የአርቲስቶች ተረባ በመሰንቆ ጨዋታ- መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Komentáře • 56

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +8

    እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀሉ ባዓል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱልን በጣም ታምራላችሁ እንወዳችሀለን👍❤️💛💚❤️💛💚🌻🌻🌼🌼

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Před rokem +4

    አማራ አቃፊና ፍቅርነው ስንል።በምክናየት ነው አባይሚድያችን

    • @fitsumhabtom2572
      @fitsumhabtom2572 Před rokem

      Besmab or Bismilah tarikn atawqm weym ahun eyehone yalew atsemam libel amara maletko Dyakon ganien kbret bachiru wtietu kenehiwetun sew yemyaqatl yabatochin bnegrh demorashn titela neber andaynet tarik hulgizie sidegaem egzabhier lesew lij selamun ysten.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před rokem

      @@fitsumhabtom2572 mrches kant chekgna abrltme

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +2

    የራሽ ሰመሌ አቤት ድምፅ በጣም ነው ምታምረው

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před rokem +6

    መልካም በአል ይሁንልን ታምራላቹ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይምሰገን እልልልልልልልልልልልልል እንኸዠኳን አበሮ አደመሰን ✝️🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +3

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ የኢትዮጵያ ውቦች ይመቻችሁ ኑሩልን እስክዘላለም🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +2

    ሁሉ ነገር አዲስ አበባ ብቻ ነው እድገቱ ዉድቀቱ የሰለጠነ ሀገር መሪ ስለሌለ ነው የትም አገር አንድ አዲስ ነገር ሲጀምር በሀገሪቱ ከተሞች ሁሉ ነገር እንዲዳረስ እንዲዳብር ማድረግ ያስፈልጋል።።።

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +2

    የኢትዮጲያ መ ንግስት
    አርትእይስቱ ነዉ ህይወት
    ስል'ጣን ባህር ሲሆን የሚነዳ በዋ'ት!
    👌

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před rokem +4

    የሽየ ኢትዮጲያ ስመጣ እመዘገባለሁ

  • @wanshetAdam-uh7tt
    @wanshetAdam-uh7tt Před 8 měsíci

    በጣም ነው እሚያስቁት

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +5

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Před rokem

    ቤቴልሄምን ድሮ ህፃን እያለው ቁራሌዋ በሚለው ኮሜዲዋ ነው የማውቃት

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    የእልፍ አልፋ አገር ኢትዮጲያ የናንተ
    አርትእይስቱ ከሌለ ገበሬም አናቱ
    💒መስራት ኢትዮጲያንኖ የአስራት ገ'ድልሊቱ!!

  • @user-ip1xd4wt6q
    @user-ip1xd4wt6q Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wp2gl6hg2j
    @user-wp2gl6hg2j Před rokem

    ሠላምናችሁ

  • @rjsheh6145
    @rjsheh6145 Před rokem

    ዋዉ ድምፅ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +1

    ሚሚየ ሚሚዬ ያዊ ደርባባ ዋ
    የራስ ዋን ካልሆነ የማትሰጠዋ💐
    💑

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před rokem

    waw betam des yilalu feta adergun

  • @milkilion696
    @milkilion696 Před rokem +1

    I love bateya 😂😂😂

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před rokem +4

    መንግስት መቸ ጥሩ ትውልድ ይፈልጋል

  • @tedrosseltenetsegay7060

    Endene yegebaw kale yehe program mastarekya yemeslal

  • @Ethio595
    @Ethio595 Před rokem

    ZEGI hula

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před rokem

    Des yelal🙏

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem

    ይድረስ ለኮመዲያን ቤቲ፡
    ጉዳዩ፡ ጥቆማ(ሥራ)
    ርዕስ፡ ፕሮፌሽናል የእሥክሪቢቶ/ት አሳቂ እንደሆንሽዉ የለቅሶ ቤት ፕሮፌሽናል አዝናኝናአስለቃሽ ብትሆኚ ደራሲዋችን እነዋጄን አማክሪ ይፅፍልሻል ትወናዉን ግን ጎንደር ለቅሶ ሲኖር ሄደሽ ጎብኚ!!

