የሷ ይለያል !በዲቪ አሜሪካ ሄጄ ሰው በማጣት ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Komentáře • 697

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  Před 4 měsíci +80

    ይህን ቤተሰብ ለማገዝ 👉ውብአለም ከበደ
    1000062493422
    ተስፋነሽ አለሙ
    1000162358204

    • @Malikmurad2010
      @Malikmurad2010 Před 4 měsíci +5

      The first thing you don't want to do in USA is that never ever go to hospital for stress, once you start taking psychoactive medication you are done. It is very unusual for someone who has a green card not being able to find a job either this man chooses a job or he is lazy , youcan rent studio for 500$ youdon'tneed nobody to help you . about going to America again, it is probably not possible ..

    • @yayne1988
      @yayne1988 Před 4 měsíci +4

      አካውንቷ አክቲቭ አይደለም

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA Před 4 měsíci

      @@yayne1988 ይሰራል እኮ።

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 4 měsíci

      የመሰረት በዙን ስልክ በናታቹህ ተባበሩኚ!

    • @MesfinTesema-sz9br
      @MesfinTesema-sz9br Před 4 měsíci

      መሲ ስልክሽን ማግኝት ይኖርብኛል ??

  • @derejegizaw736
    @derejegizaw736 Před 4 měsíci +167

    እኔ ያለሁት ሜሪላድ ነው (USA ) እኛ ጋ ለመምጣት ካሰብክ የእይምሮ በሽተኛ ነኝ አትበል በጭንቀት ምክንያት ነው የተመለስኩት በል :: ኢምግሬሽን ያንተን ጉዳይ ለልጄ ነግሪያት የምትረዳበት መንገድ እፈልጋልሁ ( ልጄ Lawyer ) ስለሆነች አማክራት አለው:: አይዞህ ቅን ሰዎች ጋር ለመተባበር ዝግጁ ነኝ ::

    • @derejegizaw736
      @derejegizaw736 Před 4 měsíci +10

      ልጄ እዚ ሀገር ስላደገች ብዙ አማርኛ እታወራም ከእኔ ጋር መነጋገር እንችላለን እኔ አስረዳታለሁ:: ስልኩን ላኩልኝ ( በቴሌግራም ወይም ዋሳብ ላግኘው

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 Před 4 měsíci +1

      እግዜር ይርዳችሁ

    • @alemituali6406
      @alemituali6406 Před 4 měsíci +2

      ዋው ተባረክ።

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 4 měsíci +15

      ለምን እንደሆነ ባላውቀውም ይሄ ቤተሰብ የተንጣለለ ቤት ውስጥ ልጅቹ ስፈነጥዙ ታየኝ እግዚያብሔር አምላክ ያደርገው!

    • @topyhasasefa
      @topyhasasefa Před 4 měsíci +1

      God bless u ur kindness am in dubia❤

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 Před 4 měsíci +122

    አንዳንድ ሰዎች የማይሆን ሀሳብ ስትነዝሩ ትገርማላችሁ በዲቪ አሜሪካን ለሚመጡ ሰዎች መልካም ተቀባይ ካሌላቸው ፈተናው ከባድ ነው ብዙ የምናያቸው ነገሮች አሉ አቅሙ ያሌላቸው ሰዎች ሰው ባይቀበሉ ይሻላል በርግጥ አንዳንድ አስቸጋሪ ዝቅ ብለው መስራት የማይፈልጉ አሉ ይህ ሰው ግን እንደዛ አይደለም ስው ነው ያጣው አሜሪካ እኮ ሰላም ለመባባል እንኳ እንዴት እንደምንኩራራ እያየን አይደል ሜሪላንድ ብዙ አባሻ አለ ለምትሉ ብዙ ቢኖሩ ስንቱ ነው ቅን ልብ ያለው? የእግዚአብሔር ሰላምታ ስታቀርብ እንኳ አዲስ ነው መሰለኝ ብለው የሚሳለቁ ባዶዎች ብዙ አይተናል ይህ ሰው ደግሞ ታታሪ ነው አሜሪካ በቆየባት ትንሽ ግዜ እንኳ ለመማር መሞከሩ ጥንካሬውን ነው የሚያሳየው ስለዚ ከታገዘ ለመልካም ህይወት የሚባቃ ነው ለሚና ባላቤቱን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 Před 4 měsíci +10

      መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው እኔም ብዙ አጋጥሞኛል

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 4 měsíci +6

      ትክክል ብለሀል እናቶች እንኳን ሲመጡ ብዙዎቹ ሰላም እንዳይሉ ይነገራቸዋል ና ሲሸማቀቁ ይታያሉ
      እግዚአብሄር ይሁነን 😢

    • @mengistuassamnew5595
      @mengistuassamnew5595 Před 4 měsíci +7

      ኢሮፕም ያሉት ያው ነው ።የሶሻል ገንዘብ ቁጭ ብለው እየበሉ ካምፕ ያለ ሰው ሲንቁ። ከባድ ነው የሰዉ ሀገር ሰው ከሌለሽ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 4 měsíci +8

      ወንድሜ ልክ ብለሀል ሰላም እንኳስትላቸው ገላምጠውህ ያልፋሉ ደግሞ የሚገርምህ የሚኩራሩት ባገራቸው ሰው ላይ ነው ሁላችንም ከደሀ ሀገር መጥተን ዝቅ ብለን ሰርተን ደጉ አሜሪካ እኩል ያኖረናል እኔ ከመጣሁ ቆይቻለሁ አበሻ ሳይ አይኔ ሲንከራተት ሰላም ለማለት እህቴ አታፍጭባቸው ሰላም አይሉሽም ትለኝ ነበር ልክ ነበረች

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 4 měsíci +2

      Enim tekebaye lemar temhirt yelem lesera sera yelem eyalech beshetegna adergagn keza suk teketeri ahun 2 leje welje alehu gen kebad new gena alalefelegnm. Gen temesgen tinegna negn

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 4 měsíci +91

    አሜሪካ ሲባል ሁሉ አልጋ ባልጋ ይመስላል:: ግን አይደለም! እግዚአብሔር ሲረዳ ብቻ ነው ሁሉ መልካም የሚሆነው!
    እግዚአብሔር ጥሎ አልጣለህም ወንድሜ እንደ መልክዋ መልካም ሴት ሰጠህ ሁሉን ያሟላች እውነተኛ የትዳር ጏድ ናት! ነገ ሁሉ መልካም ይሆናል! እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ❤❤❤

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 4 měsíci +2

      Enim usa negn gen betam yasetelal abro minor sew kekefa kebad new

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Před 4 měsíci +87

    አንቺ ጀግና ጠንካራ ሩሩህ ሴት ነሽ ታማኝ እንቁ ነሽ በእውነት!!

    • @yacobfantaye4658
      @yacobfantaye4658 Před 4 měsíci

      ለሚን አትርሳ ዉለታ ቢስ እንዳነሆን

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 Před 4 měsíci +70

    እገዚሀቤር ቢፈቅድ እኔ እስፓሰር እሆንሀለው ግን ሙሉ በሙሉ እኔ ቡቻዬን ሳልሆ ሌሎች እንተን ለማገዝ ቅድስ እግዚሀቤር የፈቀደላቸው ካሉ ከነሱጋ ሆኜ እኔ ና ቤተሰቦቼ ቤቴ ተቀቡዬ ስራ እስከምታገኝ ቤት የአእግዚሀቤር ነው እኛጋር ታርፋለ ስራም አናፈላልግልሀለን በተረፈግን ይህንን ሙሉ ሀላፊነት በአምላክ ቸርረት እንወጠዎለን ቡዬ ስለማምን ነው እና በዚህ የምትኖሩ ሁላችንም ተረዳድተን ከሆነ ከአምላክ ጋር ህይወቱን እንቀይራለን እና መሲ ደውይልኝ ያለውን ሁኔታ እንመካከር

    • @etsegenetmekonnen1465
      @etsegenetmekonnen1465 Před 4 měsíci +7

      እኔም አለም እንረዳለን ምንም ችግር የለም ቃሌ ነው።

    • @ethiopianfunnyvideos7625
      @ethiopianfunnyvideos7625 Před 4 měsíci +7

      ክቡሩን ከናቱ ይውሰድ የስራኤልን አምላክ የሁሉ ሰጪን ነሺን የድግልን ልጅ አመስግኑ ከኔ ምንም የለም የተሰጠኝን ነው ላድርግ ያልኩት እንጂ ከኔ ምንም የለም ቡቻ ለሱ ፀልዮለት የልጆቹና የሚስቱ አምላክ የድንግል ልጅ ይርዳው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 Před 4 měsíci +7

