“2017 ለህዝቡ ፈራሁ” ይህ ባይሆን እኔ የእግዚአብሔር ሴት አደለሁ ነብይት ብርቱኳን ስለቀጣዩ ዓመት ከባድ ትንቢት አመጣች 8 August 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ትንቢት #subscribe#like#shere #ትንቢት Hello Shalom Spiritual CZcams Channel Families We truly thank you for choosing us. Up-to-date and reliable information every hour We would like to inform you that we are preparing for you If you are new to our channel Quickly access the information we release By subscribing as well as by pressing the call sign We say be a family @EOTCTV @EyohaMedia @waliyaentertainment1368 #foryou #fypシ #funnyvideo #fyp #abelbirhanu #ዘማሪ #ዘማሪ_አውታሩ_ከበደ #አቤል_አቡና#ebs #ebstv #ኤፍሬም

Komentáře • 1,7K

  • @bethelgetachew5622
    @bethelgetachew5622 Před 23 dny +9

    ይሄን መልእክት በዚህ ወር በጣም ነው የሰማሁት እና ባሁን ሰአት ሰው በራሱ ሀሳብ ተይዛል አቤቱ ጌታ ሆይ በደላችን በዝቷል ይቅር በለን

  • @Jrom-gh9sc
    @Jrom-gh9sc Před 22 hodinami

    ነቢት የጌታ ሰዉ ጰሎት እናደርጋለን ምህረት እንዳደርግልን ጌታ አሜን❤❤❤

  • @dawittaye1668
    @dawittaye1668 Před měsícem +52

    እናቴ ሆይ ያልገባሽ ነገር ወደ ዘመን ፍፃሜ እየሔድን መሆኑን የተረዳሽ አለመሰለኝም!! የእግዚአብሔር ቃል ደሞ አይለወጥም!! ዘመን የሚነግረን አሁን አንቺ እንደምትይው አይነት ለጥቂት ሐገር እና ሕዝብ የሚመጣ መከራ ሳይሆንሳጠቃላይ መጠቅለያ ዘመን ቀርቦአል!! እናም አንዳንድ ነገሮችሽ ከመፅሐፍጋ የተጋጨ ነው!! በተረፈ ስለራስሽ ማስታወቂያውን ቀነስ አድርጊው!! በተርፈ አስፈሪ ግዜ ከፊታችን መፅሐፍ ቅዱስ አስረግጦ ይናገራል ከጌታጋ በመጣበቅ አሸናፊ ሆነን የምንወጣበት ግዜ እንጂ ነው!! የዘመን ፍፃሜ መሆኑን አትዘንጊ

    • @christiantsegaytewelde450
      @christiantsegaytewelde450 Před měsícem +2

      Zemenih ybarek wendmie, endezih ewunet yeminegrachew tefana beka miwartachewun ynegrunal.

    • @RobelJETRO
      @RobelJETRO Před 29 dny

      ❤beqa ater btadergew endih yahil new ‼👍

    • @yonaslemma-jp7ef
      @yonaslemma-jp7ef Před 29 dny

      ማረኝ አገሬን ኢትዮጵያን ማር

    • @danielmuluneh3100
      @danielmuluneh3100 Před 28 dny +1

      እውነት ነው ወንድሜ ተባረክ

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 Před 23 dny

      @@dawittaye1668 ትክክል ብለሃታል
      ህዝቡ ከእግዚአብሔር ቃል ስለራቀ እኮ ነው ነቢያት ነን ባዮች የሚያጨናብሯቸው
      ከቃሉ ይልቅ ትንቢቶች ነው የሚፈሩት
      ጠንቋይ ቤት አሜን አሜን የለመደ ህዝብ እኛ ጋ መጥተው የነቢያት አሽከሮች እየበዙብን ነው
      የፀና የትንቢት ቃል እያለን እየማሉ ትንቢታቸውን እንድንሰማላቸው ያስገድዱናል

  • @megersabayisa4623
    @megersabayisa4623 Před 10 hodinami +1

    # Ok,We will pray so that God intervene!

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo Před měsícem +39

    እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል በይ ስለአንቺ እሱ ይመስክር አትማይ አትፎክሪ ማረጋገጫ መንፈስ ቅዱስ ይመስክር ስለ እራስሽ አትመስክሪ ከጌታ ለመሆኑ እንመረምራለን እህት!

