Mulualem Takele ft Gildo Kasa - Hamelmalo - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Music : Mulualem Takele ft Gildo Kasa - Hamelmalo - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook : / hotethiopianmusic
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2016 Hope Music

Komentáře • 1,7K

  • @hilinashiferaw6089
    @hilinashiferaw6089 Před 2 lety +38

    Who still hear this ☺❤

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 5 lety +153

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይማርህ በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ የምትሰራ ልጅ ነህ አይዞህ ፀሎታችንን ትብብራችን ያድነሀል

    • @zainabzainap6251
      @zainabzainap6251 Před 4 lety +4

      Agzabhar cherso ymarh

    • @user-xd4bh5pi8m
      @user-xd4bh5pi8m Před 4 lety

      وةاةو

    • @user-hy7km9jb4t
      @user-hy7km9jb4t Před 3 lety +1

      ረፐመፈ

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b Před rokem +1

      ከዳነ በኋላ ይሄንን መልዕክት ማየት እንዴት ያስደስታል? ፀሎታችንን ሰምቶ ያዳነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @zeburamohammed2881
    @zeburamohammed2881 Před 5 lety +128

    ወይ ሙሌ ኡፉፉፉፉፉፉ ጤናህን ይመልስልህ የአላህ

  • @MoneyMagnetAG
    @MoneyMagnetAG Před 4 lety +10

    هل تعلم مدى سعادتي💃💃 عند سماعي لهذه الاغنية بالرغم اني لا اعلم ولا حتى كلمة من معانيها 😻
    لاني عندي فيها ذكريات من الصميم
    💑💑فسلام على اشقائنا Ethio and Eri 💜💜💛💛💚
    Am sudanese

  • @frfr6063
    @frfr6063 Před 4 lety +3

    ይሄን ሙዚቃህን ሁሌ ስራ ስሰራ በሰማ ሳዳምጠው ነው የምውል ሙሌ ድንግል ማሪያም ጤናህን ትመስልህ ክፉህውን ያርቅልህ አንጀቴ አልቻለም ለምን እደሆነ ባላቅም ።

  • @user-nu1dt5bu4b
    @user-nu1dt5bu4b Před 5 lety +461

    ሙሌን የምትወዱት እስቲ ላይክ ግጩኝ

  • @AaA-vq3lc
    @AaA-vq3lc Před 16 dny

    ምንም ሳላዉቅ በልጂነት እድሜዬ ነበር በጣም የማዳምጠዉ አስኪ መልሱልኝ የልጂነት ፍቅር ጥላቻ የሌለበት ያ የድሮ ፍቅር የት ጠፋ 😥😥😥😥

  • @user-mf1qw4yu1x
    @user-mf1qw4yu1x Před 4 lety +90

    እሰኪ ሙሌን የምትወድት
    ፈጣሪ ይማረህ በሉት
    🙏

  • @sofiaebrhim5087
    @sofiaebrhim5087 Před 4 lety +25

    ሙሌ እውነት ነው የምልህ መታመምህን ስስማ በጣም ነው የደነገጥኩት አላህ ያሽርህ ተስፋ እዳቆርጥ አይዞህ

  • @sarathbhaskar3792
    @sarathbhaskar3792 Před 6 lety +242

    I am from India
    I love Ethiopia people's and all songs 😍😍😍😍
    Thank you...?¶¶

  • @user-gp1kr8dg6o
    @user-gp1kr8dg6o Před 4 lety +2

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስህ የኔ ጌታ ብቻ አንተ ዳንክ የሚለውን ዜና መስማት ነው የናፈቀኝ ባሰብኩክ በሰማውክ ባየውክ ቁጥር ስስት እያልኩልህ ነው😥😥እኔን አይዞህ ትድናለህ🙏🙏🙏

  • @user-gb9np5hb6j
    @user-gb9np5hb6j Před 4 lety +1

    ወይ ሙሌ በጣም ነው ያዘንኩት ያለቀስኩት ታመመ ተብሎ ሚድያ ላይ ሲለቀቅ ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እመብርሃን የጭንቅ አማላጃ ትድረስልህ ወንድም

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 5 lety +117

    እግዚአብሔር ይማርክ የውነት ወንድም እስከ ዛሬ አስተውየክ አላቅም ነበር 😢

  • @fidelelias3067
    @fidelelias3067 Před 7 lety +81

    I am an eritrean and i don't understand ethiopian language but i love so much ethiopian music I hope one day I will see peace among these neighboring countries

    • @leteipaoletuyia
      @leteipaoletuyia Před 6 lety +2

      Zemen Tekeyrkani thanks for your aspirations to have Peace. Now that political scores are settled, peace will return and you will cross all borders down to Kenya and TZ..

