#ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 412

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před měsícem +23

    አሜንንንንንንንንንንንንን አባባ እየሱስ ይሄንን ድምፅ በመስማቴ ነፍሴ ሀሴት አደረገች አሜን ይሁን እንደቃልህ አምላኬ

    • @SamuelAdamu-rf7uc
      @SamuelAdamu-rf7uc Před 15 dny

      በ ፈኸ
      ፎፈበወወበበ
      በnmo o
      Oo.Oouoj
      ojonmoolo
      OmoOKpoP.ojoloolo

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 Před měsícem +28

    አሜን
    ከአፈርሽ ሰላም ይታጨዳል
    ከወንዝሽ አለም ይባረካል ❤❤

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Před měsícem +2

      በትክክል የተስፋዬ ጫላ መዝሙር አሁን ሊተገበር ነው

  • @AbiyAbera-fw4re
    @AbiyAbera-fw4re Před měsícem +13

    አሜን! እግ/ር ኢትዮጲያንና ሕዝቦችሀን ይባርክ። pasterye አንተም ተባረክ

  • @bereabiblical7203
    @bereabiblical7203 Před měsícem +18

    ፓስተር ቢተው በጌታ አዲስ በነበርኩበት ጊዜ ከሚሴ በሰማኒያዎቹ ስታገለግለን አውቅሀለሁ፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡ እንደገና ስላየሁህ ያውም ይህን አይነት መልእክት ይዘህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል፡፡

    • @eyobdemoz7832
      @eyobdemoz7832 Před 15 dny

      ስጥ እንግዲ መስጥ መሰጣጠት መልካም ነዉ አጃኢቦ።

  • @AbrehamLanteyideru
    @AbrehamLanteyideru Před 4 dny

    እግዚአብሔር ይባርክህ !
    የተነገረው ይፈፀማል ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
    ተባረክ ፓስተር ቢተው ❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před měsícem +12

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው !
    ለዘላለም ሰሙ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abebamelessie7818
    @abebamelessie7818 Před 14 dny

    ፖስተር ቢተው ከብዙ ጊዜ ብኋላ በእንደዚህ አይነት አገራዊ መልእክት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክህ ተባረክ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +6

    ውይ ውይ ጌታ ሆይይይይ ትችላለህ❤❤❤ አሜንንንን አሜንንንን❤❤❤አሜንንንንንን❤ አሜንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንን❤❤❤❤ አሜንንን ጌታ ሆይ ህስቤን አገሬን ስለምታስብ አመሰግናለሁ።።❤❤❤❤❤ ይቅር ስላልከን ተባረክክክ❤❤❤❤❤

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Před měsícem +2

    ጌታ ይባረክ። ጥርጥር የሌለው የጠራ ትንቢት ነው። መፈጸሙም አይቀሬ ነው። ተባረክ

  • @mimegudissa6130
    @mimegudissa6130 Před měsícem +13

    pastor ቢተው እግዚያብሔር ይባርክህ ድምፁን የሰጠህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ ይሔ መልእክት ከንፁ ምንጭ የተቀዳ ስለሆነ የምታደምጡ ሁሉ ለሌሎችም ሼር አርጉ ለመጣውም ድምፅ ትክክለኛ የሆነ ምላሽ ስጡ ።አደራ የጌታ ቤተሰቦች እግዚያብሔር የሰጠንን የምህረት እድል እንጠቀም ለንስሀሀና ለእርቅ ራሳችንን እናዘጋጀጀጅ አደራ ተባረኩ።

  • @Almaz-ho3bg
    @Almaz-ho3bg Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን መድሀኒ አለም ምህረቱ ን ያቅርብልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን❤❤❤

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před měsícem +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ጌታ ሆይ ተባረክልን እንደእኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን

  • @aronfembaye3926
    @aronfembaye3926 Před měsícem +5

    አሜን, ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አባት በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘለዐለም ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ይችላል እስካሁንም 12 ግዜ በአለም መንግስታት ተከሳ ያሸነፈልን አምላካችን ነው ሊሰራ ተነስቶአል ስለዚህ ይፈጽመዋል ተስፉችን አንድና አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @kelion7176
      @kelion7176 Před měsícem

