Nuradis Seid & Tilahun Ale - Sesi Guma | ሰሲ ጉማ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 29. 03. 2018
- Ethiopian Traditional Music : Nuradis Seid & Tilahun Ale | ኑርአዲስ ሰኢድ እና ጥላሁን አሌ - Sesi Guma | ሰሲ ጉማ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music - Zábava
ምርጥ አማራዊ ዜማ ይሄ ነፍጠኛ ይመቸኛል....ወሎ ገራገሩ ቤተ አማራዊ... ትውልድ እልልልልልልልል አማራን በክፉ የሚያይብን አይኑ ይጥፋ።ደግ ህዝብ።
እራያ ነው የማገባው
Yene nefetegna
Elsa Birhanu ወየ
ራያ😍
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ nefez
ያ ኣዲግራት ልጅ ነኝ
የራያ ዘፈን እና ዳንስ በጣም ነው እምወደው
@Roman Abate ትክልልል፣ክክክ፣እኛምፍምንለውይሄንነው
ትግሬ እዳልሁኑ ታቃላችሁ❤
ወሎ ወልደያ ❤❤ የነሸጋ አገር እራያ አማራ አማራዩ🥰🥰በዚህ ዘፈን ከወድሞቸ ጋር ዘልየበት አለሁ😢
እንኳንም አማራ ሆንኩኝ ሲያምሩ ፍቅር እኮ ናቸው ያገሬ ልጆች
አይ አማራ ስወዳችሁ ኑሩልኝ
እኔ ይፋቴ ነኝ ግን አማራ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑሬ ያንተን ዘፈን በጣም አዳምጣቸዋለሁ ምርጡ የራያ ልጅ በርታ አንተ የአማራ ኩራት ነህ
ሸዋ ነኝ በይ ሸዋ አንድ ነው አስተካክይ
እረ ምነው የወሎ ልጅ በነበርኩ ስታምሩ ባህላችሁ ውስጤ ነው
አድነንን ሀበሻ ልዩነት የለንም
አብሽሩ ኑው
🥰🥰
እኔ ጎንደሬ ነኝ ራያን ግን በጣም ወደዋለሁ
ያው ባሌም ራያ ነው ♥♥♥♥
ራያዎች ኑ እስኪ ላይክ .....
ያወ ነሺ ደማችን አደን ነዉ ማሚ
What are ya talking about? What's the point of mentioning ur tribe? Bullshit...dont seek attention here..fucking tribalism. Just listen the music
😍😍😍 ደማችን አንድ አማራ
እሪያበጣምእወዳላሁ
እራያወች የወዶቹ አዉራ ስታምሩ አቦ ይመቻችሁ
የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በጣም ስወዳችው አጠይቁኝ ከሴቱ እስከ ወንዱ ስታምሩ እኮ አቦ አንድ ቀን መጥቼ እንደማይችው እርግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ ባልሆን መሆን እምፈልገው ሃገር ቢኖር የውቦች ሃገር #ወሎ we Love u so much with u big respact great music i Like it♥
Sara hana neyln konjo
beti sweet አንዱን ቆንጆማ ይዤ ነው እምመለሰው ማርዬ አቦ እንዴት እንደምወዳቸው እኮ ልዩ የፍቅር ሰዎች ከትልቁ እስከ ትንሹ ሲያምሩ እኮ Reeily We Love u much
Sara hana enkblshale💐💚💛❤
Sara hana መረሃባ ትፈጠሪ
ማማየ ሁሉም ሀገርሽ ነው እንቀበልሻለን ቀጤማ ጎዝጉዘን ማርርርር
ወሎ አማራወች ፍቅር ነን
ስታምሩ
ወ ሎ ጀ ግ ና ወ ች ና ን
እጀግንነትላይቁጂናሢደመርውዋው
ናቹ።
ኑሬ የወንዜ ልጅ ሁሌም ባህላችንን ባንተ አስታውሰዋለሁ ኑርልኝ ያገሬ ልጅ!!!
