Nuradis Seid - Altezegam Dosew | አልተዘጋም ዶሴው - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2019
  • Ethiopian Music : Nuradis Seid | ኑርአዲስ ሰኢድ - Altezegam Dosew | አልተዘጋም ዶሴው - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Hope Entertainment
  • Zábava

Komentáře • 2,4K

  • @samueltilik3796
    @samueltilik3796 Před 4 lety +110

    አማራነቱ የማይደራደር ማነዉ እደኔ 💪💪

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +385

    ጎንደር ጎንደር የአማራነት ዋላታና ማገር !!
    አማሮችዬ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ !❤

  • @user-mb9tt2fv1o
    @user-mb9tt2fv1o Před 5 lety +269

    አማራ አደለሁም ግን አማራዎች ውስጤ ናቸው ክፉ አቸውን አያሰማኝ ሰላማቸው ይብዛልኝ አማራዎች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @hayatmohammed407
      @hayatmohammed407 Před 4 lety +6

      እኝም እንወዲሻለን ዉደ

    • @yohannessemahaysemahay2172
      @yohannessemahaysemahay2172 Před 4 lety +3

      ሀይ

    • @user-hk8ge1yl8o
      @user-hk8ge1yl8o Před 4 lety +3

      እኛም እንወድሻለን🌷🌷🌷መቼም አልለያይ

    • @user-pj2fg1ed3m
      @user-pj2fg1ed3m Před 3 lety +1

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤እኛም ዉድድድ💗🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 Před 3 lety +1

      ከአማራነት በላይ የያሽው ስም አንድ ያደርገናል እኛ ከብሄር ሀይማኖታችን ይበልጥብናል እናት ተዋህዶዬ የዘላለም ቤቴ 👉✝️🙏🥰

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 Před 5 lety +14

    አማራ ምንም ያህል አማራነቱን ቢወድ ኢትዮጵያዊነቱን አይጥልም የኢትዮጵያ ባንዲራ ሁሌም ያለበት ዘራቹ ይባረክ አማራዎች እኖዳችዋለን ❤😍

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +350

    የኑሬ አድናቂወች የታላቹ ...
    አማራ ውስጤ ደሜ ነው...

  • @hayatmohammed3540
    @hayatmohammed3540 Před 5 lety +87

    የሸገር አማራ ነኝ ሁሌም ኑርሉኝ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ የት ናችሁ ደሞ አለሁ በሉኝ አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ስትከፉ ያመኛል ።

  • @user-mn5zj4zm1u
    @user-mn5zj4zm1u Před 5 lety +59

    አንተ ምረጥ ሰወድህ😍😍
    ያዝ ጎንድር💃💃💃

  • @madib6505
    @madib6505 Před 4 lety +77

    I am proud Amhara !
    በአማራነቴ እኮራለው !

    • @BumbleBee77777
      @BumbleBee77777 Před 4 lety +1

      Madi B so am I we’re blessed ✊🏾❤️

  • @favenwoleyewa7891
    @favenwoleyewa7891 Před 5 lety +418

    እስኬ አማራወች ብቅ ብቅ በሉ እደው ስወድክ ኑራድስ ሰኤድ በርታ ከጎንህ ነን💚💛❤

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety +9

      አለን አህለን ደሜ💚💛❤👈😘😘

    • @user-ue6qh3ot8z
      @user-ue6qh3ot8z Před 5 lety +12

      አለን አለን እህት አለም እጅ ለእጅ እንያያዛለን

    • @user-is1uj5kt6i
      @user-is1uj5kt6i Před 5 lety +6

      ውድድድድድድድድድ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +5

      faven woleyewa አለንማሬ

    • @user-pw6ho3fs8i
      @user-pw6ho3fs8i Před 5 lety +9

      አለን ደሞቼ እጅ ለዕጅ ተያይዘን እራሳችን ማስከበር አለብ❤

  • @user-yo4ge2bf9x
    @user-yo4ge2bf9x Před 5 lety +250

    በአማራነቱ የማይደራደር ማነዉ እደኔ 💪💪

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 4 lety

      ማን ይደራደራል በአይኑና በሀገሩ ❤❤❤❤❤❤ አማራነት ይለምልም 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @tigistsileshi1501
      @tigistsileshi1501 Před 4 lety

