Debe Alemseged ft. Jacky Gosee - Min Lihun - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 11. 06. 2017
- Ethiopian Music : Debe Alemseged ft. Jacky Gosee | ደቤ አለምሰገድ እና ጃኪ ጎሲ - Min Lihun | ምን ልሁን - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hotethiopian. .
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music - Zábava
I am from eritrea but I love ethiopian music ❤Eri&Ethi one love
Robeley Rob god bless you one love fekrin senaten yehabna
Robeley Rob one day will be unite one love habesha
Amy Fitwi קלקבד
Robeley Rob 😍😍😍😘😘😘😘
i love you too
ደቤ በጣም ያምራል ታምራላቹ ..ከልጅነት እስከ እውቀት ..ዋው.
እትዮጵያ 💛ሃገር ❤️ የኔ 💚ፍቅርር 💕 ሰላምኩም 💙 ይብዝሕ 💜 i 💓 from eritrea💞 i 💗 love 💘ethiopian 💖 ppl 💟 eritrean & ethiopian ppl one love 👉💝👈👄👄👄👄
ዋዉያምራል
احمد عبدالله yanetabeca.satehon.yahulcenemnat
احمد عبدالله 🇪🇹🇪🇷
احمد عبدالله 😍😍😍😍😍😘😘😘😘💐💐💐💐
you are to right ethiopia is love cauntry
ሥታምሩ የሀገሬ ልጆች ክፉ አይንካችሁ በየላችሁበት😍
OMG jacky gosse is here I'm a big fan 😍😍😍😍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭this is amazing are they friends like if u like jacky gosse 👍👍👍😂😂😂
ብጠዓም ኣሪፍ ነው music ብተላይ ደሞ ዜማና ስታምርርርርርርርርርርር ኣይዞኩም ቀጥልዎ፡so ኣጆኩም ቀጽልዎ ጥዕምቲ ደርፊ ብፍላይ ክሊፕ ብጠዓሚ ኣድኒቀያ ሰላምኩም የብዛሓልኩም ቡሩካተይ ኣንቱም ተዓዘብቲ ከ ይስማዓ ኣሎ ዱዩ እዚ ጽሕፈትና
Tesfie Habteab። ኣንትም ሰላምህ ብዝት ይበል ወንድሜ
Tesfie Habteab ane ka neaka adnikeka aleku kulu gize commant yenbib a gn kulu gize xubuk metebabe seb eka really neshinesh ka kalayka kexilo btaemi eka belih I think you are smart boy
Yrgalem asefa asefa፡ኣሜን ኣሜን ፍቅርን ሲኒትን የውርደልና ኣምላክ ክብርቲ ሓፍተይ
mizan Tekle፡ካብ ልቢ ኢየ ዝመስግነካ ሰምረት ዓርከይ Thenk yoy
Tesfie Habteab god bless you bro one love you are the best habsha
I'm from Eritrea and I love Ethiopian musics special this music I like it so guys can I have a likes ? Please like for me
Ethiopian Girl from Eritrea? strange!!
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Ethiopian Girl
Thanks
Ethiopian Girl ዋው ስታምሩ ማሮች
ጃኪእና። ዘፋኝ። ስታምሩ
I'm from West Africa Gambia, my girlfriend is Ethiopian, I love Ethiopian music
ምቀኛ ሁላ ለአዲሥ ለመጣ ስው የሚባለው በርታ ጎበዝ በዚ ቀጥል ነው የሚባለው እናተ ከሥድብና ከትችት ሌላ ምንም አታውቁም በጣም ታሣዝናላችሁ በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወረተኛ እንዲያውም አለቅላቂ ናቹ በነገራችን ላይ ቴዲንም ነገ ትዞሩበታላችሁ ምክንያቱም ወረተኛ ሥለሆናቹ ጃኪም መልካም በጎነገር ስርታል በጣብዙ ነገሮች በነገራችን ላይ አዳሜ በጭንቅላትሾ ብትቆሚ ጃኮ ላይ ለመድረሥ አይታስብም በርታልኝ የኔ አንበሣ
ደቤ በጣም ያምራል ታምራላቹ ..ከልጅነት እስከ እውቀት ..ዋው..