ዋው የሀገሬ ልጆች ስወዳችሁ😍😘😘😘💓💓💓👍👍👍👌👌ራያ የጀግኖች ሀገር 👍👍አገራችን ቆቦ ወዛችን ጎሊና😘💖ዝዝ እስኪ እራያዎችን እምትወዱ👍👌
እኔም ሁለ ነገራቸው ዴስስስ ይሉኛል እራያዌች ውስጤ ናቸው
Sadah እማይመጣ ከሄነ።እሄዳለሁ እኔ። 😍😍😘
እማ የኔ ናፍቆት እቤት ስወዳቸው እኔም እዛው ነኝ ወልድያ ውደ ቆቦ ውድድ
ALMAZ DEGU ማር እኔም ቆቦ ነኝ የወዜ ልጂ ሠላምሽ ይብዛ😘😍
አሜን ውደ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ውድድድድ እኔም ወልድያ ነኝ ግን ፍቅረኛየ ቆቦ ነው
የራያ ኣላማጣ ነኝ ላይክ ግጩኝ እስክ😍
Kadme
Xxxxx
ራያዎች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ቆንጆ ሙዚቃ ነው ♥♥♥♥♥
Love Ethiopian music
From Somalia 🇸🇴💪❤🇪🇹
Abdi Fatah Garweeso
It's Amhara music bro
Henok Hailu
Fuck Ethiopia, we don't want Ethiopia that is built on our peoples blood!
Mohammad Wolloyew
Fuck you and your shithole country oh wait you don’t have a country. Go clean your masters house abeed I mean abdel🤣
ትውልዴ ላስታ ነው ግነ ያደኩት እራያቆቦ ነው ልዩ ትስታ አለኝ ስወዳቹህ
Mohammad Wolloyew I’m amhara and I’m first ethiopian and after I’m amhara‼️🇪🇹❤️‼️
#ራያዎች ገባ ገባ በሉ አብረን ዘና እንበለ
ስላማችሁ ይብዛ
Yachm bizt yebele yenye marrrr tilobige betam wededehush
NEFISA chanie enm wuddddd yen mare #Nurlge
ባክሽ የወሎ ልጅ አጋቢኝ ምነው ወሎ ተወልጅ በነበር የቆንጆ ሀገር ነው ባህላቸው ደስ ሱል
+aferata stotaw አብሽር ይላን ወሎ ችግር የለውም ቀሽት ባል አጋባሻለሁ የራያ ሸበላ
wooow
Love everything about Wollo. Know more about it during the war. Don't wait to visit the whole province.
WHAT AN AMAZING AMHARA MUSIC IT IS OHHHH GOOD JOB NURADDISS SEID GO FORWARD NO ONE NOT TRYING TO UR RUNNING B/C EVERY AMHARA ARE WITH OUR HERO,YOU!!!!!!!!!
ወይ ቦታው ሲያምር እኔንም ስታምሩ ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ 😍😍
Love being half Amhara 😻😻😻
ሀሞተ መራራዉ የወሎ ጅግና
#ራያዎች ውስጤ ናችሁ
#ራያዎች ስላማችሁ ይብዛ
#ራያዎች ኑሩልኝ
#ራያዎች ውድድድድድድድድድ
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ 😙😙😙😙😙😙😙😙
Achme nuriln 100000
እኛም ውድድድድድ
Anchem nurelen mar
+መሲ ቆንጆ የራ
Raya weste new ewdahewe alhu
አማራወች ስወዲችሁ ፍቅር ኢትዮጵያ ትለምለምለም
wowwwwwwoowwwww
አማራነት ኩራትነው
በእናቲ እራያ
በአባቲ ወልዲያ የጀግና አግራ
ወሎየ ወች እራያወች ገባገባ በሉ ለኛ
