Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]
Vložit
- čas přidán 6. 12. 2018
- Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited By Wendi Mak.
Copyright ©Wendi Mak 2018.
#ethiopianmusic #ethiopia #wendimak - Hudba
ዋው ስጠብቀይ የነበረ ዘፈን እስቲ ወዴን እንደኔ የሚያደንቀው ላይክ
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
Cc
ዕድመን ጢዒናን ይሃብካ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ቀፅለሉ ወዲ ኢተጵያ ሃገሬ🇪🇹🇪🇹♥️♥️
💕🌺💔💜
what about know
@@umerbedewi477 Probably not their profile picture says hagere Tigray
ይገርማል በአንድ አመት ስንት ነገር ተፈጠረ
😢😢😢
ኢትዮጵያዊነት የሚገልጸ ምርጥ ክሊፖ ነው ወንዴ ይመችክ
The beat and the moves triggers goosebumps n brain tumor ❤️❤️❤️❤️❤️🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪..am from kenya
ወንዲ በተለያዩ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በመዝፈን ህዝብን በሚያቀራርብ ድንቅ የዜማ ስራዎቹ ይታወቃል ይህ ስራውም እጅጉን የተዋጣለት ነው ወንዲ ነገም በብዙ ጥሩ ስራዎቹ የጥበብ ቤተሰብ ይጠብቀዋል በርታልን ህዝብን ስለፍቅር ስለአንድነት የሚሰብኩ ጥበበኞች ሁሌም በኛ ይደገፋሉ
From Eritrea I really love Amharic music ❤️💕👇
From kenya 🇰🇪 🇰🇪 🇰🇪 much love ❤
የተረጋጋ ደስ የሚል ልጅ ከዚ አሁን ካሉት ዘፋኞች ለዚህ ልጅ ብቻ አክብሮት አለኝ በጣም
ትክክል 100%
ሚ ቱ
Big man wendi make🇪🇹❤❤❤❤❤ from Somalia 🇸🇴❤
ደስ ይላል ወንዴ ማክ👍🏻🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬🇪🇷🇨🇬💞💞💞ከሙዚቃህ ውጪ ተጨማሪ የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ሰርግህ ነው💚💛❤ይመችህ💟
እኔ ኢቲዮጲያዊ ነኝ ለዛውም በጣም ብዙ ብሄር ያለኝ
አማራ
ጉራጌ
ኦሮሞ
ትግሬ ይወክሉኛል ማፊ ዘረኝነት ሀበሻዊነቴ ኩራቴ!!!
አይ ተግሬ ጠበው ጠበው ሊደፈኑ ትንሽ ነው ።
❤
አኔ አማራ ነኝ እኔ ትግሬ ነኝ እኔ ኦሮሞ ነኝ እያላችሁ አትበተኑ ዘፈኑ የሁሉም ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ይስጠን
Best
Woweweeeee
Amen
eski zeregna kalhonk subscribe adirigegn kk
asma asma oñv
ራቁታም ሴቶች የሌሉበት የአመቱ ምርጥ ክሊፕ!!
ክክክ በጣም
Nice
Kkkkk betam
ስራ እጅግ ጥሩ ነው ወቅታዊ የሆኑ ስራዎች ስለምሰራ ደስ ነው የሚሉት ወንዴ በርታልኝ
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
Amazing music i Love amharic music 🥰🇪🇷👌
I am from Eritrean like music wendi make❤
Pure Ethiopian boy!
You are amazing!
Love you mom Ethiopia 💚💛❤!
هلال 🌙
חלםכטןגפואחפםגחפםקטכחןוץד
ዋው ወንድ ማክ ያምራል እንወድሀለን ከ መቀለ
አንተ ፍቅር የሆንክ ውብ ነብስ ነገር ❤❤❤💐💐💐
I have been In Ethiopia 9 years for, Love the People, Love Girls, Love The Culture, Love Songs and Music, While I’m listening to this on Sep-30-2023-Harar city.😢❤
From Djibouti I love Ethiopian ❤️❤️❤️
Ethio Eritrea #one love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷. Wow Germami video 👏
#Wendi Ma Hero siwdeh😘
2013" እንደኔ የሚያዳምጥ ሳይዋሸ👍👍😍 like"
@HAASHIM WADANI y kwas
Xwm
Gorfh
Wk.uuvc
Hi I'm from Ghana and I love Ethiopian music this is beautiful to listen to.Please we need an English translation.
yes pleaseeee we all need
he is basically singing for a tigragna girl which is a tribe located in Northern Ethiopia he says she feels so close yet she is so far will you come closer if i play my drums
@@user-qr8pb6vd6k nice thanks for the translation❤
From Senegal but i do love Ethiopian and this wonderful singer
ወንድ ማክዬ በጣም እኮ ነው እምወድህ
አለባበስህ መልክህ ድምፅህ ወዘተ ደስስስ ይለኛል!!!