      እኔም ደሜ በአማራነቴ አልደራደርም

    • @amenbetlot1632
      @amenbetlot1632 Před 4 lety

      ማንም አይደራደርም በአማራነቱ ደሜ

    • @manteeyoel3750
      @manteeyoel3750 Před 4 lety

      እናት ለዘላለም ትኑር 566

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 Před 4 lety

      እኔም አልደራደር 😗😗😗😗😗😗💪💪💪

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 Před 4 lety +18

    ኑርአዲስ ሐሪፍ ቅመም የሆነ ሙዚቃ ነው❤️ እንወድሐለን የእኔ ቆንጆ😘

  • @abelfikre4125
    @abelfikre4125 Před 4 lety +60

    የማንም ባንዳ የአማራን እርስት ሊነጥቅ አይገባም። አንድ ሁን አማራ ❤ እኔ ነፍጠኛ ነኝ ሊላይውም የ ነገስታቱ ዘር።❤❤❤❤

  • @ethiopiantube8867
    @ethiopiantube8867 Před 5 lety +495

    አማራ ነኝ ለዚያውም ነፍጠኛ💪

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 5 lety +6

      ቤሔር ጠፍቶ ኢትዮጵዊይ ብንሆን ኡፍፍፍ

    • @tube-cx4cz
      @tube-cx4cz Před 5 lety +12

      እኔም ነኝ ነፍጠኛ

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 Před 5 lety +9

      እኔም እንዳንተው ነኝ✊️✊️✊️

    • @user-ml6fo9zp1r
      @user-ml6fo9zp1r Před 5 lety +13

      jan rasteferi #ኑርልኝ የአጥንቴ ፍላጭ እኔም አማራ ነኝ ነፍጠኛ ♥♥♥♥♥

    • @rayatube3770
      @rayatube3770 Před 5 lety +12

      ይመችህ ደሜ አማራነት ይለምልም

  • @zadozado6184
    @zadozado6184 Před 5 lety +91

    ዘንድሮ ጎንደር ተዘፈነ አይገልጸዉም ይገባታል እምየ ጎንደር የአማራ ቀኝ እጅ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @f7uf7f77
    @f7uf7f77 Před 4 lety +14

    የራያው ጀግና ደሜ በርታልን የራያው ሳተና ጀግንነት የአባቶቻችን ነው ራያዎቼ ሰላም ብያለሁ

  • @user-er7im4mz9h
    @user-er7im4mz9h Před 5 lety +23

    ቃላት አጠረኝ ሀፍ ምን ልበልህ የኔ እቁ ፈጣሬ ይጠብቅህ ጌዜ አነሳውና ቅል ድንጋይ ሰበር ትክክል የኔ አበሳ ውድድድድ

  • @user-pb2te8qy5j
    @user-pb2te8qy5j Před 5 lety +18

    ቀብራራው ወሎዬ ደሞ በጎንደር ሙዚቃ መጣህልን እናመሰግናለን አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤

  • @ferdusferdus3761
    @ferdusferdus3761 Před 5 lety +79

    ዋውውውውውው ደሜ ኑሪ የራያው ጀግና ደሜ ኑሪልን ስማ በለው ስማ በለው ራያ ወሎነው በለው ራያን ማነው ከወሎ የሚለያየንአማራ ይለምልም ውድድድድድድድ ኑሪየ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 Před 5 lety +1

      ድሮም ቢሆን ድፍን አማራ ድፍን ኢትዮፒያ የወሎን ህዝብ አልሰማ ብሎ ነው እንጅ ከወሎ ህዝብ ጋር ተከባብሮና ተዛዝኖ ቢኖር ኖሮ የማንም የራበው ውሻ አይፈነጭብንም ነበር ። መልካምና ሰላም ለአማራ ህዝብ!!!

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 Před 5 lety +30

    ሙዚቃ አልወድም ነበር ግን ይህን ሙዚቃ ወደድኩት የአማራ ጀግና ሰላምህ ያብዛ ወንድማችን አማራነቶ ኩራቶ ነዉ አማራነት ደሜ ነዉ

  • @user-hq2vo5eh6d
    @user-hq2vo5eh6d Před 5 lety +12

    ጎንደሬወች ውስጤ ናቸው 💚💛❤

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 Před 5 lety +107

    አማሮች ደጋግማችሁ እዩለት በጣም ምርጥ ስራ ነው ኑሬ በርታልን ወንድማችን

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 Před 5 lety +19

    ኑስኪ አማራዎች ኑራአዲስ ምርጥ ስራ ይዞ ብቅ ብሏል
    አማራዎች ስወዳችሁ ከልቤ ነው
    ኑራአዲስ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @betitube12
    @betitube12 Před 4 lety +94

    ዋው ድምጽ አማራየ በርቱ ጎንደር
    ጎጃም
    ውሎ
    ሽዋ
    አንድ ስንሆን እናሽንፋለን
    እውነትን እናገራለን ስለ እውነትም እንሞታለን ::

