9567
    @abayutibebu9567 Před 2 lety +1

    ፉትትትሕሕሕለወሎሕዝብ አለቆ ወጌኔ

  • @abayutibebu9567
    @abayutibebu9567 Před 2 lety +5

    ሕዝብእያለቅ ዘፉንንን ፊከራ መረረኝኝ

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 Před 2 lety +1

    አሁን የጭንቅ ጊዚያት ነው እህት ወንድሞቼ ባሁን ስአት ፀሎት ነው ሀገራችንን ነፃ የሚወጣት ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @xsprxlink760
    @xsprxlink760 Před 2 lety +37

    አሁን የመዝፈኛ ስዓት አይደለም። መጀመሪያ በየሀይማኖታችሁ ንስሐ በመግባት የአምላካችን ፊት መለግ አለብ ወዳጄ

    • @user-st4cj4pe3x
      @user-st4cj4pe3x Před 2 lety

      ማነቃቄ ነው

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety +2

      ትክክል እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን

    • @user-tn4lc1gp9s
      @user-tn4lc1gp9s Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Před 2 lety +1

      👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elenitadesse6372
      @elenitadesse6372 Před 2 lety +3

      ኢትዮጵያ እየተዋጋችም እየዘፈነችም ፈጣሪዋን እያመሰገነቸም ትቀጥላለች ጁንታው ይዘን እንጂ እኛ ኢትዮጵያውያ ታሸንፋለች አሜን።

  • @user-en5ih3bs8o
    @user-en5ih3bs8o Před 2 lety +7

    እልቅም ፍትህ ለኑፅሀኑ

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 Před 2 lety

    አረ እንካን አንተ የኛሆኖክ የኛጀግና

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Před 2 lety +1

    የራው ማኛ ኑሬ

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 Před 2 lety +1

    አይዝን ሰላማችን ይመለሳል

  • @user-lz6bg4bu7t
    @user-lz6bg4bu7t Před 2 lety +2

    መገን ያገሬስው የዋህኮነው አሁን ለሱ ብርመስጠቱምን ይሉታል ስውእይርተራበ

  • @user-ho1ll4ll2d
    @user-ho1ll4ll2d Před 2 lety +17

    ዘፈኑን ሀገር ሰላም ሲሆን ትደርሱበታላችሁ

  • @user-bs1tk9ij1d
    @user-bs1tk9ij1d Před 2 lety

    አብሽሩ እሥኪ ዱአ እናድርግ ሙሥሊሞች ክርሥቲያኑም ፀልዬ

  • @abrihasisay4240
    @abrihasisay4240 Před 2 lety +5

    ዘፈኑኮ ቀስ ብሎ ይደርስ ነበር 🤔ሰው እደ ፈየል እየታረደ አይይይ😥😥😥😥

  • @DubaiDubai-vx7qq
    @DubaiDubai-vx7qq Před 2 lety

    ጀግና💖💖💖💖🌺🌺🌺💪💪💪🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @milmol331
    @milmol331 Před 2 lety +1

    ወሎ መካነሰላም

  • @user-zl7jz1os9x
    @user-zl7jz1os9x Před 2 lety

    እንኳንምተወልድኩኝ የጀግናምድሬ ሀገር ከናዛዳግቻ ከአማራልጂቻ እንቢብሉ ከመጣእማ ብላቻውአንተየሀገርዋለታ
    የአማራውጀግና
    አሳደህ ቅጣቸው!
    አንተ የሀገር አድባር የሰላም መከታ
    በተቀመጥቅበት ሰፍረህ በዝምታ
    አደውም ይሉናል ደም የሚጠማቸው
    ታግሰህ ታግሰህ አሳደህ በላቸው
    ኢትዮጵያ ከምትፈርስ እነሱ ይውደቁ
    ከነክፋታቸው አንድ ላይ ይለቁ
    ምን በበደልክ አንተ ትደማለህ ዛሬ
    መከታ በሆንካት ለውዲቷ ሐገሬ
    ከህዝብ እየነጠልክ አሳደህ ቅጣቸው
    ከነጥፋታቸው አብረህ ቅበራቸው
    አንተ የናት ክብር ከምሽግ ያለኸው
    ቤቴ ጉርጓድ ብለህ እኛን የጠበከው
    ባንተ ከመጡማ አሳደህ ቅጣቸው
    ዳግም ላይነሱ አርቀህ ጣላቸው!!!!