ስወድክ ወዴ ማርርርርርርርርርርርርርር እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍሁሉ ነገርህ ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ !!!!!!!
Kkkkkkk
I am Eritrean, Wendi Mak is an amazing Ethiopian singer, and this one will be one of my favorite songs of his. Selam leHabesha wegenoch.
አባይን ያላየ ምንች ያመሰግናል most of wendi mak songs are copied from other singers
Kkb
the girl is eritrean
@@selammeharikonjo9865 no she is our Ethiopian
🙏🙏🙏
ይመችህ ሁሌም ፍቅር ነህ
ኢቲዩጲያ ለዘላለም ትኑር
በፍቅር በደስታ ያለልዩነት አንድ እንሁን አንለያይ
ወድየ በጣም እወድሓለው የትግራይ ተወላጅ ነኝ ባሉ የ ሀገራችን ችግሮች ሁሉን አሳቦ ወደ ትግራዋይ ስኮንን በጣም ይሰማኛል ኢ/ያ ውነትይ እጠላለው አንተን ኢና መሶሎች መልካም ነገር ለሃገራች የምታሰብ ያለን ቅራንየ ለማጠብ በሞያች ስትጣጣሩ ሳይ ልቤ ይራራ💕💕💕💕
im Nigeria but i like Ethiopian music
Naija BRO.no.doubt i love ur musi!!!!!!!!!!
Wow bro thank you
Endless Ethiopian talent! So proud of my rich history, and culture!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia lezelalem tinur!!
So proud
Hey me to soooo proud bin Ethiopian, God bless my sweet Ethiopia.
Use kk
,
♡♤■■》¡♤》
Wendi Mak😍😍😍beautiful song!🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀሪፍ ነው
Ethiopia is a great country with rich culture and history. proud to be Ethiopian. I am from Eritrea and one day, somalia, eritrea, and ethiopia will form one big nation, Abyssinia !
Amen amen!
Fuck off
T
I am eritrean but I Love Etio songs especially I Love wend maku
We love You too ! But why do we have to use "But" to show our love to one an other? Does being Eritrean #contradicts to love Ethiopians?
@@diresgirmay2019 well said, I was thinking the same thing. They all seems to say "i am from Eritrea but i love Ethiopian song "
the girl is from eritrea
Am Eritrean and I love ethiopian music and wendi mack great job keep it up bro
እዉነት መናገር ከምችለዉ በላይ አድናቂህ ነኝ በርታ አልበም እንጠብቃለንን በቅርቡ ወንዴ
I like all your songs .Specially this one!😘
ሰሞኑን ጆሮዬ ደምቶ ነበር 😒 ወንዲ ማሉካዬ የታምራት ደስታ ምትክ ድምፅህ ዉስጤ ነዉ
The best music video i have ever watched this year i like u so much ❤❤great work
lovely music!!! one love one Ethiopia.
How lucky I am because I am Ethiopian and sudanes 😍😍😍❤
Me to like u born in Khartoum,dad Sudanese mam Ethiopia,am happy luv Wendi mak
Woow from all ethiopian sigers i love wendi mak
God bless u
ዋው ብሎ ዝም ነው በተለይ ኣውርድ በሎ ኣታ ሲል እንደት ደስ እንዳለኝ
ውይይ ሁላችም የእማማ ኢትዮጵያ ልጆች ነን አሺ ትግሬ አማራ ኦሮሞ ሐድያ ወላይታ ጎንደር ጎጃም አትበሉ የእምየ ልጅ ነው በሉ
የምየኢትጵያልጅነኝአማራትግሬሁሉንምበጣምውድድድድድድድድድእኔግንጎንደርነኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🌹የምንዘረኝነትነውደሞሁሉንምእትጵያውድድ
ወንዴየ የምሠራቸው ዘፈኖች በሙሉ ውሥጤ ናቸው በጣም ነው የምንወድሕ የምናከብርሕ በጣም ጎበዝ አርታሥት ነሕ በርታልን 😚😚😚
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ ወንዴ ስወድለት 💗💗 ትግሬዎችም እወዳችሓለሁ👈💓💓 እሽ
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እግዚአብሕር ፍቅር ነዉ اهلين
ተየተ
Btam new yemwdw konjo zefen
Eritrean music wedi zagir
@@danielghebrehiwet2605 tebegi
በጣም ኣሪፍ ስራ ምንም ኣይወጣለትም (ትግራይ ዓደይ መለይ ኣለኹልኪ ባዕለይ)
ኣሪፍ ስራ ነው ውድሜ ቅጥልበት
👉🇻🇳
@@lloveyou1210 🇻🇳🇻🇳🇻🇳💋💋💋👍👍
አቱም አማራኛ ትደርፍ አለኩም ሞዋረዲኩም አዩ አማርኛ አያ ትቃትለኩም ዘላ ማዝ ኮን አዩ ዝርደኩም አዋይ ትግራይ ዓደይ ብሰንኩኩም ሓሲራ 💋💋💋ጋል ዓደይ ምቅሰን
@@user-rq7pq3jx3d ❤🕊
Ethiopian music is soo beautiful ❤️✨ beautiful people.