Kidi Mengs ድምፀህ♥♥♥♥♥
አሪፍ ድምፅ አላህ
😍😍😍😍😍i love you ths music ethiopa
እንዲህ ነው ጓደኛ ማለት ታዋቂ ነኝ ብለህ ያልኮራክ ጃኪ ለሌሎች በር የከፈትክ ። ምርጥ ስራ ነው በርታ
I love Ethiopian music 😍😍
I'm from Sudan 🇸🇩
l love jecky gosse songs but l am somali
mo larry mare
ቅድስት በጣም አድናቂህ ነኝ
mo larry same 2 you
But I wounder why somali people are In any comment of ever language *proud of you my people*
ቁንጅና የሚለካው በመልክ ነው, አደለም ካላቺሁ ግን ሁሌ የሚዘፈንላቸው ሴቶች መልከኛ ናቸው. ተሳሳትኩ ..ቆንጆ ያልሆናቺሁ ደግሞ በያንስ የግድ ፀባያቺሁ ይመር.kkkkk.
Yihun Aman መልክሣይሆን፡የሠዉልጅ፡ዋናዉ፡ፀባይነዉ፡ወንድሜ፡ዛሬዘበን፡ሀቀኛእና፡ፀባየኛነዉ፡የማያሥፈልገዉ
ግን፡ሣልለዉ፡የማላልፍ፡ወንዶች፡በዘፈን፡እና፡በፍልም፡ብቻ፡አይሁን፡ፍቅራቹህ፡ሀቀኛሁኑ፡ነግሬአለሁ፡የሀበሻወንዶች፡አንዳዶች፡ታማኝለመሆንሞክሩ
ግን፡ጃኪን፡ይዘህመጣትህ፡አዉቀህበታን፡ዘመዴ፡በጃኪ፡የምሯን፡ብልጥ
እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። neber gin ahun teret teret hunual😁😂
Yihun Aman webet bewche sayewen bewset new sew sibale wechun ayetek gebetek tekatelalek be kowanjejite bemlelachew men anesate eche web ye abesha web set
Efrem Girma tekebiyalehu gin zefen lay le endeza aynetsewoch ayzefenilachewum
ማሬ፣ ማራኪዬ አሁን ደግሞ.ዝናዬ ዋዋ ጥሩ ነው::ውድጄዋለው 👍👍
ሜሮን/ ሜሪ
ሜሮን/ ሜሪ 00966567449523 وتس
ሜሮን/ ሜሪ ክክክክክክ ወደድሽውብዘፍኑን
yemir zefenun bicha sayihon lijunim new yewededkut 😘😘😘😘😘😘😘😘wuste nehk debe❤❤
i am from እቤቴ.....
i like wifi ሲኖር
Akiya Akiya kkkkkkk
Akiya Akiya 00966567449523
ዋውውውውውው ደስስስስ ትላለህ በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ደስ እሚል ድምፅ ዋው
wwwww betam Des yemil zefan deba & jacey 👈👈👈👈👈👈👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
from Eritrea much love our Blood Ethiopean 👏👏👏👏👏👏💗💗💗💗💗 we are one 🇪🇹🇪🇷
እንደዘፈኑ ብትወዛወዙ ምርጥ ነው እንደ ጨፋሪዎቹ ዘፈኑ የባህል ነው እንደ ዘፈኑ ደንሱ በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ
Beautiful clip and nice to see the young Ethiopian artists help each other (Jacky gosee is probably there to promote the new young artist)
ወይ ጉዳቹ
በዘፈን ምትተዳደሩት
ዘፈን ፈጣሪ አይወደዉም
ፈጣሪ ልቡ ይሥጣቹ
ዋው ሥታምሩ የኢትዮ የሀበሻ ልጆች ምናለ በሠው ሀገር የተበታተነውን ወደ ሀገራችን ቢ መልሠን አምናለሁ አድቀን እንደምንገባ በርቱልን በተለይ ጃኪን ምሀለይ ማሥገባትህ ክሊፑን ተወዳጅ አድርጎልሀል ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር
አመሰግናለሁ ሆፕ
woow nice song
from SOMALIA
I LOVE ETHIOPINS MUSIC
LIKE ME PLZ
እኔ ደሞ የጃኪ አዲሱ ዘፈን መስሎኝ ነበር ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ጃኪያችን ክሊቩን አድምቀከዋል
በጣም እሚያምር ድምፅ አለክ የውነት ድፕስ እሚል ስራ ነው አይዞክ በርታ የኛ ሰው ምንም ሳይሰራ ዝም ብሎ የሰውን ሞራል መስበር ቅስም መስበር እንደሆን ልማዳችን ሆኗል እኔ አንድ አሜሪካው ወይንም ሌላ ዞጋ ቢሆን በማያገባቸው ሲያጨበጭቡ ይገኙ ነበር
wawww ብጣም ደሥሥሥ kbl ምትብባዕ ዘድለኩም ኣይኮነን like like like
wow wow netam des yilali Demo jakcy silalebeti kemigebawu belayi Asamerewu yagera lijochi Edimayachu yarizimilign Betam betam Ewedachuwalewu♥♥♥♥
woww ye Ethiopia wuboch....betely jack dance betam ysmiral...♥♥♥♥
I am from mars i love Ethiopian Music Ethio & Mars 🔭❤
i.am from somaliya i love this song debe alemssged
wowwww
eskessssssssssss 💃💃💃💃
men lehun ena😃😃😃
ይህንን ዘፈን እወዳለው እና ወንድሞቹን መቀጠል እፈልጋለሁ I love this song so keep going guys !!