      እረ እንደው የምትለውን እወቅ እባክህ ዝም ብለህ አትቀባጥር ኢትዮጵያ ብዙ ግዜ በ UN ተከሳለች ከሁለት አመት በፊት ነው በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ነው ከ 12 ግዜ በላይ የተከሰሰችው ።

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Před měsícem +11

    አሜን አሜን

  • @AlmazGyes
    @AlmazGyes Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን!!! ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
    አንተ ለፅድቅ ያለህን ጥማት አውቃለሁ በዝህ መልእክት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @kumagetahun
    @kumagetahun Před měsícem +7

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን!!
    ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 Před měsícem +5

    አሜንንንንን ጌታ ሆይ ቸሩ አምላካችን አመሰግናለሁ

  • @lidyaaraya6590
    @lidyaaraya6590 Před 13 dny

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሉም እንዳልከው ይሁን

  • @teshfayegosheme3065
    @teshfayegosheme3065 Před měsícem +14

    ❤❤❤ አሜን ይሆናል አምናለሁ ብቻውን ድንቅና ታዕምራትና የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ ስለሆነ ።በማንም ዘር ቋንቋ ብሔር ክንዴ ይህን ይህን አመጣንላችሁ እንዳንል አድርጎ ብቻውን የሰራ የናዝሪቱ ኢየሱስ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ብቻ የእኛን በግል በቤተሰብ አጠገባችን ካሉ ሁሉ ጋር ሰላምና ይቅርታን ፍቅርን ከልብ በሆነ የኢትዮጵያ አምላክ ያደርጋል ብለን እናውጅ ። አንተና ቤተሰብህ ተባረኩ

  • @Mbyb316
    @Mbyb316 Před měsícem +15

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ከረጅም ዘመናት በፊት በስሼልስ ረድዮ ስትፀልይ ከምግረይን ራስምታት እንደዳንኩ አስታውሳለሁ: ጌታ ይባርክህ!

  • @hirutmekonen6039
    @hirutmekonen6039 Před měsícem +3

    አሜን። አምናለሁ የአለም ቤዛ ጌታ ኢየሱስ። ጌዜውን አቅርብልን።። አንተም የአፍህን ፍሪ ብላ። እኛንም። ያብቃን

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog Před měsícem +4

    "ነብዩም እኔ ገበሬ ነኝ ይላል"የሚለዉ የጌታ ቃል ትዝ አለኝ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +9

    ኢትዮጵያን እግዚአብሔር እየጎበኘን ስለሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @wellelaasfaw4475
    @wellelaasfaw4475 Před měsícem +4

    አሜንንንንንንን
    እግዚአብሔር ይችላል ❤❤❤
    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ይፍጠንልን።
    ፓስተር ተባረክ

  • @MazengiyaTeshome
    @MazengiyaTeshome Před měsícem +3

    አሜን የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁን።

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንደተናገረ እንዲሁ የሚያደር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ፓስተር ተባረክ ለበረከት ሁን።

  • @powerofgodintchurch9913
    @powerofgodintchurch9913 Před měsícem +15

    ተባረክ ለኢትዩጵያ መልካም ይሁን

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 15 dny

    Amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen 🙏 amen amen 🙏 lord amen amen God Bless You pastor !!

  • @fantayebekele672
    @fantayebekele672 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድምጽ ሁሌ ይስማኛል አለም ሁሉ ኦርቶዶክስ ን እንደ ሚከተሉ ይስማኛል እግዚአብሔር ይፈጽምልን የአባቶታችን አምላክ ቅርብነው

  • @monalizahabtamu9381
    @monalizahabtamu9381 Před měsícem +2

    አሜን ኦርቶዶክስ ወደ ወንጌል መመለስ አለባት መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው ከአስመሳይቱ ይሁዳ የካደችው እየሩሳሌም ትሻላለች አርቶዶክስ በሁለት ሀሳብ የምትጋዝ ነች ኤልያስ እስከመቼ በሁለት ሀሳብ ትጋዛላችሁ በአለል አምላክ ከሆነ በአልን ያድን አምላክ እርሱ ብቻ ከሆነ እርሱ ይመለክ ብሎ እንደተወራረደ እንዱሁ በኤልያስ መንፈስ እንወራረዳለን እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ብቻውን ያድናል አሜን የትንቢቱ ቃል በሙሉ ተፈፀመ

