Nuradis Seid - Ataleshignal | አታለሽኛል - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 10. 2018
  • Ethiopian Music : Nuradis Seid | ኑርአዲስ ሰኢድ - Ataleshignal | አታለሽኛል - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Tizita
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 1,1K

  • @welloyewawelloyewa2025
    @welloyewawelloyewa2025 Před 3 lety +18

    የኑር አድናቂወች ሞንጭሩኝ 🥰🥰🥰ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው👌👌👌👌

  • @hayatshuji765
    @hayatshuji765 Před 4 lety +4

    እውነት እላቸዋለሁ ኑር አዲስን እወደው አለሁ ግን ይህን ዘፈን ዛሬ ነው የስማውት ብዙ ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ነበር ስሰማው ተጋብዤ በጣም ምርጥ ነው 😘😘😘😘

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +102

    እንኳን ከባህላዊ ወደ ዘመናዊ መጣክ ኑሬ😉😍😍
    ምርጥ ዜማ ከምርጥ ክሊፕ ጋ ለጆሮ ምቹ ነው❤👌

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 4 lety +9

    እንቁ የአማራ ልጅ የራያው መብረቅ 💚💛❤️

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 4 lety +45

    ኑርየ አንበሳው ጥሎብኝ ስወድህ አቤት ድምፅ አቤት ርጋታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የአማራው ጀግና ወድማችን በርታ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo Před 5 lety +73

    እርግት ያለ ዜማ ስወድ ቅንብሩ ደግሞ የተዋጣለት ነው ኑሬን እንደኔ የሚወደው ላይክ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +197

    👍👍👍👍 የኑራድሥ አድናቂዎች የታላችሁ ራያዎች

    • @user-cu6qp6mx1p
      @user-cu6qp6mx1p Před 5 lety +1

      አለን አኛው የሰው አድናቂ ሁነን ቀርተናል ምኒያም

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።አለንልሽ።ጠፍሽብኝ።ሰሞኑን💜💛💚💚💜💙💙💙💘

    • @user-vf4ck7pv8m
      @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ማር አልን

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      @@user-vf4ck7pv8m 😍😍😍ማማዬ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      @@user-jv5cg6bk3i 😍😍😍 እንደነሺ ማማዬ ጠፍሺ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u Před 5 lety +425

    የኑሬ አድናቄውች
    እስኪ እንያችኩ
    ምርጥ የወሎ ልጅ ይመችክ

  • @danikleincr7613
    @danikleincr7613 Před 5 lety +6

    ጃሪንጋማ ዋው በጣም የምያምር ዘፈን በልዩ ስታይል መጠሀል ምችት ይበልክ።እንዲሁም ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርካት ከዚ ሁሉ ሁካታና መበላላት ኣሜን።

  • @pfff2434
    @pfff2434 Před 5 lety +24

    ኑሩስወድህያገሬልጂ።ላይክውስጤነውአማራውችብቻነውየጠየኩት...

  • @mulukenmoges8143
    @mulukenmoges8143 Před 5 lety +2

    ወይኔ ኑርየ የኔ አንበሳ ምንም አይወጣልህ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ድሮስ አማራወች ምንም አይወጣልንም ብቻ ውድድድ❤

  • @TheFhdude
    @TheFhdude Před 5 lety +1

    እንዲህ ነው ለዛ ያለው፤ ቁም ነገር ያዘለ፤ ሙዚቃው ቆንጆ የሆነ መስራት። ዝም ብሎ ማጨመላለቅ ምንድነው። Very nice!

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 Před 5 lety +5

    ኑሬ ሌላ ምንም አልልህም ከሚባልለት በላይ ነህና ለኔ ፈታሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ና ለዘላለም ኑርልኝ

  • @user-oq6et7gp1i
    @user-oq6et7gp1i Před 5 lety +21

    እስከዛሬ ከነበሩት ስራህ ለየት ያለ እና አሪፍ ስራ ነው ዋውውውው ድምፅህን እኮ ስወድልህ ኑሬ😍😍😍

    • @theakoudsi8550
      @theakoudsi8550 Před 5 lety

      ቤዛ ቤዛ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ye orethodox hayemanote zafane becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk gude eko nawu

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 5 lety +7

    ዋው ምርጥ ስራ ነው ከምርጥ ዜማ ጋር አቤት ድምፅ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ ኑሬ

