Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ማነው ግን ኑራዲን እንደእኔ የሚወደው በአንተ የአማራነትን ወኔ ውበት አያዋለሁ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰💖👍👍
ኑረዲንየ ስወድህ አሏህ ሂድያ ይስጥህ በዚህ ድምፅህ ቁርአን የምትቀራ ያድርግህ
ጥሩ ነው ግን በሙዚቃው ብዙ ራያወችን ንቃተ ህሌና ,ራያን ሀገራቸውን እንዳውቁ አድርጓል ። ወልቃይት ራያ መተከል ደራ መመለስ እንዳለባቸው እንቅቶናል ። ጀግናችን ነው
አሜን አሜን አሜን
ባረገው
ዋውውው
አሚን ያረብ
ማነው ግን እንደኔ🌷🌷 ኑሬንየሚወድ💓💓 ላይክ ግጩ💓💓💓
ኑርየ ስወደህ ያንተ ድምፅህ እኮ ያለ ሙዚቃ መሳርያ እራሱ የሚገርም ነው
የኔ ነፍጠኛ ስወድህ
በጣም ጎበዝ ድምፃክ ያምራል
ማርያምን እኔ ምንም እማቀው ጉዳይ የለኝም በሌላ እንዳታስቢዩ ግን ምን ማለት ነው ነፍጠኛ
@@user-wc3ws9gj9p ነፍጠኛ ማለት ጀግና አልነካም ባይ ለሀገር ሟች ምኑን ልዘርዝረዉ ነፍጠኛ አልሞ ተኳሽ ጀግና ነዉ በቲኒሹ
@@yezenanjatu6885 እሺ ኣመሰግን ኣለው እህት
በርት
ኑራድስ ሰይድ ደሜ ነህና እረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልኝ።
የፋሲል ደመወዝ እና የመሀሪ ደገፋው ፍላጭ ኑሬ እንወድሀለን እራስህን ጠብቀህ ተቀሳቀስ የኔ ጌታ
የኛ ነፍጠኛ we love u 💚💛❤️
የኔ ነፍጠኛ ትምክተኛ እንወድህ አለን የኔ ኩሩ ጀግናየ በርታልን 💗💖💕💓💪
በጣም የማከብርህ እድሜና ጤናአብዝቶ ይስጥልኚ
ኑረዲ የህዝብ ልጅ ኑርልን የኔ አንበሳ።
እግዚአብሔር ምንም ያልተቀናበረ ንጽህ ድምጽ አለው ግን ሰነፍ ነው ብዙ መስራት እየቻለ ግዜውን አልተጠቀመበትም እኔ ግን በጣም ነው የምወደው የማደንቀው የራያው ኑራዲስ እድሜና ጤና ይስጥህ
አሏህ ይህድክ ጥፍጥን ቆራጮ ሞት ከመምጣቱ በፊት ተውበት አድርግና ከዚህ ርካሽ ተግባርህ ወደ አሏህ ተመልስ
የሌለ እኮ ነው እምታምሩት ከሴቱ እስከ ወንዱ ከትንሽ እስከ ትልቁ እንደው ሳላውቀው እምወደው ሃገርና ህዝብ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በቃ የውቦች የፍቅር ሃገር ወሎ አንድ ቀን መጥቼ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ አቦ ይመችህ ሰላማችው ይብዛ
አብሽሪ ታይዋለሽ የፍቅር ሀገር ነዉ እራያ ቆቦ
ነይቶሎ እህቴ ወሎ አሂብ ባይነው
አድ ቀን
እራያ ቆቦ ነይ እቀበልሽ አለሁ እራያ ቆቦ የፍቅር ሃገር እኮ ናት
በጣም አመሰግናለው ሰላማችው ይብዛ Reilly እመጣለው ቆንጆዎቹ
ጀግና ሺአመት ነርልን
ኑርየ እደት እደምወድህ አንተ ፍቅር የሆንክ ልጅ በአላማህ የምፅና ጀግና ነህ የወንድ ወንድ ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን እኛ አ ማ ራ ዎ ች ጀግና በርታ መልካም እድል
ራያወች ስወዳቹህ ። ጠንክሩ ማንነታቹህን አስከብሩ ።
ተወዳጂ ያስበታል ምን እደምል አላውቅም የኛ ኩራት ነርልን ጀግናችን
ኑሬ ጀግናው እድሜእና ጤና ይስጥህ
ኑር አዲስ ሰኢድ ስወድህ እኮ ሰላሙን ጤናውን እድሜውን ይስጥህ በጣም አድናቂህ ነኝ
አረ ወድምኑራድስ ሳይቀድምህ ቅደመው ማለቴ አያያዙ ብርቱነው ቶብት አላህ هو الغفور الرحيمማሀሪነው
እይወላ
እውነት ይህልጅ በጣም ነው የመወደው እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛ❤❤❤❤