ውብት ስሊካ እራያነው ልካ እኛ እራያወች ጀግነንት ቁመና መልካችን የጎብየው ልጀ ናልኛ መጀሎ የሮቤት ልጀ ናልኛ መጀሎ የወልዲያ ወልጀ ናልኛ መጀሎ የዶረገብር ናልኛ መጀሎ የሀራወ ልጀ ናልኛ መጀሎ ዋውውውውውውውው ኑራድስ ማኛ
ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudu 😍😘😘😘😘
ራያን አትንኩት
ደስ ስትሉ 💚💛❤️የራያ ወገኔ ምን ይወጣለታል ከደግነት እና ከጀንነት በቀር 💪🏽
አማራነት ውበት ኢትዮጵያዊነ ኩራት 😍😍😍😍
አማራ እና አማራነት ማለት "የሰዉነት ዉሃ ልክ ነው" የምንለው እጅግ ብዙ ምክንያት እና ምድር ላይ ባረፈ በገዘፈ ተጨባጭ ታሪካዊ መረጃ ነው!!! ቢተ አማራ (በተለምዶ እና በስሀተት "ወሎ" እየተባለ የሚጠራው ምድር (እዉነተኛ ታሪካዊ ስሙ "ቢተ አማራ" ነዉና)፡ በጊ ምድር (ጎንደር)፡ ጎጃም እና ሽዋ እንዲሁም ድፍን የሰሚን ሆነ የደቡብ እንዲሁም የምስራቅ እና የምእራብ፡ ክፍል የሆነውን ድፍን ኢትዮጵያን የመሰረታት አወ አሁንም ማንም ሊላ ሳይሆን "ነፍጠኛው አማራ" ነው፡፡ አወ ብትፈልግ እርር ድብን በል፡፡ አወ እደግመዋለሁ የእናት ጡት ነካሽ የሆነው ሃገርን በዘር እና በሃይማኖት የከፋፈለው፡ ኢርትራን ያስገነጠለው፡ ኢትዮጵያን ያለ ወደብ ያስቀረው፡ ዲያቢሎሳዊው እና የእርኩስ የትግራይ ከሃዲያን አጋሚ ባንዳ ህወሃት (ኢህአደግ ቁጥር #1) ወይም ዘላኑ እና ከማዳጋስካር ተነስቶ በኪንያ አድርጎ የኢትዮጵያን የወሰን አጥር ዘሎ የገባው የኦሮሞ የኦነግ እና የኦነግ ሸኒ የዱር መንጋ ማለት የአሁኑ የባለ ተረኛ ነኝ ባዩ ዲያቢሎሳዊው እና የዱር መንጋ ስብስብ የሆነው የአብይ አህመድ የኦሮሞ የኦህዲድ እና የብልግና አምባገን እና የንዖሃን የአማራ ህዝብ ጨፍጫፊው እና የአማራ ህዝብ አራጅ፡ የአማራ ህዝብ አፈናቃይ፡ የአማራ ህዝብ አጋች፡ የአማራ ህዝብ እና የፋኖ አሳዳጅ እና የአማራ ህዝብ አሳሪው ዲያቢሎሳዊው እርኩስ መንግስት (ኢህአደግ ቁጥር #2) ፈዖሞ አይደለም፡፡ እነሱማ እንኳን ድፍን ሃገር ቀርቶ አንዲት መንደርንም (ቀበሊንም) ፈዖሞ አልመሰረቱም፡፡ እነሱማ መሰርተው ፈዖሞ አያዉቁም፡፡ መመሰረት ሰለማያዉቁም እነዚህም ሁሉም የጨለማ ሃይሎች የጊዘ ጉዳይ ነው እንጅ በቅርቡ እንደ ሽክላ ይንኮታኮታሉ፡፡ በጣምም ይወድቃሉ፡፡ እንደ እህል ዱቂትም ይደቃሉ እና በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቢትም ከስር መሰረታቸው ይፈርሳሉ፡፡ ሃያሉ፡ ክንደ ብርቱው፡ ጀግናወ እና ታሪካዊው፡ ባለ ዘውዱ፡ ባለ ቋንቋዉ፤ ፈሪሃ እ/ሩ እና ባለ ሃይማኖቱ፡ ባለ ስልጣኒው፡ ባለ ባህሉ፡ ገናናው እና ታላቁ አማራው ተመልሶ ይነሳል ከዛም ለዘላለም ይዖናል፡፡ ጀግናው አንድ አንበሳው አማራው ጥበብ በተሞላው መንግስታዊ አስተዳደርም ለድፍን 120 ሚልየን የኢትዮጳያ ህዝብ ሰላምን፡ ፍትህኝ እና ፍቅርን ልክ እንደ ጥንቱ መልሶ ያዖናል፡፡ አማራው የመስረታት ጥንታዊቷ ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ ማለት የአሁኗን እና የዛረይቱን ቁራጭ የኢትዮጵያ ምድር ብቻ ሳትሆን ታሪካዊውን እና ጥንታዊዉን የኢትዮጵያን ምድር እና ታሪካዊ ዘዉዳዊ የኢትዮጵያን ግዛት (ማለት የዛረቱን ኢርትራ፡ ደቡብ ሱዳን፡ ጅቡቲ፡ የመን፡ እና ሶማልያን ጨምሮ) ያካተተ እንደነበር