  • @mm3776
    @mm3776 Před 4 lety +22

    ኑሩዋ የራያው መብረቅ 💝💝❤❤🇲🇱🌷

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 5 lety +288

    አማራወች ዘራችን ይብዛ ።

  • @saragashaw1991
    @saragashaw1991 Před 5 lety +11

    የአገሬ ልጅ የቤተአማራው ቀብራራ ይመችህ ያምራል ውዴ

  • @aragaw172
    @aragaw172 Před 4 lety +9

    እባክህ ብዙ ዘፈን ዝፈንልን! የልብ ሰው እኮ ነህ! በልብ ሰራቂው ድምፅህ ፍቅር ፍቅር አሰኘህን እኮ! እንዴው የተለየ ነገር እኮ ነህ እኔማ ስወድህ!

  • @SuufiAdduun
    @SuufiAdduun Před 5 lety +19

    Am From somalia .
    Luv u ethiopian people and ur music.

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 5 lety +64

    አተ የወሎ አማልዩ አቤት ስወድህ ኑሬ

  • @dejenbihonegn5245
    @dejenbihonegn5245 Před 3 lety +7

    Dear Nuradis Seid,
    Pls keep and go ahead then inspire those people who admire and follow you.

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 4 měsíci +1

    ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ አሪፍ ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😢 2:29

  • @mohamedlemineelkeir3361
    @mohamedlemineelkeir3361 Před 5 lety +4

    I'm. From Mauritania ilove Ethiopia theirs people nice and music

  • @ks2358
    @ks2358 Před 5 lety +144

    እረ ሼም ነው አይታችሁ ብቻ አይወጣም ላይክ አርጉለት !!!!!

    • @wise647
      @wise647 Před 5 lety

      Right 1.1 views where as only 3.6k likes till now.

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g Před 4 lety +2

      ሉራድሥየኔልዮሥወድሕ

    • @tasewbazey2302
      @tasewbazey2302 Před 3 lety

      ውነት ነው ይህ ዘፈን አቤት መታመም ነው

  • @user-ej8st8sy5l
    @user-ej8st8sy5l Před 5 lety +4

    ዋው ደግሜ ደግሜ ብሰመው ውስጤን እንዴት ገለፅክልኝ ኑሬ
    የፋቅሩ ተጠቂ ሁኘ ተበዳይ
    ኑረን ነበር ሟችና ገዳይ
    ለበጎ ያርግልኝ ልበል እንጅ እኔ
    ጉም አዘንነኸኛል አተን ማመኔ ብየዋለው

  • @saadam687
    @saadam687 Před 5 lety +1

    ኑሬ በጣም ያምራል የኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር አማሮች ዘራችሁ ይብዛልን ♥♥♥♥

  • @dagemawimulatu9650
    @dagemawimulatu9650 Před 3 lety +1

    አታለሽኛል ተመችቶኛል ኑሪዬ

  • @saadam687
    @saadam687 Před 5 lety +14

    ማሬ ማሬ ወለላ ማሬ ስትይ ነበር በቀን አስሬ ዋውውውው ምችት ይበልህ አቦ

    • @rukiyaseyid2296
      @rukiyaseyid2296 Před 4 lety +3

      ዋውዋውውውውውው
      ሤትብትዘፍነው
      ትክክለኛ የኔታሪክነበር
      በናታችሁአይዞሽያልፋልበሉኝ

  • @user-kg8ul5kq2v
    @user-kg8ul5kq2v Před 5 lety +15

    ኑሬ ስወድህህህህህህ ምርጥ ስራ ነው በርታልን 😘😘👌👌👌

    • @user-hp2xt1dj9l
      @user-hp2xt1dj9l Před 5 lety

      ኑራ ሰውድህ ግን በናተ ይብሰል ክክክ ለባሌ ገበዝሁት👌

    • @user-qo1vm5kk5u
      @user-qo1vm5kk5u Před 5 lety

      Sara Sara 😩

  • @bfff1134
    @bfff1134 Před 5 lety +1

    ኑር አዲስ ሙዚቃወችህ ሁሉ ይመችኛል ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +34

    ኑሬ።ማኛ።የወሎራያጃሪጋማው።ዋው።ነው።ቀጥልበት።በቃውድድ።።ማሬ። 💛ማሬ💙ማሬ💓💛💚💖💜💛💚💚💚💚💚💛

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg Před 5 lety +4

    አይይይ ኑራድሥየ ከቶ ምን ልሁንልህ ሁሉ ሙዚቃወችህ። ልዩ ናቸው ሥወድህ

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 Před 5 lety +7

    Nursdis and tilahun are the best singers from Amhara wello.

