100 ሺህ ብር የሚያሸንፈው ሊታወቅ 7 ቀን ቀረው!!!....... መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2023
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 8፡45 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 8:45 AM . on Abbay TV.
    #ዓባይ #Abbay #abay #ዓባይቲቪ #Abbaytv #abaytv #ዓባይ_አገልግል #Abay_Agelgel #washehu_ende #mesenko #መሰንቆ #Azmari #አዝማሪ #filfilu_comedy #habeshan #ehiopian_funnymoment #habesha_comedy #ethiopian_gameshow #habeshan_gameshow #explore_ethiopia # #explorecomedy ##ethiopianmusic #Mesenko #ethiopianculture #africanmusic #folkmusic #traditionalmusic #worldmusic #ethiopiansounds #musicofthehorn #youtubemusic #infotainment
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Website: abbaytv.com/
    #መሰንቆ #Azmari #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    "

Komentáře • 77

  • @EmurayanMohamed
    @EmurayanMohamed Před měsícem +2

    አማራየ የኔ የሀገር ማማ 💚💚💚💛💛💛♥♥♥💪💪💪🔥🔥🔥🔥

  • @ahlamomer7479
    @ahlamomer7479 Před 2 měsíci +7

    እሥኪ አማሮች ፍኖወች ወሎዪወች ልይችሁ ላይክ ታታደርጉ እንዳታልፉ
    የጀግና ዘር👌👌

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před 6 měsíci +17

    ❤❤❤ ወይ መታደል ነው እትዩጵያዊ መሆን ያውም አማራ አማራ አማራ ይመቻችሁ

    • @EmurayanMohamed
      @EmurayanMohamed Před měsícem +1

      ምን ጥያቄ አለው አማራ ንጉስ ዘር ንጉስ የሁሉ ባለቤት 💪💪💪💪

  • @tamiramara3902
    @tamiramara3902 Před 6 měsíci +4

    ግርማሞገሣቸው ደሥሢል አማራመሆንመታደልኮነው❤❤❤

  • @neimak2207
    @neimak2207 Před 6 měsíci +6

    አማራ ውበት አማራ ኢትዮጵያዊነት አማራ ኩራት አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @gashawdesalegn3215
    @gashawdesalegn3215 Před 2 měsíci

    ዋው እግዚአብሔር እምላክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ሀገሬን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን እሜን !!!

  • @yeselemonsistg
    @yeselemonsistg Před 6 měsíci +13

    ግዕዞች ዛሬ ደግሞ የለለ አምሮባቹሀል አለባበሳቹህ ቅኔው ከደማችነው በደንብ ንገሩል ለዛመንደር ❤❤

    • @samsungcare4627
      @samsungcare4627 Před 2 měsíci

      ለየትኞች መንደር ሁላም ኢትዮጵያዊያን ናቸው ጎጠኛ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Před 6 měsíci +3

    የእኔ ጭንቀት አባራሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉ውይይይ በማሪያም ደስስስስስስ ሲሉ

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc Před 2 měsíci

    የኔ አማራዎች ❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Před 6 měsíci +5

    ግእዞች ስወዳቸው የኔ ጀግናወች ❤❤❤ሚምዬ እና ፋሲል የአባይ ድምቀት ናችሁ እኮ ስውዳችሁ ❤❤

  • @neza1152
    @neza1152 Před 6 měsíci +2

    ግእዞችኮ ይለያሉ በእውነት

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 Před 6 měsíci +2

    ማርያምን ግእዞች ይችላሉ ወኔያቸው ❤❤❤❤ ይገባችሁዋል ግእዞች ❤❤❤

  • @agartj5579
    @agartj5579 Před 6 měsíci +2

    ግእዞች የኔ ውቦች💚💛❤❤😘😘😘

  • @hsb712
    @hsb712 Před 6 měsíci +4

    ግእዝቺ የኔ ኩሩ ሺልማቱ ለግእዝቺ ይገባቸዋል የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ይገባቸዋል ይችላሉ አይገልጠውም

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht7pz9zp4t
    @user-ht7pz9zp4t Před 4 měsíci +1

    ግእዞች ለኔ 1 ኛ ናችሁ አማራነቴ ኩራቴ❤❤❤❤❤

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 Před 6 měsíci +2

    ሁለቱም ቡድን ጀግና ናችሁ ትችላላችሁ ግዕዞች ግን ትለያላችሁ❤❤❤

  • @user-rq7nk3ml3v
    @user-rq7nk3ml3v Před 6 měsíci +1

    ሁለቱም ምርጥ ናቸው ግን ግእዞች ግንማቸው ጠጠር ያለ ነው❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 6 měsíci +1

    ዋውውውየኔወቹ አማራዬ ❤❤❤❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 6 měsíci +1