የዘላለም ታራካዊ እዉነት እና የዘላለም ሃቅ ነው፡፡ የአማራ ጠላት ሁሉ የትም ይሁን የትም (ባህር ማዶ ሆነ ሃገር በቀል ባንዳ) ልክ እንደ ትናንቱ ዛረም እና ነገም ለዘላለም ባፍጢሙ ይደፋል!!! አማራ እና አማራነት ለዘላለም ይኑር እና ይንገስ!! አማራው ከስር መሰረቷ ለብዙ አያለ ሽህ አመታት (7560 አመታት) ከስር መሰርቷ የመሰረታት እና ቀድሶ ያዖናት ሃገረ እ/ር ቅድስት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ትኑር፡፡ ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ይለምልም!!! ታላቅ ነበር ዳግም ታልቅም እንሆናለን!!!
ወሎ መወለዲ መታደልነው ወሎየወች ስወዳችሁ የመርሳልይካላችሁ
ራያ አለማጣ ራያ ቆቦ ውስጤ ናቹሁ
እሙ እሙ Hff .Rayawoche. fekre nachwe Ena rasu rays. Alamata ney
selame
ሀገሬ ራያ የፍቅር ሀገር
ቁንጅናው የኛ
ጀግንነቱም የኛ
አዝመራውም የኛ
ሁሉ ሙሉ ነው ራያ ያገሬ ልጆች ይመቻችሁ
abe Ethiopia Ethiopia እራያ
Ante crashi fer neh
💋💋💋💋 እኔም ራያ ነኝ
ከኑሬጋ ያለው ልጂ አለወይ ጠፍሳ😢
@@user-nu2ch3yu8x ጥላሁን አሌ አለ
ደስ ስትሉ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ያኮራል ራያ ራዮማ....ሁለታችሁም በጣም ድንቅ ዘlፋኞች ናችሁ....!!!
መገን ወሎ ራያ እንደት ያምራል ኑሬ የኔ ምርጥ ወሎዬ ሁሌ ኩራቴ ነህ ምርጥ ስራ ከምርጥ ቀንፃና የባህል አልባሳት ጋር።
Raya Ze Amhara ይመቻቹሁ የገሬልጆች
Amara wesete new fiker nechu😘😘😘👏👏👏👌👌
👍👍👍👍👍
z 34 for
እናመሰግናለን አማራ የተዋቀነው በፍቅር
Tnx sis we love you too❤️❤️❤️
ወሎ ወልድያ ውስጤ ነው
😘😘😘😘😘😘😘
😍😍😍😍😍
የኔ ማር
🥰
አማራ እኮ ወርቅ ነዉ ምንም ቢል ያምርበታል ወንድማችሁ ነኝ ቴዲ ከሰሜን አማራ የበርሃዉ ገነት ሰቲት ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ
ዋው ምንም አይገልጻችሁም ባህላችንን በትክክል ስለገለጻችሁልን ከልብ እናመሰግናለን🙏
Love you very much Amhara people. Thanks, mum, and dad for being Amhara.
Sameee!!! I’m so blessed to be amhara
Yes me too
I thank my mom for bing a wolo child 💚💛❤️
aWorld wide@@worldwide4987
።ለመ
Its 3:38 Am in the morning and I am out of my bed Dancing......Ah! the beat is in my blood......LOVE IT!💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖
😢😢
@@mikyasbeletse1609??
፡፡
የኔ ማርርር ኑርየ አንተኮ ትለያለህ❤❤
Am from Eritrea I love raya songs. I can see that they are amazing people....
Tnx we are raya amhara love you eritrea people and music❤️❤️❤️
@@nafihabe4544 No you are not Raya. Speak for yourself !!!
