የትውልድ ጆሮ ይስማ ``ለመሪያችን ፀልዩለት ´´ ነብይቷ ያየችውን በእንባ ተናገረች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ትንቢት #subscribe #like #shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp

Komentáře • 241

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Před 7 měsíci +12

    አሜን በኢየሱስ ስም
    የክፉ ሀሣብ በትውልዴ እና በምድሬ ላይ አይሆንም።
    እግዝአብሔር በደለኞች እና ኃጢያተኞች ብንሆንም እንኳን ይቅር ይል፣ ይምራል ፣ ስለስሙ ይጠነቀቃል።
    ተስፋችን እግዝአብሔር
    ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před měsícem

    እንፀልያልን ጌታ እግዚያብሔር ሆይ በዚሕምድር ውስጥ እንዲያስተዳድር ባስቁመጥከው መሪያችን ሕይወት በኢየሱስም የምሕረትሕ እጅሕ ጥልቃ ይግልባ😢

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 Před 7 měsíci +14

    ከሀሰተኛ ነብያት ተጠበቁ

    • @bk-kr1ug
      @bk-kr1ug Před 3 měsíci

      በምን ማረጋገጫ ነው ውሸት ማውራቷን ያወቅሆ?

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 Před 7 měsíci +5

    የማን መሪ ነው???ለገዳያችን እንጸልይ??? በድሮን ለሚጨፈጨፉት ንጹሀን ለምን አንጸልይም???😭😭😭

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci +2

    ሴትዎ ነብይ እንደዚህ እንድንፈራ እንድንጨነቅ
    የሚያጋልጥ ነው እባክሽ እንደነብይ መስፍነ
    አዎዝተሽ ተናገሪ እንጂ አታስጨንቂን
    ነብይ መስፍን ዘመንህ ይለምልም ኑረልን
    ምርጥ መምህር ነህ ተባረክ እወድሃለሁ

  • @TeketelCVJajo-u7q
    @TeketelCVJajo-u7q Před měsícem

    እግ/ር በዘመነችንያስነሰትንእንስማት ዘመኖ ይባረክ አሁንም በክብርየምትገለጥ ትሁንልን

  • @monamona7139
    @monamona7139 Před 7 měsíci +3

    ሁሌ ስለ ሚኒስትሩ ጉዳይ ብቻ ነው ሚነግራቹ ከሚጠፋው ነፍስ የጠቅላዬን ነፍስ ነው እግዚአብሔር አስበልጦ የሰራው

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 Před 7 měsíci +1

    ጌታ ሆይ ከአጥፊዎች ጋር አታጥፋን።የደም አፍሳሾችና የክፉዎች እጅ አያግኘን። ወንጌልህን እንድናወራ፣ በተአምራትህም እንድንመራ አግዘን። በአስደናቂው ምህረትህ ሕዝቦችህን ጠብቀን። በጠላቶቻችን ፊለፊት ወድቀን ለመሳለቂ እና ለስድብ አታድርገን። አሜን።

  • @shibirukumela
    @shibirukumela Před měsícem

    እግዚአብሔር እብቅን ጌታሆይ አድናን

  • @user-ww6ib9hj9d
    @user-ww6ib9hj9d Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን, ላንተም ደሞ እድሜና ጤና ይስጥልን :: እውዳለው መስፍን አባቴ

  • @Kak262
    @Kak262 Před 7 měsíci +3

    እሰይ እግዛብሄር ይችላል ፍርድ የሱ ነው ለምድራችንም ለሀገራችንም መፍትሄ ጌታ ብቻ ነው እርሱ ያሳርፈናል

  • @NaniNani-jf1nr
    @NaniNani-jf1nr Před 7 měsíci +3

    ሰዉ አደበግ ስታረድ አልሰማሽም ትግረእና አማራ በድሮን ስጨፈጨፍ አልሰማሽም በወረማ ሰው ስታገት አልሰማሽም ከተፈጥሮ ወጭጋብች የፈቀደ መር ጸልዩስትይ ምንማለትነዉ አማኚነኝ ግን ጎላድ ይነሳ ብየነወ የምጸልየዉ አገረ መፍረስ ላይ ያሐችወ በዝህ ሰወምክንያትነዉ