ምርጥ ሰው ነው ነህ አቦ ይማችህ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ ኮሎምላማ ዉይ ጎድር ዉስጥ አሁን እራሱ እዳዲስ ነው የሚሰማ
ኑሪዬ ስወድህ እግዚአቢሄር ይጠብቅልን ምፅ አማራ
ዘፈን አልወድም ግን ዘፈኖችህ መልክት አለው ምርጥ ነፍጠኛ ነህ።
የኔ ነፍጠኛ አማራዉ ስወድህ ያገሬ ልጅ የሊጋማ
ኑሬ ልክ ነህ እኛ እራ ቆቦች ሞንሞአናወች ነነ እስኪ እራያ ቆቦወች የታላችሁ
የባሌ ሀገር ነው
Alhu
አለሁ
ይሄው አለሁኝ ደጋጎ አርቢት ገበያ አካባቢ ነኝ ሸጋዋ
የኔ ጆግና ስወድህ ሺ አመት ኑርልን
ዋውዋውዋው ጃ ርጋማ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይጠብቅ ህ ማር
አዎ እግዛብሄር ይትብቀው
@@eytebaneyteban4147 እግዝአብሀሪ ይጠብቅህ የኔ ልዩ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👈👈👈
👍👍👍 🥰🥰
ጀግናው ነፍጠኛ ጎበዝ ነህ በርታ
ነፍጠኛው እንኮን ደና መጣህ የራያው ጀግና
ኑሬ የኔ ውድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ናፍቀሀኛል ወንድሜ 😍😍😍😍😍😍
ኑር ኑርልን የኛ መኩሪያ ያገሬ ልጅ ሞገስ ካሳውም በርታልን የኛ አበሳ
ኑራደስ ምርጥ ሠዉ የ 7አመት ልጅ እያለሁ ቆቦ ባዛር ላይ ነዉ እማቀዉ የዛኔ የሠማሁት ድምፅ አሁነም አለ
Our hero Nurdase we love you💓💓💓💓iam proud of you💓💓💓💝💝💝♥♥♥♥
አላህ ይመልስህ ስምህ የእስላም ስራህ ግን አላህ ሂዲያ ይስጥህ
አላህ ሂዳ ይስጥህ ወድሜ
ኑርየ ጀግና ነህሁሉም ይወቅ ።እራያ ተወልደህ ብትፈራ ነው እሚገርመኝ
I LOVE NURADIS SEYED BESET ARETISET I LOVE ERAYA NURULEN ZAFEN BETAM EWDALEHU
ኑር አዲሰ ሰወድህ ድምፅህ መቸም ልዩ ነው ካለመሳሪያ እንኮአን ሲያምር ግን አንድ ነገር ልለምንህ እድሜህ እንዲረዝም ባጭሩ እንዳትቀር እባክህ መጠጥ አትጠጣ በጣም ጠጪነህ ይባላል እኔ ዬገርህ ዬራያ ልጁ ነኝ እና ይሄንን ዬመሰራት አቅምህን በዚህ በማይረባ ነገር አታበላሸ እኔም እፅልይልህ አለሁ እባክህ በምትወደው ነገር ልለምንህ አትጠጣ ኩላሊትህን ታጣለህ ሲቀጥል ለታዋቂው ዬሬያ ዘፋኝ ተብሎ መለመኛ እንዳትሆን ልጠቁምህ አበቃሁ ቸር እንሰንብት
አላህ ይመልስህ ያገሬልጂ
አላህዲያይሥጥሕ ውድየኣሦላምልጂ አላህ ይመልሥህ ዬርቦ
እራያነቴ ኩራቴ ነው so ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር
የኔ ጀግና ስወዲህ እግዛብሄር ይጠብቅህ
ኑሬ ምርጥ የአገር ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ. ኑርልን. የኛ ምርጥ
የኛ ጀግና ስወድህ ሺ አመት ኑርልኝ
አሪፍ ነው እንወድካለን
ኑር ከልብ አዲናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝት ያርግልን
እረ ውይ ለምድነው ግን የወደድኩክ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ወለየየ
እርጋታዉ ደሥ ሢል
ዋው ማሻአላህቆጆሁሊምድሞጦችህይቹኛል 👍👍👍👍
እግዚአብሄር ሠላምህን ያብዛው ኑር ወንድማችንከዘበኑ ዘረኛ ሰጋቱራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውይይ ኑሬዋ የኛ ጀግና በጣም ነው እምንወድህ