    • @getasewdesie7768
      @getasewdesie7768 Před 4 lety +1

      አንቺን እወድሻለሁ እንኳን ጎንደርን የኔ ማር

    • @yohannessemahaysemahay2172
      @yohannessemahaysemahay2172 Před 4 lety +1

      ሀይ

    • @birtukanteshome1965
      @birtukanteshome1965 Před 4 lety +2

      እውነት እና ንጋት እየቆየ ሲገለጥ ውሸት እና ፅንፍ ይከስማል ዘና በይ ሸበላዋ አማራ፡፡

  • @abiyotkassaw6345
    @abiyotkassaw6345 Před 4 lety +6

    መቼ ነጥፎ ያውቃል ያማራ ማህፀን፤
    አስበላነው እንጅ አልታመን ብለን!
    ዘመንህ ይባረክ

  • @yenuesyesuf393
    @yenuesyesuf393 Před 5 lety +5

    አንደኛነነኝ ወልቃይት የኛነው የአማራ የጀግኖች እናመሰግናለን ኑሬ

  • @AGESarsema
    @AGESarsema Před 5 lety +75

    የ262 ክርስቲያኖችን ነፍስ ከጽንፋኞች ጥቃት በመስኪድና በቤታቸው ደብቀው ያተረፉት የ 83 አመቱ ኢማም አቡበከር አብዱላሂ ይባላሉ፦
    #አለም በላቀ ክብር ሽልሟቸዋል በሐይማኖት መቻቻል ዋጋው በምድርም በስማይም ከፍ ያለ ነውና ከሳቸው እንማር።
    #ለክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል በአለ አመት በሰላም አደረሰን 🙏🙏
    #ሙስሊም ወገኖቼ ጁመአ ሙባረክ ☝☝

    • @edenmakonne3926
      @edenmakonne3926 Před 5 lety

      tareken Asetaweso Salmen Yamesabek Nw Yatanew Egzabhare Yebarekh/yebarekis

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 Před 5 lety

      Taylor Swift-
      እንዲህ ያለችውን እትዮዽያን የምናውቃት ክርስቲያኑ ሙስሊሙ አንድ በሆነበት ሀገር የለያዩንን እግዚአብሔር/ አላህ ይፍረድባቸው

    • @mekonnen2384
      @mekonnen2384 Před 5 lety

      ለንደዚህ አይነት ትላልቅ ሰራወች ወሎ ጎራ በሉ !!! ሞልቶ ተርፎ ታገኙታላችሁ።

    • @hhe3236
      @hhe3236 Před 5 lety

      በርታል ውድ ወንድማችን

    • @alainphil963
      @alainphil963 Před 5 lety

      መቸ ነው ያተረፋቸዉ በዘንድሮዉ ነዉ በፊት
      ለማንኛዉም ደስ ይላል።

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 Před 4 lety +7

    Ena eritreawi🇪🇷 negn Ye welkait lijoch ewedachu alewu
    Welkaitoch🇪🇹 yelachum ende tefachu eko #like.....

  • @abebeyaregal236
    @abebeyaregal236 Před 4 lety +109

    ዝንታለም አማራ
    አማራ በ ባህሉ በ እርስቱና በማንነቱ የሚኮራ የማይደራደር ኩሩ ህዝብ ነው
    የአማራዎች ጉዳይ አልተዘጋም ዶሴው
    እንወድሀለን እናከብርሀለን
    ስማ በለው

  • @FF-gu5wy
    @FF-gu5wy Před 5 lety +8

    የ አማራ ልጅ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር 😍 አማራዬ በፍቅር ያኑረን ጥላታችን ይውደም !!!!!

  • @user-nf3qx7le2d
    @user-nf3qx7le2d Před 5 lety +41

    ኑሩ ቆጆ እኳን በሰላም መጣክ ምርጥ የራያ ልጅ

  • @nourhekmat3706
    @nourhekmat3706 Před 5 lety +20

    ኑረድን እናመሠግናለን በርታልን እነ ነዉር ጌጡ ይሠማል ???? ቤተ አማራዎች ከመቸዉም በላይ አንድ እንሁን ከ 4 ኪሎ መቀሌ ከመቀሌ ደሞ እዛዉ ጫካቸዉ ይገባሉ አማራ ነኝ ሥል በኩራት ነዉ ወያኔ የኢትዩጲያ ካንሠር

    • @abekitekle3562
      @abekitekle3562 Před 2 lety

      ካንሰር ካንሰር ካንሰር ካንሰር ።።።።።።።።።።።።።።ይቀጥላል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Před 4 lety +6

    ይመችህ ጀግናው አማራ💚💛❤️

  • @user-mz9yb2mf5w
    @user-mz9yb2mf5w Před 5 lety +71

    ዋው ኑርየ ስወድህ እስኪ አማሮች ላክ ግጩኝ የወሎ ልጅ ነኝ

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i Před 5 lety +68

    ዋው ነፀብራቁ ሁሌም ቆንጆ ስራ ነው የምትሰራው ጅግና በጀግናው ዘር።💚💛❤

    • @talalalazemi7195
      @talalalazemi7195 Před 5 lety +1

      በአማራ ነቴ በኢትዮጲያዉነቴ እኮራለሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @nive51
    @nive51 Před 5 lety +10

    ኑሬዋ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አማራየ ❤❤❤❤❤

  • @user-jw6oq6qw3r
    @user-jw6oq6qw3r Před 4 lety +5

    በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን ፫❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety +81

    ወይኔ ስጠብቅ ውየ ተቀደምኩኝ ያምራል ኑሬዋ የኔ ሽቅርቅር

    • @hawaseid4453
      @hawaseid4453 Před 5 lety +1

      አማረነቴ ኩራቴ

    • @user-fq3kb8sw6j
      @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety

      በትክክል

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety +1

      እውነት ነው ንገርልኝማ

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety

      ኢትያ ሀገሬ. አማራነቴ ኩራት ነው

    • @user-fq3kb8sw6j
      @user-fq3kb8sw6j Před 5 lety +1

      Brtkan Baye ያየሁትን ሳልናገር ማለፍ አልወድም ቆጆ ግልፅ ወለየ ነኝ።

  • @mekde5068
    @mekde5068 Před 5 lety +13

    አማራዎች ዘራቹ እንደምድር አሸዋ ብዝትትትትትት ይበልን ስታምሩ እኮ 😍💚💛❤️

  • @arsemahabeshawit7286
    @arsemahabeshawit7286 Před 5 lety +21

    ኑርአዲስ በርታልን ወንድማችን 💚💛❤️👍☘️🍀☘️👍👍💪💪💪💪💪💪💪ጎንደር አማራ ኢትዮጽያ

  • @betebete3480
    @betebete3480 Před 3 lety +4

    ከቤተ አማራ ውሎየ ነኝ ቤተ አማራ ከፉ አይካን ኑር አደስ ከወደህ ድምፅ ከውበት ጋ ኑሬን እሚወድ ላይክ💚💛❤ አማራው ንቃ👏👏👏

  • @yemesrachetakel3418
    @yemesrachetakel3418 Před 5 lety +105

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤ ጎደር ጎጃም ወሎ ሽዋ አማራ ነው አንድ አማራ አማራ አማራ

  • @user-db6tw9kb1z
    @user-db6tw9kb1z Před 5 lety +12

    ስማ በለዉ ስማ በለዉ
    ወልቃይት የአማራ ነዉ ።
    ጎንደር የጠላሽ ይጠላ
    ኑራዲስ ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ 😍😍😍😍

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 5 lety +16

    ጀግናው ኑሬ አስለቀሰኝ ግጥምህ ብዙ ከፍሏል ወልቃይት እጂግ በጣም ከፍሏል

  • @user-el3nz5yd3b
    @user-el3nz5yd3b Před 5 lety +45

    ኑሬ የኔ1 ኛ ምርጥ ስራ ነው በርታ
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Před 5 lety +3

    🙏🙏🙏ሰላም የሁሉ ነገር መሰረት ነውና:
    🙏🙏🙏ጤናም በገንዘብ አይገዛምና:
    ከሁሉም አስቀድሜ 🙏ሰላም ጤና ይስጥልኝ::🙏
    እንዲህም ያለ የለም! ወዝ በጥራት ከኢትዮጵያ አልፎ የአለም ዙፋን ላይ በኩራት የሚቀመጥ ውልውል ወይራ ስራ::አፋችንን አስከፍቶ ዝንብ የሚያስገባ ኢትዮጵያዊነትን የሚያደምቅ የሚያደማምቅ የድብርት ደመናን የሚበትን ስራ ስላመጣህልን እናመሰግናለን... ውድ አርቲስታችን::
    የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ..?የዚህን ምትሃተኛ ሰው ጥበቡን በውል ያወቀለት ለመሆኑ እጠረጥራለሁ።ቢሆንም ክብር ለሚገባው ሰው ክብር እንስጥ እያልኩ ባህሉን የጠበቀ ወዝ ያለው ስራ ይዘህልን ስለመጣህ ከልቤ አመስግኛለሁ::ለዚህ ስራ መሳካት ሁሉንም የሙዚቃ ሙያተኞች አመስግኛለሁ እንዲህ ጥራት ከጥሩ ድምፅ ጋር..!ጥሩ ስራ ስለጋበዛችሁን:: ኑሬ ወንድማችን እንደ እርጎ የረጋ ፀባይ ጀሊሉ ያደለህ ሙሃባ ያዘለ እንደ እንደ ቦርዴ የወፈረ ምስጋናዬ ካለህብት ይድረስህ ወንድሜ! ለምርጥ ስራህ:: በመጨረሻ ማለት የምፈልገው ባህላዊ ነክ ፍፁም ኢትዮጵያዊ የሆነ ስራዎች ብቻ የሚያስደስተው ሰው ካለ..የኢትዮጵያ ባህላዊ ስራዎች ላይ ስለምሰራ በትህትና ጋብዣችሁዋለሁ ወደ *ቻናሌ*ጎራ በሉ ግን በፍቃደኝነት ብቻ::......
    ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅርና ጤናን ያድለን አበቃሁ::
    ከሰላምታ ጋር::
    አምባው ደሳለኝ::

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 Před 5 lety +17

    በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ኑርዬ የኔ ምርጥ ውስጤ ነክ ኑርዬ ማነው እደኔ የሚወደው👍💚💛❤

  • @user-ru4sb8vr8v
    @user-ru4sb8vr8v Před 4 lety +6

    የራያው መብረቅ ኮርተንብሃል በርታ ኑሬ አማራነት ይለምልም ባንዳነት ይውደም አማራነት ከኢትዮጵያዊነት በላይ ነው !!