      ተመልሶ መምጣት ከቻለ እኔም ለማገዝ ዝግጁ ነኝ

    • @derejegizaw736
      @derejegizaw736 Před 4 měsíci +5

      ስልክ ካለው ላወራው ፈልጋለሁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Před 4 měsíci

      Embasi yefekduletal

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar813 Před 4 měsíci +63

    አሜርካን ያላችው ወገኖች ይህን ወድማችንን እርዱት በፈጣር ስም ተባበሩት

  • @lemlemtenkolu9961
    @lemlemtenkolu9961 Před 4 měsíci +26

    አሜሪካ ያለ ሀበሻ ክፉ ምቀኛ ነው ለልጇ ህይወት መበላሸት የተቀበለችው ሴት ናት ስራቸው ነው ሰው ተቀብለው ስራ ሲጀምር ቅናት ያንጨረጭራቸዋል አሜሪካ ያለ ኢትዮጵያዊ ምቀኛ ነው አንተ ግን እግዚአብሔር ጠንካራ ሚስት ሰጥቶኻል በርታ ለልጆቻችሁ ስትል ጠንካራ ሰው ነህ ትምህርትህን መማርህ በራሱ ጥንካሬህን ያሳያል በርቱ

    • @meahai9607
      @meahai9607 Před 4 měsíci +2

      ሁሉንም ኣትውቀሺ ኣንዳንድ ተንኮለኞች ኣሉ ከነስማቸው ኣሜርካ ያለ ስው በጣም ይረዳል የተችገረን::

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 4 měsíci

      Same thing to me thankfully I pulled my self from the situation my sponsor was Welayta I brought her brother for free after I get to usa 🇺🇸 they started giving me problem so I moved to ATL so this stupid Ethiopian only care when someone dead they like to donate go fund me.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Před 4 měsíci +3

      They’re Buda I work with them parking if you’re not stealing they will push you to lose your job

    • @gudertube7097
      @gudertube7097 Před 4 měsíci +3

      የት ያለ ሰው ነው ጥሩ የሚባለው ?

    • @Tazabiw.3
      @Tazabiw.3 Před 4 měsíci +5

      ሁሉም ሰው ክፉ አደለም። የኔ ተቀባዬች ልብስ ገዝተው ፣ስልክ ገዝተው ፣ኮምፒውተር ገዝተው ስራ እየሰራሁ እንኳ መጀመሪያ ራስህን በደንብ ቻል ከአንተ ዶላር አንቀበልም ብለው ለሁለት አመት በነፃ ያለ ክራይ አስቀምጠውኛል። ዛሬ እየቆየሁ ሳስበው ውለታቸው ከብዶኛል።

  • @wendwesenzewdu9730
    @wendwesenzewdu9730 Před 4 měsíci +28

    እውነተኛ የህይወት አጋር ምሳሌ የሆነች ሚስት። ለሚ ከእድሜህ በላይ ለሰዎች መልካም በማድረግ ምሳሌ የሆንክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው❤❤❤

  • @ermi7983
    @ermi7983 Před 4 měsíci +34

    ይቺ ጀግና ሴት!!!!ያለችበትን ስሜት የሚረዳው የደረ ስበት ነው :: አይዞሽ ያል ፋል!!!!!!!!!!

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Před 4 měsíci +34

    መምጣት የሚችል አይመስለኝም ከአገር ወጥቶ ከ 10 አመት በላይ ቆይቷል አሜሪካ መምጣት ከቻለ ሁላችንም እናግዘዋለን

    • @yeabeshamedhanit1359
      @yeabeshamedhanit1359 Před 4 měsíci +1

      እድል ይኖረዋል። የኢሚግሬሽን ህግ ብላክ ኤንድ ዋይት አይደለም። ማስረጃዎች፣ ጠበቃ፣ ጊዜ፣ ገንዘብ ይጠይቃል።

    • @robat8719
      @robat8719 Před 4 měsíci

      አድራሻውን እስኪ በመፈለግ እንረዳዳ

  • @senbetebante1368
    @senbetebante1368 Před 4 měsíci +17

    ቋራ በርሚል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቢጠመቅ በእርግጠኝነት ይድናል።ለደጁ እናብቃው ሙሉ ታሪኩን ይቀይርለታል።አምላከ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃው ሰው ይጣልለት።

  • @hme5739
    @hme5739 Před 4 měsíci +23

    እውነት ነው የራስ የሆነ ሰው ከሌለ አሜሪካ ከባድ ነው . እኔም በጣም ተሰቃይቻለሁ እስፖንሰር ጋ እያለሁ but I don’t give up easily ' I was with my sponsor just for 2 months & she push me to get out from her house but she make me strong , I had to work 90 hrs per week to survive.
    Now all good here , god bless America!!

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 4 měsíci +45

    እኔ አረብ ሀገርም ሄጄ ነበር አሁን አሜሪካ ነኝ ግን የታዘብኩት አንዳንድ ስዎች በጣም ክፊ ናቸው ለምን ግን አንረዳዳም ለልጅ ብትረዳው ወገኖ አይደለም ሁሌ የሚያመኝ ነገር ነው

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před 4 měsíci +5

      በጣም ክፎ ናቸው አክስት አጓት ሀብታም ሆነው ግን እግዚአብሔር ያመነ ምንም አይሆንም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před 4 měsíci

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-yp4cv5cq3v
      @user-yp4cv5cq3v Před 4 měsíci +2

      ሀበሻ ክፉ ነው እንድትሻሻል አይፈልግም

    • @robat8719
      @robat8719 Před 4 měsíci +1

      የት ስቴት ነው ያለሽው? ጥያቄ ለመጠይቅ ነበር ሜሪላንድ ከሆንሽ

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 Před 3 měsíci

      Eheta..ena..be.sedet.jordan...negni..
      Unchr..tekeblognal...gen..be..welcome..cor..esposer..felge..tebaliku...ebakeshi...tebaberegni...be..be.egzeabhar

  • @nathanielterefe5355
    @nathanielterefe5355 Před 4 měsíci +14

    መሲ ይሄ ልጅ ወደ ሀገረአሜሪክን መመለስ የሚፈልግ ከሆነ አማኑኤል ሆስፒታል ገብቼ ነበር የጭንቀት በሽታ አለብኝ ካለ ይህ የበሽታ አይነት ተመልሶ ይመጣል የሚል ሃሳብ ስለሚኖራቸው እንደገናም ተመልሶ ሄዶ ድጋሚ ታሞ የሆስፒታል ወጪውን የሚሸፍን ኢንሹራንስም የለውም ብለው ሊያከላክሉት ስለሚችሉ እኔ የማርፍበት ቤት ስላልነበርኩኝ ለስራም በጣም ስለሚርቀኝ በዚህ ምክንያቶች ተመለስኩኝ Green card የ10 አመቱ ተቃጥሎዋል እሱን አድሱና መሄድ እፈልጋለሁ ብቻ ይበላቸው ::

    • @user-gl8fb3uy5z
      @user-gl8fb3uy5z Před 4 měsíci +1

      የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 Před 4 měsíci +25

    የአይምሮ ፡ በሽተኛ ፡ ነኝ ፡ ካልክ ፡ ወንድሜ ፡ አይቀበሉህም ፡ ሌላ ፡ ምክንያት ፡ ካላቀረብክ ፡ እዛ ፡ ሄዶ ፡ ለመንግሥት ፡ በህክምና ፡ ወጪ ፡ ያስወጣናል ፡ ሲሉ ፡ አይፈቅዱለትም ፡ ለማንኛዉም ፡ ሌላ ፡ የአሜሪካንን ፡ ህግ ፡ እሚያቅ ፡ ሰዉ ፡ ቢያማክር ፡ ቀድሞ ፡ የጤና ፡ ችግሩን ፡ ባይነግራቸዉ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ ፡ ባይ ፡ ነኝ

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 4 měsíci

      ትክክል

    • @genetabebe9017
      @genetabebe9017 Před 4 měsíci +2

      አንተም ትክክል አይመስለኝም አሜሪካ ታማሚ ስለሆንክ አትትልክም እንደውም ትክክለኛ እውነተኛውን ነገር ይዞ ነው መቅረብ ያለበት አሜሪካ ከወንጀል ጋር የተያያዘ ነገር ብቻ ነው የሚጸየፉት ሰው መታመም ወንጀል አይደለም በማንኛውም ሰው ለይ ሊገጥም ይችላል የታመሙ ልጆችን ከየ አለማቱ በጉድፍቻ እያመጡ አክመው ሰው የሚያረጉ በእውነት land of opportunity የሚባለው በትክክል ይገልጸዋል ስለዚህ የሰጠሀው ሀሳብ እንደኔ አረዳድ ልክ አይመስለኝም እንደውም ለሚስቱና ልጆቹ እድል መፋጠንን ይሰጠዋል አሜሪካ ታመምክ ብላ አትጥለውም እንደውም green card Holder ስለነበረ እገዛ ሊያገኝ ይችላል