  • @beleteg207
    @beleteg207 Před 7 měsíci +1

    ውዷ እህቴ የተመረጡ ስትይ በሴጣን ነው በጌታ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 7 měsíci +3

    ለሀገራችን እንጸልያለን፤ የናንተ የነቢያት ነን ወሬ ግን ከንቱና ውሸት፤ ሁኔታን አይቶ የሚያወራ ነው ።

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይገስፀዉ ስራዉ ይፈርስ በኢየሱስ ስም ፣የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ ፣የቀራኒዬ ስራ ይገለጥበት፣

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Před 7 měsíci +9

    እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም። መሓሪ ነው።ጨካኝ አይደለም። ከክፉ መከራ ጭንቅ ያድነናል።

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 Před 7 měsíci +2

    የጴንጤ ትንቢት አንድም ሲሆን አይቼ አላቅም

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Před 7 měsíci +2

    ምኞታችሁን በትንቢት መልክ ትገልፃላችሁ። ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር የሾመው ነው። እንዲሁ የዩትዩብ የሽብር ዜና አህምሮአችውን ይሞላና ምኞታችሃን በህልም ስታዩ ታሟርታላችሁ። ላንቺ እግዚአብሔር አይደል ጥሩ ሰው አያናግርሽም።

  • @yeshiharegmersha5187
    @yeshiharegmersha5187 Před 7 měsíci +1

    በጌታ ስም የተወጋ ይሁን የሞት አዋጅ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 Před 7 měsíci +2

    ፀሎትን እግዚአብሄር ይሰማል እንፀልይ....ግን ሟርት በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም!! ገዳዮቹን ንገሪን...

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela204 Před 7 měsíci +3

    ጠንቋይ እግዚአብሔር ላንቻ ምን ይንግርሻል

  • @Non_Discrimination
    @Non_Discrimination Před 6 měsíci +1

    የየትኛዋ ቤ/ክ ነቢይት ነች? Is she an ordained prophetess?

  • @musemaballo1392
    @musemaballo1392 Před 7 měsíci

    ኢትዮጵያ አንድ አምላክ አላት ዘላለም ትኖራለች በጥንቆላ አታምንም

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci +5

    እናንተ ነብያት በጣም ብዙ ጊዜ እንደዚህ
    ትናገራላችሁ እረ ተው ለምድራችን ሁላችንም
    እንጸልይ እባካችሁ የምህረት አምላክ
    ስንጸልይ ይመለሣል ተዎ እንጸልይ

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 7 měsíci

    ሤጣን ያደረብሸ ጠንቅዋይ ቃልቻ ወጋሁ መንፈሥሸን ቨጌታ ሥም
    የኛ ጌታ የምናመልከዉ ለጠላትክም ቢሆን ፀልይ እንጂ ሞት አምዋርትበት አላለም እናንተን የሚከተል ይህ ህዝብ ግን

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l Před 7 měsíci +1

    Atebken iseliy abiy ke Ethiopia tolo edewoged.abiy ketwogd Ethiopia selam tihonalech🙏🙏🙏

  • @superfun6082
    @superfun6082 Před 7 měsíci

    የተወደዳችሁ ወገኖች እግዚያብሄር አንድ ጊዜ በቃሉ አማካኝነት የተናገረበትን መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ከቃሉ ውጪ በፍፁም አይናገርም አሳየኝ አለምኩ የሚባል ነገር የለም ቃሉን ሰምተን ከተገበርን ቤታችን አለቱ ላይ ነው ።የማንንም ቅዠት እየሰማችሁ በከንቱ አትናወጡ።

