"ልጅ በሸገር" ከተማ በነፃነት ይደግ- መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 07. 2023
  • መሰንቆ ባህላዊ የተቀበል ውድድር .ዘወትር እሁድ በዓባይ ቴሌቪዥን ከ 7 ጀምሮ ...እንዲሁም በንጋታው በ CZcams .አባይ መዝናኛ ላይ .በዕለተ ሰኞ ከ11 ሰአት ጀምሮ ፕሮግራሙን ያገኙታል .ምርጫቹ ስለሆንን ከልብ እናመሰግናለን !
    #Abbaytv
    #fetadaily
    #dinklejoch
    #entertainment
    #ethiopia
    #Talkshow

Komentáře • 22

  • @mebratabay5688
    @mebratabay5688 Před 11 měsíci +3

    የኔ እንቁዎች በርቱ❤❤❤❤❤

  • @user-py4cy6qm2k
    @user-py4cy6qm2k Před 11 měsíci +2

    ፕሮግራሙ ያምራል።መሻሻል አለበት የምለዉ የወጣቶቹ ግጥም ቤት አይመታም ትላልቅ ሰዎችን ቢታካትቱ ጥሩ ነዉ።

  • @sadasada306
    @sadasada306 Před 11 měsíci +1

    መቆንጠጥ ነው ልጅን በስራት የማሳድገው ዘመንን ትብሎ ነው ይህ ሁሉ ማአት የሚወርድብም

  • @mercifulmohamme1074
    @mercifulmohamme1074 Před 11 měsíci +1

    የኔጀግኖች በርቱልኝ ❤❤❤❤

  • @yaredmengeshaali7184
    @yaredmengeshaali7184 Před 6 měsíci

    ተቀበል ውድድር ያገራችን የበሀልና ለታሪካችን ትልቅ የሚዳስስ ጠቃሚ መሣርያ ነው እና ከታዳሚወቹ ጣልቃ እያስገባችሁ ስሜት ቀስቃሽ ግጥም እዳቀርቡ አድርጉ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 Před 8 měsíci

    በጣም ልዩ ፕሮግራም ነበር

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 Před 11 měsíci +1

    ምምየ የእኔ ቆንጆ ሰዋድሸ ለዛሬ አይደርስም አልሸ እንግሊዘኛው

  • @mebratabay5688
    @mebratabay5688 Před 11 měsíci +2

    ቆንጠጥ ማድረግ ነው❤👏

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Před 11 měsíci +1

    እውነት ነው መቆንጠጥ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 11 měsíci

    አቤት አለባበስ ሲያምሩ❤❤❤❤❤

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 Před 7 měsíci

    Musuka - Yeshi Million- introduces herself in Ethiopian fashion. Thanks!!!

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před 11 měsíci

    it's amazing wonderful programe. ❤️.

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 11 měsíci +1

    ስምር የኔጀግና ፋጣሬይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mebratabay5688
    @mebratabay5688 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamdarsema378
    @selamdarsema378 Před 11 měsíci

    ፉክክር በጣም ይጨንቀኛል እናንተ ስለተፎካከራችሁ እኔን ጨነቀኝ።

  • @EeEe-pi2pm
    @EeEe-pi2pm Před 3 dny

    😅😅😅😅😅😅

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 Před měsícem

    ግእዞች እኮ ግርማ መጎሣቸው ይበቃል ደግሞ ወሎየነታቸውም ሢጨመር አቤት ውበት❤❤❤❤

  • @user-rt7ji8iy3n
    @user-rt7ji8iy3n Před 10 měsíci

    😂😂😂😂

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 11 měsíci

    😂😂😂🤣🥴