ወይ ድምፅ ያለመሳሪያ እደዚህ በጣም ነው ያደነቁህ በርታእልን
በጣም ነው የምወደዉ ይሕን ሰው
የኔ ጅግና ስንወድህ ከልብ ነው በጣም
የኔ ጀግና በርታ ኮርተንብሃል
እውነቱን ብቻ ይናገር መፍራት የለበትም ኑርአዲስ ሰይድ ✌👍✌✌✌እድሜህ ይብዛ
ኑሬ ያማራ ኩራት ነህ ውድድድ
የኔ ቆንጆ አድነቂህ ነኝ በረታ
የኛ ኩሩ እንወድህ አለህ ኑሩየ ሁሌም ደሰ ይበልህ
አላህ ሂዲያይስጥህ
የኔ አንደኛ ኑሬ ሺ አመት ኑርል የኔ ጀግና ❤❤❤❤
Nurdiye yene jeggna raya rayuma Amhara balhon yekochegn neber 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘 ho bel raya ho bel amhara💕💕💕💕💕💕💕 nuradis seid my king!!! I love you❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ድምፅህ አደኛ ነው አላህ ይጠብቅህ ኑር አዲስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Nuradies berta betame terue serweche alue betame enwedalen yana kure amara💖💖💖💚💛❤💚💛❤
ዋው ኑርአዲስ በጣም ታምራለክ
ኑራዲስ ሰኢድ የኔ አደኛ ጀግና ነህእኮ በጣም ነው የምንወድህ
ኑሬ አቦ ይመችክ ቀጥልበት
የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤
ዋው በርታ
እናመሰግናለን
እንወደሀለን በርታ
ጥሎቡኚሰወድህ በርታያምራል😍😍😍
በርታልን የኛ ጀግና
ስወድህ ኑሬ እረ አንጎራጉረ ኡፍፍፍፍፍ ድምፅህ ማሼአላህ
የኔ ውድ ኑሬዋኑርልን ሁሌም ምችትትት ይበልህ
አየ አለመታደልህ ልብይስጥህ መስጊድእየተቃጠለ አንተ እሚያቃጥሉን ጋር ትዝናናለን ስትቃጠለ ተቃጠለ ብሎ ላልዘገበ ሚድያ ባታ መስጠትህ ከድንህ በጣም ።።።።።መራቅህን ያመላክታል በእውነት በአንተ እና በኔ በመስሎቻችንን ስበቡ ነው እስልምና የተደፈርው ከአሁን ብሀላ ግን በቃ አንተም ጨፍር እኛም እንታገላለን። ለጥላት መቸም አንበርከክ ድምፃችን ይስማ!!!!!
ጀግናየ አደኛ ነህ እኮ😍😍
አላህይዘንልህ
ወይኔ የኔ ጀግና ስወድህ ሽ አመት ኑርልን ጀግናዬ
ጀግናው ሺ አመት ኑርልኝ
የኔ ወድም ኑርዬ ሺ አመት ኑርልኝ
ኑርየሰዎድህእራያቆቦንበማክበርህበጣምነውእምዎድህ💚💚💚💛💛💗💛💚💚💛💗💗💗💛💚💚💚💛💛💗💗💚💚💚💚💛💛
ምርጥ ሰው
ኑሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድም የኔድምጸ መረዋ በርታ እንወድሀለን
ጅግነ
ኑርዬ የኛ ሽበላ ሺ አመት ኑርልን
ኑሬ ነፍጠኛው ውድድ
ዉአዉ አቤት ስወድክ
ምርጥ ጉዋደኛ ነበረችኝ የራያ ልጅ ስደት አለያየን ስልኩዋ ጠፋኝ እባክህ ኑረዲን ክሊብህ ላይ ያለችው ቀይ ጉፍታ ለባሽ ጉዋደኛዋ ናት በምን ላግኝሽ
ኑርልን እንወድሀለን❤💛💚
እንወድሐለን ኑርዬ ራያን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
ዋውውውው
ጀግናው ነራድስ ሠይድ"እንወዳሀለን"ወንድም
እሚገርም ድፅ አለህ ኑርልኝ ኑረዲ
ኑርድን የኔአንበሳ አላህ ይጠብቅህ ውድ ስው ነህ
Nuriadis yen mar wuddddddd💕💕💪💪
ኑሪኑሪ ኑሩ ቀብራራዉ ወሎየየ
ኑርየ እንወፍሀለን 💚💛❤️
ኑር አዲስ ስይድ የኛ ወርቅ እወወወወድሀለው
ዋው ኑሬ ስወድክ

ኑርየ ጀግና ነህ
ሁሉም ይወቅ ።
እራያ ተወልደህ ብትፈራ ነው እሚገርመኝ