One of few talented Ethiopian singer much love from Jupiter 😊☺
Nice music ሓቢቢ ተባዓታይ ዝኮነ ስራሕ
Swedh from tgray Ethiopian♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
Wendi....Mak,,,, I don't understand what you are saying but truly I really enjoy your songs... Love you much man
I love Ethiopian music.
Proud to be Ethiopian......
Hope Free me too!! No debating 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
Hope Free
♡♡
Best comment ever
ምርጥ እትዮጵያዊ ዘፈን ዋዉ ዘረኘነት ይጥፋ ከሃገራችን ሰላም ይስፈን
Wow cool. demeke thebele music Tigrigna classical eya gedi koyna mara fetyeya alku. love you Tigray and all Ethiopians and Eritreans if you are not racist. If you respect Tigray which is my identity proud of that I am Ethiopian Tigraweyti.
i❤️💛❤️💛❤️💛❤️.
Ye Dangle Mariam Lg Hope peace ccffffrdddlltooddodiswiieiieeieeieeidiriiofggtttrrrrrrrx. Ddeqqzzz kmmmmmfdxsszxeededdddddddddddffddfvf🤥😐🙄👦
@@etalemandeta8644 what's that mean? Use Formal written
We ethiopian prouds and respects by our familiar singer.... Wedy do for more!!!
I am from Mali I love Ethiopian music and is language
Oh my Gad Do you know that most of Ethiopian people like mali music
including me
@@aygtube1571 😍😘😘😘😘
you deserve my salute
We love you too
heey i love mali and their music!!!!!!!!!!!!!
ዋዉ ወዲ አደኛ በርታ ምርጥ ስራ ሸብ አርጋ በጣም አድናቂነኝ💝💝💞💐💐💐💐💐💐💐👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👆👆👍👈
ኧረ ባካቹ እኔ ከኦሮሞ ነኝ እኔ ከአማራ እኔ ከትግሬ ነኝ እያላቹ ኮሜንት አትስጡ:: ማናችንም ለማንም ባዳ አደለንም የምትሰሙት ባህልና ዘፈን የኢትዮጵያ እስከሆነ ድረስ ሁሉም የእኛው ነው:: ወንዲ አሪፍ ስራ ነው በርታ!
good boy አምላክ ካንተ ጋ ይሁን ወንድም ዮኒ.
@@afha540 Amen
Yoni Habeshaw waw merte habesha
ሞርጥ ሰው
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹oll Ethiopian love ferom agame
ሽኮር ሽኮር ደርፊ ማን አውርቶ ምን ይቀራል ክክክክክክ
Am from UAE I love u wndi mak keep it up ያመቱ ፩ኛ ብያለው እስቲ ውንዲን ምትወዱት
ወንዴ ማክ በጣም አድናቂህ ነኝ
ከዘመኑ አርቲስቶች ከታሜ ሞት በአላ
እሱን እየተካህ ያለህ ምርጥ አርቲስት
wow wedi konjoooo we Ethiopian love you great singer diversty singer
@@MimiMimi-eb4lv የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
tamen metekat it's so hard
@አስተማሪ ጥቅሶች ab&tesfa እሺ
Ande album enkan mserat yalechal leje tameratne mtkate eha kelde nw tameratne kmsedbe aytnanseme
my darling, awesome music!!!