ደቤ አለምሰገድ ምርጥ የአሰለፍ ልጅ ያምሪል አሪፍ ሙዚቃ ነው
I am from eriteran I like Ethi music
ፍቅር በአፍና በዘፈን የሆነበት ዘመን
I am from Eritrea i love you music Ethiopia nic
viva Ethiopia people and music👍👍👑👑⛳⛳
i like this music🎧🎧🎧🎧👈 ...specially eza dona 😃
wowwwwww best music big like like
Alem Tsahay السلام عليكم
أنا حبي اتعرف على اثيوبيه
00966567449523
ዋውውው በጣም ያምራል ።ሃበሻ መሆን እንዴት መታደል ነው።long live Ethiopian pepole
ዋውውውው ደስይላል
ያጌሬ ልጆች ውድድድድ ነው ማርጋቹ ።
ጭፈራው እቦቦ
yene mrtoch syamrachu nic music👌👌💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍
Feven Feven 00966567449523
ደቤ ሽኮርርር ኩፉ ኣይንካህ ኑርልኝ ማሬ(ደስ ባሃሊ ኢኻ)
I love Ethiopian music debe betam arif zefen ketlbet temechitognallllllll
I love Ethiopian music debe betam arif zefen ketlbet temechitognallllllll
I love Ethiopian music debe betam arif zefen ketlbet temechitognallllllll
wwwwww baxami das yilalii
dikim bilong like giching😍😍😍
ያልጠበኩውት ነው በውነት በጣም ምርጥ ነው ያምራል ጃኪ በውነት ጥሩ ሰው ነህ ይመችህ
لكم التحية من السودان😍😍😍
i am Eriterean ammric musik betam ewedhalew betam arif jeyavosay jaki ya arada leje weddddd
Wowwww jako Aydelem mulu Akalehe xelah Enkuwan binor Endemiyamir Alxeraxerm yene Andegna Afxinaw yanchiwnm Adisun serashin duk Aderegelen
Hey guys please listen his amazing melody when he say znarrrr...woww
I'm so occasses with Jacky Gosee I love his music so much
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ ጥሩ ዘፈን ብራቮ
wowwwww betam Des yemil new bertu meritoche bahilachun tebokachew abo yemachachihu ya hagere lejoche
ጆኪ እውጤ ነው!!!! አረካቱ ሁሉ ይመቸኝ አል ጆኪ አላህ ይጠብቅ ባለህበት !!!የኔምርጥ ሰው ያለውን ይበል እንዳትሰማቸው ስለምትበልጣቸው ቅናት ነው ውደ !!!
ዝናዬ የኔ ዝና !!!! ምን ልሁን!!! wow ቆንጆ ሥራ ነው !! god bless ethiopia 😘
Oh Jacky you are awesome guy and I love your all songs.
wow betam yamral bertu maroch❤❤❤👍👍👍!!!
ምርጥ ዘፈን ነው ቀጥልበት
እፍ፡ከሙዚቃው፡የፍቅራችሁ፡በጣም፡ምርጥ ክሊብ፡ነው።
Waw!!!🎶🎶🎶🎶
Yamacacu baxam. Yammaral adanaqeh nay dabeee👋👋👋👋👋👋
betam konjo nwe i love you jacky gosee
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ከዉበትህ ድምፅህ ምኑን ትቸ ምኑን ልገርህ በጣም በጣም ያምራል አንተም ታምራለህ ይመችህ
wow new magnawoch
ere yearada ljoch ymechachu beka betam des blognal harif zefen new bertu!!!❤❤❤
እድሜ ለሮቤል ሚካኤል አማርኛ አለማመዳቹሁ ኪኪኪኪ ከትንሽ ግዜ በሃላ ደሞ ጨርቄን ማቄን ሳትሉ ወደኛ ትመጣላቹሁ አንድ እንሆናለን እስከዛው ሰላም ያቆየን ፍቅር ይስጠን
እውነተኛ ፍቅር ያለው ፊልም እና ሙዚቃ ላይ ብቻ ነው ዋሸሁ ለማንማውም ዘና ያደርጋል ተልውስታ ያክል እንጅይ የምትወዳት 5 ደቂቃህ እስክታልቅ ነው
ብጣም አሪፍ ዘፈን ወድችዋለሁ!!! ራስህ ችልህ መቆም አለብህ ድምጽህ አረፍ ነው የማንም ጥግተኛ መሆን የለብህም !!! ከዛ ደግሞ የራስህ እስታይ ይሁሩህ!! በተረፍ በርታ ከዚህ የበለጥ እንድምትስራ ተስፍ አለን!!