I LOVE NURADIS SEYED BESET ARETISET I LOVE ERAYA NURULEN ZAFEN BETAM EWDALEHU
ኑር አዲሰ ሰወድህ ድምፅህ መቸም ልዩ ነው ካለመሳሪያ እንኮአን ሲያምር ግን አንድ ነገር ልለምንህ እድሜህ እንዲረዝም ባጭሩ እንዳትቀር እባክህ መጠጥ አትጠጣ በጣም ጠጪነህ ይባላል እኔ ዬገርህ ዬራያ ልጁ ነኝ እና ይሄንን ዬመሰራት አቅምህን በዚህ በማይረባ ነገር አታበላሸ እኔም እፅልይልህ አለሁ እባክህ በምትወደው ነገር ልለምንህ አትጠጣ ኩላሊትህን ታጣለህ ሲቀጥል ለታዋቂው ዬሬያ ዘፋኝ ተብሎ መለመኛ እንዳትሆን ልጠቁምህ አበቃሁ ቸር እንሰንብት
አላህ ይመልስህ ያገሬልጂ
አላህዲያይሥጥሕ ውድየኣሦላምልጂ አላህ ይመልሥህ ዬርቦ
እራያነቴ ኩራቴ ነው so ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር
የኔ ጀግና ስወዲህ እግዛብሄር ይጠብቅህ
ኑሬ ምርጥ የአገር ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ. ኑርልን. የኛ ምርጥ
የኛ ጀግና ስወድህ ሺ አመት ኑርልኝ
አሪፍ ነው እንወድካለን
ኑር ከልብ አዲናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝት ያርግልን
እረ ውይ ለምድነው ግን የወደድኩክ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ወለየየ
እርጋታዉ ደሥ ሢል
ዋው ማሻአላህቆጆሁሊምድሞጦችህይቹኛል 👍👍👍👍
እግዚአብሄር ሠላምህን ያብዛው ኑር ወንድማችን
ከዘበኑ ዘረኛ ሰጋቱራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እውይይ ኑሬዋ የኛ ጀግና በጣም ነው እምንወድህ
ወይ ድምፅ ያለመሳሪያ እደዚህ በጣም ነው ያደነቁህ በርታእልን
በጣም ነው የምወደዉ ይሕን ሰው
የኔ ጅግና ስንወድህ ከልብ ነው በጣም
የኔ ጀግና በርታ ኮርተንብሃል
እውነቱን ብቻ ይናገር መፍራት የለበትም ኑርአዲስ ሰይድ ✌👍✌✌✌እድሜህ ይብዛ
ኑሬ ያማራ ኩራት ነህ ውድድድ
የኔ ቆንጆ አድነቂህ ነኝ በረታ
የኛ ኩሩ እንወድህ አለህ ኑሩየ ሁሌም ደሰ ይበልህ
አላህ ሂዲያይስጥህ
የኔ አንደኛ ኑሬ ሺ አመት ኑርል የኔ ጀግና ❤❤❤❤
Nurdiye yene jeggna raya rayuma Amhara balhon yekochegn neber 😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘 ho bel raya ho bel amhara💕💕💕💕💕💕💕 nuradis seid my king!!! I love you❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ድምፅህ አደኛ ነው አላህ ይጠብቅህ ኑር አዲስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Nuradies berta betame terue serweche alue betame enwedalen yana kure amara💖💖💖💚💛❤💚💛❤
ዋው ኑርአዲስ በጣም ታምራለክ
ኑራዲስ ሰኢድ የኔ አደኛ ጀግና ነህእኮ በጣም ነው የምንወድህ
ኑሬ አቦ ይመችክ ቀጥልበት
የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤
ዋው በርታ
እናመሰግናለን
እንወደሀለን በርታ
ጥሎቡኚሰወድህ በርታያምራል😍😍😍
በርታልን የኛ ጀግና
ስወድህ ኑሬ እረ አንጎራጉረ ኡፍፍፍፍፍ ድምፅህ ማሼአላህ
የኔ ውድ ኑሬዋ
ኑርልን ሁሌም ምችትትት ይበልህ