    • @brukwerdosfa7477
      @brukwerdosfa7477 Před 6 lety

      Ensha Allah. I hope so too Zemen

    • @ibeki4705
      @ibeki4705 Před 5 lety +4

      your dream cames true know we are in peace

    • @sameeraaabbss935
      @sameeraaabbss935 Před 5 lety

      ፈጣሪ ይማርህ ወደማችን

    • @sharingiscaring7187
      @sharingiscaring7187 Před 3 lety +2

      Peace ethio eritrea ztemenkas aleka do enqae areayeka kbleka kea yfetu bro

  • @fikertfikert8815
    @fikertfikert8815 Před 4 lety +16

    ወንድሜ አይዞ ትድናለ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝ 🙏🙏🙏

  • @Abc-yt9lp
    @Abc-yt9lp Před 4 lety +6

    እፍፍፍፍፍፍ ይብላኘ ለናትህ ለህትህ. እግዚአብሔር ምነዉ ገና በለጋ እድሜህ ይሄን ህመም መሥጠቱ ምህረቱን ይላክልህ ሙሌ እኔ ግን በጣም ነዉ ያዘኩት

    • @mafitube6468
      @mafitube6468 Před 4 lety

      Abc አምላኬ ሕይ መንገድህን ምረኘ 7h

  • @emu1070
    @emu1070 Před 4 lety +41

    የኔ ትሁት ፈጣሪ ይማርህ ለምን እንደሆነ አላውቅም መታመምህ በጣም ውስጤን ርበሸኝ ኡፍፍፍ

  • @adebabaygebre3616
    @adebabaygebre3616 Před 5 lety +92

    የዚህን ልጅ ስራ አዳምጦ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @SsSs-fl9lk
    @SsSs-fl9lk Před 5 lety +3

    በጣም ነው ያዘንኩት የኔ የዋህ ፈጣሪ አምላክ ይማርህ እደት እደደነገጥኩ እመቤቴን ስወድህ ላንተ ያለኝ ፀሎት ሁሌም አያቆምም ከልቤ ነው ፀሎቴ ሁሌም ሳይህ እሳሳልህ ነበር ግን የምወዳቸውን ፈጣሪ ያድንልኛል እኔንም ፈጣሪየ ስለሚወደኝ አይዞህ የኔ ፀባየ ሰናይ እመቤቴ አለች ከጎንህ

  • @user-ki5wi4gb8d
    @user-ki5wi4gb8d Před 4 lety +10

    ሙሌ የኔ ጌታ የፃድቃኔዋ ማሪያም የጭንቅ አማላጇ እሷ ትዳብስህ

  • @user-re2sy7fz2t
    @user-re2sy7fz2t Před 5 lety +48

    ፈጣሪ ይድረስልክ የኔ ዉብ ሰምቸ አልጠግበውም ይን ሙዚቃህን 😢😢😢😢💕💕💕

  • @medni6311
    @medni6311 Před 8 lety +19

    The best one ever!!! Listing it over and over and over that I can't enough of it. From his voice to the dance how wonderful music.

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 Před 4 lety +22

    ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ ተማሪ ሁኘ ነበር ይሄን ሙዚቃ የሠማሁት አሁን ተመልሸ ስሠማው የውነት ተሠማኝ አይዞህ

  • @amanueltesfalem6343
    @amanueltesfalem6343 Před 7 lety +9

    I am from Eritrea . I like this music so much , keep it up brother .