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 7 měsíci +3

    ምነው መላችሁ ጠፋ ሟርተኛ ክፉ ነገር ካየሽ ፀልይ ቅዠታም እየሱስ ሌላው የእንጀራ አባት ነው

  • @user-of9cz4dz7g
    @user-of9cz4dz7g Před 7 měsíci +4

    ምናል ፀጉርሽን፡ለእግዚያብር፡ክብር፡ብትሸፍኝው፡፡የቆሮቶስ መፀሀፍ ባንቺ፡ላይ፡ስልጣን፡የለውም።

    • @user-dz9xb6wr3q
      @user-dz9xb6wr3q Před 7 měsíci +1

      ይልቅ መልእክቱን አታዳምጭም? ምን ሆነ አሁን ጽጉሩዋ? ምን ያህል በባዶነት እንደምትመላለሱ ማሳያ ነው።

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 7 měsíci +1

      ክርሰቲያን መሰለችኝ የምን ፀጉር ነው አይ እሰራት ተሸፍነሸ ሰንት ነገር ይሆን የምትሰሪው

  • @user-qg2xk7ns6f
    @user-qg2xk7ns6f Před 7 měsíci +5

    ምን አይነት ፍራሽ ላይ ነበረ ተኝተሽ ያየሽው ወይ ነቢይቷ

  • @fes592
    @fes592 Před 7 měsíci +3

    በአንድ ቀን ይለቁ ሁሉም። ጨካኞች ናቸው። የህዝባችንን ደም ለአጋንንት እየገበሩ ነው።

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 Před 7 měsíci

      ላንችም አይቀርልሽም ብቻቸውን የሚሞቱ መሰለሽ?

    • @fes592
      @fes592 Před 7 měsíci

      @@ethio4ever850 የነፍሰ ገዳይ ተባባሪ ሁሉ አብሮ ይፈረድበታል ማንም አያመልጥም በታሪክ አይተናል ። እኔም ዘሬም ነፍሰ ገዳይ አይደለንም። አንቺ ተጨነቂ።

  • @geberu899
    @geberu899 Před 7 měsíci +2

    እንዲሞት እንጸልያለን ለኢትዮጵያ ይነጋልና ነብያት ነን የምትሉ ግን በእግዚአብሔር ስም ሕዝቡን አትቀልዱበት

  • @temamtadu4387
    @temamtadu4387 Před 7 měsíci +2

    በናትሽ ቶሎ እንዲሞት ጸልይለት። ቆዬኮ። ደሞ ለሰዶሜ ጭራሽ መሪ ትያለሽ እንዴ? የሀገራችን መሪ ሳይሆን ፍሬን ብለሽ ጥሪው

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 7 měsíci +1

    ብቻሽን ፅልኝ ጌታ መልካም ነው ጨካኝ አይደለም አንች ደግሞ ማ ነሽ ፅልይ

    • @goodness776
      @goodness776 Před 7 měsíci

      መልካም ትንቢትን የሚናገሩት ኣያስፈሩም።
      እውነት ይሁን ውሸት፡ ኣስፈሪ ትንቢት ሲመጣ በእግዚኣብሔር ፊት መውደቅ እንጂ ትንቢቱን መናቅ፡ ነብያትን መውገር ኣይበጅም።

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci +3

    ነብይ መሰፍን ትምርትህን በጣም ነው የምወደው ተባረክ ወንድሜ

  • @EtEt-cn9mp
    @EtEt-cn9mp Před 7 měsíci

    gata yezote yehede hagerachin selame teuonalchi gata yeferedebet yazieke ulu eneba and deme edegorfe yewesedew amen❤❤❤❤❤