    • @user-rs8uw1ti8w
      @user-rs8uw1ti8w Před 4 lety +1

      ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው

  • @antenehalamirew7639
    @antenehalamirew7639 Před 5 lety +14

    ወይ ይህን ልጅ ስወደው ደግሞ ከምንጊዜው ነው ስራዎቹን የሚያደርስልን

  • @tigistgone5036
    @tigistgone5036 Před 5 lety +10

    የእውነት ጀግና ብየሀለሁ ኑራዲሥ አይሆንም ጭሠኛ አማራ በርስቱ

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o Před 5 lety +17

    ነፍጠኛ አማራነኝ
    ዋው ኑር አድስ
    ጀግናው ልዩ ነው

  • @user-uh7ns1yj3d
    @user-uh7ns1yj3d Před 5 lety +77

    የአማረው ፈኖ 💚💛❤ ✔

    • @user-yt2bd8hu4l
      @user-yt2bd8hu4l Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💪💪💪

  • @fczcbcvadb6339
    @fczcbcvadb6339 Před 5 lety +4

    ትክክል ወንድሜ እርጅም እርሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ኢሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ህልማችን ይሳካል በርታ አማራ አልቅሷ አይቀርም

  • @user-ws1ck3hy7l
    @user-ws1ck3hy7l Před 5 lety +13

    ዋው ያበደ ነው ሰማ በለው ኡፉፉፉፉፉ ታድየ ከናተ መፈጠሪ ሁሊም እኮራለሁ ከጀግና መወለዲ😍😍

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +179

    1ኛ ነይ ይሄን ሙዚቃ የወደደው ካለ ላይክ አርጉኝ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል

    • @hearttoheart8141
      @hearttoheart8141 Před 5 lety +1

      woww yamral endafera

    • @ntsehatyangaw6247
      @ntsehatyangaw6247 Před 5 lety +1

      Batam desia yelal aega welakayte

    • @user-gh8gf1oh1q
      @user-gh8gf1oh1q Před 5 lety +1

      አማራ ዘራችን ይብዛ ጠላታችን አመድ ይሁን

    • @zoditubai1503
      @zoditubai1503 Před 5 lety +1

      ዎዉ ኑሪ በርታ

    • @user-bz2lr7um9q
      @user-bz2lr7um9q Před 5 lety

      Hulishim wudddddd🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪👌

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 4 lety +11

    አማራነኝ ለዚያውም የፋሲል ዘር ወዴት ናቹ ፋሲሎች

  • @cellphonica2579
    @cellphonica2579 Před 4 lety +8

    ማንም አይደራደርም በአማራ ዝነኘው ጎንደሬ አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኔ ውድ ጀግና በርታል ያምራል

  • @user-rd8if5ul3n
    @user-rd8if5ul3n Před 5 lety +31

    እልልልልልልልልል....እምየ ሀገሬ ሙሽራየ አማራየ....እልልልልልል....በሉስኪ አማራዎች ....ዘራችንን እንደምድር አሸዋ ያብዛው.....😘😘😘👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 5 lety +42

    ኑር አዲስዬ ትንሹ ማሀሪ ደገፋው ብየሀለሁ አንተ ፋሲል ደሞዝ ማሀሪ ደገፋው የኛ የአማራው የደውል ማብቂያ ናችሁ በርቱልን አማራ ማለት የተኛ ነብር ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 Před 4 lety +3

    ጎንደር የጀግና መድና እናመሰግናለን ኑራድስ ይመችህ

  • @amanoflove8698
    @amanoflove8698 Před 3 lety +9

    ወልቃይት እና ሁመራ ከጁንታወች ነጻ ከወጣ ማነው እደኔ ሊያዳምጥ የመጣ 😅

    • @JooklJookl
      @JooklJookl Před 6 měsíci

      አሁንእኮተመለሰድሮምያማራነዉአሁንምያማራ❤❤

  • @getasewasmare249
    @getasewasmare249 Před 5 lety +97

    ወይ ለቃችሁ ሂዱ ወይ ኑሩ በሰላም ከንግዲህ ወልቃይት በመጤ አይገዛም የሰማህ
    አሰማ ጎንደር ና ጎጃም ወሎም ራያ ኮረም አላማጣ መተከል ሸዋም ደራ አለነገር እነንዲህ ታመን ታመን አንገት ደፍተን አንቀር

    • @fczcbcvadb6339
      @fczcbcvadb6339 Před 5 lety +2

      ኢሻ አላህ ህልማችን ይሳካል በአላህ ፍቃድ

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 Před 5 lety +60

    ምንግዜም አማራ!!💚💛❤
    ኑራድስ በርታልኝ ደሜ ከጎንህ ነን።

  • @alykampo4251
    @alykampo4251 Před 3 lety +5

    Love music Ethiopie from Guinée Conakry 🇬🇳🇬🇳❤️❤️

  • @MyManTube
    @MyManTube Před 5 lety +9

    አትገረምም ያውለህ ጀግናው ጎንደሬ፡፡
    ኑርአዲስ አሪፍ ሙዚቃ ነው

  • @bifbif9047
    @bifbif9047 Před 5 lety +324

    አንገት ደፋን እንጅ ሃገር እንዳትፈርስ
    እናውቅበታለን አልሞ መተኮስ!
    በላይክ እንዳታጨናንቁኝ ኑሩአዲስ ነው ያለው

  • @ruhamaaddisc.l4867
    @ruhamaaddisc.l4867 Před 5 lety +1394

    እስኪ አማሮች ፡እንደኔ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሽዋን የሚወድ ላይክ አከርጩኝ