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +1

    ዋው ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ሙዚቃ ድምፅክ በጣም ደስ ይላል 👌👌👌👍👍👍👍

  • @user-sx8em7cn5q
    @user-sx8em7cn5q Před 5 lety +2

    ኑርዬ የኛ ጀግና በጣም ያምራል እግዚአብሄር ሠላምና ጤና ይስጥህ ድምቀታችን ኑርልን ሺአመት የራያው የወሎው አንበሳ ስወዲህ እኮ ወሎ ባልሆን ይቆጨኒ ነበር

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 Před 5 lety +16

    እስኪ እደ ዘፋኙ እና እደኔ የተታለላችሁ Like ግጩኝ ....ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @user-kr6mk4xw5y
    @user-kr6mk4xw5y Před 5 lety +6

    ማሬ ማሬ ወለላ ማሬ
    የራያው ሸበላ ወንድሜ በጣም ያምራል
    ሰላምህ ይብዛ የኔ ውድ

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 Před 5 lety +5

    ወሎዬ መሆንእንደውመታደልነው❤❤❤

  • @gurshatadese8681
    @gurshatadese8681 Před 5 lety +1

    ኑሬ ስወድልክ ምርጥ የወሎ ልጅ ነክ እኛም ወሎየ ነን አድናቂህ የመርሳ ልጅ ነኝ ራያ ውስጤ ነው ሲቀጥል አንተም ውስጤ በሚለው

  • @jamalkhalifa8936
    @jamalkhalifa8936 Před 5 lety +3

    Wooow!!!! Wonderful terrific music I love it from ur Eritrean brother Jimmy

  • @user-lr5bu1ux2l
    @user-lr5bu1ux2l Před 5 lety +5

    ኑርየ የኔልዩ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ኑርልንን ዘላለም የዛሬ አመት አብሬህነበር ኢሻአላህ ከስደትመልስበዃላ በሰላም እንገናኝ በርታልኝ

  • @ezanaysayzana4673
    @ezanaysayzana4673 Před 4 lety +2

    ዋው ምርጥ ዘፈን ነው ያንንም ያንንም ኣታለሽኛል በዚ ዘፈን ኣድናቂህ ነኝ 🎵🎤😍👍🇪🇹

  • @user-ht7qt6gm7r
    @user-ht7qt6gm7r Před 5 lety +3

    ውብ ያገሬ ልጆ ኑርየ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ💚💛❤💚💛❤

  • @user-sx4ib9iq6j
    @user-sx4ib9iq6j Před 5 lety +5

    ,,አታለከኛል,, በሳቅ በጨዋታክ በፍቅር ጥለህ ልቤን አዘናክተክ...

  • @maaziyerayalji272
    @maaziyerayalji272 Před 5 lety +11

    ማር እኮነው እማዘበው ከፈሩ አቤት ስወድህ ጣፋጭየ የዘፈከው ሁሉ ከአጀቴ ይገባል በጣም እምወደው ካለሱ አልኖርም ያልኩት ሰዉ አታሎኛል በቅረቡ ይህ ወረተኛ ግን ሁሎም እወደው አለሁ 😢😢😢

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety

      አለ ለኔ የተሻለ ነገረ Maazi Ye raya lji አይዙሽ።የኔማር።እኔ።እህትሽ።።እወድሽ።አለሁ።እሽ።የኔማር

    • @maaziyerayalji272
      @maaziyerayalji272 Před 5 lety

      @@user-jv5cg6bk3i
      ኑሪልኝ የኔ ጣፋጭ

    • @abubakerali3940
      @abubakerali3940 Před 5 lety +1

      Arif new abso chiko wow semrt nat

    • @basufekadewolde9992
      @basufekadewolde9992 Před 5 lety +1

      ዋናው መውደድሽ ነው !
      1 ቀን የሚወድሽ ይመጣል ተስፈ አትቁረጭ !