  • @Pom-ut2qi
    @Pom-ut2qi Před dnem

    ጌታሆይእባክህንይቅርበለንምህረትአድርግልንማረን

  • @DerejeDagne-f9n
    @DerejeDagne-f9n Před měsícem +22

    ጌታ ሊታደገን ፈልጋል ግን እኛ ተኝተና። ጌታ ይርዳን ።ያበርታን።መስማት ይሁንልን።

  • @Tariku-k6j
    @Tariku-k6j Před 5 dny

    መንፈስ ሆይ ማሬኝ አባቴ ሆይ ህዝቤን ማሬን ማሬን

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Před měsícem +30

    እኔና ትውልዴን ቤቴንና ትዳሬን ማረን እዝቤን ይቅር በለን ከሚመጣ ጥፍት አስመልጠን ማረን አባ

  • @LemmaTafese
    @LemmaTafese Před dnem

    ጌታ ሆይ እኔን ማረኝ ለቤተሰቤ ምህረትን አድርግ ማረን ጌታሆይ???
    ነብይ ብርትኳን❤ እንወድሻለን ተባረኪ !!

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před měsícem +30

    አስፈሪና አስደንጋጭ ነገር እየሆነ እንዳለና ቀጥሎ ያለዉ ጊዜ ከባድ ሊሆን እንደሚችል አመላካች ነገሮች አሉ ግን መሸሸጊያችን ጌታ በዙፋኑ ላይ ነዉ አንናወጥም

  • @EMUTesefay
    @EMUTesefay Před 9 dny

    እግ/ር ሆይ ይቅር በለን ከነቤተሰቤ ከነህዝቤ ማረኝ ሙሉ ነኝ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 Před měsícem +26

    የምን የመሃላ ብዛት ነው የምታሰሚን
    በቃ እግዚአብሔር በእርግጥ ከተናገረ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ብለሽ ተናገሪ
    የሪስሽን ዝና ጣይው አንቺ ን አታሳይን
    እኔ እኔ እያልሽ አንቺን አታሳይን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 Před měsícem

      ኧረ በጣም የቀዘቀዘ ቢዝነሷን ለማቀጣጠል ይሆናላ😂

    • @netsereabmengifteab741
      @netsereabmengifteab741 Před měsícem +1

      @@nunitsegaye159 ስለነቢያት ህይወትና አገልግሎት ስላልተረዳች
      ይህንን ምንም እውቀት ያሌለውን ህዝብ በመሃላ እውነት እንደሆነ ለማሳመን መሞኮሯ አናዳኛለች

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před měsícem

      ጭራሽ ብሶባት መጣችብን!

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 Před měsícem +3

      አኔም ሁልግዜ ይህቺ ሴት መልእክት አለኝ ካለች ፉከራዋና ማስታወቂያዋ ይበዛብኛል።መልእክተኛ ላኪውን ማሳየት እንዴት እራሱን ያሳያል?

    • @FellowshipoftheMystery22
      @FellowshipoftheMystery22 Před měsícem

      እባካችሁ ንስሃ ግቡ እንጂ ጭራሽ በእግዚአብሔር ድምፅ ላይ እየተሳለቃችሁ የባሰ በደል አትስሩ። ነብዩ ኤርምያስ ሲናገር ያፌዙበት ነበር ትንቢቱ እንደ ዘፈን ሆኖላቸው ነበር። እባካችሁ ተጠንቀቁ!!! ሰው ከአንደበቱ ለወጣው ቃል ሁሉ በዙፋኑ ፊት ምላሽ ይሰጥበታል። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን።

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 Před 13 hodinami

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን! ቤቴን፣ ህዝቤን ሀገሬን መረን! እግዚአብሔር ሆይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእኔንና የህዝቡን ሀጢያትና በደል ይቅር በል። የልጅህ የኢየሱስ ደም ከሀጢያታችን ያንፃን!

