ሚሚ ተመለሰች - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 12. 2022
  • #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 70

  • @user-ym9tw5cj3j
    @user-ym9tw5cj3j Před rokem +4

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እሄው ኢትዮጵያዊነት እንዴት እንደሚያምር አማርኛውም ኦሮምኛውም ሁሉም ቋንቋ መገልገያዬም ውበቴም የኔ ነው የራሴ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +5

    ሚሚዬ የመሰንቆ ድምቀት ነሽ
    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጥሎብኝ

  • @adu1535
    @adu1535 Před rokem +4

    አዝማሪ ባህላችን አንዳይጠፋ የምታደርጉት በጣም ደስ ይላል።

  • @helenshifera9108
    @helenshifera9108 Před rokem +5

    ሁሉታችሁ አብራችሁ ሁሌም ብትሰሩ በጣም ታምራላችሁ

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před rokem +3

    ሚሚዬ እንኳን ተመስሽ በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን

  • @gh6gu748
    @gh6gu748 Před rokem +3

    ሚሚዬ አንኮን በሰላም መጣሺ

  • @khadijasouliman3862
    @khadijasouliman3862 Před rokem +2

    ዋው ሚሚየ ድምቀቷ እኳን ተመለሺ🌼🌼💞

  • @tube-wn2rx
    @tube-wn2rx Před rokem +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦችዬ አዝማሪ ውስጤ ነው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰♥️💚💛🌺❤️

  • @user-ym9tw5cj3j
    @user-ym9tw5cj3j Před rokem +3

    ሚሚዬ እንኳን መጣሽልን የዚ ቤት ድምቀት

  • @zainb1464
    @zainb1464 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እንዲህ ነው ኢትዮጵያ የሚያምርባት

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před rokem

    እዉነት ሚሚ ትለያለች

  • @milliongebretsion1646

    በጣም ደስ ወዱ ድሮ ባህላችን መመለስ ያስፈልጋል በርቱ

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +6

    ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹🌻

  • @alemzinabu
    @alemzinabu Před rokem +1

    ሚሚየ የኔ ፋንድሻ🥰🥰🥰🥰

  • @fikremariamgebregiorgis60

    All proud Ethiopian & Ethiopian -Amrican /any Am proud of you & I love you so much!!!

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Před rokem

    ያለሚሚ መሰንቆ ባዶ ነዉ

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před rokem +1

    Oromo singer man very beautiful voice thank you!!

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 10 měsíci

    that is true

  • @user-fn6cm6gw2v
    @user-fn6cm6gw2v Před 10 měsíci

    ወረመኛምይመቻል

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Před rokem +1

    Hulum yamrbnal zeregnetachn gn yastelall👌👌👌👌👏👏👏👏👏

  • @mekuriyademise7151
    @mekuriyademise7151 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኣባዮች

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 Před rokem

    በጣም ቆነጆ ዝግጅት ነው አዝማሪዎቹ ግን በሁለቱም ተወዳዳሪዎች እየተቀያየሩ ቢቀበሉ የበለጠ ጥሩ ይሆናል

  • @mati_masfootballhighlights4204

    wow ABAY TV yemaybet miknyat

  • @fafialitube6664
    @fafialitube6664 Před rokem +1

    ውጫሌ እና ጭሳ ሀገሬ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 6 měsíci

    የሽማግሌው ግጥም ግን ሚስኪን😂😂😂

  • @yohansamare5197
    @yohansamare5197 Před rokem +2

    Oero anefelgem esh

  • @hanabelay8415
    @hanabelay8415 Před rokem

    Ufffffffffffff weta nachuh sewodachuh eko 🥰🥰🥰🥰 thanks

  • @emiumesafint5691
    @emiumesafint5691 Před rokem

    Welcome

  • @user-er3ys8fw7z
    @user-er3ys8fw7z Před rokem

    ስወዳችሁ 💚💛❤

  • @provisoundsound
    @provisoundsound Před rokem

    fasil mendefro sound betam high power alew betam yamamr new

  • @habibaayalew1093
    @habibaayalew1093 Před rokem

    Oneg Geba Abyy Tv

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Před rokem

    እምየ ዉጫሌና ጭሳ🥰🥰🥰

  • @user-cx6ik6pc3n
    @user-cx6ik6pc3n Před rokem +2

    💚💛❤👸👸😍😍😍

  • @user-uj8tc6lu1q
    @user-uj8tc6lu1q Před rokem +1

    👏👏👏👏

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p Před rokem +1

    👍👍

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d Před 2 měsíci

    😍😍😍😍😍😍

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před rokem +1

    👍❤️👍

  • @emebetassefa7266
    @emebetassefa7266 Před rokem

    💚💛❤️

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    ወይኔ ኢትዮጵያዬ ከፍ በይለኝ
    ይሄን የመሰለ የባህል ሙዚቃ ትተን ነዉ ቢጊቡጉ ላይ የገባን
    በርችልኝ ሚሚዬ

  • @kiyajonede390
    @kiyajonede390 Před rokem

    Mimiya ekuwan denametash

  • @milliongebretsion1646

    ባላገር በልጦችሆል በግጥምም በስራም

  • @shondeGutema
    @shondeGutema Před rokem

    ABBAYIWOCH GAMBELLAA SITIMETU ASTAWUGN

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před rokem +2

    እሚሚዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ድቡሽቡሽ ኦሮምኛ አንፈልግም ከአማርኛ ዉጪ ወደዉጭ 👍👍👍🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @asnakegashaw51
      @asnakegashaw51 Před rokem

      ayibalim

    • @tigisttesfaye5442
      @tigisttesfaye5442 Před 11 měsíci

      በትክክል አንፈልግም ።😮
      አማረኛችንን ነው እምንፈልገው❤

  • @mohamedyasin8087
    @mohamedyasin8087 Před rokem +1

    አባይ ኦረሞን አይወክልም ወላሂ እደት እደጠላሇቸው ቆሻሻናቸው

    • @genetbrhan2204
      @genetbrhan2204 Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂ሳልፈልግ ያሳቀኝ ኮሚት የስራ ቸውን ይስጣ ቸው እና ምና ቸው ይደደዳል ከብቶች

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Před rokem

      ጣቴ ቆሰለች ብለሽ ቆርጠሽ አትጥይውም ዘረኝነትን እንፀየፍ

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 Před rokem

    Gall weta botaw iamar nawe

  • @mohamedyasin8087
    @mohamedyasin8087 Před rokem +17

    እኛ ኦረሞኝ አልፈልግም አባይ የአማራ ነው

    • @paleto3640
      @paleto3640 Před rokem +6

      ይሄ ዘረኝነት ነዉ አገር ያጠፋዉ በአሁን ሰአት ብሄር ሳይሆን ሰላም ነዉ የሚያስፈልጋት ለኢትዮጲያ እናት ሀገራችን

    • @user-ym9tw5cj3j
      @user-ym9tw5cj3j Před rokem +3

      😂😂😂😂አቤት ጥበት ጠባብ ጭንቅላት 27 አመት ጌቶችህ ጭንቅላትላይ ዘርተውብህ የሄዱት

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 Před rokem +1

      ኪኪኪኪ ደቆሮ

    • @selamtefera7894
      @selamtefera7894 Před rokem

      Please 1 enhun zergnet yetefa🙏

    • @fikretabirhanufikretabirha9429
      @fikretabirhanufikretabirha9429 Před rokem +2

      አይ ሰው ኦሮሞ ትግሬ አማራ ጉራጌ ሁሉም የእግዚአብሔር የእጁ ስራዎችናቸው አትሳሳቱ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 Před rokem

    ኦሮምኛ ሲጀመር ወደ ኮመት መሮጤስ

  • @adr4013
    @adr4013 Před rokem +1

    የምን ኦሮምኛ ነው😏😏😏😏😏

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 Před rokem +2

    የቄሮ ባድራ ለብሶ ነው የመጣው ዘረኛ