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Před 3 měsíci

    እኔ የምለው እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ይናገራል መች እግዚአብሔር ከመናገር አቆመ ተመለሱ ከጥፋታችው እያለ ግንስ እየባሰ የመጣው በዚመግስት ያልተሰቃየ ያልታሰረ ያልተገደለ ከቤቱ ያልተፈናቀለ እኔ ይቅርታ አርጉልኝና እግዚአዝሔር አድ አምላክ ነው እኮ ለምን ለመሪው ብቻ ፀልዩ የምትሉት ይሄህዝብስ ስቃዩ አያሳዝንም እዴ ሰው ከጥፋቱ መመለስ ካልቻለ ሌላው ስራ ለእግዚአብሔ ብንተውለት እሱ መንቀልም መትከልም ይችላልኩ በሐገራችን እየመጣ ያለው ቴክኖሎጂ ማይክሮ ችፕ እየተባለ የሚጠራው በሐገራችን መስራቤቱን ሊከፍት ያለውስ የዳቢሎስን ስራ እያስፈፀመ ያለው ማነው ኧራሳችንን እንውቀስ ሐገራችን በዳቢሎስ ስራ አስፈፃሚዎች ተይዛለች ወደለገራችን ሊገባ ያለውን ለምን በዚጉዳይ አትፀልዩም ሁሌ ለጠቅላዩ እንፀልይ ኧረ በፈጠራችው ፈጣሪን ፍሩ እኝ ግኡዝ አረጋችውን እግዚአብሔር ጥትም ዛሬም በተለያየ መልኩ ይናገራል የሚሰማ ካለ እግዚአብሔር አይዘበትበትም መፀለይ ከፈለጋችው በጎዳችው ፀልዩ እሱ ይሰማል እየመጣችው ጠቅላዩ አትበሉን ደግነገር እዳያች በፈጠራችው እናስተውል የእግዚአብሔር አይኖች ዛሬም አሁንም ወደፊትም ያያሉ አይደክሙሙ አስተውሉ ለዚስቃዩ ለተጫነበት ቀበሩ ለከበደበት ሕዝብ መፀለይ ይሻላችዋል ፈጣሪ ሀገራችንን ወደቀድሞዋ ፍቅሯይመልሳት

  • @ethio4ever850
    @ethio4ever850 Před 7 měsíci +2

    ኤዲያ ተይን እባክሽ ከማውራት ይልቅ ፀልይይይይይይ

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj Před 7 měsíci +1

      ከእንደነዚህ አይነት ሃሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ !!የሰው ትኩረት ለመሳብ ፍርድ በራሳቸው ያከማቻሉ!!

    • @melathabthyimer9706
      @melathabthyimer9706 Před 7 měsíci +1

      You are Wright. They just talk Murat. Instead of praying.

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 Před 7 měsíci +1

    አብይን መሪ እያልሽ አታሽቃብጪ :: ለአብይ ፀልዩ ካልሽ እሱ ብቻ ሳይሆን አንቺም የአጋንንት አምላኪ ነሽ:: አብይ አህመድ አረመኔውን እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀለው::አሜን!

  • @KefyalowWote-fl5ul
    @KefyalowWote-fl5ul Před 6 měsíci

    Amlake egzabehr bedemu yishnin abyina ethiopiachn

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 7 měsíci

    ታድያ አብይ ቢሞት የሚሊዮኖች ንጹሃን ነፍስ ታመልጣለች እንጅ ምን ይመጣል ? እግዚአብሔር ሰይፉን እየነጠቀው ነው የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ክርስቶስ ተገለጠ አሜንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልል

  • @libelight
    @libelight Před 7 měsíci +1

    Beyesus sim ayhonim yemesmama lik

  • @user-xr3en4cs3s
    @user-xr3en4cs3s Před 7 měsíci

    ግራ ተጋባንኮ ጎበዚ የትኛውን ትንብት እንመነው?

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp Před 7 měsíci +1

    Yemanechi Dikala ? Yihe yayeshiw gorif anchi ena meselochishin terarigo yiwusefilin ! Amen ! Hilimishi ewunet yihun ! Enante koshashochi ena yehagerachin erigmanochi nachihu ! Egziabher kekidist Hagerachin Ethiopia yatfachihu ! Amen !

    • @zerubabelkebede1315
      @zerubabelkebede1315 Před 4 měsíci

      እንዴት ፡ ካናዳ ፡ የሰላም ፡ ሃገር ፡ትሆናለች ? የሰውና ፡ የእንስሳ ፡ ጋብቻ ፡በሕግ ፡ያፀደቀች ፡ዋና ፡የግብረ
      ሰዶም ፡ አራማጅ፡ የሆነች ፡ሃገር ?
      ምን ፡ አልባት ፡ የካናዳ ፡ ዜግነት ፡ይኖራት ፡ይሆን ።

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይባላችሁ!!!!