  • @abedegu
    @abedegu Před měsícem +6

    ለምንድነው የምትምይው????መርዶ መስማት ብቻ !!ይሰለቻል ወቅቱን እያዩ መናገር ይብቃን።ለሐገር መፍትሔ የሚያመጣ ቅባት የት ነው ማን ጋ ነው ያለው??ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቅባት መነገጃ መሸቀጫ የእግዚአብሔርን ሥም ማስነቀፊያ ሆነናልና ዝም ማለት የተሻለ ነው።አንዱ ወዲህ አንዱ ወዲያ 😢ዝም ብለን እንፀልይ።ብቻውን ተዓምራት የሚያደርግ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።ላይክ ላይክ ሼር ሼር በትንቢት መሐል አቤት እግዚኦ ማረን መጨዋቻ መቀለጃ ሆነናልና።

  • @prophethenokmegersa3816
    @prophethenokmegersa3816 Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ህዝቡ አይጨርስም ለመታወቅ ብለሽ አታማርቺ የዘራሽን ታጭያለሽ እግዚአብሔር ፍሪ
    ለሐገራችን ተጨንቃ ለነበረ ጨለማ አይሆንም

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před měsícem +11

    አቤቱ አምላካችን አባታችን ሆይ በደላችን በፊትህ እጅግ በዝቷልና ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን አይሁንብ እባክህ ጣልቃ ግባልን

  • @MulugetaSileshiZaro
    @MulugetaSileshiZaro Před 3 dny

    ጌታ ሆይ ማረን የእግዚአብሔርን መልዕክት ሳትለዩ በድፍን አትቃወሙ የእግዚአብሔር ቃል ትንቢትን አትናቁ መርምሩ ይላል እንጅ የማያስተውል ሕዝብ ይገለበጣል ጌታ ማስተዋልን ስጠን

  • @teferashimbulo3274
    @teferashimbulo3274 Před měsícem +8

    መቼ ነዉ እግዚአብሔር የሚያስበን?ሁልግዜ ችግር ነው የምታዩት፡፡ማንን እንመን?ነጋዴ ነቢያት በዙ።
    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና፣!!!!! አሜን

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 Před 3 dny

    "በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፣ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤"
    ጌታ ሆይ ለእኔና ለቤቴ ምህረት ይሁንልን፣ ያባቴን ቤት ይቅር በል፣ ቤተክርስቲያንን ይቅር በል፣ ምድሬን ይቅር በል😭

  • @zerfetefera7739
    @zerfetefera7739 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ቸር ነዉ ይምራል እንጸልያለን ይህንን ድምጽ በአየር ላይ እንዳይሰራ በእየሱስ ስም እናፈርሰዋለን የሰይጣንን ሃሳብ እንገለብጠዋለን አይሆንም እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 3 dny

    ለጳድቁ መልካም ይሆንለታል ለምድሬ እገዚያቤር መልካም ነው

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 Před měsícem +24

    እግዚአብሔር ማርትንና ሞርተኞችን ይጠላል በእግዚአብሔርም ልጆችም ላይ ሞርት አይሰራም። እናንተ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች ይቅር ይበልሽ

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 29 dny +5

    ከንቲባ አብይ ስልጣኑን ቢለቅ ሁሉ ሠላም ይሆናል። ❤❤❤

  • @afatujaru1522
    @afatujaru1522 Před měsícem +17

    አናይም እግዝሐብሄር መልካም ያደርጋል መልካም ነገር ብቻ እናያለን

  • @elsayemataw
    @elsayemataw Před 8 dny

    ጌታ ሆይ እባክህን መተላለፍችነን ይቅር በለን🙏ኢየሱሴ ማረን

  • @nigisthabtemariam6773
    @nigisthabtemariam6773 Před měsícem +8

    እኔን ይቅር በለኝ ለሀገሬ ለምድሬ ለህዝቤ ፈውስን ምህረትን ስጠን ማረን ማረን!!!!!!!!