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 Před 4 měsíci +64

    ጎበዝ ሴት ነሽ ኣንችን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ጠንካራ❤🙏 እናት ነሽ ያልፋል ኣይዞሽ እህትሽ ኤርትራዊት ነገ ኣዲስ ቀን ይከሰታል ተስፋ እንዳትቆርጪ 🙏🙏🙏

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s Před 4 měsíci +16

    ጎደኛው የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ ባልቤቱም ጠንካራ ነሽ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 4 měsíci +47

    ለሚዬ አንተ ቅን ሰው ምን እንደምልህ አላውቅም ለምታደርገው መልካም ነገር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ወንድምዬ።
    ደጋግ ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን እንደ ሁልጊዜአችሁ ለወገን ደራሾች እናተ ናችሁና ይሄንን ቤተሰብ ባለን አቅም እንርዳ ስማችን በትልቁ በመንግስተ ሰማያት ተፅፎ ለነፍሳችን ዋጋ ያሰጠናል።

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 Před 4 měsíci

      lemeeachen tebark endzh new ysew lege sew ymasegnaw ahunm egzabher telk bota yadersh ❤

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 4 měsíci +27

    በወጣትነቷ ችገርን የተጋፈጠች ጀግና እራሷን አሳልፋ የሰጠች እደሆነች አይኖቿ የሚናገሩ እስኪ አይኖቿን ደግማችሁ ደጋግማችሁ እዮት ከሱ ይልቅ እሷ አሳዘነችን ፈጣሪ ደስ ብሏችሁ አዳይ ይርዳን

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 Před 4 měsíci +38

    አሜሪካ ለኔ ጥሩ ሀገር ነው እውነት ግን information በጣም ያስፊልጋል ደሞ ተቀባይ በጣም ወሳኝ ነው እሱ እናዳለው በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 4 měsíci +25

    ሲያሳዝን የቤተሰብ ጣጣ ፣ የምቀኛ መተት በየት በኩል ሰው ይለወጣል ። ጸበል ግባ ። ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው እርስ በእርሱ ተመቀኛኝቶ እርስ በእርስ ተጠፋፍቷል ። እኔም እንደዚህ ያለ ጉድ መኖሩን ያወቅኩት ጸበል ልይ ነው። እግዚያብሄር ይጠብቀን ከ ክፉ ሰው አይን ።

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta Před 4 měsíci +68

    አረ ለሚ ማናው መቼም እግዚአብሔር በተለያዩ መልኩ ብዙ ደግ ሰዎችን ያስነሣል ስለዚህ ይህ ወጣት ልጅም እንደዛ ይመስለኛል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከፊትህ ይቅደም

    • @user-jp9vd3vb1y
      @user-jp9vd3vb1y Před 4 měsíci

      Plp

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA Před měsícem

      የሰው ልጅ ቢተባበር እኮ እንዴት ደስ ይላል።

  • @user-uz3fr8zj7g
    @user-uz3fr8zj7g Před 4 měsíci +23

    ብርቱ ሰው ነህ በሀገርህ የሚያግዝህ ካገኘህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ አይዞህ በርቱ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Před 4 měsíci +10

    ጎ ፈንድሚ ቢከፈትላችው ሁሉም ያለውን ቢሰነዝር ደስ ብላቸው ይኖራሉ ለጤናው ደግሞ ፀበል መውስድ ነው ሚስት ማለት አንቺነሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ለሁሉ ምጊዜ አለው አይዞህጋደኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ ::

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox Před 4 měsíci +39

    አሜሪካን እንኩዋንስ ባዳ ወንድምም ስራ እአስይዞ ነው እሚያስወወጣው ሴትየዋ እማታውቀውን ሰው መቀበልዋ በራሱ በጣም መልካም ሰው ናት!

    • @Beriabi
      @Beriabi Před 4 měsíci +3

      በጣም! መንጃ ፈቃድ አስይዛ ወረቀቱን አስጨረሳ ስራ አስይዛ። ሰውየው በሽታው ነው ጠላቱ።

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 4 měsíci +2

      እኮ የባሰ አለ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 Před 4 měsíci

      አሜሪካ ይሁን ኢሮፕ ቤት ስታስገባ ብዙ ሲስተም አላቸው አከራዬች 👈👈👈 ስንት ሰው እቤትህ አለ ምንሽ ነው ምንህ ናት የተለያዩ ጥያቄዋችን ይጠይቃሉ 👈👈👈👈 ስለዚህ የተቀበለችው እህት ጥሩ ሰው ነች 👈👈👈 ሌላው በራስ መውደቅ መነሳት አለ የኔ አገር ሰው ያልተረዳው ብዙ ሲስተም አለ መሰለኝ 👈👈👈 ለማንኛውም የትም ያላችሁ ወገኖች በርቱ ከመሬት ተነስቶ የተመ ቻቸ ቦታ ላይ አይደረስም ችግርንም እንደ በረከት መቀበል ነው 👈👈👈 ብዙ አሳልፌ ነው የተረዳሁት ወገኖቼ 🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር በጣም እያገዘኝ ነው አምላኬ ይክበር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏 ስንት ነገር እንዳሳለፍኩ እኔና እግዜአብሔር እናውቃለን ። 👈👈👈
      ለሚ ጥሩ ሰው 👈👈 ባለቤቱ ጥሩ ሰው 👈👈 ወንድሜ በጣም በርታ ጠንከር በል አሁንም ጎበዝ. ነህ 👈👈👈 መሲ አመሰግናለሁ እግዜአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏 በጨለማ ውስጥ ብርሀን አለ ።

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Před 4 měsíci +2

      ስራ ከያዘ በሁዋላ ሀፊነት የለባትም

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 4 měsíci +4

      የተቀበለችው ሴት እኮ መልካም ነገር ነበር ያደረገችለት እሱ ቅልጥፍ ብሎ ሲስተሙን ካላወቀው ከባድ ነው ዘመድም ቢሆን ይህንኑ ብቻ ነው ሊያደርግ የሚችለው እንደውም መመስገን ነው ያለባት:: "ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም" ነው:: አንዳንድ ሰው የትም ቦታ ቶሎ ይለምዳል: አንዳንዱ ደግሞ የቤተሰብ ያገር ናፍቆት ለጭንቀት ህመም ይዳርገዋል:: ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው🙏

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 Před 4 měsíci +11

    የ እናታችን ኢትዮጵያ ልበ ቅን ጀግና ዜጋ ለሚ ሰዎችን ከ ችግራቸው ለመርዳት ምታደርገው ስራዎች በጣም ድንቅ ነው። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ አሜን🙏

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu Před 4 měsíci +15

    ዉይ እኛ ሴቶች ከወደድን ነፍሳችንን አሳልፈን ነው የምንሰጠው የአይምሮ ህመም በራሱ ከባድ ነው አምላክ ምህረቱን ይስጠው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 4 měsíci +11

    እጅግ በጣም ጠንካራና አስተዋይ ከሚስትም በላይ እናት የሆነች ሰው የሰጠህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አይዞአችሁ ይሄም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 4 měsíci +7

    "እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው። ጉድለታችንን በምን እንደሚሞላ ያውቃል። !"መሲ ተባረኪ ይህ ንግግርሽ ሀይል ያለው ነው።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 Před 4 měsíci +14

    መሲ እባክሽን ይህ ሰው በፀበል ነው የሚድነው እና ወደ ፀበል ሄዶ የሚቀመጥበትና በፀበል እንዲድን ብታመቻችላቸው እሱን መርዳት የሚፈልግ ፀበል መውሰድ ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳው

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před 4 měsíci

      ትክክል:: ኪኒኑ ሱስ አስያዥ አደገኛ መርዝ ነው:: ሲያደነዝዝ ያዳነ ይመስላል:: ካልዋጠ እራሱን አጥፋ አጥፋ የሚለው: አንገቱንም ያሳመመው እሱው ነው:: የሳይኪአትሪ ኪኒን ለማንም አይመከርም:: ለጭንቀት መዳረጉ በጣም ያሳዝናል:: መድሐኔዓለም ይማርህ!

