ድል ያደረግንበትን እንጂ ነፃ የወጣንበትን አናከብርም!!!!! መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 8፡45 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 8:45 AM . on Abbay TV.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Adwa #abbaytv #mesenko #አዝማሪ_ቀረርቶ #ethiopian
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'

Komentáře • 32

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 5 měsíci +11

    መገን አማራ ሁሉን ያደለክ ህዝብ 💕💕💕ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛♥♥♥✅✅✅ድል በክፍ በድሮን ለሚጨፈጨፈው ምስኪን ወገኔ አምሀራ 👏👏

  • @tigistmeshesha7363
    @tigistmeshesha7363 Před 5 měsíci +5

    የአባይ TV አዘጋደች አድናቂያችሁ ነኝ.
    የዛሬው የአድዋው ዝግጅት በጣም ደሥ ይል ነበር. ግን ለድምቀቱ ዳቦ ማስቆረሥ. ጠጅ በብርሌ መደርደር ለነሱ ክብር. ቡና ማስፈላት ንበረባቹ የበለጠ ደመ እንዲላቸው. እንዴ ለተራ ዝግጅት እንኳ ታደርጉት የለም እንዴ
    ባሕላችንም እንደዛ ነበር. ለወደፊቱ ግን
    አስብበት ጀግኖች በባዶ አይሸኝም
    አመሰግናለሁ. እወዳችዋለሁ.

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 5 měsíci +3

    እንኳን አደረሳችሁ አባቶቻችን እናቶቻችን እንዲሁ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አገራችን ስላም አርግልን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🏽❤💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 5 měsíci +3

    #💚💛❤️
    ክብር ለአባቶቻችንን እና ለእናቶቻችን!!!!!

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Před 5 měsíci +1

    የፋሲሎ ድምፅ እንደት እንደሚያር❤❤😘😘

  • @user-cz5sr8nh3c
    @user-cz5sr8nh3c Před 5 měsíci +1

    ጨዋ የፕሮግራም አዘጋጅ ነሽ
    በርቺ :: ጀግኖቹን እንዳከበርሽ ፈጣሪ ያክብርሽ 🙏

  • @user-nq8cx1tl1f
    @user-nq8cx1tl1f Před 5 měsíci +3

    አይ ደጉ የሀገሬ ህዝብ የዋህ አይ አማራ ፈትፍቶ አጉራሹ አፈር ስሆን ብሎ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💋💋💋👈

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 5 měsíci

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ❤❤❤❤

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg Před 5 měsíci +1

    ሲምሩ በፈጣሪ አገሬ ሰላምሽ ይመለሽ እኛም ስደተኞች አሳባቸን ከላያችን ላይ በወረደ ሰላሙን አምጥቶልን😢😢😢😢😢

  • @dironazendiro1827
    @dironazendiro1827 Před 5 měsíci +4

    ውዴ ሰብል ጀግናዋ እህቴ

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 Před 5 měsíci +3

    ዋዉዉዉዉ የዛሬው ይለያል❤❤❤

  • @user-lf5gq1lf3l
    @user-lf5gq1lf3l Před 5 měsíci +1

    ፈሲል አንደኛ❤❤❤

  • @FentaErgataw
    @FentaErgataw Před 5 měsíci +2

    ለምታዘጋጁት ኘሮግራም 1ኛ ነው

  • @Dawant404
    @Dawant404 Před 5 měsíci +4

    አንደኛ ነኝ ስብስክራይብና ላይክ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Před 5 měsíci +3