@@teddyissak2720 it’s Amhara why are you mad it’s the truth 🤣
የራያ ልጅ ነኝ ያውም ያኣለማጣ ውድድድድድራያዎች ውድድድድድ ራያዎች ilove u 😘😘😘😘
ሰሜን ወሎ የቆጆወች ሀገር
እህት ወንድምቸ እራያን እንታደግ ከወያኔ ስልክቁጥር ላኩልኝ የራያ ልጀቻ እባካቺሁ
ወሎ ራያ ሓው ጃኖ ጀግናችን ደቡብን ታቂው አይመስለኝም ሰሜኖቹ ስለሚሸረሙጡ ነው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ወሎ ራያ ሓው ጃኖ ጀግናች🇪🇹💏👋
ወሎ ራያ ሓው ጃኖ ጀግናችን
@@meyanyoutube2222 አንች ክፍት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ አንድ ባጠፋው ሁሉንም ትሳደባላችሁ
የኔ ንፍጠኛ የኔ ባትሆን ይቆጭኝ ነበር ኑረ💯💖💖💖💖💖💖💖💖🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌
ወሎ ውስጤ ነው
😍😍😍😍
Hulahenem Ethiopian nene marr....
ሽኩረን. ወሎ ባልወለዲ. ምናባቴ እሆን ነበር. አይለምለሟሀገሬ
ኢትዮጵያዊ ነን
ውቅብውብ ውስጥ ስትሆን ዕውቀት ስህተት ተፈጥሯል ትውልድ ጥበብ ቭብዕ ብዙ
የራያ አማራዎች ስወዳችሁ። አንድ አማራ አንድ ህዝብ።
Amhara #1 አማራ 💪💪💪💪💪👍👍👍👏👏👏
Rayyaan rayyumaa rayyaa from wallo oromo who whose assimilated by Amhara feudalism monarch rehim
Badeysaa tube keep barking like that without tangible evidences.
Badeysaa tube አንት ደደብ ወራሪ ከብት የነዳህበት ሁሉ የአንተ ይመስልካል እንዴ
siingaalluu
ዋዉ በጣምደስይላል ራያማ ፍቅር እኮናቹ
ጭፈራዉ ዉስጤነዉ ♥
ኑሬን የመሰለ ሀበሻ ይገኝ ይሆን ጎበዝ
Thank you Nuradis...love this. ❤️💛💚
Raya Tigray is Raya Tigray!!!!!!!
❤❤❤❤💛💛💛💛👍
ዋው ወሎ መሆን ኩራት 💓💓 ወሎ ወሎ የፍቅር 😍💓💓💓💓
ራያ ራዪማ አምሳያው ወሎ ነው ወሎም አማራ ነው 😍😍
ራያ እንደሆን መክሯል በጧት💪
የትብቱን ሜዳ ወሎን ላይረሳት
ራያ ራዪ አምሳያችን ወሎ 😍
What's the meaning of Amhara ?
Beautiful people ❤️
እስጊ ገባ ገባ #በሉ # ወሎዎች ትንሽ የማወራቹ #አለኝ ምርጦቼ
ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወደ እኔ ቻናልም ገባ በሎ ከዛ ኮሜንት ትጽፎልኛላችሁየምትዎዶአቸዉ ባህላዊ ሙዚቃዎች አሎበት እኔም የናንተን ቻናል እጎበኘዋለሁ በእዉነት በጣም ትወዶታላችሁ ስለገባችሁ እናመሰናለን selame shows..
ውይይይይይ እራያዎች መጣችሁልኝ ውድድድድድ ሣደርጋችሁ በል አቀጥቅጠው 👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💛💛❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሞት ለአጋዜ 💚💛💚💛❤❤💋💋👌
💚💛❤💚💛❤💪💪
አይቀር የገነጠሉንን ወያኔወች እብቀጠቅጣቸዋለን ጊዜው ሲደርስ !!!
ዋውውው እናንተ ራያወች ስወዳችሁ ♥♥እኔም ወሎዬ ነኝ ግን የራያል ልጆች ውስጤ ናችሁ♥♥
ሰላማችሁ ይብዛልኝ የራያ የቆቦ አማራ
ስወዳችሁዘራችን ይብዛ አቦ አገሬ ለምለሟ😍😍😍
Wow, simply awesome!!