  • @zeharahasen8293
    @zeharahasen8293 Před 4 lety +5

    ሙሌ መንድሜ አላህ ያሸርህ ገና ወደፊት ብዙ ነገር ይጠብቅሀል

  • @tinsaehiwot3355
    @tinsaehiwot3355 Před 8 lety +49

    ደግሜ ደጋግሜ ባደምጠውም ኣይጠገብም ። በጣም ሓሪፍ ስራ ነው ። ቀጥልበት ። የተኮረኮመው ልጅ ግን ኣሳስዝኖኛል።

  • @byty9487
    @byty9487 Před 4 lety +3

    ሙሌ በጣም ነው ያዘኩት አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ጤናህ ተመልሶ ዳግም እምናይህ ያድርገን

  • @sushilmodi8346
    @sushilmodi8346 Před 6 lety +14

    I am an Indian. I enjoy this Music most. I have an Ethiopian friend, to cherish our friendship O listen to this Music often.

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 Před 5 lety +4

    ሙሌ አሏህ ያሽርህ ወድሜ ገና እያወኩህ ነው እድናጣህ አንፍልግም
    ገና ወጣትነህ ኢሸአሏህ ተሽሎህ
    አሳቦችህን ሁሉ ታሳካለህ

  • @KINGSAM305
    @KINGSAM305 Před 8 lety +33

    i wonder about those people who voted dislike. this is a great work and please keep it up. i thought love was out of my life, but this music put me back in the game. i just want to say thanks and God bless your work.

  • @KalidMohammadMohammed

    የምር ሁሉም ሰው comment ላይ አይረባም ይልና ቀኑን ሙሉ ሲሰማው new እሚውሉት
    የምር እኔ betam new የተመቸኝ ይመችሽ bro 👌

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt Před 5 lety +35

    ሙሌ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው

  • @user-xv8ng2on9b
    @user-xv8ng2on9b Před 7 lety +179

    እኔም ከፍቅረኛየ ጋር እደዚህ ነበር ያሳለፍኩት ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ እህህህ ግን ምን ይደረግ የዛሬ ዘመን ወንዶች ፍቅርን መጀመር እጅ መጨረስ አያቁ

    • @hadranesrdensirer2460
      @hadranesrdensirer2460 Před 7 lety +2

      መአዛ የወሎ ልጅ ትክክል ብለሻልክክክ

    • @pierrechaker2836
      @pierrechaker2836 Před 7 lety +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። a
      wiasl

    • @hemamolo5682
      @hemamolo5682 Před 7 lety +2

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ውይይይይ እህትይ እውነት ብልሽል ክፍቅርኛይ ጋር ትጣልቻለሆ ምን ላድርግ ብልሽ እህትይ እየየ ስደት ምንይሽልውል

    • @babaqueen9566
      @babaqueen9566 Před 7 lety +1

      መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ewnetsh nw sew ftm aedelem aehun lela negem lela nw yemay keyer e hr nw demo lebega nw yelfal

    • @msrtewdu6809
      @msrtewdu6809 Před 7 lety

      semhal.abrha gebraazgi g0

  • @yeneneshtihuen8909
    @yeneneshtihuen8909 Před 7 lety +30

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እንደዚህ ለድንግል ወበትም ተቀኙ እንጅ… ከሂማን ሄርና ከሜካፕ ከተገላለጠ አለባበስ ላልረከሰ እኛነት እውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት የማንኖረውን ኑሮ ሳይሆን የምንኖርበትን ብንኖርበትም የሚያኮራንን ስብዕና ተንከባከቡ ።

    • @itsmydam6801
      @itsmydam6801 Před 6 lety

      Yenenesh Tihuen mosku

    • @belaynesehkegneabatebelayn4407
      @belaynesehkegneabatebelayn4407 Před 6 lety +2

      Belaynesh kegneabate amenamenamen. Wow wow wowww Betam yameral betofll Etheoipan soing Betam yameral Betam yameral betofll Etheoipan soing cameing Jesus crust mezemer gene Betam yameral

  • @user-rr6lp9kq5u
    @user-rr6lp9kq5u Před 4 lety +1

    ሙልዬ አይዞህ. ትድናለህ ወንድም አላህ ካንተ ጋ ይሁን ያረብ እስኪ የሙሌ ህመም እንደኔ ያመመው ሙሌን የምትወዱት አላህ ሙሉ ጤንነትህን ይመልስልህ በሉት አይከፈልበትም ልጁ እንቢ ብሎ የሚያሳሳ ነገር አለው

  • @peaceforallpeopleoftheworl4195

    I am crazy by this music i listen today more than 10 times. From eritrea.