  • @LeamilakMintesinot-qk7yt

    አቤቱ እግዝያብሔር እኔና ቤተሰቦቼን ማረን

  • @fekadushiferaw68
    @fekadushiferaw68 Před měsícem +7

    ስራችንን ሰወች ይመስክሩልን የአገልግሎት ፍሬዉ ይግለጥሽ። በእርግጠኛ እግዚአብሔር ያለሽን ተናገሪ። ብዙ መሃላ አስፈላጊ አይደለም እህታችን።

  • @TashelLire
    @TashelLire Před 6 dny

    Ameni ameni geta zemanichini yibarihikishi geta hoyi mareni abetu

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Před měsícem +32

    ባንቺ በኩል የሚያስፈራራን ዲያብሎስ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před měsícem +1

      አሜን! እግዚአብሔር ላይ ስትቀልጂ የኖርሽውስ አንቺው ነሽ፣ እኛ ለራሳችንም ለሌሎችም ሀጢአት ንስሀ እየገባን እየፀለይን ነው። አንቺ ግን እያስፈራራሽ በዘረፍሽው በሰው ገንዘብ ሄሊኮፍተር ስትምነሸነሺ ከርመሽ ፃድቅ ሆነሽ አንቺ የእግዚአብሔር ሚስጥረኛ ትሆኚአለሽ!😢😢😢

    • @genetfasil
      @genetfasil Před 22 dny

      አሜን

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Před 17 dny

      አሜን

  • @Mimiphi3680
    @Mimiphi3680 Před 4 dny

    ከክፉ አደጋ እና መከራ ይጠብቀን

  • @DamenWmikeal
    @DamenWmikeal Před měsícem +38

    ጌታሆይ ይቅርበለን ማረን ማረን አቤቱ ማረን!!!!!!!!!

    • @zoe_haym
      @zoe_haym Před měsícem

      Geta yikir yibelen maren😂

    • @MelakuWube
      @MelakuWube Před 28 dny

      ይቅር በልን እግዚአብሔር

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 3 dny

    አሰቲ አንቺ እውነት ነበይ ከሆንሸ እግዚያቤር እውነት ካየሸ ጰልየሸ ምህረት ጠይቂ በአሬጌው ኪዳን የነበሩ ነብያቶች አንካን ጰልየው ለሀገራችው እገዚያቤር ምህረት አርጉለችዎል

  • @user-ub6io3xn8r
    @user-ub6io3xn8r Před měsícem +7

    Thank you Lord for you’r mercy and forgiving hurt always 🙏have mercy on us Chang the situation for good for give me and my families ,I pray for the nations 🙏the leaders.🙏🧎🏾‍♀️

  • @ElisabethDide
    @ElisabethDide Před 5 hodinami

    ማረኝጌታእባክህ እኔና ቤቴ አስመልጠኝ ማረኝ

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe Před měsícem +10

    ያንቺን ፉከራ ሳይሆን የመፍትሄው አካል መሆንሽ ነው፡፡ የአንድ ሰው ተቀባይነት ያለው ጸሎት በቂ ነው

  • @AyalAssefa-u7h
    @AyalAssefa-u7h Před 10 dny

    ጌታሆይ እኔንም ትውልዴንም ይቅርበለን ምድሬንም ፈውስ ማረን

  • @gizachewKebedeBenti
    @gizachewKebedeBenti Před měsícem +7

    እባክህ አባት ሆይ ሁላችንንም ማረን አስመልጠን

  • @Elsa-x3k
    @Elsa-x3k Před 7 dny

    አግዚአብሔር ሆይ እኔንና ልጄን ባለቤቴን ይቅር በለን ማረን።

  • @BirhaneMesfin-b7z
    @BirhaneMesfin-b7z Před měsícem +9

    ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ራራልን

  • @tsenathailye4629
    @tsenathailye4629 Před 7 dny

    እ/ር ሆይ! እኔንና ህዝብህን ማረን ይቅር በለን!