ቃላት የለኝም ያገሬ ልጆች ዉድድድድ ምርጥ ስራ ነው።ዋዉ።
እንኳን ወሎ ተወለዳችሁ። ሎጋ ለጋ የመሰላችሁ
wawwww raya rayuma wste nachu swedachu 😘😘😘
ከተወለዱ አይቀር አገርስ እራያነው
አንገተ መለሎ ግርማ ሞገስ ያለው
ስወዳችሁ❤️❤️❤️
፳
ዋውውውው ራያወች ውሥጤ ነችሁ
ሠላማችሁ ብዝት ይበል
ሀገራችን ወርቄ እስኪ ወርቄዎች እንያችሁ ማነው ወርቄን የሚወድ እንደኔ ላይክ ግጩኝ
መገን ሰሜን ወሎ ልዩ እኮናችሁ
ኑርየ የኔ ሸበላ ምንአባቴ ልሁንልክ የራያ ፍቅር የያዘኝ በአንተ ነዉ እኮ ወሎ አማራ ራያ ነኝ💖💖💖💖
another nice raya music by lgende nuradis seid the picture in video clear nice ,, thankyou tilahun ale nice wondeful voice ,,, nuradis seid introduce raya music and culture to the world ,, merhaba ,, eid mubarakee ,, eid mubarakee for you and your familey ,,
ውይይይይይ እራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ እትዮጵያውነቴየ ኩራቴየ ባህሌ መለያየ መጌየዋ ኑሩየ ምርጥ የራያ ኩራት ናቹሁ መጌዋ እድሜ ርና ጤና ይስጥህ
Nuradin, I don't listen to our music but you are my addiction love what you do
ዋውውውውውው እራያ ወሎውስጥ ባይሆን ይቆጭኝ ነበር ኑራድስ የኔ ውድ ይመቻችሁ
fascinating raya music, proud of raya.
እኳንም ውሎየ ሆንኩ በባህላችን ሲምር
መገን ውሎ እራት ስወዳችሁ እደሂወ ቲነው 😘😘😘
ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ሀገራችን ያውርስልን❤💛💚
we are amhara
ዋውውው ኑሬ ትመቸኛለህ በጣም አሪፍ ነው ስራዎችህ ባህላዊ ስለሆኑ በጣም ነው ምወዳቸው በርታልን ኑርዬ!!!!!!!
waloe.balehone.yekktagne.naber
እራያዎች አቦ ይመቻችሁ ኑሩልኝ
አቤት ኑሩየ ሙዚቃ ማለት ይህ ነዉ አቦ :: አስታዉሳለሁ ህዋን እያለሁ ጭፈራዉን ስናስነካዉ ወልድያ ላያ🕺🏽 ኑርየ...ኑርሌን ይመችህ።።።።
አላህ ምርጥ ድምፅ ሰጠህ ኑርየ ግን ለኸይር ነገር አልተጠቀምክበትም
ጥሎብኝ ስወደው😍😍😍ድምፁ
ኑሬ ማኛ ይመችህ ዋው እኛ ወለየወች እዲህ ነን አቤላየ የኔ አደኛ ስራወችክ ሁሉ ያምራል ፈገግታ ስቲድዬ ስራችሁ ሁሉ ያምራል ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች ወሎየ የፍቅር ሀገር አድ ወለየ መጥበስ አለብኘ ፈልጉልኘ
ራያዬ የራያ ዉቦች🥰🥰
መገን ወሎ😥😍😍ያውም ራያ
My handsome, Beautiful gorgeous people let Almighty God protection be upon you.