  • @kamaalilkacase
    @kamaalilkacase Před 2 lety +4

    I Am from Somalia 🇸🇴 love EAST Africa people

  • @marydemeqe9058
    @marydemeqe9058 Před 5 lety +3

    እኔም የፍቅር ሂወቴ እንዲ ነበር ግን እኔ አባቴ አልነበረም እናቴ ነበረች እትቆጣኝ ግን ምን ያረጋል አስመሳይ የሆነ ጊዜ ላይ ደርሰን ጀመርነዉ እጂ አልጨረስነውም ሙልዬ እግዚያብሄር ምረቱን ይላክልህ ወንድሜ

  • @burgebrena5988
    @burgebrena5988 Před 4 lety +2

    ይህ ሙዚቃህን እንዳወጣህ ነበር የሚወደውኝ ሠው የጋበዘኝ ግን ምን ዋጋ አለው ከዛን ጊዜ ጀምሮ ሙሌ ልክ ሙዚቃ እንደለቀቀ ነበር የማየው አሁን ግን መታመምክን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ስሜ ሐመልማል ስለሆነ በደንብ ነበር የማዳምጠው እግዚያብሔር ይማርክ

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 Před 4 lety +19

    ላይክ ሸር አርጉለት በፈጠራችሁ አምላክ ሙሌ በእኛ እጂ ነው ያለው ቢያንስ ይሄን ቢድወ ሸር በማድረግ ከተባበርነው ለብዙ እይታ ይውልለታል

  • @zizfiker4674
    @zizfiker4674 Před 8 lety +30

    ዘና የሚያደርግ ሙዚቃ ነው.

  • @user-jj1rg3xm4s
    @user-jj1rg3xm4s Před 5 lety +6

    ውይኔ ሙሉአለም የሚባለው ይሄ ነው እንዴ ጌታ ይማርህ ኡፍፍፍፍፍ ሲያዛዝን በፈጣሪ ያለን እንርዳው በማርያም

  • @gualeri9421
    @gualeri9421 Před 6 lety +31

    Am Eritrean I love Ethiopian people and their music always I enjoy their music keep it up my lovely people

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 Před 4 lety +1

    አይ የልጅነት ፉቅር አባቷ ይዩ አይዩ እንኳን ዞር ብላ አላየችም ልጅነት ደስ ሲል የሰፈር ፉቅር የትምህርት ቤት ፉቅር የየዋህነት ዘመን እብደት እማይመለስ!!!

  • @stevennjie2305
    @stevennjie2305 Před 7 lety +6

    thanks you Ethiopians for the nice music and beautiful people, I'm Gambian leaving Finland

  • @user-ip5rg2du8q
    @user-ip5rg2du8q Před 7 lety +9

    ይህን ዘፈን ሁሌም ብሰመው አልጠግብም እስታይላቸው ያስቀኛል እድድድድድግበሉ

  • @user-ct1yw1hy7d
    @user-ct1yw1hy7d Před 4 lety +4

    ስላንተ ፀሎታችን እግዚአብሔር ይስማን
    አሁንም እግዚአብሔር ይማርክ ወንድምዬ

  • @user-sn9qt9mh4g
    @user-sn9qt9mh4g Před 6 lety +14

    I love you, the brotherly people, the people of Bahbo, your brothers, from Sudan, Ethiopia, with love and humiliation, and I love the people of Ethiopia

  • @gnherostudio9156
    @gnherostudio9156 Před 6 lety +15

    i an from Eritrea i love thise song and Ethiopian people😍

  • @ibinmfika8096
    @ibinmfika8096 Před 2 lety +6

    I'm from Malawi I love to listen this song

  • @rehima9715
    @rehima9715 Před 3 lety +1

    እኔ መዚቃ ነሽዳ አንዱም አይያዘኝ አይመቼኝም ይህን ሙዚቃ ግን ልረሳው አልቻልኩም ድምፅህ ገዳይ ነው ወገኔ እውይይ አድስ እንዳወጣ ነበር የሰማሁት እፉፉ 😭😭😭