    • @maaziyerayalji272
      @maaziyerayalji272 Před 5 lety

      @@basufekadewolde9992 እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-vu6gj2xo6z
    @user-vu6gj2xo6z Před 5 lety +27

    I,m Sudan i love u music

  • @rabiymoges2866
    @rabiymoges2866 Před 5 lety +1

    ወሎየ በመሆን ኮራሁ ኑርየ ምርጥ ለዛ ያለው አንደኛ የወሎ እንቁ😍😍😍

  • @jamalkhalifa8936
    @jamalkhalifa8936 Před 5 lety +5

    እንዴት ደስ ይላል ድምፅህ ባክህ ልዩ ነህ amazing vocal by the way I do have many respected friends from ur region Wello wish u all z best brother ur Eritrean brother

  • @hiwetgebrezigi5470
    @hiwetgebrezigi5470 Před 5 lety +3

    ኑሬ በጣም ነው እምወደህ ደጋግሜ ስሰማው ውስጤነው የነካኝ

  • @user-rw3ke1zc1t
    @user-rw3ke1zc1t Před 4 lety +2

    ኑሬ በዚህ ዘፈን ብቻ ነው የምትመቸኝ እንጂ ሌላ ዘፈንህ ዘርኝነት ነው በዚህ ግን ዋው አስብለህኛል😍😍😍

  • @abdukiyaedo7495
    @abdukiyaedo7495 Před 5 lety +4

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ናቸዉ ያስችገሩን...በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +4

    የአማራ የባህል አባሣደር ኑርየ😍😍😍😍😍😍

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +1

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ስወድሽ።የኔማር💙💙💙💙

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      @@user-jv5cg6bk3i እኔም ወድድድድ 😍😍😍💓💓💓💓💓

  • @atsedebaye6957
    @atsedebaye6957 Před 2 lety +1

    ዋውውውውውውው አንደኛ 👌

  • @user-fo4nb1tb7v
    @user-fo4nb1tb7v Před 5 lety +2

    ምርጥ ስራ ነው ብዙ እጥብቃለን በትለይ ስለ አንድ ዐማራ ህዝብ መዝፈን አለብህ

  • @user-pp6xs4yr8j
    @user-pp6xs4yr8j Před 4 lety +9

    የልቤን ነው የዘፈንከው ማርያምን ይብላኝ ለሱ እኔስ አባት አግኝቻለው

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 Před 5 lety +7

    ዋውው ኑሬ

  • @user-vp4ue7we6z
    @user-vp4ue7we6z Před 5 lety +2

    ኑሬየ ያገር ልጅ ደስ የሚል ስራ ነዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከምር የሚገርም ነዉ ብቻ በርታ

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Před 5 lety

    በጣም ዘና ምታደርገኝ በሁሉ ሙዚቃህ ሠላም ና ጤና ተመኘሁልህ ኢሮፕ ብሆንም ልክ ኢትዮ እንዳለሁ ነዉ ምታስመስለኝ

  • @user-tl6fb1kw8g
    @user-tl6fb1kw8g Před 5 lety +6

    ያገሬ ልጂ ስወድህ ሁለየም አንደኛየ ነህ

  • @user-nm4jq5tj2q
    @user-nm4jq5tj2q Před 5 lety +7

    ኑርይዬ ስወድህ ወድም እዴት እያምራል ድምፅህ ውድድድድድድ

  • @user-bn9df4ye9n
    @user-bn9df4ye9n Před 5 lety +2

    በጣም ደስስስስ ይላል ረጋ ያለ ዜማ ቆንጆ ስራ ናውው♥♥♥♥♥

  • @user-dj8vw5yd5f
    @user-dj8vw5yd5f Před 4 lety +2

    ወይኔስወዲክ እኮ እናትየን ጥግዲረስነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤የወሎው ሸበላ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Před 5 lety +4

    Great song!