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před 4 měsíci

      ትክክል: ኪኒኑ ሱስ አስያዥ አደገኛ መርዝ ነው:: ሲያደነዝዝ ያዳነ ይመስላል:: ካልዋጠ እራሱን አጥፋ አጥፋ የሚለው: አንገቱንም ያሳመመው እሱው ነው:: የሳይኪአትሪ ኪኒን ለማንም አይመከርም:: ለጭንቀት መዳረጉ በጣም ያሳዝናል:: መድሐኔዓለም ይማረው::

  • @haimont9075
    @haimont9075 Před 4 měsíci +15

    ለሚ የዘመኑ መልካም ሰው ተባረክልን

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Před 4 měsíci +8

    የአረብ አግር ሴቶች እኮ በጣም ጥሩ ናቸው የማዳን ቅመሞች ስንት እንድ ደግፍው የኖሩ ናቸው አሜሪካን ግን ከቤት አውጥታ ጣለችው አይዞህ ወንድሜ ሌላ ቀን አለ ያልፍል

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci

      ቀዳዳ የእረብ ሀገር ሴቶች እስመሳይ ወሬኞች ናችሁ😷😷😷

    • @MG4437-g6l
      @MG4437-g6l Před 4 měsíci

      Ene lngersh areb Hager freedom laynor ychlal enji gn ers berasachn betam enredadalen huletum ager noriyalhu.
      America gn selam lembabal enkuan ykebdachewal
      Abesha bayehu kutr berk honobgn sayachew roche awerachualh gn betam yleyalu ykebdalu . Ene mnem chegrogn sayhon yageren sew gudega lemaggnet new

  • @lemmalegesse2488
    @lemmalegesse2488 Před 4 měsíci +27

    ወይ የሠው ልጅ መቼም ይህን ያደረሰችበት ሴት ይህን ስትመለከት ምን ይሠማታል የማታ የማታ ፍርድን ከፈጣሪ ታገኘዋለች

    • @k.s213
      @k.s213 Před 3 měsíci

      What makes you think she lives comfortably? She's probably struggling herself. Rent & cost of living in DMV is so high and there aren't too many jobs. He shouldn't have come to DMV or California, there are better states for the poor in the Midwest & South.

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Před 4 měsíci +11

    በእውነት አንዳንዴ ሰዎች አይገናኝም ያሳዝናል በእውነት በጣም አዘንክ አለመገናኝት ብዙ ስው ተቀብሎ ቦታ ያስያዘ ደግ ስዎች አሉ የተገላቢጦሽ ደግሞ መጥተው ብዙችግርም የሚፈጠሩ አሉ የስው ባህሪ አስቸጋሪ ነው በእውነት እኔ የማላውቀውን ስው ከነቤተሰብ ተቀብያለሁ ባልናሚስት ሲደባደብ ልጆች ለፖሊስ እንዳይደውሉብኝ ልጆቼን እለምን ነበር በጨረሻም ስራ አስገብቺ ራሳቸውን ችለዋል ከተቀበልኩት መህል ያጋጠመኝ ነው በእውነት ም ጥቂቱ ደህናውን እዳትረዳ ያረጋሉ በእውነት ይህ ሰው በጣም ነው ያሳዘነኝ ግሪን ካርድ ያለው ሰው ይህንን ያክል ኢትዮጵያ መቀመጥ የሚችል አይመስለኝም ሄደህ ጠይቅ ኢባሲ ማን ያውቃል ብዙ ደግ ልብ አለ አይዞህ እባካችሁ ያቅማችንን እንርዳው ፈጣርም ይርዳህ ወንድሜ

    • @etsegenetmekonnen1465
      @etsegenetmekonnen1465 Před 4 měsíci

      ይቻላል ግን የሚከፍለው ክፍያ አለ እንጂ እንቢ አይሉትም በርግጠኛ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci

      እንዴት ይቻላል ?green card የሰጡት አሜሪካ እንዲኖር ነው እንጂ ኢትዮጵያ እንዲኖር አይደለም። ለዚህ ነው green card ይዘው ኢትዮጵያ የሚኖሩ ባመት አንድ ግዜ አሜሪካ የሚመላለሱ ት።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 4 měsíci +22

    እጣ አውጥተህ ፀበል ሄዶ ለተወሰነ ግዜ ቢጠመቅ በጣምም ለውጥ ይኖረዋል ይፈወሳል እግዚአብሔር አጥብቆ መያዝ በፃም በፀሎት መጠንከር ነው የሚውጠው ከአማኑኤል ሆስፒታል የወሰደውን መድሃኒቱን ድግሞ ማቆም አለበት እሱ የበለጠ ይጎዳዋል ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እህቴ ባለቤቱ ጀግና ነሽ

    • @mekdesyonas8595
      @mekdesyonas8595 Před 4 měsíci

      Geta kirstoss yabralishh exaa yemiwetaww le fewss??eysuss yadinall be blive in Jesss lezhimm sewyy medanituu kirstoss bichaaaa new

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 4 měsíci

      @@mekdesyonas8595 @ እኔ ከእናንተ ጋር መልስ አልመላለስም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አዳኝነት ፈዋሽነት እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በደንብ አስተምራኛለች "ለቀባሪው አረዱት ናችሁ" አሁን ቁምነገር ስለታመመው ወንድማችን እያወራን ነው እንጂ እናንተ ጴንጤ ( መናፍቃን ) ለእኔ መዝናኛዎቼ ሲደብረኝ በእናንተ ጩህትና ዳንስ ጭፈራ እርግጫ ዘና ነው የምታደርጉኝ

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před 4 měsíci

      ትክክል:: ኪኒኑ ሱስ አስያዥ አደገኛ መርዝ ነው:: ሲያደነዝዝ ያዳነ ይመስላል:: ካልዋጠ እራሱን አጥፋ አጥፋ የሚለው: አንገቱንም ያሳመመው እሱው ነው:: የሳይኪአትሪ ኪኒን ለማንም አይመከርም:: ለጭንቀት መዳረጉ በጣም ያሳዝናል:: መድሐኔዓለም ይማረው::

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 Před 4 měsíci +5

    የዚህ ሰው መልካምነት (ለሚ) ማለቴ ነው ከዓእምሮዬ በላይ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርከው እስኪ ባርኩት !!!

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA Před 4 měsíci +1

      ግዴታዬ ነው እኮ መተጋገዝ መተባበር የኛነት መገለጫ ነው ብዬ አስባለሁ።

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 4 měsíci +13

    መሢ የኔ ቆንጆ ብዙ የሠለጠኑ ተመልካቾች ስላሉ ሶፍት አዘጋጅ ተባረኪ❤❤❤

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 Před 4 měsíci +14

    እንኳን እግዚአብሄር እረድቶህ ወደ አገርህ መጣህ እኳን አምሪካን ጎዳና ላይ አልወደክ አሁንም እግዚአብሄር ይርዳህ ያንቺን ማለትም የሚስትህን ውለታ እግዚአብሄር ይክፈላት አሁንም ፈጣሪ አለ : : ለሚዬ አንተም ፈጣሪ ይባርክህ : :

  • @user-wk3lm8uk5k
    @user-wk3lm8uk5k Před 4 měsíci +17

    ለሚዬ ጌታ በነገሮች ሁሉ ደግሞ ደጋግሞ ብርክ ያርግህ አንተ ልዩ ነህ 🙏🙏🙏

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Před 4 měsíci +16

    በሰው ሀገር በስደት ሀበሻ ሆናቹ በሀበሻ ስጨክኑ በጣም ያማል ነገ ትተነው ለምንሄድ እኔ ዱባይ ነኝ የገዛ ያጎቴ ልጆች ግለኛ አድርገው ብዙ በደል አደርሱብኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም ወንድማችን በፀበል በእምነት በርታ መጀመሪያ ዋና ጤና ነው

    • @MeysiMeysi-uc4eg
      @MeysiMeysi-uc4eg Před 2 měsíci

      በጣም እንደ ሃበሻ ጨካን እኮ የለም😢😢😢😢

  • @user-rq3rm9in5z
    @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci +5

    ለሚ ቀና ልጅ በእጥፋ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ባለቤቱ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት ፀባይ ብቻ ሳይሆን ውብ ሴት ነሽ ጉስቁልና መልክሽን እደበዘዘው እንጂ መልክሽ ጠይምነትሽ 🥰🥰🥰 ባልና ሚስት ተባረኩ እይዣችሁ በርቱ ተባረኩ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Kidist136
    @Kidist136 Před 4 měsíci +21

    አሜሪካን አየሩ እራሱ ጭንቀት ይጨምራል .. አገሩ ላይ ቤት የሚያገኝበትን መንገድ መንግስት ቢያመቻችለት መንፈሱ ይረጋጋ ይሆናል.. ታሪክን ቀያሪው እግዚያብሄር አለሁ ይበልህ ወንድሜ .. 🙏

    • @user-kz2qk8ho8m
      @user-kz2qk8ho8m Před 4 měsíci

      የአየር አጋንንት ማለትሽ ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 4 měsíci +20