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Před 7 měsíci

    demu lealem yafesese hzbun ytategal eysus geta new endeaynu blen ytebkenal alemin yadane ahunim altelwetem🕊🕊🕊🕊

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 7 měsíci

    የሰላም ኣምላኽ እግዚኣብሔር ብቻ ነው።

  • @SebleAbera-ok1cl
    @SebleAbera-ok1cl Před 7 měsíci +2

    ቢሞት ወደ ጌታው ነው የሚሄደው አግኝቶ ነው ?ምንድነው መሪ ቋሚ ኤድሜ ነው ያለው እንዴ??ትኩረት ለመሳብ ኤጭጭ
    ያም እየተነሳ አብይ ሲሞት ጌታ አሳየኝ ይሄም ይነሳና ባለስልጣን ተራ በተራ ሲሞቱ አየሁ ወታደር ለመሞት እኮ ነው ወስኖ የሚገባበት እንዴዴ
    በእናንተ እጅ አደረጋችሁት ነፍሱን እኮ
    ነፍሱ በአምላኩ እጅ አለች እስካሁን ጠላት እሱን መግደል ስላልፈለገ ነው ያልሞተው??
    ከሺ ሞት አድኖታል ከእናንተም ሟርት አድኖታል ከሞተም ግን ለእርሱ እረፍት ነው ክርስቲያን ስላልሆናችሁ ሞት ያስደነግጣችኋል ለዛም ትንቢታችሁ ይኸው ሆኖል
    ከኖረም እሰየው
    ከሞተም እረፍት ነው ለእሱ
    አንዳይሞት አንፀልይም ጊዜው ገደረሰ ይሞታል ጊዜው ካልደረሰ ይቆያል በትክክል የተሰጠውን ሀፊነት በተሰጠው ጊዜ ላይ በትክክል በማስተዋል በጥበብ በሀይል መምራት እንዲችል እንፀልይለታለን አለቀ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci +1

    እሰይ እየሱስ እወድሃለሁ

  • @genetteklu7300
    @genetteklu7300 Před 7 měsíci

    በአሁን ግዜ ነብይ የሚባል የለም እግዚአብሔር ሰለሚገደለዉ ሰለሚሰደደዉስ አላሳየሽም ጨካኝ ሰለመሪ ፀልዩ የምትይዉ ግዜዉ ደረሰ 50 አመት ሙሉ የታረደዉ የተፈናቀለዉ አማራ ተነሳ ነፃነት በእግዚአብሔር መሪነት ይመጣል በፋኖ ተዋጊነት ያለደም ስርየት የለም የጌዲዬን የመራ አምላክ ፋኖን ይመራል አሜን

  • @user-ex6lv9xm1u
    @user-ex6lv9xm1u Před 4 měsíci

    አዘባርቂ በጴጤ ቅጀት ምድሪቱ ታወከች

  • @DerejeArega-wj2qr
    @DerejeArega-wj2qr Před 4 měsíci

    Anchi laiy yale yeglmutna menfes yigelbey

  • @EyerusalemTaddese
    @EyerusalemTaddese Před 7 měsíci

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ድብን ይበሉላችሁ

    • @AsratAsfawDabula
      @AsratAsfawDabula Před 5 měsíci

      ይህ እልልታ ወደ ዋይታ ይለወጣል። ተጠንቀቅ።

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před 7 měsíci

    ሰላም ለምሰኪኑ ምድር

  • @user-lo5ik3qo8v
    @user-lo5ik3qo8v Před 4 měsíci

    Weshatam

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 Před 7 měsíci

    ደመና እያዩ መተንበይ

  • @menberemegersa6730
    @menberemegersa6730 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před 7 měsíci +1

    አሜንንንንን ልኡል ይነሳልን

  • @فالحالرويلي
    @فالحالرويلي Před 4 měsíci

    Ibakachu nigusuni atiqawomo yasho geta nawin

  • @user-zv3cz4py3z
    @user-zv3cz4py3z Před 7 dny

    Igziabiher yagaltachihu 400 wochu tihonu inde ?