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +2

    Wifiስላለህ ነው

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +1

    ላይክክክክክክክክ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Před rokem

    Betty the legendary 😂😂 WiFi

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před rokem +2

    ቤቶች ላይ የሚሰራው ስሙ ጠፍብኝ ይቅርታ ለቃሉ ጥርሰ ፍጭቱ
    ግጥሙ ቢጠፍበትም ጉጃም ጎንደር ያለው የሀገር ሰላም እንድትሆን ምኞቱን ነው የገለጠው አባቴ አይዞን ሰላም ይመጣልናል
    የትቀሩት በአብዛሀኛው የብልግና ና እና የአሽሙር
    የቅናት ነው ግጥም የትናገሩት
    ምን አለ በዝህ ስአት ሰላም ብንሰብክ
    ሀገር ያለችበት ሁኒታ ያሳስባል
    ፍቅር የሚኖርው ሀገር ሲኖር አይደል እንደ በርግጥ ግማሾቻችሁ ትመችቷችሁ ትኖሩ ይሆናል ሊሎች ኮሽ ባለ ቁጥር እየደነገጡ ነው እሚያምርው
    እንትርቢው ስትደርጉ ለሀገር ሰላም እንድመጣ እንደትናገራችሁ ሁሉ በግጥሙም ጨዋታ ትቁም ነገር ጋር ደስ ይላል

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem

    💚💛❤❤

  • @anefnafimedia5637
    @anefnafimedia5637 Před rokem +1

    ይመቻችሁ 😂😂😂

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k Před rokem

    እና መስቀል በዘፈን ነው የሚከበረው ይሄ እኮ ሀይማኖታዊ ትውፊት ነው አለማዊ አይደለም

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Před rokem

    yezi program demkat azmariwa nat i swear sus asyzechige 🙈🙈

  • @mekonenmoges9233
    @mekonenmoges9233 Před rokem

    የሽየ ድምፅሽ ሱስ ሆነብኝ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před rokem +1

    ወደሁሉም ከተሞች ቅርንጫፍ ክፈቱ ቲያትር ህዝብ ማሰልጠኛ ተቋም ነው የስራ እድል ፈጠራ ነው ቲያትር ለማየት ከጅጅጋ አዲስ አበባ መምጣት የለብኝም። ለምን ይሆን አዋቂ ነን ማለት ብቻ ፍጥነት የለም ሀበሻ እስከ መቼ 50 አመት ተቀድመናል የራስ ፈጠራ ማበልጸግ አለመናቅ መሞከር ስራ ላይ ጨከን ወሬውን በልክ እሚወራን መቀነስ ቅጅን ቀነስ።።።

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem

    ይህ ሰውየ የሃና አዳነች ባል አይደለም አንዴ

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 Před rokem

    የመዳም ቅመሞች እድሜ ቁጭ ብሉ አይጠብቅም ስራ ሰራ አድርገን ወዴሀገራችን 🇪🇹👈ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁነውያስደስቱኝ🌹ፐ

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem +1

    ነፍጠኞች ግን ሲያሳዝኑኝ የትግራይን ባህል ትንሽ እየቀያየሩ እንደራሳቸዉ ሲያስመስሉ 😆

    • @zeharatadese5290
      @zeharatadese5290 Před rokem +2

      የሂድፀጉር እኮነው ያርጉት ምነው እኛላይነው የበቀለው አላችሁ የሂድ ፀጉር ባይኖር ትግሬወች ምንይውጣችሁነበር 😂😂😂😜

    • @hshs8448
      @hshs8448 Před rokem

      Kolfachihu yazu bahlachihun

    • @user-vt4pn1um5g
      @user-vt4pn1um5g Před 4 měsíci

      ​@@zeharatadese5290❤😂😂😂😂

  • @user-ti1mq9pb7b
    @user-ti1mq9pb7b Před rokem

    አትቀልዱ እባካቹ ከእናት መሀፀን ውስጥ በጩቤ ተርትሮ አውጥቶ በክላሽ የሚበታትን ዘረኛ ደደብ ሰይጣን በሞላበት ዘመን እንደዚህ አይነት የፍራት የውሸት ወሬ ያስጠላል እና እውነት እውነቱን መናገር ነው ወይ አትናገሩ ዝም በሉ

  • @123ananikebede
    @123ananikebede Před rokem

    ቅዥታምች ናችሁ። ህገ መንግስቱ እና ያለው ስርአት ምን እያደረገ እንዳለ በአደባባይ እያያችሀ እናንተ በኪስና በሆዳችሁ ልክ ምታስቡት እንጂ ህዝብን መለወጥ ብትፈልጉ ምትጀምሩት ከህገ መንግስቱ ና እሱን እንለቅም ብለው ካሉት አካላቶች ነበር።

  • @bab4476
    @bab4476 Před rokem

    የአሮጊት ጅላጅል ብቻ 🤔🤔🤔

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem +1

    እሄ የዉሸት ባንዴራ ቋቅ አለን እኮ ..እና የትግርኛን ባህል በጉራጌ, አማርኛ ማሳየት🎤 ?በቻይና ልብስ የአፍሪካ ዳንስ እንደማቅረብ ነው እነ ፈላሻ, ወይጦ, ጋፋት… 😂

  • @nattyinfinity
    @nattyinfinity Před rokem

    donkey tube ዶንኪ ትዩብ ሀክ ተደረገ ከራሱ ከእሸ አንደበት ገብታችሁ እዩት
    czcams.com/video/YT3i5-u6CrE/video.html