አስተማሪዋ ሰርግ መረጠች- መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ CZcams .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
    #Abbaytv
    #fetadaily
    #dinklejoch
    #entertainment
    #ethiopia
    #Talkshow

Komentáře • 24

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před rokem +6

    ይከ ልጅ ትልቅ ቦታ እደሜደርስ ትልቅ ተስፋ አለው ምርጥ ድምፅ አለው አግዙት ዘፍኝ ይሁንልን

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Před rokem +1

      🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤🥰🇮🇱

  • @user-sb2qg6wp5r
    @user-sb2qg6wp5r Před 9 měsíci +1

    ያምራል

  • @Mickey-gs9zc
    @Mickey-gs9zc Před rokem +1

    ቅያስ ደስ ሲሉኝ በቃ ዝም ብለው ♥️♥️♥️♥️

  • @helenshifera9108
    @helenshifera9108 Před rokem +2

    ሚሚሻ የኔ ፍልቅልቅ ሰላም ለመውለድ ያብቃሽ እመ አምላክ ካች ጋር ትሁን 🙏

  • @user-er3ys8fw7z
    @user-er3ys8fw7z Před rokem +6

    ወይ ይከ ልጅ እኮ ምርጥ ዘፋኝ ወጣዉ

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Před rokem

    የኛን መገለጫ የሀበሻ ልብስ መልበሳቸዉ ደሥ ይላል ባህልን ማሳደግ ጭምር በርቱ አባይወች 💚💛❤

  • @user-pm1zq2nf9d
    @user-pm1zq2nf9d Před rokem +3

    ሰላም ሰላም አባዮች እንኳን ደህና መጣችሁ የማዳም ቅመሞች እናተ እኮ አድማቂ ናችሁ የት ናችሁ ዛሬ ካለ እናተ ቤቱ ጭር ይላል የማዳምን ቤት አድምቀን ሚድያዎቹን አድምቀን እድሜና ጤና ይሰጠን ሀገራችን ፍቅር ሰላም ያምጣልን ክፉ ከመሰማት ፈጣሪ ይጠብቀን
    ሰረግ ጥሩ ነው ግን ከሀብታም ጋር ሳይሆን ከሚሰኪኖች ጋር ማሳለፍ ያስደስታል 👈

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před rokem

    ያሬድ ዋው ድምጥ ቀጥልበት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wu3fj9mi2r
    @user-wu3fj9mi2r Před 3 měsíci

    ነገምትየለደ እምበላውአጥቸያለውልጂአሳቀኝ😂😂😂

  • @solomongeremewgeremew1384

    ሰላም ሰላም አባዮች እንኳን ደህና መጣችሁ የሃገራችን ውብ ባህላዊ ጭዋታወች አንዱ ባህላዊ የቅብብሎሽ ጭታዎች አንዱ ነው ይህ ጭዋታ ለሃገራችን ምርጥ ገጰ በረከቷ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም አባይ ሚድያም ይንን ፕሮግራም በመጀመሩ በሚገባ ሃገራችን መወከሉን ያሳያል ሃገራችን በአሁኑ ስዓት እሚያስፈልጋትም እሂንኑ ነው በርቱ ተበራቱ እንላለን አንዳንድ ሃሳቦችን ብትቀበሉን ግን ደስ ይለናል ሚሚ ድምጷ ምርጥ ነው ግን ስትቀበል በምሃል ወሬ ባታክልበት እና በዜማ ብትቀበል ሌላው ፕሮግራም መሪዋ እስክስታ ባታበዛ እና ፕሮግራሙ ክብደት እንዲኖረው ብታደርገው እና ትልልቅ እንግዶች ቢጋበዙበት ዳኞች ቢኖሩ ሽልማቱም ከበድ ብሎ ትልልቅ አርቲስቶች ኪነጥበባት የባህል ቡድን አባላት ቢሳተፉበት እንላለን እናመሰግናለን፡፡

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 11 měsíci

    ሚኪዬ ጎበዝ

  • @meazgela6274
    @meazgela6274 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před rokem

    ዋው ደስ ትላላችሁን ሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-fk5ef1fd9s
    @user-fk5ef1fd9s Před rokem +1

    Kiyas 03 sefere

  • @ghsavhb
    @ghsavhb Před rokem +1

    ሚሚ የምትባለው አመስልም በጉማ አዋርድ ላይ አነጋጋሪ የሆነችው በሜካብ አፉን የተሰፉች እናግባራላይ ጥይት የተመታች የምመስለው 😥😥

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 11 měsíci

    ሚኪዬ በርቱልይ ውዶችዬ ናሁም

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před rokem +1

    ይቅናህ መልክን ፀባይ ድምፅን አቋምን አሟልቶ ሰጥቶሃል እኔ ወንድም

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 11 měsíci

    ውይ እነ አቢቲ የሠፈሬ ልጆች ለምን ሢሥን አታመጡትም ጓደኛችሁን ውዶችዬ የካራ ወይም የአቤም ሠፈር ልጆች

  • @buzeengida677
    @buzeengida677 Před rokem

    wow ቅያስ

  • @user-gt9lf4ku9s
    @user-gt9lf4ku9s Před rokem

    ✔️✔️✔️✔️✔️

  • @samritube9007
    @samritube9007 Před rokem

    ይህ ልጂ የነዋይን የዘፈነው የባለፈው መቸም አርስውም ጨፍሬበተለው😅

  • @getanehmesfin8050
    @getanehmesfin8050 Před rokem

    yedgafu mark, ke 30 wede 10 zik bil tru new

  • @masateta6700
    @masateta6700 Před rokem

    Lgeneyafkrwot