ይዋጃ ልጅ ነኘ ላይክ ግጩኘ በኑራዲስ ሞት
አለ ማመኔን እርዳው ሀይሰላም
እሸደ
የኔ ቆጆ እዴት ነሽ
አለ ማመኔን እርዳው ዋጃንአሳይኝ።እኔምወልደያነኝ።ቅርካላለሽማሬባጠቃላይእራያ።ቆባ።ንማየትአፈልጋለሁ።እሽ።
እሽ የኔ ፍቅር አሳይሽ አለሁ
ያገሬ ልጆች ውድድነው ማረጋችሁ:: ኑራዲስ በእውነቱ ትልቅ ተሰጥኦ ነው ያለህ ዘመናዊ ሙዚቃ የለመደ ሁሉ እየጨፈረበት ነው:: በቅርቡ ሌላም ጀባ በለን በራያ ሞት::
እኔ ብቻ ነኝ ግን ለራዮች ቃላት ያጣሁላቸው ስወዳቸውኮ💚💛❤💘💘💘💘💘 😍😍😍
wow Arif new
ብዙዙዙዙዙዙዙዙ ፍቅር፤አድናቆት ክብር እንኳን ከእናንተ ተፈጠርኩ ሚሊዮን ነጥብ።
ደሰትላላችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል
Rayahoche betam newu yemiwadichuw😘😘😘😘😘💃💃💃💃💃💃👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
እራያ ተወልዶ ተውት የትም ይደግ ያስታውቅ የለምውይ በክዱ ስመክት እውነት ነው በውተት ያደገ
ራያዎች በጣም ነው የምወዳቹ ውድድድድድድ እዲህነው እኔ ግን ጉራጌነኝ
ዋውውው
የኔ ወሎ የወች ስወዳችሁ ኑረድስ ድምፆህ ሲያምር አንደኛ ነህ በርቱ
From Kenya An d love this energetic fast moving music
InstaBlaster
እራዩማ ውድድድ ውስጤ ናችሁ የውደ ሀገር ቆቦ እኔ ወልድያ ደስ ሲል
ALMAZ DEGU 💝💝💝💝💝
የኔ ማር ውድድድ♥♥♥♥♥♥
ALMAZ DEGU 💝💝💝💝
Enem wedddddd
ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቀኝ ቀና የምትይበት
ወይ ኢትዮጱያ ቆንጅ ልጅ ስታምሮ እኮ ወድ ሀገር ሠላምሽይብዛልኝ
ለወገኔ ሠላም ጤና ፍቅር
እግዚአብሔር ኢትዮጱያን ጠብቃት
Wow amazing amharic songs they always artists
ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና የራያ ባል ፈልጉልኝ በፈጠራችሁ
Genet mamuye ዋው ያገሬ ልጆች ውቦች
አቸ ደሙ የራሷ አሮባት የሰው ታማስል
ያልተፈታው ህልሜ! kikikikikikiki በረሀባ
😀😀😀😀😀
kkkkkk ene alehulish.
What beautiful people with beautiful culture. I am bilen agew from eritrea. We have the same shbo shbo..
Agew man Kush-Pharoah I love my brothers billen culture . I'm eritrean lives in England
Oromo and bilen are brothers this wallo oromo rayaa culture this is real kush cuture we love bilen people💚
I swear what full shit people are in this site. My best advice to all losers keep on dreaming.
@@huriyaomloor6087 haha fuck kush
Amharas culture
እራ ውስጤ ነው ኑርድስ ድምፅህ ብቻ ይበቃል እኛ ወለየውች የቆንጀወች ሀገር ወልደያ እና እሮቢት ዳልታና ስቆጣ መርሳ እና ስርቃ የውቦቹ ሀግር አማራ ባልሆን ይቁጨኝ ናበር መገን የራይ ስው
እንደው ሙዚቃ ማዳመጥ ብዙም አይደለሁም እንደው እራያወች ነካካችሁኝ እንዲህ አቧራው እንደጉም እየጨሰ ሳልዳር አልቀርም።
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችንን ያብዛልን ከስደት መልስ ባገራችን እናስጨፍርበታለን
ኦሮሞ negn gn ራያ ወስጤ new like ገቹኝ
እህት ኦሮሞ አይደለም አማራ ነው
@@lubabamohammed5553 ኦሮሞ ነኝ ራያ ውሰጤ ነው ያለችው ማር
ሂሂሂሂሂሂ ወይ ጫለቱ ማንጠራሽ እዚህ😅😆
@@rabiarabia5646 አይባልም ፍቅር kkk
@@welloyewawelloyewa2025 ድብን ተብሎ ይባላል💔