  • @user-ez2ey5zu8q
    @user-ez2ey5zu8q Před 4 lety +9

    እ/ር ይማርህ ሙሉየ ሀቢቢ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝

  • @SunShine-cr5zs
    @SunShine-cr5zs Před 7 lety +3

    I like this song...I can't just stop watching it...top in my billboard list for this week...Meda

  • @user-uo8pf4eb3c
    @user-uo8pf4eb3c Před 6 lety +3

    እደት ደስ እደሚል የእውነት በርታ ያገሬ ልይ ምንም አይጠገብ ስራህ ደስ ሲል እፍ በተለይ ይህ ሙዚቃ ምንም አልሰለቸው

  • @user-me7cp8or6g
    @user-me7cp8or6g Před 4 lety +2

    ፈጣሪ ይማርህ ጌታ ደግሞ ካተ ጋ ነው እንደገና ወደ ሞያህ ምትመለስ ያርግህ ማር 😭

  • @user-qg1lp7uv2e
    @user-qg1lp7uv2e Před 4 lety +1

    ሙሌ የኔ ምርጥ አይዞክ ፈጣሪ ቢዘገይም ልጆቹን አይረሳም ይምርሀል ገና ብዙ ብዙ ትሰራለክ

  • @oromiya7158
    @oromiya7158 Před 7 lety +57

    አባትየው ግን ለሀገር ቢሮጡ ስንት ሜዳሊያ ባስገኙ ጎረምሳ ከሚያሳድዱ ክክክክክክክ ተመቸኝ ግን ሙሌ በርታ ጎበዝ ትዝታዬን ቀሰቀሰችሁት

    • @MuhammadMuhammad-lk3nw
      @MuhammadMuhammad-lk3nw Před 7 lety

      እንኳንም ተወለድኩ oromiya ምድር ላይ g

    • @vvdbbdb1265
      @vvdbbdb1265 Před 6 lety

      እንኳንም ተወለድኩ oromiya ምድር ላይ

    • @sleimannelly5172
      @sleimannelly5172 Před 6 lety

      እንኳንም ተወለድኩ oromiya ምድር ላ
      .? ይ

    • @zemzem9402
      @zemzem9402 Před 6 lety

      እንኳንም ተወለድኩ oromiya ምድር ላይ

    • @ahmedqaedhan4757
      @ahmedqaedhan4757 Před 6 lety

      እንኳንም ተወለድኩ oromiya ምድር ላይ i

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 Před 7 lety +3

    Iconic, piece of work, very much loved.💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @netsanetfikadu2087
    @netsanetfikadu2087 Před 4 lety +2

    እኔማ እንደዚህ ነበር ፍቅረኛየን የማወራው
    ማዘርን እየተደበቅን አሁን ያሁሉ አለፈ ትዝታ ብቻ ሆኖ ቀረ።💚💛❤💖💗💞💝💕💟🌹🌹🌺🌺🌼🌼🌷🌷🌸🌸🌻የት ይሆን አሁን ያለከው የልጅነት ፍቅሬ።

  • @merondemli844
    @merondemli844 Před 4 lety

    እመብርሀን ትማርከ ድነህ ከዚህ የበለጠ ሰራ እደምታቀርብ እርግጠኛ ነኝ ዋናው እምነት ይኑርህ ትድናለህ

  • @mulualemdelibo9681
    @mulualemdelibo9681 Před 6 lety +4

    What a nice melody and clip.. ohhh that’s why he got millions viewers

  • @abrhambrhane4311
    @abrhambrhane4311 Před 8 lety +26

    iam Eritrean, i love this song keep it ,

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g Před 4 lety +1

    ዋውውውውው አሰካ ዛሬ ሰሰምው የምን ዘፈነ መሆን አለውቅም ከምረ ዘፈንን በፋትም አውዳዋለሁ የምን ዘፈን ይሁን አለውቅም አለህ ጨረሸ ይምረህ