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg Před 4 lety +4

    የኔ ምርጥ ንፍጠኛ ሀሪፍ ስራ ነው ።

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 5 lety +2

    wow ኑሬዋየ በጣም ያምራል አድናቂህ ነኝ ፡በቅርቡ የፈረሰው ፍቅሬ ታሪኩ ይሄን ይመስላል በጣም አመሰግናለሁ ፡፡ የውስጤን ስሜት በዚህ ስላሳየኸኝ ኑርአዲስ በጣም ነው የምወድህ

  • @solomonjenbere4014
    @solomonjenbere4014 Před rokem +1

    ነርአዲስ ይህ ዘፈንህ የስንቱን ኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ህይወት እንደሚነካና የኢትዮጵያ ሴቶች ከሃዲነት ጥግ የሚያሳይ ነው። ወደ ውጭ አገር ለማውጣት ባል የለኝም እያሉ ልጆቻቸውንና የትዳር ባለቤታቸውን ትተው የሚማግጡ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ማየቱ ምን ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች የወረዲ መሆኑን ያሳያል !!! በዚህ ጉዳይ የሃይማኖት መሪዎች በየ ቤተክርስቲያኗ እንዲሁም በየመስጊዱ ሰለ ትዳር ሕግ ሊያተምሩ ይገባል ብዬ አምናለሁ። የኢትዮጵያ ሴቶች ቡቲክ ቶክና በእንስቶግራም የሚናገሩት በጣም አፀያፊ ከሴት ልጅ የማይጠበቅ ነው። በእነሱ ምክንያት ኢትዬጵያዊነታችንን እያፈርንበት ሞተናል !!!

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 Před 5 lety +3

    ኑሬ የምወድህ የራያ ሸበላ የሀገሬ ልጅ አሪፍ ነው

  • @fentahunabebed7843
    @fentahunabebed7843 Před 5 lety +5

    this song is for abiy ,ye amharan hizeb atalo zare kehaden

  • @adeyabeba5342
    @adeyabeba5342 Před 4 lety

    I love it so much!!!! MIRTU WOLOYE Nure (Jarigama)

  • @levinegniyenavinz6819
    @levinegniyenavinz6819 Před 5 lety +2

    Ye woliso wb konjo stamri eko gerami chik zefenum yabede new berta💞

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +105

    ኑረየ የወሎማኛ አማራ ካ ውብነው ኩራው ወሎ ኩሩው ጎንድሪ ኩራው ጎጀም ኩራው ሸዋ አማራነት ኩራት

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +2

      ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudu 👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😙😙😗😗😗😗😗😗😗😗💛💛💛💚💚

    • @zahramola317
      @zahramola317 Před 5 lety

      Swadehi yagere lje nurleni

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      👍👍👍👍😍😍😍😍 የኔ ልዩ

    • @ishraqahasan1098
      @ishraqahasan1098 Před 5 lety +1

      ራያዎ ሰሚራ ቀብራራዎ አማራ

    • @rosieposie.x0
      @rosieposie.x0 Před 5 lety

      በትክክል ማሬ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Danny-ir8rc
    @Danny-ir8rc Před 5 lety +5

    መጀመሪያ እንዳሁክ እሱ ነው ኣደለም ተጠራጥሬ ነበር😊😊 ኣሪፍ ሙዚቃ ነው ደስ ይላል 👌👌👌👌👌

    • @aldai1682
      @aldai1682 Před 5 lety

      የኔ ማር ሰወደህ ኑርየ ይመችህ የኔ አበሳ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @thesoncrypto2057
      @thesoncrypto2057 Před 5 lety

      czcams.com/video/l-xfQ_huYUg/video.html&feature=share

  • @user-ll6ry3si9u
    @user-ll6ry3si9u Před 5 lety +2

    ስወድህ እኮ ኑሬ የሄ ዘፈን ለወንዶች ነበር እሚገባው

  • @RabiaEbrahim-cs4ny
    @RabiaEbrahim-cs4ny Před 26 dny

    አቤት ኑሬ ሁሉን አማልቶ የሰጠህ❤❤❤

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ኑር ስወድህ ዘፈኖችህ ሁሉ ባህላዊ ናቸው በጣም ውበት አላቸው አድናቂክ ነኝ ለኔም ግን መቼ ነው የምዘፍንልኝ

  • @Joberaw
    @Joberaw Před 5 lety +3

    ኑሬ ለምን አልበም አታወጣም? የሁሉም ሰው ጥያዌ መሰለኝ? በተረፈ ግሩም ድምፃዊ ነህ!