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 Před 5 měsíci

    ጌታ እግዚአብሔር ይጣብቀሁ በክርስቶስ ደም ይሸፈን የኔ ጀግነ መሪዬ አብቹዬ ፈጣሪ ይጣብቅህ ጠላቱ ይሙት ❤❤❤❤❤❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 7 měsíci

    😂😂😂😂😂 Fano Arogit

  • @user-xw3tn3eu9n
    @user-xw3tn3eu9n Před 7 měsíci +1

    ኧረ በደፋውና ኢትዮጵያውያን ከሞሞትና ከመፈናቅል ከመሰደድ ብዳኑ ይህ አስመሳይ ሰይጣን ጴንጤ አገራችንን የደም መሬት ያደረጋት ምነው በገላገለን

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Před 7 měsíci

    እንዲ ፀና ከፀለይን እንዲነሳ መፀለይ ነው

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 Před 7 měsíci

    እንዳፍሽ ያርገው፣ Aman

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 Před 7 měsíci +4

    አል…….ቀበለውም በኢየሱስ ስም መሪያችን ምንም አይሆንም እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ ካየሽም እንድትፀልይ ላንቺ ነው መልክቱ የመጣው በኢየሱስ ስም የዳቢሎስ ሥራ ይፍረስ!!!!!!!

  • @mekdesmg7151
    @mekdesmg7151 Před 7 měsíci

    Amen amen

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 7 měsíci

    ስሚ ነብይት የእግዛብሄርን ሃሳብ

  • @Sembeli-bh16fo
    @Sembeli-bh16fo Před 7 měsíci +1

    እና ምን ይጠበስ ነብሰ ገዳይ
    ኣቢ ኣሕመድ ድፍን ይበል

  • @zewditukebede5708
    @zewditukebede5708 Před 7 měsíci

    Amen

  • @bemnettesfahun18
    @bemnettesfahun18 Před 7 měsíci

    ይህጎርፍ በመጀመሪያ እናተንነው የሚጠርገው

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 7 měsíci

    ፓሰተር መሰፍን አንተ ጡሩ መንፈሳዊ የእግዚአብሔር ሰው ነህ። ግን ነብይ እንዴት ነው በዚህ ዘመን ነብይ ሰለ መሪዎች ብቻ ሆነ የሚነገረው? እውነተኛ ነብይ
    በኢትዮጵያ ለማግኘት ልክ ጥቁር ድመትን በጨለማ እንደመፈለግ ነው።
    ግን እንዴት በመንፈስ ቅዱስ
    ከመንፈስ ጋር ሳይመረምር
    ሚዲያ ላይ ታወጣለህ?
    በጣም ግራ ገብቶኛል።
    አንተ ቤተክርሰቲያን ነው?ወይሰ
    ተቋርጦ የገባ ነው?

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Před 7 měsíci

    በየሱሰ ስም ሙአርት ይጥፋ

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 7 měsíci +2

    ስለአንቺስ ምን አለ ትደፊያለሽ ወይስ ታመልጫለሽ ?

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Před 7 měsíci +2

    በዚህ ዘመን ፊልመኛ እነጂ ህልመኛ የለም ዮሴፍ የለምና

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 Před 7 měsíci

    አውቆ ደምን ለማፍሰስ አቅዶና ቀውስን እየፈጠረ ላለ መሪ ምን ተብሎ ነው የሚፀለየው?