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před 4 měsíci +21

    ወይነ ወንድሜ እግዚአብሔር አልፈቀደዉም እንጅ ጥሩ ሰዉ አግኝተህ የስራ ማስገባት ዕድል ቢታገኝ ኑሮ አብረዉ አራት ሶስት ሆኖ እየኖሩ የቤት ኪራይ መክፈል እና የተለያየ ስራ። መስራት ትችል ነበር ግን ሁሉ የምሆነዉ እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው ላንተ ያለዉ ሌላ ስለሆነ ነዉ በርታ ሚስትህ ጠንካራ ሴት ነች ክብር ይገባታል እግዚአብሔር ታርካችሁን ይቀይርላችዉ ለሚ ወንድሜ አንተም ተባረክ መልካም ልብህን ይጠብቅልህ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 Před 4 měsíci +3

      ልክ ነው ግን ይህንንም ስው ሲኖረው ነው እሱ ከተቀባው ውጭ ስው አያቅም መስለኝ ያ ነገር ጎድቶታል

  • @sossinabeyene899
    @sossinabeyene899 Před 4 měsíci +8

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጠንካራ እናት የሆነች ሚሰት ሰጥቶሃል በርቱ። የተቀበለችህ ሴትዮ ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před 4 měsíci +8

    አሜሪካውያ ጥሩ ነች ግን መጀመሪያ ተቀባይ ያስፈልጋል እግዚአብሔር በምህርት እጁ ጨርስሶይማርህ ምስት ማለት እዲህ ነው ውብ ደግ ልብ ያላት ሳራ ብየሻለሁ❤❤❤

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před 4 měsíci +13

    አስተሳሰ ቤን የቀየረው ዎጣት ተባረክ ዎንድም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 4 měsíci +6

    እምዬ አሜሪካ ስትሄድ ሚስት ይዘህ ቢሆን ኖሮ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሃኒቱ ይባል የለ ሲጀመር ሰው ተቀባይ ከሌለ ዲቪውን አይፈቅዱልህም የተቀበለችህ እኮ መልካም ነገር አድርጋልሃለች ለሁሉም ዋናው ጤንነቱ ነው እግዚአብሔር መለመን ጤና ከሆንክ የትም ይኖራል አይዞህ ይህም ያልፋል !

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 Před 4 měsíci +3

      አረ በጣምመጥፎ ናት ቤትኪራይ እየከፈላት ለምን አስወጣችው?4 ሰአት ርቀት ያህል ርቀት ያለው ስራ ካለመኪና እንዴት ይሰራል። በጣም መጥፎ ናት ይሄኔ እሷ ራሱ እየተፀፀተች ነው።

    • @tsedeniaseyoum400
      @tsedeniaseyoum400 Před 4 měsíci

      @@mercymercy9309 right. She send him too far 1 hr drive where he can't get much habsha. If she can arrange roommate in Baltimore or sliver spring the outcome might be different.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +1

      ሚስት ሁሉ መዳኒት ነው ያለው ማነው? አሜሪካ ዉስጥ ባልና ሚስት ልጆች ወልደው እየተጣሉ ለፖሊስ ያሰለቹና ለግድያ የሚፈላለጉ በጣም ብዙ ናቸው።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před 4 měsíci +12

    አሜሪካ በጣም ከባድ ሃገር ናት። ማንም የሚረዳህ የለም። ገንዘብ አያለው እንኳን ሰው አይረዳህም። መቸገርህ አይገባውም።👈👈👈👈👈
    ስራ እየፈለክና እንዳልተሳካልህ እያወቀ አይረዳህም። ገንዘብ ማውጣት ሞት መስሎ ነው የሚሰማው።
    ዋነኛው ከባዱ ነገር ቤት ነው። ቤት ካለህ ምግብ የእርዳታም መብላት ይቻላል። ቤት ከሌለ ግን ከባድ መንከራተት ነው የሚገጥምህ። ስራም ለማግኘት ይከብዳል።
    አንዴ ከተሳካልህም መንገዱ ሰፊ ነው ለማደግ።

    • @filominahawle
      @filominahawle Před 4 měsíci

      Amazon eko 24hr new sra yalew bixefa bixefa Amazon or restaurant wsx mesrat ychalal or Job Agency gar mehad

    • @sawatube
      @sawatube Před 4 měsíci +2

      እንዴት አይረዳህም ስው እንዴት ? በጣም ይገርማል

    • @yeshimebetyirdaw9807
      @yeshimebetyirdaw9807 Před 4 měsíci

      ትክክል : ብለሀል

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 4 měsíci +8

    ይሄ የተደረገበት የክፉ ሰዎች መተት ነው አሁንም ባሆን ኤልቫይዳይ በነፅ ወደበርሜል ቅድስ ጊዬርጊስ ፀበል ይወስዳሉ እባካችው ይዳን

    • @sosinawoldaregawi2936
      @sosinawoldaregawi2936 Před 4 měsíci +1

      ሁሉን መተት ማድረግ አይከብድም?? ለዚያውም ታሪኩን እየሰማሽ
      አእምሮ ይታመማል ጭንቀት ሲበዛ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 4 měsíci +17

    ሜሪላንድ እንዴት አበሻ አጣህ? ሜሪላንድ ዲሲ ብዙዙ አበሻ አለ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በጣም የሚቀናበት ነው እግዚአብሔር ባይፈቅድ ነው አይዞህ ወንድሜ

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 Před 4 měsíci +6

      ልክ ነው ግን ከስው ጋር ብዙ መግባባት የማይችል ሊሆን ይችላል ብዙ ስው እንደሚቸገር አቃለው

    • @rozakebede2610
      @rozakebede2610 Před 4 měsíci +3

      Kumnegeru abesha mebzatu sayihon tekebelewu masitenagedu nw

    • @TruthwillShine
      @TruthwillShine Před 4 měsíci +2

      enem eza new yemenorew gin bechegnenet ale sew kalweke ke sewm teru sewoch homeless new yemikonew fetari yerdaw gobez sew new

    • @ethiopianfunnyvideos7625
      @ethiopianfunnyvideos7625 Před 4 měsíci

      እህቴ እሱ የመጣበት ዘመንና አሁን ያለውን አታነጻጽሪ

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před 4 měsíci +2

      @@firehiwotbekalu585 @ እውነት ነው ይሄ ሁላችንም ያሳለፍነው እያሳለፍነው ዬለው ነገር ነው ግን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቢሄድ ወደ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ቢሄድ ከሺ ስው አንድ አዛኝ ለእግዚአብሔር ያደረ አያጣም ለማለት ነው::

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 4 měsíci +18

    ትኬት ገዝቶ ያሳፈረህ ሰዉ ግን ዘመኑ እድሜዉን ያርዝመዉ የዘላለም አምላክ ይህን ሰዉ የሚረዱ እጆች አስነሳ ወይ ባለቤቱ አይኖአ ድክም ብሎአል ስታሳዝን መንግስት ሆይ ለዚህ ወንድማችን ቤት ስጡት እባካቹህ

    • @user-kz2qk8ho8m
      @user-kz2qk8ho8m Před 4 měsíci

      በጣም ጥሩ ሰው ነው፡ ስንቱ የጎዳና ተዳዳሪ እና የአእምሮ ህመምተኛ ሆኖል።

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 4 měsíci +2

    እኔ በዚሁን ምክንያት ታንቆ የሞተ ልጅ አውቃለሁ የሚገርመው ብቻውን ሲያወራ አየዋለሁ እና የማገኘውን ቦታ ሳገኝ አናግረዋለሁ ምን ሆኖ ነው ብዩ አስበዋለሁ እና ከአንድ ወር በኋላ ታንቆ መሞቱን ሰማሁ ልቤ በጣም ተሰበረ ከምር የአሁኑ ትውልድ እንኳን ጎበዝ ነው ይፍጨረጨራል ሰዉም ይረዳዳል የኔም ወንድም በተቀባዩ አይምሮው ተበላሽቶ በብዙ ምክንያት ነው ሰው የሆነው እና ከባድ ነው ግን አሁን ስራ ብዙ አለ ህጋዊ ማንኛውም ከሆነ ምንም ስራ ቢጠፋ ኤርፓርት ውስጥ ስራ ሞልቷል እና ቋንቋም ከታወቀ ኮርስ በነጳ ሰተው ስራ የሚያስዙ አሉ እና ብዙ ሰዉ ዶላርን በነጳ የሚታፈስ ይመስላቸዋል ይህ በፍጱም አይሆንም ስራ ከያዝክ ጅምሮ የቤት ክራይ መክፈል አለበት አንዳንዶቹ ግን ብልጥ ናቸው በነጳ መኖር ይፈልጋሉ ይህ አግባብ አይደለም የአሜሪካ ህዝብ ኑሮው እራሱ ትልቅ ፍልጥ ሆኖብናል😂 እና ፍልጡን ማን ያግዘን ወዳጄ