  • @fissehayejohn5005
    @fissehayejohn5005 Před 26 dny +2

    ጌታ ሆይ በተስቦቼ ራራልኝ እንተ ምሕረት ነህ ፍቅር ነይ

  • @etifworkzewdu8068
    @etifworkzewdu8068 Před 7 dny

    ጌታሆይ እኔን ማረኝ ምድሬን ማራት

  • @Debashu-oz8sd
    @Debashu-oz8sd Před měsícem +23

    ጌታ ሆይ እኔና ቤተሰቤን ይቅር በለን ማረን እየሱስ ጌታ ነህ

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před 29 dny +2

    ሰላም ላንቺ እግዚአብሄ ቸርነው ምህረቱ ለዘላለምነው ነፋሱን ስለስሙ ፀጥ ያደርገዋል ፡፡ክፋ ስራው በኢየሱስ ሰም ወጀቡ ፀጥ ይበል፡፡ ባንቺ ሳይሆን በስሙ ስለስሙ አደረገ አንቺ እራስሽ ንሰሐ ግቢ፡፡በርግጥ ኢትዮጵያ ንሰሐሃ ብንገባ የእንደገና አምላክ ነው፡፡

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Před měsícem +6

    God of almighty forgive me and my family my generation and my country Ethiopia and Erteria,,be blessed sister

  • @MeganSharps
    @MeganSharps Před 2 dny

    Enee ba south afiricaa neeni yaaloo tsaalihiilni Geeta huuluni yiichilaali amiinaalo taabarakii

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso Před měsícem +21

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማረን በኢየሱስ ሰም አሜን

  • @betsegawaklilu
    @betsegawaklilu Před 7 dny

    Son of David Have Mercy on Us! Have Mercy on our Family! Have Mercy on our Country ! Have Mercy on our Nation !

  • @asnakechregassa4270
    @asnakechregassa4270 Před měsícem +5

    ምህረትህ ይብዛልን!መሃሪ አምላክ ነህና!አጥፍተናል በድለናል!😢

  • @ayo19874
    @ayo19874 Před 6 dny

    እሄ ትንቢት 100% እውነት ነው።✋✋✋✋✋✋✋❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Před měsícem +8

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በየትኛው ስራሽ ይሆን ያናገረሽ ከፊታችን ከባድ ዘመን እንዳለ እና አራቱም አገሮች አደጋ ላይ እንዳሉ ካንቺ ቀድመው አባቶቻችን ነግረውናል ንሰሃ ግቡ ብለው ዘመኑ እዳለቀ ሁላ እግዚአብሔር አይዘበትበትም

    • @Aynekulu.kinfegabriel
      @Aynekulu.kinfegabriel Před měsícem

      መልዕክቱ ሥሕተት ከሆነ ምክነያቱን አስረጅን 👈 በሰው መዘባበት ያሳዝናል 🤔

  • @Jrom-gh9sc
    @Jrom-gh9sc Před 21 hodinou

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን አማን እቅር በለን❤❤❤

  • @kgerra81
    @kgerra81 Před měsícem +5

    ጌታ ሆይ ሕዝቤን አገሬን ቤተ ክርስታኔን ቤተሰቤን እኔን ይቅር በለኝ ።

  • @elsalisa8727
    @elsalisa8727 Před 16 dny

    ጌታ ይቅር ይበለን በደሙ ይሸፍነን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ያስባት አሜንን

