የአዝማሪዎች ጨዋታ በመሰንቆ - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 35

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Před rokem +2

    አማራየ እኮ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @endalkwube3538
    @endalkwube3538 Před rokem +2

    ያ መይሰው ካሳ ፊደል ባስቆጠረ እምየ ሚኒሊክ ፊደል ባስቆጠረ አባ ኮስትር በላይ ፊደል ባስቆጠረ ያ ንጉስ ሚካኤል ፊደል ባስቆጠረ ጨርሰው ......

  • @weyensetsebl7843
    @weyensetsebl7843 Před rokem

    የኔ ጀግኖች በርቱልን በሀላችንን ወችንን እደመይጠፍ እካን ደና መጣቹ አባይ ሚድያ

  • @meseluassefa
    @meseluassefa Před rokem +1

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 8 měsíci

    ሚምዬ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před rokem +1

    ዋውውውውው.እንደትእንደምናምርእኮ..

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 Před rokem +1

    Hagarachinen Salam yadergelen 🙏

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Před rokem +2

    እዴት እደምወዳት . የዛሬ. 10ወር ኢትዮጵያ ነበርኩ. 🤭😁😁 አቤት. የወረደችብኝ. አዝማሪ. ጨዋታ. አይጠገብም. እጥረቴን. አፋጫ የለም. በዛላይ. አዘነበችብኝ. ክክክክክክ.

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před rokem

      አማርኛ ያጥርሻል 🤣🤣🤣

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y Před rokem

      @@azeb2809 🤓አማርኛ ቅኔ ዘርፋለሁ. ለምን ይጥረኛል

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před rokem

      @@user-ce3pm6nr4y አማርኛ ቅኔ ዘርፋለሁ አይባልም ይጥረኛልም አይባልም ለዚህ ነው ያጥርሻል ያልኩሽ

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y Před rokem

      @@azeb2809 አታስቂኝ እስኪ. ያጥረኛል ያሰኛል . እና. (ይጥረኛል. ያዳግተኛል. ነዉ. )) ፍቺዉ. አቺ. ለኔ አነግርኚም. እኳን. አማርኛ. ሂብሩም. ተምረን. እየፃፊን ነዉ. ለራስሽ. በደንብ. እወቂ. አማርኛ. መምህር. ሳያስፈልገኝ. የኔታ. እግር ስር. ቁጭ ብዬ. ፊደል. የቆጠርኩ. ምርጥ. የሸገር ልጅ ነኝ. አማርኛም. ቅኔ. አለዉ. ግህዝ. ብቻ. ከመሰለሽ.

    • @azeb2809
      @azeb2809 Před rokem

      @@user-ce3pm6nr4y ግህዝ አይባልም ግእዝ እንጂ የኔታ እግር ስር የተማረ የሽገር ልጅ 🤣🤣🤣🤣🤣እኛም ሂብሩ ተምረናል የባእድ ቋንቋ ሻሎም ማ ሻሎምኺ ቢሳይደር በይኛ ውዳጄ כן זה כןזה לא עניין גדול לדעת עברית אני סיימתי

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m Před rokem +1

    ዋውውው የሚገርም ነው 😘😘

  • @rer4733
    @rer4733 Před rokem +1

    አማራዬ አባ ይመችህ ንገርልኝ

  • @senyaali385
    @senyaali385 Před rokem

    ልቤ ወዶሻል የኔ ድንቡሽብሽ

  • @teshagermasinko6796
    @teshagermasinko6796 Před rokem

    ያምራል

  • @abdishaanethiopian9980
    @abdishaanethiopian9980 Před rokem +1

    የዛሬዉ ከባድ ነው

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +3

    📚ኢክራምን ብታጣ ፈኢዛንም አምጠ የሚል ነሺዳ ሰማሁ ወላሂ ዘንድሮ በኑሮ ዉድነት አልሞት ስንላቸዉ በሳቅ ሊገድሉን ነዉ👉🏻 ጉሯ በሉ ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🍸🍸🍸🌸🌸💕💕

  • @ferahaile239
    @ferahaile239 Před rokem

    ሚሚ ድምጽሽ የእርጎዬዎችን ይመስላል

  • @hayatahemd13
    @hayatahemd13 Před rokem +1

    😍😍😍😍😍

  • @rer4733
    @rer4733 Před rokem +1

    ፋኖ እኮ ኢትዮጽያ ዋጋእሚከፍልላት

  • @md5wsman540
    @md5wsman540 Před rokem

    እስትዲዋችሁ ጠባባ ነው

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Před rokem

    አባይ ቲቪ በጣም የሚገርም ፕሮግራም የሚያምር እስቲዲዮ ይዞ የመጣ ተቋም ነው በርቱ , ነገር ግን የ youtube ገፃችውን ሰወች ሰብስክራይብ እንዲያደርጉት በደንብ አስተዋውቁት ከ አንድ ሚሊዮን በላይ መሆን አለበት በርቱ

  • @heywet
    @heywet Před rokem

    Leave Abdisa alone!

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem

    አስጋ አጋ የምን ፍደል ነው ያስቆጠረው የላቲን ነው ክክክክክ

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 Před rokem +1

    አሺቃባጮች አሺላላጮች ጭራሺ አብይ የትግራይና የአማራንህዝብ ፈጅቶ በወለጋ እያስጨፈጨፈ እናተከዚህ አዳራሺ ትጨፍራላችሁ እናንተም የወለጋው አይቀርላችሁም?

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem

    የምን ባህል ነዉ እሄ?