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 5 lety +8

      ኢትዮጵን ብትይ ይሻላል ማማዬ

    • @user-uj5rm6ke3x
      @user-uj5rm6ke3x Před 5 lety +18

      @@ameera7136 ኢ/ያ ማለት ጠልተን አይደለም ግን በማንነታች ብቻ ሥሚያሳዲድ ነው እጂ ዘረኝነት አልነበረ ም የተማርነው ኢ/ያ ነን ሥንል አይደላ ችሁም የሚሊክ ሰፉሪወች ነፍጠኖች እያሉን ሳንወዲ በግዲ እኔማ ነኝ እኛ ማነን ማለት ጀመርን ምን እያዲርግ አሥገደዱን ዘረኝነትን አሥተማሩን አሳደዱን እያሳደዱንም ይገኛሉ እና ምን እንሁ ኢ/ያ ሥንል የሀዳዊይ ሰርአት ናፉቂ ወች ይሉናል እኩልነት ጠፍቶ ሰው በሰው ው ነቱ መከበር ቀረ እና በማንነቱ ብቻ ነሆ የሚከበረው።

    • @serkaeyob3164
      @serkaeyob3164 Před 5 lety +2

      ሞክሼ ኢትዮጵያ በይ ማሬ ሁሉም የአዳም ዘር ነው

    • @user-gh8gf1oh1q
      @user-gh8gf1oh1q Před 5 lety +2

      ውድድድድድድ

    • @ruhamaaddisc.l4867
      @ruhamaaddisc.l4867 Před 5 lety +25

      ኢትዮጵያ የሚባል ስም አማራ ሲኖር ነው የሚኖረው አማራ ከሌሌ ፍንፍኔ ወይም ኦሮሞ ይሆናል እመኑኝ አማራ ነው የኢትዮጲያ ምሶሶ ምሶሶው ከሌለ ጣራው አይቆምም ይፈርሳል አራት ነጥብ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 3 lety +2

    አማራወች አላችሁ ወይ 💚💛❤️ ለአንድነት ለሀገር እድገት ለፍቅር እሚታገል አማራ ነው አማራ ባልሆን ውይ ፈጣሪ ይመስገን በሁሉ ያደለን

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 Před 5 lety +148

    የጎንደር ህዝብ ልትኮራ ይገባል አገር አፋራሺ ባለመሆን እኔ ኩራት ሊገለኚ ነው ክፉ አይንካሺ ጎንደር 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

    • @NadaNada-kc9uq
      @NadaNada-kc9uq Před 4 lety +2

      እውነት ነው ጎደር የደግ አገር

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s Před 5 lety +30

    የራያ ልጅ ድሮም ጀግና ነው አሁንም ጀግና ነው
    ኑሬ በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @tigisz8285
    @tigisz8285 Před 5 lety +74

    በሙሉ አማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ ዉስጤ ነው

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Před 2 lety +5

    ואווו איזה זמר הפעם כל הכבוד 👏👏 איזה שיר גודל זה גביע כבוד🏆 מלחין ✍🇮🇱🧏‍♀️🌠גונדר 👏🔥הכינוי הקודם קודם שלי, אבל באנגלית..✍🇺🇸🚀🛸🌠
    זה אומר שאת יכולה לעשות כל דבר ואין משהו שאת תרצי לעשות ולא תצליחי.. כוכב הצדק מוזקה 🎵🎵ואוווו איזה ריקודים

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Před 5 lety +63

    I love Amhara people:- The real people , *TURST IN GOD * Always come to others with love and respect...Not with heatrit or self interest. God continues Blessed Amhara. I'm from Eastern Ethiopia Somalia ....we all standing with Amhara because we love Ethiopia.

    • @osmanahmed2189
      @osmanahmed2189 Před 5 lety +9

      True they are nationalist they love emama Ethiopia we Somalis with amhara ppl a qabiil mayaqanan

    • @essam-lj2sf
      @essam-lj2sf Před 4 lety +1

      ጀግናው

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 4 lety +2

      me
      WELL SAID ✅

    • @BumbleBee77777
      @BumbleBee77777 Před 4 lety +1

      Yes brother we love you to Amharas have nothing but love ❤️✊🏾

    • @nigusea.4023
      @nigusea.4023 Před 3 lety

      Tigray have Problem with Amhara
      Benshangul have problem with Amhara
      Oromo habe problem with Amhara
      Afar have Problem with Amhara
      How u can say that they always come with love and respect to others? Bro let’s come to the fact