  • @nubiantubenubiantube508
    @nubiantubenubiantube508 Před 5 měsíci

    ሶማሌ ላንድንም ጨምሪልን ወደ ሰጣነማ ልንተዋት አይገባም lol

  • @FujjRyuii
    @FujjRyuii Před 7 měsíci

    ቅዠት

  • @mante_1993
    @mante_1993 Před 7 měsíci

    ራስዋን ሳትሸፍን የምትፀልይ ወይም ትንቢት የምትናገር ሴትራስዋን ታዋርዳለች

  • @sabboonad2063
    @sabboonad2063 Před 7 měsíci

    Ameeeeeen

  • @mekonnentesfamariam6291
    @mekonnentesfamariam6291 Před 4 měsíci

    Ye Tegray hezeb demu sites Jonsiad tdergo sichefechef lemin tselyu yaltebale tegre slehone,

  • @golgota358
    @golgota358 Před 7 měsíci +1

    ከንቱ ምኞት

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy Před 7 měsíci

    መሪዎቻችን አማኝ ነበሩ ፤ግን የሚነደውን እሣት መች ለማብረድ ሞከሩ ?የዘር የሀይማኖት የፖለቲካ ልዩነትን እየሠበኩ እያፉጁን አይደለምን ?ራእይሽ ለበዳዮች እንጅ ለተበዴዮች አይሁንብን።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 Před 7 měsíci

    እና የንፁሀን ደም በከንቱ ይቀራል?

  • @user-fp7lc3tn1u
    @user-fp7lc3tn1u Před 7 měsíci

    Yedefawe yehenene xenebe gaala.

  • @user-hu2jq1vi7t
    @user-hu2jq1vi7t Před 8 dny

    Aye Pete yetgnu geta nw yaschu

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt Před 7 měsíci

    ለሁሉም ሀገር ፅልይ እንጂ ካናዳና ኢትዩጲያ ብቻ ትንሳኤ አልሽ

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Před 6 měsíci

    የሟርት እና የድግምት ሚድያ ስለሆንን እባካችሁ ቅዠት ካላችሁ የተቀዣበረ መልእክት ያላችሁ በማንኛውም ሰአት ደውሉልን ቢሮአችን ክፍት ነው እውነትና ምህረት መልካም ማድረግም / መመኘት አይሆንልንም እቅዳችው ሰይጣንን በማገልገል ሀብታም መሆን ነው ከሻሎም ሚድያ

  • @lioule1
    @lioule1 Před 7 měsíci

    አብይ በድሮ ንፁሐንን ጨፍጭፉ የዘራውን ያጭዳል 5 አመት ሙሉ አማራን አርዷል አሳዝኗል እግዚአብሔር የፍርድ አምላክ ነው

  • @todaytube718
    @todaytube718 Před 7 měsíci +1

    midre tenkuay

  • @henokalem1582
    @henokalem1582 Před 7 měsíci +2

    አየ ጴንጤ አንደሚሞት እርግጥ ስለሆነ አሁን ብዬ ነበረ ለማለት ነው ምትቀባጥሩት እሱሞ ሁሉም ያውቀዋል የውሻ ሞት እንደሚሞት

  • @fikrumaereg8193
    @fikrumaereg8193 Před 7 měsíci

    Layer

  • @getnetbegna7213
    @getnetbegna7213 Před 7 měsíci

    ሰላም መቼ ነው የምታዩት???

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 7 měsíci +1

    እናንተ መዎርተኛች እንዲታይላቹሁ እንዲታይላችሁ የአ ብይን ና የአዳነችን ፎቶ ትለጥፉልችሁ ።የነሱን ፎቶካላረክ እይታልህም ህልም ቢሲ ይሀዲግ ቢሆን ኖሮ እየጉተተ ነበር እስር ቤት የሚያስገባ እናንተም አትሞክረውም

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 5 měsíci

    የምድሪቷ ደም መፍሰ ስ ያመጣው ነው

  • @user-ll5hn4ov8u
    @user-ll5hn4ov8u Před 4 měsíci

    ነቢይት ማንም አይሰማሽም አተዘባርቂ

  • @berhanululseged6038
    @berhanululseged6038 Před 7 měsíci

    ኦኖደ አፍሽ ባደሰገው!

  • @etayetoeta2779
    @etayetoeta2779 Před 7 měsíci

    Ameen❤❤❤