"ሶሪያን ያየ በጉልበት አይመራም"!- መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ CZcams .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
    #Abbaytv
    #fetadaily
    #dinklejoch
    #entertainment
    #ethiopia
    #Talkshow

Komentáře • 46

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 11 měsíci +14

    ሰላም ሰላም ለአማራ ድልልልል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 11 měsíci +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ የዛሬዎች ይለያሉ አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤እሚሚዬ የሺዬ ፍሲሎ አባይ ቲቪ ❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 11 měsíci +7

    የዛሬው ተቀበል ይለያል መልክትአለው❤

  • @NNora-mi1te
    @NNora-mi1te Před 11 měsíci +2

    የዛሬዉሥ ጫን ያለ ነዉ ፈራሁላችሁ ደሞቼ💚💛❤🕌⛪✊

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 10 měsíci

    ተዋዛዋዚዎቹ ልጆች ቢሆኑም ፣ግን ስልጠና አርጉላቸው። በርቱ በሏቸው።

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl Před 11 měsíci +3

    ሸዋ ተወልጄ ሸዋ እድጌያለሁ እደልብስ ሰፌ የሰው ልክ አውቃለሁ❤

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub Před 11 měsíci

    ውይ ግዜ ድል ለአማራ ፋኆ

  • @mseto6116
    @mseto6116 Před 2 měsíci

    በጣምደስይላልበርቱ❤❤❤❤❤

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 11 měsíci +6

    አበቃላችሁ አባይ ቲቢ ተዘጋ በሉ የፋኖ ደጋፊያ ናቸሁ ይሏቺሗለሁ 😂😂😂

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 Před 11 měsíci

    ዋው ነው

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 Před 10 měsíci

    Thanks Yeshi?

  • @fgfgu1621
    @fgfgu1621 Před 11 měsíci +3

    የዛሬዉያልዪድረስለአብይአህመድ

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 11 měsíci +3

    ጎደር ተወልጀ ጎደር አድጊያለሁ
    እንዴ ልብስ ሰፊ የሰዉ ልክ አቃለሁ❤😂

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Před 11 měsíci +2

    በጣም_በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው @

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 Před 11 měsíci

    ልጅቱ ደምጣ በጣም ያምራል ሁሌ ብትቀበል

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 Před 7 měsíci

    በርቱ። ኢትዮዺያ ደስ የሚል የመናገር የማሰብ ትልቅ ደረጃ ላይ ነች። በጥንቃቄ በእንክብካቤ ተጠቀሙበት፣ ቤታችሁን በጫጫት እንደ አባት እናታችሁ አታፍርሱ።

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 Před 11 měsíci +1

    ኧረ ፋኖ🥰🥰🥰🥰🥰 ከእነዚያ አይን ይሰውራቹ

  • @tsehayzzewidebeyene586
    @tsehayzzewidebeyene586 Před 10 měsíci

    ያልኖሩትን ወንጌል የሚቦተረፉ
    በቅኔ ባሻጥር ስልጣን ላታተርፉ
    የፈጣሪውን ቃል ተዘባበቱበት
    ለምድሩም አትሆኑ
    እንኳንስ ለገነት!

  • @user-sd2wj9wf5u
    @user-sd2wj9wf5u Před 10 měsíci

    እንደልቤን ብታቀርቡልኝ እውነት ከፍ ያለ ምስጋና

  • @girmaselima4933
    @girmaselima4933 Před 11 měsíci +4

    አብይ አህመድ ቢሰማ ጥሩ ነበረ❤

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Před 11 měsíci

    Dele yaregale fano🎉

  • @user-dw1sc1th8u
    @user-dw1sc1th8u Před 11 měsíci +4

    ኧረ፡ጥሩ፡አድርጋችሁ፡ለአብይ፡አስረዱልን፡ፍትህ፡ፍትህ፡ለአማራ

  • @haftomtibebu6075
    @haftomtibebu6075 Před 11 měsíci

    Woooowww

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 11 měsíci

    አባይ ቲቪ ዛሬ ቀበጠ ቀጣይ ይዘጋባቺሗል ብየ ሠጋሁ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @genettemesgen4111
    @genettemesgen4111 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 11 měsíci

    it’s a good start. Keep it up 😂

  • @user-vv8yw3fu7m
    @user-vv8yw3fu7m Před 11 měsíci +1

    አቤትዛሬበላይዘለቀመይሣውካሣቴድሮሥሚሊክየወዶቹልክአቦታምራላችሁ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 Před 6 měsíci

    ምን ማለት ከሰላሳ አምስት አስራ ዘጠኝ አስራ አራት ምናምን

  • @yohannisasmamaw7155
    @yohannisasmamaw7155 Před 11 měsíci

    አረ ይመቻችሁ ውድድድ!

  • @mrsendwitches
    @mrsendwitches Před 10 měsíci

    ቀንጅ አገር ኢትዩጵያ ❤❤❤🎉🎉🎉😅😅😅

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s Před 11 měsíci

    ውይዛሬ ዜማውን ምናለ ባዝማራ ዜማ ብታረጉት🙄ደስ የሚል ጨዋታነበር ግን ዜማው እንድናዳምጠው አይጋብዝም

  • @hayatmohammed6250
    @hayatmohammed6250 Před 8 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @zhienabzhienab3251
    @zhienabzhienab3251 Před 11 měsíci

    ጫንያለነውየዛሬው

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 11 měsíci

    Justice for Amhara civilians who are being killed by Abiy Ahmed’s heavy weapons and drones 😢

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 10 měsíci

    ሴቷ አዝማሪ ጎበዝ ነሽ፣ ግን ትንሽ ረጋ በይ ።ለልጆቹ ጊዜ ስጪያችው ግጥማቸውን እንዲሉ ፣ ጣልቃ እየገባሽ ሀሳብ አትበትኝ፣ አቷቋርጪ ። በተፈ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ''

  • @susulove7069
    @susulove7069 Před 11 měsíci

    😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Před 11 měsíci

    ሰሚ ካለ ተነገራቸው አይ

  • @Waka619
    @Waka619 Před 9 měsíci

    ይቺ ነገር ፖለቲካ ናት እንዴ😅

  • @Bayush21
    @Bayush21 Před 8 měsíci

    አንቺዬ ቁመናሽ ካለባበስሽ ጋር ተጣምሮ ያምረኛል ቁንጅናሽ ሳየው የሀገሪቷን መሪ መሰለኝ ጣይቱ ለልቤ መልሼ አፍቅሮሻል እቱ

  • @abdallahhamadouali3840
    @abdallahhamadouali3840 Před 11 měsíci

    we are in 21 century and we see yet Ethiopiens wearing the cross , shamefull

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Před 11 měsíci

    አዎ አባባሉን እኔም እደግፋለሁ በምርጫእጂ በፕሮፖጋንዳ መምራት አይሆንም ዶክተር አብይን መርጣችሁ የምርጫ ጊዜዉን ሳይጨርሰ ዉረድ ሲሉ ትንሸ የማያፍሩ ለህዝብ የማያዝኑ የሰልጣንና የሌብነት ጥመኞች ናቸዉ ኑሮዉን ያሰወደደዉ የገዛህዝብ ነጋዴዉ እየተመሳጠረ ነዉ ጤፉ በርበሬዉ ሸሮዉ ከዉጪነዉ የሚገባዉ ያገርዉሰጥ ምርትም አይደል አሻጥረኛ ነጋዴን ሰለምትን ከባከቡ ይጫወቱባችዃል

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 11 měsíci +1

      እናየ የተመረጠው አንዱ የበላይ አንዱን የበታች አድርጎ ለመጨፍጨፍ አይደለም ስለዚህ የተመረጠበትን አላማ እማያቅ መሪ ህዝቡና ሀገር እያበላሸ ወይም እያፈረሰ ይገኛል

    • @myhopeGod
      @myhopeGod Před 11 měsíci

      ደቆሮ ጀዝባ መጀመሪያ ለህሊናህ ስትል አስታውል