  • @pink9212
    @pink9212 Před 4 měsíci +11

    I prefer for you to live in Ethiopia in your situation. USA life has it is own pressure

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 4 měsíci +13

    እኔኮ ዱሮ አሜርካን ስባል ምንም ችግር የሌለው ነበር የሚመስለኝ እንኳንም ፈጣሪ፡አስቀረኝ ፡የኔ፡አባት፡ልጂኮነው ቆንጆ ፈጣሪ፡የተሻለነገር፡ይስጥህ ዋናው ጤናነው፡ባለቤቱም ፈጣሪ፡ይርዳሺ

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 4 měsíci +1

      ንቃት ላለው ሰውና ለተጣጣረ ሰው ችግሩ ያልፋል፤ ብዙዎቻችን በብዙ ችግር አልፈን ያለንበት ደርሰናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesaweldeyese3030
    @mesaweldeyese3030 Před 4 měsíci +10

    ተቀባዪዋ ምን አረገች ስራ ከያዘ ተከራይቶ መውጣት አለበት ሁሌ አብሮ መኖር አይችልም

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 Před 4 měsíci +15

    መድሀኒአለም በቤታችሁ ይግባ

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 Před 4 měsíci +14

    ለቸርነቱ ወሰን የሌለው አምላክ ይታደጋችሁ

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5i Před 4 měsíci +6

    አይዞህ ወንድሜ አንዳንድ ሰዎች በጣም ክፎ ናቸው ተው እግዚአብሔር ፍሩ ትሞታላቹ ለዘላለም አትኖርም

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 Před 4 měsíci +3

    በጣም ያሣዝናል። የኔንም ቁስሌን ነው የቀሰቀሰው። መሢዬ እኔም መጀመሪያ ስሄድ እቀበልሻለሁ ያለኝ ኤርፖርት እንኳን ሳይቀበሉኝ ደጋግሜ ብደውል ስላልመለሡልኝ ኤርፖርት ውዬ አድሬ ግራ ሲገባኝ አድራሻቸው ስለነበረኝ በታክሲ ቤቱ ድረሰ ሄጄ በማግስቱ ሶሻል ሠኩሪቲ ስሄድ ቤት እንደሌለኝ ነግሬ ሆምለስ ሼልተር ገብቼ ወደ ሁለት ወር ቆይቼ ሰው አፈላልጌ ወደ ኖርዝ ካሮሊና ሙፍ አረኩ። ሁለም ያልፋል። አንተሰ 2 አመት ቆይተሃል

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Před 4 měsíci +12

    😢አሜሪካ እዳትመጣ እግዚአብሔር ይወድሀል ቆጨ ብል ከሀገር ፀብል ሂዲ ❤😢

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci

      አዎን እዚያ ቢሄድ ጭንቀቱ እንደገና ተነስቶበት ሊታመም ይችላል።

    • @robat8719
      @robat8719 Před 4 měsíci

      ምቀኛ ነሽ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci +1

      @@robat8719 በታመመ ሰው ይቀናል ወይ ?

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 4 měsíci +23

    እግዚአብሔር በእጆቹ ይዳብስህ በአይኖቹ ይመልከትህ ወንድሜ

    • @user-hl2rd4ux1x
      @user-hl2rd4ux1x Před 4 měsíci +1

      Amen 🙏

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 Před 4 měsíci +2

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳህ ጤናህን ይመልስልህ
      በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት ሜስት እናት ነሽ የኔ እህት አይዞሽ ታርካቹን አምላክ ይቀይርላቹ ❤!!!

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Před 4 měsíci +19

    ቀጥታ ፀበል ይግባ ይሄ መንፈስ ስለሆነ ይድናል በርሚል ፀበል ይግባ እርኩስ መንፈስ ፀበል አይወድም አዲስአበባ በጣምጥሩጥሩ ፈዋሽ ፀበሎች አሉ ጤነኛ ሲሆን ትውሰደው

    • @salamsalam74
      @salamsalam74 Před 4 měsíci +3

      እሰይ እህቴ ጥሩ ሃሳብ ነው ❤️ይሄኔ ምድረ ምክቀኛ አስመትተውበት ይሆናናል ስንት የሰው መለወጥ እግር እሳት ይሆንበታል!ያሳዝናል ያ አገሬ ሁኔታ 😢

    • @saraetiopia7233
      @saraetiopia7233 Před 4 měsíci

      ልክ ነሽ

    • @m.g5367
      @m.g5367 Před 4 měsíci +1

      Menfes yeblashe Amerika sera ena sew atche chenket aderuk eyale menfes menamen

    • @k.s213
      @k.s213 Před 3 měsíci

      Jezba

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 4 měsíci +7

    እውነት ነው ተቀባይ አግኝተው ሁሉ ነገር ተመቻችቶለት መኪና ተገዝቶላቸው ሁሉ ነገር ሲስተካከል ክደው የሄዱ አውቃለሁ በቅርብ ትክክል ነው ሰው ተቀባይ ከሌለ ችግር ነው ነገር ግን እራስን ማጠንከርና ማሳመን ነው ዋናው ተሳስተሀል በወቅቱ የባዳ ጓደኛ ፈልገህ መጣር ትችል ነበር እኔ እራሴ ምስክር ነኝ ያለፍኩበት ቀላል አይደለም እረ ስንቱ ግን እግዚአብሔርን አምኖ በፀሎትና እራስን ዝቅ አድርጎ ማለፍ ይቻላል ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ሰው መቀበል ደረጃ ደርሻለሁ. ሰው. ቢኖርም መጥፎዎችና መርዳት የማይፈልጉ ስንቶች አለ አይዞህ. ወደ ፀበል ሂድ እግዚአብሔር ይረዳሀል

    • @rebeccamekonnen6331
      @rebeccamekonnen6331 Před 4 měsíci +1

      ሰው መቀበል ደረጃ ላይ ከደረሱ እባኮዎን ይሄን ወንድማችን ተመልሶ እንዲመጣ ብትቀበሉት ከእግዚአብሔር ወረታውን ያገኛሉ!

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 Před 4 měsíci +12

    ያሜሪካ ኑሮ እንደተባለው ተቀባዮችህ መልካም ሰዎች ካልሆኑ ከባድ ነው ለጎዳና ነው የሚዳርጉህ ቢመች በሀገር መኖር ይሻል ነበር ድህነት ነው የሚያሰድደው

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 4 měsíci +3

    እዚህ አሜሪካን ሀገር እንኳንስ እማታውቃት ሰው ይቅርና የእራስህ ቤተሰብ ሆነው "እህት ወንድም....) ተቀብለው እሚያደርሱብህን መከራ ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያቀው😢😢😢የደረሰበት ብቻ ነው እሚያውቀው ብቻ ክብሩን ሁሉ መድሀኒያለም ይውሰድ🙏🙏🙏" ህይወትን ቀያሪ"

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA Před 4 měsíci

      ትክክል...

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 4 měsíci

      ትክክል አሜሪካ ዉስጥ የገዛ የእናት ለጅ እንኳን ተግባብቶ አብሮ መኖር ከባድ የሆነባቸው ቤቱ ይቁጠረው።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před 4 měsíci +8

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራች ሰላም አድርግ ስደት ከባድ ነዉ ።

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 4 měsíci +10

    ባለቤቱ እሰከ ልጆችሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሜን

  • @buche4532
    @buche4532 Před 4 měsíci +5

    አንቺ ከመልካም በላይ ልዩ ሰዉ ነሽ። አይዞሽ በርቺ። እሡ መልካም ሰውና ቀና ሥለሆነ አንችን ሠጥቶታል። ጠንክሪ። ከእየሡሥ የተሠጠሽ የምትገብሪዉ ነውና። በርቺ በርቺ። እየተደበቀ ነዉ እንጂ በየቤቱ ይኸ ህመም አለ። ከተቻለ ወደ አሜሪካ ተመልሣችሁ ሒዱ። Be strong and good luck.