    ድል ያደረግንበትን እንጂ ነፃ የወጣንበትን አናከብርም ፦ ምን ማለት ነው ? በመጀመሪያ ከማን ነው ነፃ የወጣነው ? በሚዲያ ላይ የተሳሳተ መልዕክት አታስተላልፉ ፥ የሚያውቁትን አቅርባችሁ እንዲያስተምሩ አድርጉ ፥ ኢትዮጵያ የነፃነት ቀን የላትም ፥ ከማንም ነፃ አልወጣችም ፥ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ነፃነት ያላት ሀገር ነች ፥ ኢትዮጵያ ወራሪዎችን ድል አድርጋ የድል በዓል ታከብራለች ፥ ነፃ የወጣችበት ቀን የለም ፥ ነፃነት ያላት ሀገር ከማነው ነፃ የምትወጣው ? በፋሽስቱና ዘረኛው ብሎም የምዕራባውያን ቅጥረኛው በሆነው በህወሃት የአፓርታይድ አገዛዝ ዘመን ተወልደው ያደጉ ወጣቶች ታሪክ አያውቁም ፥ ዜሮ ናቸው ፥ አድዋ የት እንደሚገኝ እንኳ የማያውቅ ትውልድ ተፈጥሮዋል፥ ያሳዝናል ፥ መቅደላ የት እንደሆነ አያውቁም ፤ ሚያዝያ 27 ቀን የምን በዓል ነው ሲባሉ ግንቦት 20 የሚል ትውልድ የተፈጠረበት ጉደኛ ጊዜ ላይ እንገኛለን ፥ ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሃበ እግዚአብሔር ፡፡

    • @Seble67
      @Seble67 Před 5 měsíci

      ጉዴ ፈላ😅😅😅😅
      አሁን እዚጋ ማን ስለነፃ መውጣት አወራ በስትክክል ሰምተህ ነው ሳትሰማ እምትቀባጥረው ሲጀመር ትውልዱስ ከናቱ ሆድኮ አውቆ አይመጣም እያደጉ ያውቃሉ ብሶተኛ አትሁን

    • @yebelay1253
      @yebelay1253 Před 5 měsíci

      @@Seble67 ወደል መሃይም ትመስያለሽ ፥ ምክንያቱም የማያውቅና የማያነብ ሰው የሚያስቀድመው ስድብና ዛቻ ነው ፥ ከመሳደብሽ አስቀድሞ በትህትና ለማስተማር መሞከር ነበረብሽ ፥ እንኳን ልታሰተምሪ የምትናገሪውን የምታውቂ አይደለሽም ፥ ለእንዳቺ ያለ ጉዑዝ ከዚህ በላይ ማለት አልፈልግም @

    • @-genetzewdu2622
      @-genetzewdu2622 Před 5 měsíci +1

      ቅኝ እንደተገዙት አገሮች አይደለነም ለማለት ፈልጋ መሠለኝ ጋዜጠኛዋ

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x Před 5 měsíci

    ስታምሩ

  • @user-ol5zv4ju7c
    @user-ol5zv4ju7c Před 5 měsíci +5

    በማሪያም ሰስብስክራብ አርጎኝ ❤

  • @MySamsung-pm7vl
    @MySamsung-pm7vl Před 5 měsíci

    🥰🥰🥰🥰🥰Ufff yene enkuech abatiche mekebereiyawchachin enkuwechachin enkuwan dena metulin erejim edmena tena ystilin neffffffff.....amet nurulun❤❤❤❤❤💋💋💋

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Před 5 měsíci +1

    ወይኔ ግርማ ሞገስ ሲያምሩ አይ አባቶች

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Před 5 měsíci

    ❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamnorahun1253
    @habtamnorahun1253 Před 5 měsíci

    Ebnet new Abete. Bzuwoche Enatoche Smachew yemainesa yemaitawku ale. Yealefa Takusa Arebegnoche Enatoche. AJEBUSHE WOREKNEH Takusa Chandba Chilga woreda. Endewem ye Italian worarie ciwagu AJEBUSH WOREKNEH BEDULA MESARIA MARKALECH. DULAWEM lemsker Bett ale. Eneam yelij lij lij negn.

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 5 měsíci

    እልምነውጭልጥነውውሁአይላመጥ ጠላትወዳጅላይሆንኔአልለማመጥ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 5 měsíci

    ጠላትማምንጊዜምጠላትነው እሽብቆመግደልአሽብራቂውንነው

  • @dawitman7554
    @dawitman7554 Před 5 měsíci

    ሴቷ አዝማሪ ትንቀለቀላለች 😅