ወይኔ ስታምሩ ♥♥ኣሰይ ያገሬ ልጆች ደሞ ወንዱ ማር ማር ይላል ከንፈሩ ውይ ስያምር ውበቱ ማራክዩ
Jacky goose big Respect bro love you yengna Ambesa Abo yanurik 💚💛❤
ከዚህ ልጂ ገና ብዙ እጠብቃለን በጣም የምወደዉ ሙዚቃ ቁጥር አድ በያለሁ
Maroch wedddddddďddddddďdddd
Banegerachin lay jacky agabawu endee iska ahun alsemaut biyenw
Betarafe musikaw desssi lal
One love ethiopia❤💛💚
Jacky mar
ምን ልሁን እኔ ምንልሁን አልጠግበው ዘፈኑን ውስጤ ናችሁ
ያምራል በውነት ይኔ ምርጦች ውድድድ ማደርጋቹሁ ማርያም ትጠብቃቹሁ ባለቹሁበት
ከዘፈኑ ይልቅ የሶስቱ ኣብሮ ኣደጎቹ በክሊፑ የሚታየውን ፍቅርና ቅርርብ ነው በጣም የተመቸኝና ያስቀናኝ:: ይሄ ስል ግን ዘፈኑም ምንም ኣይወጣበትም ኣሪፍ ነው::
ዋው በጣም አሪፍ ነው ጠብቀንም አልቀረን ምችት ድልት ይበላችው ውድ ያገሬ ልጆች
arrrrr ena eyalaw esun atelamamt minm atehon ena ewdahalow nafse eska wata 😍😛
በጣምያምራል ሁለ ነገሩ ልጅቱም በጣም ታምራለች እናመሰግናለን።
ዋውውው በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ 👍👍👌👌♥♥♥♥♥😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ስንዋደድ እንዴት ነዉ ምናምረዉ ደስ ስትሉ ማሮች
Ich komme aus Eritrea aber Ich liebe Ethiopea Singen ኣሪፍ ዘፈን ኣይዞ በርትዕ.
ክክክክ ተው በቃ ተው በቃ
ፋራ ነው ሚባለው በግዜ የማይነቃ
እኔ ሚላቹ ኩሉኩም ደረፍቲ ምስ ጃክ ጎሲ ኮይንኩም ክሊፕ ስርሑ ባሓቂ ጃክ ሽኮር ቀጽሎ ኬፍ ኣለካ ♥♥♥♥
wowwwwwwww Thanks....Gayse....love it..
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምራል በተለይ መልክክ ውድድ መብቴ ነው ይመችክ ቀሽቲ😘😘😘😘😘
I am from eritrea but I love you ethiopian music. very nice
ውይ ይህ ሙዚቃ እያዴር ወዴድኩት ያዝ እግድህ እስክስስስስ አይ ጃኪ ይህን እስክሳህን ክኔጋ ክጥመህ በነበር
ጃኪዬ ምርጥ ሰዉ አመረባችሁ፡በጣም ሀሪፍ ሙዚቃነው። *ይልመድባችሁ* እናመሰግናለን ።
I'm from southern Ethiopia
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ ደስ ስትሉ ሰላማችሁ ይብዛ
it very nice song I love Ethiopian music
I love ethiopian music because am Artist cameroonian
ከምር በጣም በጣም ያምራል መቸም ጃክየ።ያለበት ሁሉ ነገር መላካም ይሆናል
wowww betam arif new Yene mert jacky sewdehu eko miss u llo💋💋💘💘♥♥♥♥♥♥♥
አሪፍ ድምፅ አለህ በርታ አርት እንደመሆንህ መጠን የራስህም ስራ ይዘህ ብትቀጥል አሪፍ ነው ጃኪ ከወደደው በቃ የሱ ነው እንጂ አንተ በሱ መንገድ መቀተል የለብህም
ውይውይውይ እንዴት ኣባቱ ነው የሚያምረው እባካቹ ወይነ ሆዴ እኮ ተገላበጠ
በጣም ነው የምታምሩት ታቡና እቅስቃሴችሁ100%100 ያምራል