  • @user-no4yu8hl7s
    @user-no4yu8hl7s Před 2 lety

    የመቼ ነው እኔ ያየሁት ጥቅምት 24 ነው ከምር አድስ ከሆነ ይደብራል
    አማራየ መቸመሪያ የተደፈረውን ክልልህን አስከብር ከዛም ወደ ምስጋና እገባለን

  • @zeenatmohamed8969
    @zeenatmohamed8969 Před 2 lety

    👍👍👍👍🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 2 lety

    እህህህህህ ማማ ሀገሬ ራያየ እፍፍፍፍፍ

  • @bidiyauae7920
    @bidiyauae7920 Před 2 lety +1

    ዘፈኑን ማን ይወስድብናል እደርስበትየለም ወይ እናት አባት ህት ወድም ህፃናት ተፈናቅለው ሚዳላይ ወድቀው. መጀመርያ ሀገርን ሰላም ማድረግ አይድምም ወይ ወድሞቸ. ተው ያማራ ህዝብ እደበግ እየታረደ ነው

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 Před 2 lety +1

    አይይይ ወገኔ ስንቱአለቀሰ እስኪ ስለጥሙጋ እምታውቁ ካላችሁንገሩኝ በጭቀትአለኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @euvdu7603
    @euvdu7603 Před 2 lety

    የኔ ውዶቺ መሣሪያ የላቸውም

  • @user-ob9vf6vx3v
    @user-ob9vf6vx3v Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk7sy1im4j
    @user-uk7sy1im4j Před 2 lety +2

    ለብሶትም ዘፈንኮ ሀሪፍነው

  • @ahmadk8585
    @ahmadk8585 Před 2 lety

    አይ የአመራ ህዝብ እየሞታም ሳርጉነውስ ወይጀግንናት አሐህ ሀገራችንንም ሰለም የርግልን የወህ ህዝብ

  • @user-nf6vf8uj8k
    @user-nf6vf8uj8k Před 2 lety

    ጥላታችን ለየ አሁንማ አወቅነው

  • @user-gc2fo3kn2d
    @user-gc2fo3kn2d Před 2 lety

    🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪👍👍

  • @zaherahassan2852
    @zaherahassan2852 Před 2 lety

    ተዋቸዉኮሚቶችእራሳቸዉንያፅናኑ

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v Před 2 lety

    💚💛❤️💪💪

  • @hayatahmad9918
    @hayatahmad9918 Před 2 lety +1

    💚💛❤💪👈

  • @kahab1123
    @kahab1123 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @aminathamina369
    @aminathamina369 Před 2 lety

    💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-bm2sh7nc3b
    @user-bm2sh7nc3b Před 2 lety

    ይህሁሉወጣትእያለ ወሎ መደፈሯ አይይይ በሉ ተግድህይበቃል አገራችሁንጠብቁ

  • @abebechtesfaye6476
    @abebechtesfaye6476 Před 2 lety

    Nurse min nekahi shewas

  • @fatimafatimafatima4026

    ይመችህ እስከ መቸ ጭንቀት

  • @user-kz9sr7rl1g
    @user-kz9sr7rl1g Před 2 lety +3

    እኳን የኛ ሆክ ጀግናው 🥰🥰

  • @hayatahmad9918
    @hayatahmad9918 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹

  • @user-ym2cn7jz7g
    @user-ym2cn7jz7g Před 2 lety

    ውድድድድድድድ

  • @nzjzjnnn5812
    @nzjzjnnn5812 Před 2 lety

    👍👍👍👍👍💖❤💓💔💗💖💕

  • @pkhdk1791
    @pkhdk1791 Před 2 lety

    ኑሬ

  • @leylamuhammed8269
    @leylamuhammed8269 Před 2 lety

    ይመቻችሁ እሽ

  • @user-df6nf6vf8k
    @user-df6nf6vf8k Před 2 lety

    አይይይ

  • @sooqusabya7569
    @sooqusabya7569 Před 2 lety

    አኢ

  • @muhmmad9982
    @muhmmad9982 Před 2 lety +10

    አቦ ፈታ ይበሉጅ ምድነው የምኮምቱት

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi Před 2 lety

    ወቅቱናሰአቱየዘፈንአይደለምየዱእጊዜነው

  • @hubotube
    @hubotube Před 2 lety

    ere ydebral

  • @user-ho1ll4ll2d
    @user-ho1ll4ll2d Před 2 lety +2

    ምንድነው ህዝብ እያለቀ ዘፈን አይደብርም? ለጠላቶቻችንም ጉራ ነው የሚመስለው

  • @user-do1hj1rv9r
    @user-do1hj1rv9r Před 2 lety

    በማቅራራት ሀገርን አናድናትም ሙስሊሙ ክርስትያኑም ጾሎት አድርጉ

  • @user-ov2op1kr6k
    @user-ov2op1kr6k Před 2 lety +1

    ኧረ ምኑም አይመስጥ ሚስኪን እያለቀ ስንት መንግስት የማያቃቸዉ ምስኪን ህዝብ አሉ እና እነሱን እንደመርዳት በየቦታዉ ሙዚቃወኞችን እየሰበሰቡ መጨፈር አይ መቃጠል ልብ ይስጣችሁ 😭😭😭😭

  • @user-fz4lr9id9m
    @user-fz4lr9id9m Před 2 lety

    ከአሁን በኋላ በሁሉምላይ ፖሊስ ነን

  • @user-yw2ii3yv5r
    @user-yw2ii3yv5r Před 2 lety

    ዲአርጉ

  • @hawwamohammed4172
    @hawwamohammed4172 Před 2 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍💋💋💋

  • @ggs8846
    @ggs8846 Před 2 lety +1

    ተደራጅተህ ጥላትህንመክት ዘፈኑን ይደረሣል

  • @user-xo4kw1rg4n
    @user-xo4kw1rg4n Před 2 lety

    ጀግና ተነሳ አለቀልክ ጁታ

  • @user-vl4um6qb7u
    @user-vl4um6qb7u Před 2 lety

    የዘፈን፣እናት፣ትሙት፣ይጥፉባቹህ

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 Před 2 lety

    ፍጣሪ፣ማስተዊልንይስጠን፣ዘፈኑ፣ቢቆይስ፣ለወሎህዝብ፣ድምጽመሆንአይበልጥም!!?

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Před 2 lety

    ሰፈኑ አይቆይህም ነበር ወገኔ እያለቀ ሌላዉ ይጨፍራል አይ ጊዜ እማዬ አችስ ከቶ የት ሆኝ 3ት ወር ድፍን አለ ሳላሰማሽ ስዉል እደት ነበር አሁን ግን ጨከንሽብኝ የኔ ህይወት
    ………

  • @tube-qh9kr
    @tube-qh9kr Před 2 lety +1

    ከቻላችሁ አበረታቱ አለዛ ዝምምም በሉ ኮሜቶች😒😒😒😒😒😒

  • @zinata8207
    @zinata8207 Před 2 lety

    መጀመሪያ ጁንታወችን የሰው ሰይጣን የሆኑ አሸንፉ ከአማራ ምድር አጥፉ ከዛ ቡሀላ ዝፈኑ አሁን ዘፈን ጉድ ነውረብቢ ሰላምን አወርድ

  • @asmaahusenethiopia9342

    Ahun yee zefen gizee Ayiidelem

  • @user-fq1fq9vz4f
    @user-fq1fq9vz4f Před 2 lety

    ዘና ማለቱን በሉ ግን አገር ሲረጋጋ ይደርስ. ነበር

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 Před 2 lety

    ያተገጣይ ባዳ እውነት ነው

  • @user-du5ff9gq1j
    @user-du5ff9gq1j Před 2 lety +1

    ሥአት እኮን የማመርጡ ጉዶችናችሁ አገር እያለቀ ሠፈን

  • @user-tq8jh1is3n
    @user-tq8jh1is3n Před 2 lety +1

    ጅንታውን ቁጭ አድርጋችሁ አሸኑት አቦ ጀግና ሰው ስውደ ፍትህህህህህህ ለው ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ

  • @sisayfentaya1274
    @sisayfentaya1274 Před 2 lety

    ጅላጅል

  • @user-th7be8fw3f
    @user-th7be8fw3f Před 2 lety

    የድሮ አደልደ ሙዚቃው

  • @user-gr9kw8yk9g
    @user-gr9kw8yk9g Před 2 lety

    እኔ የሚያስጠላኝ ህዝብ እያለቀ ፉከራ ጭፈራ አይይይ

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Před 2 lety

    ዘንፍን፣አያሥፍልግም፣አሁን፣ሆ፣፣ወገኔእያለቀ፣እህህህህህህህህህህህህ

  • @MdAlauddin-yj8nz
    @MdAlauddin-yj8nz Před 2 lety

    አቤትውበት