  • @raheltesfaye1520
    @raheltesfaye1520 Před měsícem +7

    አሜን በኛ ዘመን ይሆናል ጌታ ስለስሙ ሲል ያደርገዋል ሀሌ ሉያ❤❤❤❤❤

  • @MuluneshPetros
    @MuluneshPetros Před 29 dny

    አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን

  • @user-kq9dl4jc8s
    @user-kq9dl4jc8s Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን ኦ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ።

  • @teferibeyene703
    @teferibeyene703 Před měsícem +10

    Amen Amen

  • @mehariterefe5604
    @mehariterefe5604 Před měsícem +1

    ኢትዮጵያ እጆቾዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ፖስተር ተባረክ

  • @user-uj4yx1nf1k
    @user-uj4yx1nf1k Před měsícem +1

    አሜን አሜን ይሁንልን

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw Před měsícem +1

    መምህር ሆይ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እገዚአብሔር መንፈስቅዱስ ቼር ያሰማህ ጥሩ እና መልካም ትንቢት ከጥሩ ነገር ነገርር ያደርሳል እና እደሜህን የርዝምልን

  • @zerihunabebe2715
    @zerihunabebe2715 Před měsícem +4

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ፖስተርዬ ተባረክ ❤

  • @tigib6790
    @tigib6790 Před měsícem +5

    አሜን ይሁንልን ለሁሉም አገራት ለአለም ሁሉ ሰላምን ያውርድልን እግዚአብሔር ያድርግልን

  • @user-ty3we4ug9e
    @user-ty3we4ug9e Před měsícem +5

    አሜን በእምነት ተቀብያለሁ

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 Před měsícem +8

    አሜን አምላካችን የዘረኝነትን በሽታ አምላካችን ከአገራችን ያጥፋልን።

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před měsícem

    ጌታ ይባረክ። ጥርጥር የሌለው የጠራ ትንቢት ነው። መፈጸሙም አይቀሬ ነው። ተባረክ❤❤❤

  • @YesakYilma
    @YesakYilma Před měsícem +4

    Hallelujah 🎉🎉🎉🎉

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x Před 29 dny

    አሜን እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባርክ ያሳርፈን

  • @BirhanBelete-hs7vu
    @BirhanBelete-hs7vu Před měsícem +4

    አሜን!!!!!!¡ ጌታ ያለው ይሁን!!!¡

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Před měsícem +3

    አገሩን የሚወድ ስለ አገሩ እግዚአብሔርን በፀሎት ይጠይቃል። እግዚአብሔርም መልስ ይሰጣል። የተነገረው እውነት ነው። አሜን!!!!!

  • @jerryzeleke6447
    @jerryzeleke6447 Před měsícem +5

    Amennnnnn.

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co Před měsícem

    አሜን!!!! እግዚአብሔር እንደተናገረው እናያለን ወደ ከፍታችንም እንወጣለን እኔሆም እንደተነገረልንም እንበለዕጋለን በዓለምም ፍት ሁሉ ወተን እንበራለን። አሜን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን። አገልጋዩንም እንባርካለን!! ተባረክልን!!

  • @tadumeshesha2027
    @tadumeshesha2027 Před 19 dny

    እኔ አምኜ አሜን እላለሁ!ሳያዩ የሚያምኑ ብፆአን ናቸው ይላል ቃሉ!!!

  • @user-id4ct4qd6t
    @user-id4ct4qd6t Před 23 dny

    አሜን አሜን አሜን ይሁንል ፀሎቴ ነው ጌታ ይባርክህ ወድማችን መስማት የምፈልገው እዲህ አይነት ዜና ከጌታ ስለመጣ ደስብሎኝል ጌታሆይ ተመስገን ድምጽህን ስላስማህን

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z Před 26 dny

    በእውነት ፓስተር ቢተው ያቀረብክልን በትክክል የሚፈፀም ነው ከኛ የሚጠበቀው መፀለይ አንድ ያድርገን ፈጣሪ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ !!!!!