  • @metages2400
    @metages2400 Před 5 lety +48

    ኑሩን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በላይክ 💚💛❤
    ኢትዮጵያ ///አማራዊት///ነኝ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 5 lety +1

      ብዙ bzu 💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤💋💋💋💋alen.alen

  • @user-bt8jq4fb5x
    @user-bt8jq4fb5x Před 5 lety +29

    ስማ በለው ስማ በለው ወልቃየት ጎንደር ነው ጎንደሬዋች ሰወዳችሁ ደሞቸ ግን እኔ ወሎ እራያነኝ አረደትደስ ይላል ከአማራ መወለድ♥♥

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety +1

      😘😘😘😘😘ደሜ

    • @user-bt8jq4fb5x
      @user-bt8jq4fb5x Před 5 lety

      ወሎየዋ አማራ ነኝ እኔም ውድድ ልዩ♥♥♥

    • @ferdusferdus3761
      @ferdusferdus3761 Před 5 lety +1

      @@user-bt8jq4fb5x 😍😍😍😍

    • @leyowesame8040
      @leyowesame8040 Před 5 lety

      አዚዛ ሰይድ ለ እጂግ ያስደስታል አማራነት

    • @user-bt8jq4fb5x
      @user-bt8jq4fb5x Před 5 lety

      @@leyowesame8040 በጣም ከምንምበላይ ኩራትነው♥♥

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 Před 5 lety +26

    ጂግና ጂግና ጂግና እረ በምን ቃል ልግለፅህ አቦ እዳተ አይነቶ ጂግና አማራ ያብዛልን አማራ አማራ አማራ ጂግና

  • @happyone9378
    @happyone9378 Před 4 lety +7

    My love for Ethiopia music is deep from 🇬🇭 ghana

  • @mytune3979
    @mytune3979 Před 5 lety +128

    Well come back bro
    ቤት ለእንግዳ ብሎ አቅፎ ባጎረሰ
    ወልቃይት በእንግዳው እጁን ተነከሰ

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety

      ወደኔም ጎራ ቤተሠብ እንሁን

  • @user-sx5vw5sd3s
    @user-sx5vw5sd3s Před 5 lety +30

    አልተወለድኩበት አላደኩበት እንደው ጎንደር ሲባል ውሥጤን ደሥ ይለዋል 😁ቀጣጥላችሁ ሥሙት የራሳችሁ ጉዳይ አማራየ 💚💛❤

    • @user-wv1zt1fp8o
      @user-wv1zt1fp8o Před 5 lety

      እኔም እንዳቺዉ ግን ጎንደር ሲሎ ደስ ይለኛል

    • @yeromabera5974
      @yeromabera5974 Před 5 lety

      አቤት ዘረኝነት

    • @user-sx5vw5sd3s
      @user-sx5vw5sd3s Před 5 lety

      @@yeromabera5974 ምኑ ዘረኝነቱ አንሺ ግለጪ ሆሆ

  • @selametotub9340
    @selametotub9340 Před 4 lety +1

    አማራነቴ ኩራቴ የወሎ አማራ ነኝ እስኪ በአማራነቱ የማይደራደር💚💛💝

  • @user-uo2vd6zc2u
    @user-uo2vd6zc2u Před 4 lety +3

    በጣም ነው የምንወድህ ኑሬ ከኛ ከጎንደሮች ልብ ብቻ ሳይሆን የገባህው ከሁሉም አማራ ልብ ውስጥ አለህ ክበርልኝ የኛ ኩሩ ወንድም

  • @user-pk3pi4zf7r
    @user-pk3pi4zf7r Před 5 lety +20

    ኑሬ ምርጥ ሰው ኑርልህ ደስ ሲል ሰላም ለሀገራችን💚💛💖

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 Před 5 lety +94

    አምላኬን እንደ ጎንደር እምናፍቀው የለም ሽዋ አማራ ነኝ

  • @hassanalli3183
    @hassanalli3183 Před 4 lety +3

    ይዘፋኝ ዘፋኝ ሥወደው ምጥ የራያ ልጅ ኑርልን

  • @user-kc7ns3jm5o
    @user-kc7ns3jm5o Před 5 lety +3

    አወ አልተዘጋም ዶሴው የወልቃይት ጉዳይ አማራት ሁሌም ይለመልማል ኑሬ በርታ ጎንደር ጎንደር የአማራ ክንድ ነው ክፉ አይንካችሁ

  • @werkwawbu3973
    @werkwawbu3973 Před 5 lety +24

    ኑራድስ ጀግናው በርታ💖💖 ዝትለም አማራ አማራነት ይለምልም😍😍

  • @user-fk8zz3ck2c
    @user-fk8zz3ck2c Před 5 lety +13

    አማራ ውስጤ ባሀሉን አዋቂ ሀገሩን አስከባሪ ሰላም ፍቅር ለሀግራችን
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @norahsabah6265
    @norahsabah6265 Před 5 lety +8

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን እወዳችሁ አለሁ ማሮቸ ውድድድድድ እናንተስ ትወዱን አላችሁ