  • @aynadisshamble1466
    @aynadisshamble1466 Před 6 lety +2

    ዋውውው በጣም የሚመስጥ ሙዚቃ ቀጥልበት ሙሌ
    የድሮ ትዝታ ቀስቀስህብኝ እሁድ ቅዳሜ ፍቅርኛየን ለማግኝት እናትና አባቴን ክላስ አለን ብየ እሄድ ነበር እሱ ስፈር ያያቶቸ ስፈር ነበር እሱን ለማየት ምክንያት እማማን አይቻት ልምጣ ውይም እቤት የሌለውን አማርኝ ልሂድ እማማ ለይ እል ነበር የዛሬ 8 አመት 2003 አመተምር ፍቅር ክባድ ነው እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን እስካሁን አለን በፍቅር ቤተስቦቸንም እዳታለልሁ አልቀርሁም ።

    • @meyrimusa3193
      @meyrimusa3193 Před 6 lety

      Aynadis Shamble ዋው ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ

  • @amidualaja6421
    @amidualaja6421 Před 4 lety +6

    I love Ethiopia 1 love 🇳🇬

  • @user-sq4cd8or4m
    @user-sq4cd8or4m Před 5 lety +5

    from tanzania much love song in ethiopia😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @likuelami8824
    @likuelami8824 Před 2 lety +2

    ሙሉአለም ፍቅር በጣም ነው ምወድህ

  • @genylove8573
    @genylove8573 Před 5 lety +2

    የኔ ጌታ ሙሉየ እመብርሃን ምህረቱን ትላክልህ ወንድሜ

  • @user-fm4zl9ne4q
    @user-fm4zl9ne4q Před rokem +4

    I love this song.
    From Tamil Nadu

  • @abbygualadwa7685
    @abbygualadwa7685 Před 8 lety +7

    Beautiful music muluay it reminds me also of tembien, Tigray dance I love it ❤️❤️Ketlbet azoh berta Konjo dmtsy aleh!!

  • @selamkonjo7930
    @selamkonjo7930 Před 4 lety +2

    ኡፍፍፍፍ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው ፈጣሪ ይማርህ ሙሌ

  • @bvzykl7577
    @bvzykl7577 Před 4 lety +2

    2020 who is watching still💙🇪🇹💙💚❤️

  • @nahomnguse1093
    @nahomnguse1093 Před 8 lety +6

    The best Amharic clip and music this year

  • @SaraSara-kv7hl
    @SaraSara-kv7hl Před 4 lety +6

    እስኪ ሙሌን እንደኔ የሚወደው ላይክ ግጩኝ ,,♥♥♥♥♦ መላ መላ ካለሽ መላ..

  • @user-in3kp8bg6v
    @user-in3kp8bg6v Před 6 lety

    እኔም ዱሮ እደዚህ ነበርኩ
    ወዶሜ እደ አባትየው ነበር
    አድ ቀን በርበሪ ያጠነኝ ነው የማይረሳው ፈጣሪ ይመስገ አልተለያየነው ማጣት አለያየን እጅ ሙሌ ይመችህ ቀጥልበት

  • @user-ob8sh3zb6q
    @user-ob8sh3zb6q Před 5 lety +1

    ድነህ በሌላ፣ውዚቃ፣ልይህ፣አንተን፣እሚመስል፣ወንድም፣አለኝ፣ሳይህ፣ደነገጥኩም፣አለቀስኩ፣ያረብ፣አላህ፣ይድረስልህ፣ባለኝ፣አቅም፣ረዳሀለሁ፣ወንድሜን፣እመመስል፣አላህ፣ያድንህ፣ያረብ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 8 lety +16