  • @user-os1uh8jf5d
    @user-os1uh8jf5d Před měsícem

    አሜን የሰራዊት ጌታ አባቴ ሰራህ እፁብ ድንቅ ነው አባቴ ተሰፋችን አንድ አድርገን ❤
    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z Před měsícem +1

    የመጨረሻዉ ዘመን ኢትዮጵያዊ በተለይ ክርስቲያን የሆንን እግዚአብሔር ለከበረ ነገር በእቅድ ሲያመጣን የመከሩ ሰራተኞች ሊያደርገን በመሆኑ እድለኞች ነን እጅግ ደስተኞች ሆነንም ያልደከምንበትን መከር ለማጨድ እንዘጋጅ ዮሐ 4 =35_38

    • @user-hb8hl8zs1z
      @user-hb8hl8zs1z Před měsícem

      ይህ መልእክት ከዛሬ 22 ዓመት በፊት በቄስ በሊና ሳርካ የተነገረዉን መልእክት የሚያረጋግጥ ነዉ ትንቢቱ የከፍታ ዘመን በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ በመጽሐፍ ታትሞ በገበያ ላይ ስለሚገኝ አንብቡት እኛ ያነበብነዉ ሰዎች አሁን በሃገራችን እየሆነ ያለዉን ነወጥ እና ለዉጥ አስቀድሞ የቄሱን መልእክት በመስማታችን የተፈፀሙ እና ወደፊት የሚፈፀሙትን ነገሮች እየመረመርን ኢትዮጵያችን ከ8 ዓመት በኃላ በኢኮኖሚ በቴክኖሎጂ እና በሰላም አየሯ ጃፓንን እንደምትመስል በተነገረላት መሰረት እየተንደረደረች እያየን ጌታን እያመሰገንን ነዉ

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 Před měsícem +1

    Amen.

  • @advberhanu-og6wr
    @advberhanu-og6wr Před měsícem +3

    አሜን።
    እግዚአብሔር ስለ ስሙ ያደርገዋል።
    ለምስጋና ያቆመናል።

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před měsícem

    Amen Amen Amen

  • @geremewbelew5925
    @geremewbelew5925 Před měsícem

    ጌታ እግዚአብሄር የተናገረዉን ይፈጽማል አሜን

  • @MekonenAmente
    @MekonenAmente Před měsícem

    አሜን እግዝአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን. ፓስተር እግዝአብሄር ይባርክህ.

  • @geremewbelew5925
    @geremewbelew5925 Před měsícem

    ኦ ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !

  • @zenebechbekele9666
    @zenebechbekele9666 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ስለ ስሙ ያደርገዋል አሜንንን እኛም ልጆቹ አናከብረዋለን እናመሰግነዋለንም

  • @YesakYilma
    @YesakYilma Před měsícem +4

    Ameeen hallelujah 🎉🎉🎉🎉

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር እንደተናገረው ሁሉ ሆኗል። ጌታ እንደወደደው እንደዚያው እንደ ልቡ ሐሳብ ያደርጋል ። እግዚአብሔር አምላክ ያልተናገረም ከሆነ እንዲሁ የሠው ሐሳብ የሐሰት ወሬም ይሆናል። እንጠብቃለን ።

  • @GetuArareso
    @GetuArareso Před měsícem

    Amen Amen እግዝአ ብሄር ተናገረ እውነት ይነግሳል ሁሉም በ አንድነ ት ወደጌታእጆቻች ንን እንዘርጋ እንፀልይ ::

  • @Aman-gt4vt
    @Aman-gt4vt Před měsícem

    በሰማንያዋች ነው ስታገለግል መካነ እየሱስ እማቅህ ጌታ ይባርክህ

  • @masti1612
    @masti1612 Před měsícem +2

    ሰው መስማት የሚፈልገውን ይመስላል። ዶላር? ወይ ጉድ? አሜሪካ? የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች አሜሪካውያንም አሉ።

  • @EzraYohannse
    @EzraYohannse Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před měsícem +3

    Amen amen amen amen amen amen amen keber legeta yun tamesegan🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samuelabdissa694
    @samuelabdissa694 Před měsícem