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 Před 4 měsíci +6

    አሜሪካ ጭንቀት ለማይችል ሰው ከባድ ሀገር ነው፣ ጤንነቱ ከተስተካከለልት ግን ስፖንሰር ባይኖረውም የተወሰነ የገንዘብ እገዛ ካገኘ መጥቶ በራሱ መኖር ይችላል በዚህ ጊዜ አሜሪካ ስራ ሞልቷል እሱ ጠንከር ካለ

  • @yitbarekt438
    @yitbarekt438 Před 4 měsíci +6

    እንዴ ሴትየዋ ኮ ብዙ ግዜ ቤትዋ ውስጥ ተቀብላ ኣኖረችው ስራም እንድይዝ ኣደረገችው::መመስገን ይገባታል::ጥሩ ነገር ኣድርግላታለች::ታድያ ስራ ኣስይዛ ኣሁንስ በቃ ራስህን ችለህ ኑር ብትለው ክፋት ኣልው::የራሱ ችግር ነው::ተጣጥሮ ራሱን መቻል ነበረበት::እና መመስገን የሚገባትን ተቀባይ መመስገን ሲገባት:ለምን ትወገዛለች?በ ሰው ትከሻ መኖር ኣይገባም::የርስዋ ሃሳብ ባልሰማም:እሱ ከተናገረው ተነስቸ ሳየው ሰውየው ስነፍ ነው::መንጃ ፈቃድ ኣለው :ግሪን ካርድ ኣለው:ለመስራት ችግር የለበትም::እንዴ!ዝም ብላችሁ የተቀበለችውን ሴት ማውገዝ ፍፁም ስህተት ነው::

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 Před 4 měsíci +1

    በሰው ሀገር ያለ የኛ ሰው በጣም አስቸጋሪ ነው መልካም ጥቂት ክፉ ሰው በምግባር ብዙ ነው እኔ ምኖረው ፈረንጅ አገር ነው በቸገረህ ወይም አዲስ በሆንክ ሰአት ይቀርቡሃል ሚረዱህም ሆነው ከዛ ከጉዳይህ ሳያገናኙህ የተለየ ፀባይ ያሳዩሃል ያው እንደሰውዬው ታሪክ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን የውጭው መንፈስ ይሁን ሚቀይረው ወይስ ብቻ ያሳዝናል የኛ ሰው

  • @robelteffera5828
    @robelteffera5828 Před 4 měsíci +3

    እግዚአብሔር ቤፈቅድልኝ ይህንን ወንድማችንን ባለኝእቅም ረደዋለሁ ጥሮስስን ሞክሩ እግዚአብሔር ከረዳው:

  • @viva8589
    @viva8589 Před 4 měsíci +17

    ስንቱ በመጥፎ ሰዎች አሜሪካ ህይወታቸው ተበላሽቷል

    • @adaneabebe1816
      @adaneabebe1816 Před 4 měsíci +1

      That it's true I know someone who went to Chicago many years ago and still live on street because of bad people who were sponsor of him he went with DV

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 Před 4 měsíci +1

    አይምሮ እንደማንኛውም የሰውነት አካል ይታመማል በትክክል ከታከመ ደግሞ ይድናል። አይዞህ ወንድሜ ጀግና ነህ መዳኒትህን አታቋርጥ ፈጣሪ ም ይረዳሀል በዛላይ ጀግና የሆነች ምርጥ አጋር አለችህ እግዚያብሄር ይባርካችሁ። ሁላችንም በቻልነው እናግዝ🙏

    • @keriamen3250
      @keriamen3250 Před 4 měsíci

      ኪኒኑ ሱስ አስያዥ አደገኛ መርዝ ነው:: ሲያደነዝዝ ያዳነ ይመስላል:: ካልዋጠ እራሱን አጥፋ አጥፋ የሚለው: አንገቱንም ያሳመመው እሱው ነው:: የሳይኪአትሪ ኪኒን ለማንም አይመከርም:: ለጭንቀት መዳረጉ በጣም ያሳዝናል:: መድሐኔዓለም ይማረው::

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 4 měsíci +6

    በጣም ልብ ሰበር ነው አይዞህ ያልፋል ዋናው ጤና ነው

  • @amen4756
    @amen4756 Před 4 měsíci +13

    ፈጣሪ በሰዉ አገር ላለነዉ ይጠብቀን❤❤❤❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Před 4 měsíci +15

    የ information አለማገኘትህ ነው እንጅ USA ውስጥ ህክምና ፣ ምግብ also Public House ይሰጥሀል እስከምትሻሻል ድረስ እኔ እቀበልሀለሁ process ጨርስ USA Embassy ውስጥ እግዛብሔር ምስክሬ ነው ሥራ አስገባሀለሁ መኪና መንዳት ብቻ ተማር 13:52

    • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
      @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu Před 4 měsíci +2

      ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

    • @Imfano2122
      @Imfano2122 Před 4 měsíci +2

      OMG ዘርህ/ ዘርሽ ይባረክ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Před 4 měsíci

      ቤት public House በቀላሉ እና ባጭር ጊዜ ይሰጣል ወይ አንዳንዴ በተለያየ ሚዲያ information ብትሰጡ

    • @bethlhamyimam139
      @bethlhamyimam139 Před 4 měsíci +2

      እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ይሄ አጋጣሚው ለልጆቹ ለእዝች መልካም ሴትም ይሄን ቤተስብ መርዳት ሀገርን መርዳት ነው:: ብድራትን የሚከፍል እግዚአብሔር ነው

    • @YoutubeFacebook-de8yj
      @YoutubeFacebook-de8yj Před 4 měsíci

      @@MesiMesi-jy2rt መጀመሪያ እሱ ብቻ ይመጣል ለተወሰነ ወራቶች ከዛ በኃላ ቤተሰቡን ያመጣል ልጆች ስላሉት Apply .ሲያደርግ በገቢው ( income ) መጠን ይሰጡታል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 4 měsíci +3

    አሜሪካ ለመምጣት ቀና ልብ ያለው ሰው ለተወሰነ ጊዜ የቤት ኪራይ ሳያስከፍል የሚያኖር ሰውያስፈልጋል ዘመዶቻቸው አስመጥተው በወሩ ውጡ የሚሉ አውቃለሁ በ DV መጥተው ውጡ ተብለው ረደረተናቸው ካክስት ቤት የተባረሩ አሁን ቤት ገዝተው ቤተሰቦቻቸውን አስመጥተው ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ አሉ ይህ ሰው የገጠመችው ክፉና ጨካኝ ሴት ስለሆነች ነው የሱ እንዳጋጣሚ ሌላ ሰው የሚረዳውበማጣቱ በጭንቀት የተጎዳው እኔ የምመክርህ እናት የሆነች ሚስት የምትሳሳላቸው ልጆች በሀሳብ ከጎንህ የቆመ ጥሩ ጓደኛ ስላለህ በተቻለ መጠን ትንሽእርዳታ ካገኘህ መለወጥ ትችላለህ አሜሪካንን ከጭንቀትህ አውጣው መሲ በነፃ የሚረዱ ያንቺ የቅርብ ጓደኛ ትእግስት ሰሙንጉስ ብታገኘው ጥሩ ነበር ወረቀቱ ተስተካክሎ የሚቀበለው ሰው ካገኘ መልካም እድል እመኝለታለሁ አሜሪካ ደስ የሚለው ወረድ ብሎ በመስራት መለወጥ ይቻላል ብዙ አበሾች ሰጀምሩ saven elven coffie house ሰርተውተምረወረ የተለወጡ ሰዎች አሉ

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz Před 4 měsíci +4

    ውጭ ሃገር ለሁሉም የሚመች ቦታ አይደለም እኛ ኢትዮጵያዊያን ከራሳችን ከህዛባችን ይልቅ የማናውቃቸውን ነጫጩባ በማመን ወደ ውጭ የምንሮጠው ነገር እንደው ምን አዚም ተደርጎብን ይሆን ?