  • @almazahmed543
    @almazahmed543 Před měsícem +4

    ጌታ ሆይ ይቅርበለን ማረን

  • @AbdissaWorkneh-h7l
    @AbdissaWorkneh-h7l Před 4 dny

    አቤቱ ማሬን ማሬን ጌታ ሆይ

  • @habtesilassekinfu661
    @habtesilassekinfu661 Před měsícem +6

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እኔ አጥያተኛ ነኝ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před měsícem +43

    እረ እባካችሁ እግዚአብሄር መዛበቻ አይደለም ምነው ወ/ሮ ብርቱካን ትራፕ እንደገና ትመረጣለህ እግዚአብሔርተናግሮኛል ብለሽ ነበር የዛሬ 4 አመት ብፊት ግን ተሽንፎ ወጣ

    • @asefashabebe2933
      @asefashabebe2933 Před měsícem +1

      ይህች ሟርተኞ ሴት በኢየሱስ ስም ይፍረሰ ።

    • @jesusislord2203
      @jesusislord2203 Před měsícem +8

      ትራምፕ የት ወጠ ግን አትደፋፈሩ በእግዚአብሔር ሰዎች ለይ አፋችሁን አትክፈቱ ከተነገሩ ብዙ ነገር እየሆነ ነዉ 😢😢😢

    • @Hundumak
      @Hundumak Před měsícem +13

      ምናልባት የትራምፕ ትንቢት አሁን እያካሄደ ላለው ውድድር ልሆን ይችላል ። አነሰዳንዴ ነቢያት ትንቢት ስቀበሉ ሻርፕ የሆነ ጊዜ ልጠፋቸው ይችላል መልዕቱ ትክክለኛ ሆኖም

    • @meskeremjara292
      @meskeremjara292 Před měsícem +8

      አሁን ሊመረጥ ስለሆነ ቢቆይም ትንቢቱ ትክክል ነው

    • @lemlembayre4645
      @lemlembayre4645 Před měsícem

      😂

  • @amsalekidane542
    @amsalekidane542 Před měsícem +4

    ጌታ ሆይ ማረን፣ ምድራችንን ይቅር በለን።

  • @KubaErango
    @KubaErango Před 21 dnem

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በደምህ ማረን፣ሸፍነን!!!!

  • @PapasEnquibahri
    @PapasEnquibahri Před měsícem +4

    የቅኖች ትውልድ ትባረካለች
    እኛ ኤርትራኖች ብቅንነታችን እግዚኣብሀር ይባርከናል

  • @mulugetakejela
    @mulugetakejela Před 2 hodinami

    ጌታ ሆይ ማረን ማረኝ

  • @yordanoshaile6380
    @yordanoshaile6380 Před 4 dny

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለኝእባክህን

  • @user-es2yb4mw1o
    @user-es2yb4mw1o Před 29 dny +2

    እግዚአብሔር ሆይ በድለናል ሃጢያትን ሰርተናል አቤቱ ማረን ትውዴን ሕዝቤን ማረን 🙏🙏🙏

  • @EMUTesefay
    @EMUTesefay Před 9 dny

    እግ/ር ሆይ ይቅር በለን ከነቤተሰቤ ከነህዝቤ ማረኝ ሙሉ ነኝ😂

  • @DawittesfuHaill
    @DawittesfuHaill Před 18 dny +1

    የእግዚአበሔር ሰው ተባረኺ እውነተኛ ነብይ ከዚህ በፊት የስተላለፍሸው ከሰሜን የሚነሳ ንፋስ የተናገርሸው ሆናል ጌታ ይቅር ይበለን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Tariku-k6j
    @Tariku-k6j Před 5 dny