    • @user-lj8ev5mg3e
      @user-lj8ev5mg3e Před 5 lety +2

      ሰው በሰውነቱ ይወደዳል ውድድ

    • @abunuratube1905
      @abunuratube1905 Před 5 lety +1

      norah sabah። ውድድድድ ነው የምነደርግሽ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 Před 4 lety +1

      norah sabah
      RAYA AND WELKAYT BELONGS TO AMHARA ✅

  • @aleminykgojamoneloveethio4654

    አቦ ድምፁ እንኩንም የናንተ ነኝ wow አማራነት ይለምል 💚💛❤️

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel Před 5 lety +164

    ልክ ነህ ወልቃይጥ ጎንደር ነው አማራ ነን እራያ አማራ ነው ወሎ ጎጃም ሸዋ ወሎ ጎንደር ሁመራ አማራ ነን ኢትዮጲያዊያን አማራ አይለያይም አድነን

    • @ntsehatyangaw6247
      @ntsehatyangaw6247 Před 5 lety +2

      💚💛❤👍👍💋💋

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 Před 5 lety +2

      እውነት ነው

    • @abiiilove7993
      @abiiilove7993 Před 5 lety

      hlm aykelekelm bezefen merit ltserk beterara tsahay merteh elem fano yebeg liba meritm ltserk kkkkk

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 5 lety +2

      @@abiiilove7993 የቀና ብዙ ያወራል አማራ ጨዋ አስተዋይ ነን ኢትዮጲያዊያን አማራ ነኝ ስድ አደልንም

    • @user-gg1gj3vi2p
      @user-gg1gj3vi2p Před 5 lety

      @wancha tube_ዋንጫ ቱዩብ 👆👌👍

  • @esatulayned
    @esatulayned Před 5 lety +6

    ስማ በለው ወልቃይት ጎንደር
    ወዶ ባጎረሰ
    እጅን ተነከሰ
    አቤት ድምፅህ ስራህ በጣም ደሲ ይላል
    አማራነት ገና ያባል
    ብዙ እንጠብቃለን ውድድድ

  • @werkyeyoutbe2637
    @werkyeyoutbe2637 Před 4 lety +2

    እረ የጎንደረሙዚቃ አፋቅረ ሞትኩኝ ጥሎብኝ

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +35

    አልሻም ጤናዳም
    ውሠድኝ ዋልድባ
    ህመሜ ብሶት ነው
    ይወቁልኝ አባ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 5 lety +8

    ነሽ ጎንደር የጀግና ሀገር አማራየ ዋው ምርጥ ነው አማራ አንገት ደፍቶ አይቀርም

  • @user-ms3ov6nq3x
    @user-ms3ov6nq3x Před 5 lety +6

    አማሮች ያዙ እስክስ ኑረዲን አቦ ይመችህ ቢገባቼው ግጥሞችህ ምልክታቼው አንደኛ ሰላምህን ያብዛው💓💓👌👌👌👌👌

  • @rsffsy2509
    @rsffsy2509 Před 4 lety +4

    ኑር አድስየ ያንተን ዘፈኖችህን ስሰማ ነርዦቼ ይቀሳቀሳሉ በጣም ነው እምወድህ

  • @mebaethio
    @mebaethio Před 4 lety +36

    ገራሚ ስራ እና ምርጥ መልእክት ያዘለ ዘፈን በርታልን ሁላችንም ከጎንህ ነን ጥያቄያቼውን አደበሳብሶ ማለፍ አይቻልም

  • @Eminetn
    @Eminetn Před 5 lety +3

    💚💛❤💪💪🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ አድናቂህ ነኝ አወ ወልቃይት አማራ ነው

  • @user-te3mf5tg1f
    @user-te3mf5tg1f Před 5 lety +200

    ቤት የግዛቤር ብሎ አቅፎ ባጎረሰ
    ወልቃይት በእንግዳው እጁን ተነከሰ👌👍👍👍👍👍like me

    • @werku2201
      @werku2201 Před 5 lety +1

      እውነት ነው

    • @jojojo7712
      @jojojo7712 Před 5 lety +1

      ኑሬ አንበሳ ወደፊት

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 Před 5 lety +1

      ሣህ ጎንደር ውስጤ ናት
      ውዶቼ ሠብስክራይብ ግጩኝ እስኪ

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 5 lety

      Enat Habesha 👌👌💋💋💋💋💗💗💟💟❣❣

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 5 lety

      tikkl👌👌💋💋💋💋👍👍👍❤❤

  • @user-lk8vh7gy6n
    @user-lk8vh7gy6n Před 4 lety +2

    ኑርአድስ ስወድህ የአላህ ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰዉነቴን ይወረኛል ለምንድንይሆን የኔጀግና አላህከክፉነገርይጠብቅህ ብርቅየ

  • @user-fv8es9yd5c
    @user-fv8es9yd5c Před 5 lety +3

    ነሽ ጎንደር ያውም የጀግና አገር አማራነቴ ኩራቴ
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኑራድስ ደስ የሚል ስራ ነው ዋው