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 Před 4 měsíci

    ለሚ የኛ ባለሀብቶች የሀይማኖት አባቶች አትሌቶች እንደዚሁም የከተማ አስተዳደር ጋ ቅኝት አድርግ። አላሀ ይርዳህ። በቴሌቪዥን ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁህ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 4 měsíci +3

    ወንድሜ በርታ ልነግርህ የምችለው ሁሉ ነገር አንተ ነህ የምታስተካክለው በማትለውጠው ጉዳይ ስትበሳጭ የደረሰብህን ጉዳት እየው ብቻህን ታግለህ አታሸንፍም ለፈጣሪ እየፀለይክ የምትችለውን መሞከር አንተ ወደ በተስኪያን አካባቤ ወይ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አካባቤ ሄደህ መጠየቅ የተሻለ ይረዳህ ነበር በተለይ አበሻ ምግብ ቤት የሥራም ሆነ የሩም ሜት ማስታወቂያ ይለጠፍ ነበር ብቻህን ከመሰቃየት የሆነ መፍትሄ አታጣም ነበር አሁን የሆነ ሆንዋል መጠንከር ነው ያለብህ ለራስህ መታመም አልፈልግም ሁሉም ያልፋል እያልክ መፅናናት አሁን ብዙ ሐላፌነት አለብህ ለባለቤትህና ለልጆቻችሁ ከጭንቀት እራቅ ያንተ ጤንነት በአንተ እጅ ነው ያለው ከውስጤ ላውጣው ኤንባሲ ጠይቄ ካልክ ሞክር መርሳት የሌለብህ ዜጋቸው አይደለህም ቢሄድ እንዴት ይሆናል ? 50/50 ነው ብዙ እንዳትጠብቅ እድሉን የሚሰጡት ለምን እንደሆነ ሄደህ አይተከዋል ከሰጡህ ጥሩ ካልሰጡህም ያንን ቻፕተር መዝጋትና ባለህ ፈጣሪ ከሰጠህ ከመልካምዋ ባለቤትህ እና ከቤተሰብህ ጋር መኖሬን ፈጣሪ ፈልጎታል ብለህ ተጠንቅቀህ መኖር አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ አይሳሳትም 🙏 ህይወት ይቀጥላል❤✌️❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 4 měsíci

    የኛልጆች ውጭ ያላችሁ እናንተ እኮ ለሀገር ልጅ የምትቆረቆሩ ዘር የማትመርጡ ኩሩ ወገኖች ናችሁ ይሄ ሰው መቸም ከስንዴ እንክርዳድ አይጠፋምና ይች መጥፎ ሰው ገጠመችዉ እባካችሁ እርዱት ከፈጣሪ ልኡል አምላክ ታገኙታላችሁ ወንድሜ ቸሩ ይግጠምህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zewdituredi5055
    @zewdituredi5055 Před 4 měsíci +4

    የኔ እህት አንች ተልዬያለሽ ጌታ የባረክሽ

  • @beetyube
    @beetyube Před 4 měsíci +14

    ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ድና መጣችሁ መሴዬ ቤተስቦች ፀበል ወስዱት ውንቅሽት ገብርኤል ገደም😢😢😢

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 Před 4 měsíci +5

    Lemi your different i think one in millions love❤❤❤ God bless dont change keep this beautiful heart

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci

      And his wife they both have GOLDEN heart ❤️❤️❤️

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 Před 4 měsíci +2

    አሜሪካ መሄድ ከፈለገ እኔ አግዘዋለሁ ስራ ማፈላለግ እና Green cardun ማሳደስ

    • @kibklwy
      @kibklwy Před 4 měsíci

      በጣም ጥሩ ሰው ነህ/ሺ አግዚአብሔር እድሜ አና ጤና ይስጥህ/ሸ thank you ❤❤❤❤❤

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር በእውነት ይማረው❤❤❤❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Před 4 měsíci +2

    እሰው አገር ስትሄጂ የእናትሽ ቤት የለ . እራስሽ ተጣጥረሽ ነው በአንድ እግርሽ የምትቆሚው . መጅመርያ ፈተናው ብዙ ነው . እንኮንም ጤና ሆንክ . የሰው ልጅ ዋናው በጤና መኖር ነው .

  • @bayushabebe7472
    @bayushabebe7472 Před 4 měsíci +4

    አሜሪካ ዘመድ ከለለ የሚያውቅህ ከለለ በጣም ትንገላታለህ። እኔ ላይ ደርሶአል በ 18 አመቴ። ከዛ ስላልቻልኩ ከአመት በሁዋላ ጀርመን ግልትት ብዬ ተመለስኩ። በእርግጥ ቆንጆእና ልጅ ስለነበርኩ ወንድ አላጣም ነበር። ግን ይህ መንገድ ትዝም አላለኝ። መሰረት ጠይቂኝ ውነቱን ልንገራችሁ።እባካችሁ እርዱት። ቤት ይኑራቸው። ለአዳነች አበቤ ንገሩለት

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 Před 4 měsíci +5

    አባቴ አሜራካን ዉስጥ ሁሉም ሩጦ አዳሪ ነዉ:: ዉጣልኝ ያለችዉ ልጅ አልፈርድባትም:: ከ2ት አመት በሇላ መፍጨርጨር ነዉ ያለብህ:: በተለይ ያረፈበት እስቴት ስንት የሀበሻ ሆቴል ያለበት ቦታ ነዉ:: እቃ ማጠብ , ጠረፔዛ ማፅዳት, ማስተናገድ.... ይችል ነበር.

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 Před 3 měsíci

    የሚሰራበት ወረዳ ለዚህ ሰው መተባበር አለበት ክብርት ከንቲባ ወሮ/አዳነይ አቤቤ ይህን ቪዲዮ ቢያዩት አይጭክኑበትም ለእሳቸው እደምንም አድርሱላቸው ጌታ ይርዳህ

  • @rahelmengistu1741
    @rahelmengistu1741 Před 4 měsíci +2

    Just bring your hospital records and go American Embassy and ask them. If they give you VISA I will give you shelter don’t worry brother. God is always good

    • @k.s213
      @k.s213 Před 3 měsíci

      What makes you think American embassy loves mentally ill people?? I'm fact, they would use this information to deny him visa since they consider it a security issue. They even deport mentally ill people who are deemed a danger to themselves or others.

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 Před 4 měsíci +10

    መምህር ተሰፈዬ ጋር ሄድ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 4 měsíci +1

      ተረት ተረት ነውኮ የሚያወራው

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy Před 4 měsíci

      @@user-vc4id5yp4e ደብተራ ነህ ወይም የደብተራ ወዳጅ አስደጋሚ ነህ ለዛ ነዉ መምህር ተስፋዬን የምጠሉት ተነቃቃን 😂😂😂

  • @SimegnGebissa
    @SimegnGebissa Před 4 měsíci +3

    አከራይ ድንገት ውጪ ብሎኝ ሊያውም እመጫት ሆኜ ቤተሰብ እያለ መግቢያ አጥቼ እኔም ወደ አገሬ ተመልሼ ነበር ሐበሻ ክፉ ለአንተ ግን እግዚአብሄር ቀን አለዉ አይዞህ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci

      ተይ ተረጋጊ ስው ሁሉ እንድ እይደለም.,....ለመሆኑ እንቺስ የራስሽን ኑሮ ሳታስተካክይ ቤት ማረፌያ ባል እጠገብሽ ሳይኖር የራስሽን ቤት ሳትይዥ ልጅ መውለድ እንዴት መጣ....??? እመጣጥሽ እንዴት ነው እርጉዝ ሆነሽ መጥተሽ ነው .... ??? ከሆነም ስትመጪ እርጉዝ መሆንሽን እስቀድመሽ ነግረሻቸዋል ወይስ...??? እሁንስ የት ነሽ ...???

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z Před 4 měsíci

      እዎን በግዜው ልጁ ያለፈበት ነገር ከባድ ነው ያሳዝናልም....ነገር ግን እሱ ካለው ብቻ ስምተን መፍረድም ከባድ ነው....እሱ ሲል እደስማሁት ከሆነ ሴትየዋ ያጠፋችው ጥፋት ከቤት ማስወጣታ ሳይሆን ለስራው ማራቃ ነው...ለስራው ቅርብ ያሆነ ቦታ እእፈላልጋ ብትከራይለት ጥሩ ነበር..... እሜሬካ እራስሽን ካላነቃቃሽ ከባድ ነው እሱ ከእሳ ጋራ ምን ያህል ግዜ እንደተቀመጠ ባላውቅም የራሱን ጥረት ማድረግም ነበራበት ከስው በዛ ላይ ምንም ከማታቂው ታሬክ መፍረድም ይከብዳል...

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi Před 4 měsíci +1

    This woman is in Angel God bless you and your family and Leme

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 4 měsíci +7

    ለሚያልፍ ቀን ኣለማወቅ ና ኣለመገጣጠም እንጂ ሰው ባይኖርህም የሚረዳ ሰው ኣይጠፋም

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Před 3 měsíci +1

    እኔም ዘመድ ቤት sponsor ተደርጌ በ 2ወር state ስለቀየርኩ በ ሀይማኖት ዼንጤ ነበሩ they discomfort me a lot, when Sunday comes they try to force me to go to their church በምቀኝነት ሲከታተሉኝ ከዛ ወዳጅ በመምሰል ነይ ለበአል እያሉ ስሄድ መተት በማድረግ 5 አመት ተጫወቱብኝ። ፈፅሞ የ ኔን ለዉጥ አይፈልጉም ነበረ፣ ለምን state ቀይራ ሄደች በሚል። ብቻ ያልሰሩት የለም በመጨረሻ እ/ር አጋለጣቸዉ።

  • @mesaymuleta
    @mesaymuleta Před 4 měsíci

    ይህ ልጅ በጣም ልበ ቀና ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