  • @user-uc7wx4ne4g
    @user-uc7wx4ne4g Před 5 lety

    እኳን ከባህል ወደ ዘመናውይ በሰላም መጣክ ምርጥ ሙዚቃ ነው የኔ አደኛ

  • @sebeilfiker2776
    @sebeilfiker2776 Před 5 lety +2

    ዋውውው ደስ ስል ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😏😏😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💓💓💓💓💓💓💓💓💓💝💝💝💝💝

  • @hoihjhtj5181
    @hoihjhtj5181 Před 5 lety +3

    እደኔ አማራ የሚወድ👍ግጩኝ

  • @user-ms3ov6nq3x
    @user-ms3ov6nq3x Před 5 lety +3

    ክልፕ አሰራር ድምፅ ግጥሞች ዋው በጣም የተዋጣለት ዘፈን ነው ግን ይህን ችሎታ ይዘህ ለምን ጠፋህ አሁንም ቀጥል ችሎታ አለህ ድምፅህ በጣም አንጄት ይበላል

  • @meazagirmakostr9267
    @meazagirmakostr9267 Před 3 lety

    ዉዋ በጣም ጥሩ ዜና ነዉ አብሶ ለዘመኑ ወጣት ያስተምራል😍

  • @user-mb9tt2fv1o
    @user-mb9tt2fv1o Před 5 lety +1

    ክሊቡ ድምፁ ግጥሙ ባጠቃላይ ምን ልበል ምርጥ ስራ ነው ኑርዬ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ውስጤ ነው###

  • @YTSEthio
    @YTSEthio Před 5 lety +3

    😍😍😍😍😍😍ስወድህ ኮ

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 Před 5 lety +6

    Nuradis always the best! Amazing lyrics....soul searching .....it tells real life experience specially the modern day love/relationship.

  • @khaledabuali3684
    @khaledabuali3684 Před 4 lety +2

    በጣም አሪፍ ሙዚቃ

  • @adammohammad4407
    @adammohammad4407 Před 2 lety

    Very good music thank you so much ❤️✅

  • @user-ol7hp1wi1l
    @user-ol7hp1wi1l Před 5 lety +3

    ዋው ደስ ሲል

    • @user-jv8gq7kj6t
      @user-jv8gq7kj6t Před 3 lety

      ኑሬማኛውበጣምነውደስየምትለው💘💘💘💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘👈

  • @yeshewerkalemu9098
    @yeshewerkalemu9098 Před 5 lety +4

    ዋውውው አሪፍነው

  • @tsigemahari8846
    @tsigemahari8846 Před 5 lety

    Cool sounds!

  • @danielmoges4696
    @danielmoges4696 Před 5 lety +1

    ኑራየ እንወድሃለን ምርጥ ኢትዮጵዊ ራያ ...

  • @mirkoyapp2122
    @mirkoyapp2122 Před 5 lety +3

    ዋው ኑርየ ደምፃኮ ዋው ቀጥልበት

  • @melkamdemeke4169
    @melkamdemeke4169 Před 5 lety +23

    አታለኸኛል በውብ ድምፅህ
    የማዳምን ስራ አስትተህ

  • @putgodfirst8053
    @putgodfirst8053 Před 5 lety

    WoW Mooi muziek ga zo door ❤️❤️❤️

  • @sintayehumeles6267
    @sintayehumeles6267 Před 5 lety +2

    ኑርየ የኛ ምርጥ የኛ ጀግና በርታልን ምርጥ ስራ ነው ሁሌም ይሳካልሃል። ሆድ ኣደሮች የራያ ኣርቲስት ካንተ ይማሩ። በብዙ ስራ እንጠብቅህ ኣለን የኛ ኩራት በርታልን እድሜና ጤና ተመኘሁለህ ❤!

  • @fikirgeta9560
    @fikirgeta9560 Před 5 lety +3

    Wello lezelalem tenur gen zergna ayidelhum wude ye hageri lejoch
    Ethiopia lezelalem tenur.

  • @user-rs6zo8ej1u
    @user-rs6zo8ej1u Před 5 lety +44

    ደስ ይላል 19 : 36
    ላይኽ ኣትርሱ !

  • @aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733

    ጥሩ ስራ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ ኑሬ ሁሌም ያምርብሀል

  • @rahmamohammed7888
    @rahmamohammed7888 Před 5 lety +1

    ወጣ ያለ ዜማ ደስ ይላል በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p Před 4 lety +16

    ይህን ሙዚቃ ለዶክተር አብይ አህመድ አድርሱልኝ