መሰንቆ - Mesenko (Game Show) - አዝማሪ - Azmari - AM Meznagna - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 4. 03. 2022
- #AM_Meznagna #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
This program should be listed as one of the top weekend shows in Ethiopian. A very entertaining program 10 times much better than EBS shows.
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በእውነቱ ወድጀዋለሁ በተለይ ደግሞ አዝማሪዋን የመጨረሻ አንደኛ ነች ምን አልባት አዝማሪም ስለምወድ ይሆናል ፈታ ብላ ሌሎቹንም ዘና የምታደርግ ናትኝ ቀጥሉበት እሷም እዚሁ ፕሮግራም እስከ አዝማሪው አይጥፉብን ቀጥሉበት እናመሰግናለን ።
ድንቅ ጨዋታ! አልፎ አልፎ የሚረብሸውን ኔክ ማይክ ግን አስተካክሉት በናታችሁ። ቆንጆ የድምጽ ቅጂ ቢኖር በደንብ ያምራል!
እዎነት ነው ጠልተነሃል
በዚሁ ይቀጥል እንዳይቋረጥ
ጁታ ባል አግብታ👌👌👌👌👌😃😃😃😃😃😃
ዋውውው ተመቸችሁኝ የምር በጣም ለምትሸለሙት እውነት ያንስባቸዋል በደል ሸልሟቸው ጉሮሯሯቸውን እያደረቁ የምር
❤❤❤❤❤
የሽየ ስወድሽኮ ሽ አመት ኑሪልኝ
❤❤❤❤❤❤
Never gave comment on CZcams but can’t resist on this one. Very entertaining program keep up the good work. Love the older guy sorry I didn’t catch his name. What a gentle men. Beka yamrebehal Hulu neger the guy next to him too with grey hair. God given grace and talent.
The Asmari is Amazing. The host beautiful and calm. All guests bravo you make the show effortless. Beautiful to watch.
10Q my dear sis.
ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ ውድ ያገሬ እምየልጆች ሰላም ተመኘሁ የተጣላው ታርቆ ያዘነውም ሰቆ የታመመደኖ የታሰረፍትህ አግኝቶ የተራበ ጠግቦ ብቻ ሁሉም የሚመኘውን አግቶ ሀገራችን ሰላሟ ሞል ቶ ለማየት ያብቃን አሜን በሉ
ደስ ሚል ፕሮግራም ምርጥ ከሆን አቀራረብ ጋር ን ምን አልባት እንዳስተያየት ቪዲወው ሙሉ 1 ሰአት በቀጥታ ከሚቀርብ ለ 3 ወይም ከዛ በላይ ተከፋፍሎ ቢቀርብ ሃሪፍ ነው ብየ አስባለው ግን በተረፈ በጣም ምርጥ
des yilal betam
I liked the host !! so humble with a killing smile
ዋውውው ቸርየን ስወደው የምር
አይቸ አላቅም ነበር አሁን ግን በኔ ብሦአል 😂😂😂😀😀
Wow, Amusing Cultural Reflection!
This show is so lit❤🔥, it is very very entertaining ... whoever came up with this idea is so brilliant ...so creative.,you guys are amazing,please keep up this excellent Job
You made my day
ውይይይይ ስወደው ቢኒሄ
Good yes
Amazing 👏
I like it masiko
WOW ተመቻችሁኝ
በጣም ደስ ይላል
Beniya sewdehe eko 💋
WOWWWWWWW
ሥታምሩ
ደስ ይላል
Betam new yemtamrut
💚💛❤
Enatane juneta bale agebeta wodejewalhu