    የሚገርም መልክት ነው በዚ ተስፋ በሚያሳጣ ዘመን ተስፋ የሚያለመልም መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ ልጅ ሆኜ በ 90ዎቹ ኮተቤ mkc መተህ ስታገለግል አስታውሳለሁ ብሩክ ሁንልኝ እንወድሀለን

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před měsícem +1

    አሜን የሀያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይችላል!!
    ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ን ል❤❤

  • @meseretdemissie3305
    @meseretdemissie3305 Před měsícem +3

    አሜን ይሁን አሜን

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ❤❤❤❤

  • @user-vs1jk2wu7t
    @user-vs1jk2wu7t Před měsícem +3

    አሜን ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před 20 dny

    አሜን

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 Před měsícem +3

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @eshetulanta7720
    @eshetulanta7720 Před 26 dny

    Amen amen

  • @16aronsharon
    @16aronsharon Před měsícem +1

    kidus gebrial dingilin siabesrat Ykuneni endalechiw enem yhunilin ydereglin elalew እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ hallelujah leamlak ychalewal.

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Před měsícem

    አሜንንንንንን ኦኦኦኦኦ ጌታ አገሬን ሰለተመለከትከ ስም ዪባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @niyatyohannes9196
    @niyatyohannes9196 Před měsícem +5

    Amen😊

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před měsícem +7

    አሜን እንደቃልህ ይሁን❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před měsícem +3

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ይችላል

  • @SenaitMoges-iv2pf
    @SenaitMoges-iv2pf Před měsícem +3

    አሜን ይሆናል።

  • @mehariterefe5604
    @mehariterefe5604 Před měsícem

    በትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před měsícem +3

    አሜን ይሁንልን እግዚአብሔር ሆይ!

  • @zeritumehretu6381
    @zeritumehretu6381 Před 7 dny

    አሜን ይሁን

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Před měsícem +3

    ኣሚን፣ኣምን፣እዬሱሲ፣ጌታ፣ናው፣ጌታ፣ይችላል፣ኣምን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc5be2kp7l
    @user-rc5be2kp7l Před měsícem +4

    Ameen yiften

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před měsícem +2

    አሜን አሜን ጌታ ምህረቱ በዛልን።

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 Před měsícem +3

    አሜን
    ይሁንልን ❤

  • @AbemOumer
    @AbemOumer Před měsícem

    አሜን ይሁንልን

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜነ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤

  • @weiniweldegebreal1006
    @weiniweldegebreal1006 Před měsícem +3

    Amenn Egziabher Ethiopian ybarkal amnaloh.

  • @seblewolde7145
    @seblewolde7145 Před měsícem +2

    አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před měsícem +3

    "እግዚአብሔር አይዘበትበትም"ለእግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም ሁሉም የአደም ዘር ፈጥሠቱ ነክ

    • @biniyambini8854
      @biniyambini8854 Před měsícem +3

      ስለ አሜሪካ ከሆነ አልሰማከውም እንጂ በንስሃ ይመለሳሉ ብሉዋል።

    • @masti1612
      @masti1612 Před měsícem

      ​@@biniyambini8854እኛስ በንስሀ መመለስ ለምንድነው ማያስፈልገን? አሜሪካ ካስፈለጋት? እኛ ጋ ያነሰ በደል ስለሆነ ነው? አቤት እግዚያብሄር ሆይ ይቅር በለን በስምህ መቀለድ እንድናበቃ እርዳን

  • @user-pp1wh1ff4f
    @user-pp1wh1ff4f Před měsícem +7

    አሜን አሜን አሜን !!!!

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 Před měsícem +3

    Amennnnnnnnn

  • @solomonbekele5422
    @solomonbekele5422 Před měsícem +3

    አሜሜሜሜሜንንንንንንንን ይሁንልን

  • @mercyshow5571
    @mercyshow5571 Před měsícem +3

    አሜን ጌታ እግዚአብሄር ሆይ!!!

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před měsícem

    ጌታሆይ አተያልኸው ብቻይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saralegess2467
    @saralegess2467 Před měsícem

    አሜንንንንንንንን ይሁንልን