    ደስ የሚል ዘፈን ነው በርታ ወንድማችን ሙሉአለም።

    • @alialsayed1943
      @alialsayed1943 Před 5 lety

      imbet hoo siete bekan bsalami haber e asgebn

    • @rahmanehme2174
      @rahmanehme2174 Před 4 lety

      ሙሊየኔዉብእደአላህጣናህንይመልስልህየኔወዱምአይዦክትድናለህየአላህለሙሊእስቲዱቃእናዲርግለትበጣምነዉዉስጢየአዘነዉየኔጌታ

  • @rahatmubashshir391
    @rahatmubashshir391 Před 4 lety +7

    አይሙሌጤናህይምልሰልህዉደሜ😭😭😭😭💞💞❤

  • @mrcukaashe5432
    @mrcukaashe5432 Před rokem +1

    Who still hear😊 🎶

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +1

    እሄን ሙዚቃ አዳምጨዋለሁ ግን ሙሌ እደሆነ አላውቅም ፈጣሪ ይማርህ

  • @kingjallal564
    @kingjallal564 Před 5 lety +7

    تحياتي لي الشعب الشقيق الاثيوبي والارتري اخوكم محب من السودان هلا هلا هلا بيكم نفتخر بيكم ي احلة جيران ي اطيب شعب

  • @phone2489
    @phone2489 Před 4 lety +4

    ሙሌ እግዚአቤር ይማርክ 😭😭😭😭

  • @refalaser1751
    @refalaser1751 Před 2 lety +2

    nice song , from Suriname (Southamerica)

  • @Amtohara
    @Amtohara Před 5 měsíci +1

    2024 I am still here

  • @abrhamfantu6798
    @abrhamfantu6798 Před 4 lety +3

    May God give u his peace and health......

  • @munirmuhomedalhadadi4283
    @munirmuhomedalhadadi4283 Před 4 lety +6

    I am somali i love
    Ethipian music

  • @user-zx7yv1kq4m
    @user-zx7yv1kq4m Před 6 měsíci +1

    Am still listen music

  • @hermonmerihsenai2239
    @hermonmerihsenai2239 Před 5 lety +1

    Thanks you

  • @user-zf4kz9nl9d
    @user-zf4kz9nl9d Před 4 lety +3

    ሙሌ ምርጥ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @melakugebreyesus7944
    @melakugebreyesus7944 Před 8 lety +12

    love this song it gives me a soothing and relaxed feeling when I listen to it

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k Před 5 lety +1

    የዛሬን አያርገዉና ድሮ እንደዚህ እየተደበኩ ስወጣ አባቴ ሲመረዉ ሠዉ ጋር ሲሄድ በር ቆልፎብኝ ነበር የሚወጣዉ ቢሆንም ግን በመስኮት ወጥቼ እሄድ ነበር አንድ ቀን ማታ ለበአል ጎረቤት ሲሄድ እንደለመድኩት ወጥቼ ስመለስ አባቴ እቤት ገብቶ አገኝሁት በስመአም በህይወቴ እንደዛ ደንግጬ አላዉቅም ደሞ ከምሽቱ 4 ሰአት ሆኗል ከዚን በኃላ መዉጣት ትቼ ከፋቅረኛዬ ጋር በስልክ አወራለሁ ወይ ትዝታ

  • @user-hz7lu8zt4q
    @user-hz7lu8zt4q Před 3 lety +1

    سوداني مره من هنا والف تحيه لاخت بلادي اثيوبيا

  • @user-er3os7bm2y
    @user-er3os7bm2y Před 8 lety +4

    ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታበት

  • @harrisonkimani7702
    @harrisonkimani7702 Před 5 lety +4

    Oh wah beautiful lady in Ethiopia with good voice or as I didn't under stand I lk it,Henry

  • @akramalsiddig4894
    @akramalsiddig4894 Před 7 lety +2

    I'm Sudanese . I love Ethiopia very much

  • @user-xp8kh5mq1x
    @user-xp8kh5mq1x Před 8 lety +2

    wow በጣም ደስ ይላል ከዘመኑ የሃበሻ ፊልም ከሚማዘዙብን ግዝያችን ዌስት ከምያደርጉ እንዲው ይሻላል i love it

    • @SC-hk9kb
      @SC-hk9kb Před 8 lety

      yemarwadishalo💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይማርክ ሙሌ እውነት አዝኛለሁ

  • @user-sr7de7qo4h
    @user-sr7de7qo4h Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይማርህ ሙሌ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @massadabou983
    @massadabou983 Před 2 lety +1

    I'd like Ethiopia music very much.

  • @haftugebremichael6391
    @haftugebremichael6391 Před 8 lety +15

    ጡዑም ደርፊ ሳዕስዒት እሞ እንታይ ክወፆ