    ጌታ ሆይ ማሬኝ እግዚአብሔር ማሬኝ እየሱስ

  • @sariyegeta
    @sariyegeta Před 11 dny

    ሰላም ሰላም ለአንች ይሁን የእገዚአብሕር ሴት እገዚአብሕር እራራልን ተባረኪ እግዚአብሔር የሚጠቀምብሸ ብረችልን ❤❤❤

  • @Belachew777
    @Belachew777 Před 11 dny

    እንጸልይ ፣እንዘጋጅ ፣እንንቃ ፣አንድ እንሁን።🇪🇹

  • @MichaelAssefa-g4f
    @MichaelAssefa-g4f Před 9 dny

    እግዛብሔር ሆይ ልጆችህን ማረን ጌታሆይ ይቅር በለን

  • @user-jp8zn2xn4s
    @user-jp8zn2xn4s Před 21 dnem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን , እስከዛሬ የጠበቀን ዘላለማዊ ምህረትህ ዛሬም ህያው ነው

  • @TamichoTesfish
    @TamichoTesfish Před 5 dny

    እግዝአብሔር ሆይ ለነና ለቤቴሴቤ ለሀገሬ ለምድሬ ለሠራነው ሀጥያትና ፍትህን ባለመፌለግ እንዳንጠፋ ጌታ ሆይ ማሬን ይቅር ይበለን!!!የነ ውድ እህት የእግ/ር ድምፅና ህልውናው ብቻ ከአንች ጋር ይሁን እሄንን መልዕክት በምድያ ቀርበሸ ሰለተናገርሸ ለምሠነዝሩብሸ ቃላቶች አትፍር ቀጥይ አምላክ ይባርክሸ ዘመንሸ ይባሬክ ቀጥይ ለሠከንድም ብሆን መቆም የለብሸም የነ እህት....

  • @MedhanieHalefom
    @MedhanieHalefom Před 7 hodinami

    ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ምድሬም ይቅር በል

  • @samita525
    @samita525 Před měsícem +2

    ስለ ሁሉናበሁሉ ጌታ ይመስገናል እንፀልያለን ምሕረቱን እንለምናለን ፊቴን ፈልጉ የጊዜው ቃል ነው ለእኔም ከቃል ጋር ነግሮኛል በብዙ ትሕትና ከላይ ያለውን አለባበስሽ አስተካክይ በጣም ተገለጠ መድረክ ነው ያለሽበት ተባረኪ

  • @berhanuwolde7978
    @berhanuwolde7978 Před měsícem +2

    በየሱሰ ሰም የሰላም እና የተደላ ይሆናል

  • @simretekebede7712
    @simretekebede7712 Před 27 dny +2

    ይቅረ በለን ጌታ ሆይ እኔንም ልጇቼንም ወገኔን የኢትዮጵያን ህዝብ ማረን ይቅር በለን

  • @user-wz3og4ru1x
    @user-wz3og4ru1x Před 14 dny

    ከ እግዚአብሔር ጋር አታጣሉን እባካችሁ!!🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @GenetHawaz
    @GenetHawaz Před 26 dny

    እግ/ሩ አምላክ እኒና ቤተሰቦቹን ከሚመጣ ቁጣ አንተጠብቀን በደሐምህ ሸፍነን ዘመኑን በኋላም ኡንድንሻገር አንተ እሩዳን

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Před 29 dny +2

    #ድል ለአማራው ለህባዊ ሠራዊት ፋኖ ይሁን። ❤❤❤

  • @mamomuntashe3696
    @mamomuntashe3696 Před 12 dny

    እ/ር ሆይ ይቅር በለን/// እኔንና ቤቴን ይቅር በለን//

  • @KubaErango
    @KubaErango Před 21 dnem

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ በደምህ ማረን ፣ ሸፍነን

  • @Tariku-k6j
    @Tariku-k6j Před 5 dny

    እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን እወድሻለሁ

  • @admasinfotech3745
    @admasinfotech3745 Před měsícem +2

    ሟርተኞችን አሳብዳለሁ ይላል አትሟርቱ እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    በመጨረሻ ዘመን ሃሰተኛ ነብያት ይነሳሉ

