አራት ቋንቋ ተናጋሪው የኮንሶ ተወላጅ መሰንቆ ላይ ተገኘ !! መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 02. 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 8፡45 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 8:45 AM . on Abbay TV.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #mesenko #መሰንቆ #Azmari #አዝማሪ #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #ethiopian_gameshow #habeshan_gameshow #explore_ethiopia # #explorecomedy ##ethiopianmusic #Mesenko #ethiopianculture #africanmusic #folkmusic #traditionalmusic #worldmusic #ethiopiansounds #musicofthehorn #youtubemusic #infotainment
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #መሰንቆ #Azmari #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Komentáře • 17

  • @Kiku-Kiki
    @Kiku-Kiki Před 4 měsíci +7

    ማነው ግን እንደኔ መሰንኮ ሚወድ 🙌እስኪ ፈታ አድርጉን ተሎ ልቀቁልን እየጠበቅናቹህ ነው 🙏

  • @Sintu_Australia_Ethiopia
    @Sintu_Australia_Ethiopia Před 4 měsíci +1

    You guys are number 1 keep it up 👍🏼 thank you for this beautiful culture!!!

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před měsícem

    ውይይይይይ ቴፒ ሁለት አመት ኑሪአለው ስወዳት ውስጤ ናት❤❤ አየር ማረፊያ ፣ገደኮሪ፣ ቴፒ እና ፍሬዋ ሆቴል ትልቅ ትዝታ አለኝ 😢😢😢

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 4 měsíci

    እንተ መቴ አንበሳ ነህ ጌታዬ ቆንጆ ንህ ደግሞ የኮንሶ ልጆች በጣም ቆንጆ ደጋግ ህዝቦች ናችሁ ውንድሜ ድሮ እዛ
    ይኖር ነበር ያስቀናኛል ያገሬ ልጆች ተባረኩልኝ ጨዋታችሁ ሌላ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 4 měsíci

    መሶብ ተባረኩ መሶባችሁ ይመላ የሚቀጥለው ሳምንት በእህዚእብሄር ፈቃድ እንገናኛለን ደህና ሁኑልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s Před 4 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን😥😥🙏

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 4 měsíci +1

    የኖዘካታ ሚሚየሴትኮነሽትክክለኛ

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m Před 4 měsíci +1

    Abiet mimiye mnew zhon akelshi kenishi

  • @Enuyemataw4367
    @Enuyemataw4367 Před 4 měsíci

    Betam new. Menwdah. Besw. Ketl

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 4 měsíci

    Wushetam abren aydel yetemen gondar 10gna kifil 1998E.C

  • @user-yr1ht7gj8d
    @user-yr1ht7gj8d Před 4 měsíci

    😮😮።

  • @totit_t1445
    @totit_t1445 Před 3 měsíci

    ይህ ባለአራት መአዛን የአንገት ቅርጽ......😱😱😱😱😱 አስቀያሚ. ‼️‼️‼️

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 4 měsíci

    በጣሙን ታምራላችሁ ሚሚ ደግሞ የሴት ወይዘሮ ናት! ምቴ ደግሞ ገራሚ ዘፋኝ ነህ የሚገርመው የይሁኔን እኮ ማንም አይደፍረውም አንተ ግን ትለያለህ እናመሰግናለን።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 4 měsíci

    አሙሽአሙሽና ከሸኑኝእንደወጥ ነገይተውኛንዘመኑሲለወጥ

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 Před 4 měsíci

    የማትጠገቡ ናቹ

  • @PlugTV_Tekus
    @PlugTV_Tekus Před 4 měsíci

    ማን ነው ከኮንሶ?🙄