....I love u n ur song I'm fan of u, keep going wz the best song ,keep it up😍May God bless you dear💖💖💖💖
ውይ እኔ በትግርኛ ዘፈን ልሞት ነው ስወዳቸው እኮ ወንድዬ አምሮብሃል ምርጥ ስራ ነው በትግርኛ ቀጥልበት
ኢትዮጲያዊ ነኝ ወንዲ በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰራኸው እስካሁ በትግርኛ እስታይል አልዘፈንክም ነበረ አሁን ግን ዘፈንክልን በጣም ነው የማደንቅህ !!!
Hulem ewedshalhu🇪🇷🇪🇹🥂
Remove Eritrean flag 😏
ወንዲ የምትወዱ እስኪ የትናችሁ
Kkkkk ethiopia
አለው ግን ላይክ አልሰጥም ቅጥል 🙈🙊😜😂😂እንቁልልጭ 👍👍👍👍👍👈አልሰጥም
am from somalia i like ethiopian music and dance
Good Job wendi bro 🔥🔥🔥🔥🔥✌👍🇪🇹🇪🇷👌
እረ ይሄ ልጅ ውስጤ ነው ❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💛
Wndi mak - I always think about you as u are talented in music, really u are talented !
😍😍😍😍😍😍😘😘 i love you Wendy mak all the way from kenya
ትግሬ ውስጤ ነው።🔥🔥🔥👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💯💯😘😘😘
Tkijffh
⛔🎀🎁
I am from Somalia and i like Ethiopian songs
Wow Mr. Mark , i love that you got beautiful vocal.
Nice I like the fact that his music videos are decent and his music is soo sweet with love from Ghana I'm a Ghanian who loves ethiopian music.
#1👏 great work
ያመቱ ምርጥ ብየዋለሁ l love you
ganet man
ጥሎብኝ ትግሬኛ ሙዚቃ ስወድ ❤❤❤❤
Lindo video, me encanta la música de Etiopía 😍
Ma,uma
Wondye woow ilike it this song great job
I am from 🇸🇴 somalia i love ethiopian dance I will marry a girl from ethiopian ❤ thank you so much
የስዉ አገር ስደተኛ
ቅልቅል የሌለብኝ ኢትዬጵያዊ ነኝ
በአገሬ የማላፍር ማነሽ ሲሉኝ መልሴ ኢቲዬየያዊ ነኝ።
🥰🇪🇹
Ethiopian people are God gift to human race with amazing music I love them so much.
👉😘👉😍😍👉❤❤❤🤙😘🤙🤙🤙🤙🤙🤙
Much love 💕 and respect for the Ethiopian 🇪🇹 people and music... From Eritrea 🇪🇷.
Negat
Negat
እንዴት እናምራለን ሀበሻ ዘሩ ይባረክ ሰላም ለኢትዮ ኤርትራ እንወዳችሁዋለን!
I love this Song Bro.
Wendi Mak is an amazing Ethiopian singer
Iam from somalia
If you respect somali people
Pleaz like me
Gulied🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷
@@hiammokdad9699 tanx bea
Wanmasentahay
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
@@hiammokdad9699 የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
WE LOVE IT!!!WE LOVE YOU !!FROM TEGARU!
ስወድህ ወንድማኬ ደስ የሚል ሙዚክ' ቀጥልበት from Ethiopia #Mekelle
የዚህ ልጅ ዘፈኖች ከግጥሙ እስከ ዜማው፣ እንዲሁም ከመልኩ እስከ ክሊፑ ኮለልልልልልልለ ባይኔ ፍስስስስስስ በጆሮዬ ይላል
Luv Ethiopia music from a Ghanian
የኔ ጀግና ማክ ዋው በርታ በጣም ምርጥ ነው
🤗
My favourite song
Wendi Mak ስወድክ ቆንጅዬ ስራዎች ሁሉም ምርጦች ናቸው።
Wooow
አይ ሀገሬ የምድር ገነት እኮ ናት
Hahaha
@@seadsherefadin3161 የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቢ,ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
wud Ethiopia wendi mak good luck 💚💛❤😍😍😍😍😙😙🔥🔥edante shi yweled👍👍👌
Sofia#####🚘🚘🚗🚖🏧🏧🏨🏢
የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
@@hiammokdad9699 የወንዴ ማክ አድናቂዎች አዲስ ቻናል ከፍተና አሲቂኝ ቪዲዮ፤ የመዝናኛ ወሬ፤ አዳዲስ ወቅታዊ መረጃ፤ ጤና፤ሳይንስ፤ ምርጥ 10 ና የተለያዩ ቪዲዮች እንዲደርሶ እባኮን SUBSCRIBED ያድርጉን
big up wendi mak!!
ስታምር ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት