አዝማሪዋ የጠፋችበት መሰንቆ - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
ቀይ ለባሹን ብቻውን አቅርቡልን በእናታችሁ😌
ዋዉ የዘፈነው ልጅ በታም ጎበዝን ነው ሚገርም ድምፅ አለው ትልቅ ቦታ ይደርሳል
ቀይ ለባሹ በጣም ይችላል 💚💛❤🥰🥰በላየ
❤❤❤💛💛💛💚💚💚
🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💐💐💐💐
ቀይ የለበሰው ልጅ ሱስ ሆኖብኛል ደግሜ ደግሜ ነውምሰማው ጎበዝ ነው
የከተማ ገጣሚ ከብልግና ዉጭ ቁምነገር የላችሁም ይግጠም ጎንደር ጎጃም ወሎ
ወሬኛ ቲሽ
ሚኪዬ ማርያምን ትለያለክ
በ ሚሚ እና በ የሺ ደምሴ በጣም የ ሚዳም ቀው ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
ደሰ የሚል ባላህዊ መሰንቆ አዎ ነቃቃቃቃ...ብለናል አብረን ፈታ ዘና እንላላን ይመቸን ይመቻቹሁ ሚሚዬ አትጥፌብን የኔ ቆንጆጆጆ!!!!
ዛሪ ፍቅር ቤጤ ሳይወኛ አልቀርም የበላይ ዘር ነኛ ወንድሜ አደራ መላበለኛ ሀሀሀሀሀ
Kkkkk
ሚሚየ የሌለችበት አያምርበትም ድምቀት ናት
Bayewu bayewu yemaltegbewu 26-30yalewu dekika 😊😊❤❤❤
አባይ TV በጣም ምርጥ ፕሮግራም አዝናኘ ብርቱ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍
በቀን ስንቴ እደማየወ ቀይለባሺን ለማየት የንዋን የዘፈነወን ሀሀሀሀ
ተቀበል ያገር ልጅ
ከውሃ ላይ ሁኜ
ውሃ ይጠማኛል
እስኪ ፈልጉልኝ
ሰው በሰው ይገኛል😂🙏🙏
ወይይይቀይለባሹ የኛትንሹ ፀሐይየ በረታልን
እደመልክህውብነውድምፂህም
ቀይለባሹ ያርቢ😭😭😭😭😭😒ሞትኩልክ ወይኔ ሲጥልልነው ወላሂ ሰታምር😥
🙄🙄እስኪ ሲጥ ብለሺ አሳይው
@@hayatshifaw9458 ከዛስ ልታገቢው አንቺ🙄ሊበላ😹😹
בבקשהאטובשלסטןתע
የትኛወ
እሚሚዬ የኔ ድቡሽቡሽ የሽዬ የኔ አለጋ በረቱ ቆጆ ስራ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏👌👌👌
fikr mar yehonsh lij. bizu neger kanchi entebkalen. betam new yemtamriw berchi.
አንቺ መሰንቆዬ እድሜሽን ያርዝመው
ይኸው አመሻለሁ ሰው ሁሉን ስስበው ።
እውነት ነው አዝናኚነው አዝማሬ
What a nice show I wish I would be there 💥💥💥I like it guys keep it up
ደስ ሚል ባህላዊ መሠንቆ
በጣም ያብራል በርታ
የሽዬ በጣም ነው እሺ የምወዲሽ...❤️❤️❤️
አረ ቀይ ለባሹ አንዳረሳኝ ሆይ ሆይ አለ
ብሮግራሙሙ በታም ደስ ይላል
Bnoren yshelm neber ❤❤❤❤
መሰንቆዎች አሁን ገና ድምፅ
ያለው ማሲንቆ መቺ አመጣቹ።
የእንደልቤ ወንድም ነው ማሲንቆ የሚጫወተው
Ferto wedo maydengt yelem❤❤❤
ይሄ ልጅ ሱስ ሆነኝ እኮ
እስኪ ስልኩን ምታውቁት ላኩልኝ
27:00ይለያል
Alalknsh aleo agere azkew ❤❤
ቀይ ለባሹ
የልጁን አድራሻ ብቻ ስጡኝ😂😂😂
ቀይለባሹ ተመችቶኛል ሆ
ስታምሪ እኮ ድንቡሽቡሽ ያልሽ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚
የበለይ ሲል ሸነጠኝ
me too😂
Setot des yelal tutech ❤❤
የድዛይኑ ቤት ባለፈው 105ነበር ያልሽው አሁን107ቀይራ ነው
ሚዲያውያምራል ቀጥሉበት
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ!!!!💞💞💞
ወየዉ ቀይለባሹ
Thank you Mimi and Yeshi. you are brilliant and spectacular, if you allow me to say, you are also lovely and deadly beauty.💯💯🙏🙏💐💐✝✝☪☪
ዋውውውው ይምራል
ተቀበል
የና ሚሚዬ አትጠፊ ከ መድርኩ
ፕርግራሙ የ ሚደምቀው ባንቺ ነው እና
ወይኔ-ልጆ
ቀይ ለባሹ አንደኛ
Mimiye💗💗💗💞💞
በርቱ !
የሺ እንደ ተልባ ኣትሁኚ ጣ..ጣ....ጣ ኣትበይ! !!!!
Yase Fasel Miemi Sekure wewe Temerelcehue
ዋው
ዋዉ
ቀለማችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
የሚሚ አድናቄ ነኝ ስሙት ንገሮልኝ
😍😍😍😍😍😍😍😍
👍👍👍👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ልጁን አገናኙኝ በፍቅሩ ተጠለፍኩ ወይ ጉዴ 😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂መላ በሉኝ ስልኩጥሩን ተቀበሉልኝ
እኔም የምር ልቤ ቀጥ አለ ለምን ይዋሻል ፈገግታወ ሀሀሀሀ
እኔም
😂😂😂😂❤ ❤
Alalknsh aleo agere azkew ❤❤