  • @GenetHawaz
    @GenetHawaz Před 26 dny +1

    ጌታሆይ ማረን ይቅርበለን

  • @YaredAssefa-gj7qv
    @YaredAssefa-gj7qv Před 8 dny

    በትክክል ከእግዚአብሔር ከሰማሽ መናገር ብቻ ነው የምጠበቅብሽ እንጂ መሃላ በራሱ ስህተት ነውና።

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 9 dny +2

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን፣እኔን ማረኝ፣መሪዎቻችን ማር፣ሕዝቤን ማር፣ትውልዱ ማር፣ኢትዮጵያዊያንን ማር፣ኤርትራውያንን ማር፣ምስራቅ አፍሪካን ማር፣አፍሪካን ማር፣አሜሪካን ማር፣አውሮፓን ማር!፣እስራኤልን ማር፣አለምን ሁሉ ማር ይቅር ይበለን በድለናል!፣ተጨካክነናል፣ተጠላልፈናል፣በዘረኝነት ተይዘናል፣ተገዳድለናል!አቤቱ ማረን!፣ይቅር በለን!🙌🙏

  • @yetekedesewmelkt
    @yetekedesewmelkt Před měsícem +1

    መች ከባድ ሳይሆን ቀርቶ ያውቃል ለኢትዮጲያ። ሁሉም አመት የጨለማ አመት ነው

  • @adeytechane7184
    @adeytechane7184 Před měsícem +1

    ሞርትሽ ይፍረስ እውነተኛ ነቢያቶች ለምድራቸው መፍትሄ ናቸው ።አንደበትሽን የተከራየ መንፈስ ስራው ይፍረስ።አወ በምድራችን መልካም ይሆናል።

  • @gezugelelcha9099
    @gezugelelcha9099 Před 24 dny +1

    ጌታ ያስበን!፦ጌታ ማረን፣ በብዙ በመጾም በፍቱ ተደፍተን መጾምና ማልቀስ አለብን!!!

  • @datadalake1342
    @datadalake1342 Před měsícem

    እግዚአብሔር ሆይ አገርን ኤረትራን አምሪካን ማረን ይቅር በለን ።አሜን ኢየሱስ ።

  • @asteralemayehu8094
    @asteralemayehu8094 Před 16 hodinami

    ጌታ ማረን የቅር ይቅተ

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 Před 29 dny +1

    እግዚአብሔር መልካም ነገር ያደርጋል። ገና ኖረን የምድሪቱ በረከት ተካፋይ እንሆናለን። መጥፎ ነገር ይሆናል ተብሎ ባንወራረድ ፣ የተሻለ ይመስለኛል። ምህረቱ ና ቸርነቱ ለዘላለም ነው።

  • @wintaadam3153
    @wintaadam3153 Před 19 hodinami

    Egziabher hoy maren ykirbelen : enen ykirbelegn sle Eritrea,sle Ethiopia,sle America,sle Israel,sle England ,sle French ykirbelen

  • @tigisttadesse9546
    @tigisttadesse9546 Před měsícem

    ጌታ እንደ አዲስ መቀበል አለብሽ በጌታ ቀል ቢዝነስ እየሰራሽ ነው

  • @MulugetaJima
    @MulugetaJima Před 3 dny

    አባት ሆይ ሀገሬን ማራት?

  • @wondyeferu5899
    @wondyeferu5899 Před měsícem +2

    ደመናን አይቶ ይዘንባል ለማለት ነብይ መሆን አይጠይቅም አራት ነጥብ

  • @alganeshabraham
    @alganeshabraham Před měsícem

    ምህረቱ ካልረዳን በስተቀር እንደምልልሳችን እማ ቀርተናል

  • @AyelechEsatu
    @AyelechEsatu Před 9 dny +1

    ምህርት፣ከሕይውት፣ይሽላል፣አሜን፣ለ፣2017