    ስታምሩ ልጆቻችንተባረኩ .... በትምህርታችሁም በርቱ ታዲያ ... 👌😊

  • @zeharaahmedldres-qt7tk
    @zeharaahmedldres-qt7tk Před 6 měsíci +3

    ሰላም ለሁላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yaredmengeshaali7184
    @yaredmengeshaali7184 Před 6 měsíci +2

    ግዞች እውነትም ግዕዝ ከስም እስከ ተግባር ኮሩ ኢቶጲያዊ ናቸው🎉

  • @user-yu1cq7cn5v
    @user-yu1cq7cn5v Před 6 měsíci +4

    እሳቱ ትዉልድ ይሄ ነዉ ታሪኩን አመጣጡን ሲናጋር ጀግኖቹን ሲስቡ በአገኙት አጋጣሚ

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m Před 6 měsíci +3

    ሳምንቱን በናፍቆት ምርጦቹ እንዴት ናቹ

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Před 5 měsíci

    ማማራችሁ❤❤❤❤❤

  • @habtamabebe5134
    @habtamabebe5134 Před 6 měsíci +1

    ግእዞች🎉🎉🎉

  • @user-pc3mr7qo4c
    @user-pc3mr7qo4c Před 6 měsíci +2

    Era keyasoche baze lijenatachaw eze maderasachaw bahelachawen mawakachawe yelayalu🎉😘

  • @KidestTasioma-ep7kz
    @KidestTasioma-ep7kz Před 4 měsíci

    Wowwwwwwww

  • @user-ox6sh6qw3j
    @user-ox6sh6qw3j Před 6 měsíci +3

    እኔ በርግጠኝነት ልገራችሁ አሸናፊዎቹ ግእዞች ናቸው

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ሣህ ውደ አቀሻል❤❤❤

  • @user-Kal21
    @user-Kal21 Před 5 měsíci +1

    የሺ ተይ ጭፈራ ተማሪ😂❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t Před 6 měsíci +2

    ❤🎉

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤ግዕዝግእዝ ዋወዋው

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 5 měsíci

    40:48

  • @AbelG.A
    @AbelG.A Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣችሁ እሚሚዬ❤ ፍሲሎ ❤የሺዬ❤ ሳሚዬ❤አባይ ቲቪ👍👍👍💯💯💯💯❤❤❤❤🆑ግእዕዞች እዴት እደምወዳችሁ ጀግናልጅ ጀግናነዉ💪💪💪💪💪👈ይመቻችሁ ❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 Před měsícem +1

    እስዪ❤❤❤❤

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase Před 6 měsíci +1

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn Před 6 měsíci

    ዋው አባዬች እውነትም ትለያላችሁ

  • @workalienbayile9637
    @workalienbayile9637 Před 6 měsíci

    emateuo.gondaer.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤my.gondar..enatalem.gondaer.

  • @user-ie8nc5ol2v
    @user-ie8nc5ol2v Před 6 měsíci

    አቤት ግእዞች ማማራችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zamzammohamadali6047
    @zamzammohamadali6047 Před 6 měsíci

    tabaraku

  • @RespectVideo168
    @RespectVideo168 Před 6 měsíci +2

    Esti Yehnen Aqerareb Yewdedachu Like Argu❤😂🎉😮

  • @foziamohammed2079
    @foziamohammed2079 Před 6 měsíci +1

    አቤት ግዕዙች ሁላችሁንም l love you❤😅

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 5 měsíci +1

    26:56
    Meme tekebey, Italian bewofer tekeshaw besefa batu bewofer enc here sew ale begezateyetu.
    Eshoh tameka Yeager nekersaw bandawonn asadeh yahaya kelebow

  • @Aaaaa-xq5ih
    @Aaaaa-xq5ih Před 6 měsíci +2

    ኧረ እሄ ቭሮግራም በፍቅር ሊደፋኝ ነው

  • @user-iv6tw7wm5g
    @user-iv6tw7wm5g Před 6 měsíci +1

    እኔ ቃል የለኝም የነዝህ ልጆች ብቃት ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ሣህ ውደ

  • @messiwerkenhe2563
    @messiwerkenhe2563 Před 6 měsíci +1

    Sewdachuu

  • @YeEhr
    @YeEhr Před 6 měsíci +1

    የዛሬው ይለያልልልልልልል

  • @laylow6834
    @laylow6834 Před 6 měsíci +1

    ሁለቱም ይችላሉ እባካቹሁ ሁሉንም በአድላይ ይሸለሙ❤

  • @ayirkmadugna6384
    @ayirkmadugna6384 Před 6 měsíci

    wutet lemenager yemtadergiw act lemanim ayimchim yeshimebet

  • @user-oy6gk3ud5v
    @user-oy6gk3ud5v Před 6 měsíci

    ሚሚየ ዛሬ ልይት ያለ ደስታ ከፊታ የታየ ነው

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 Před 6 měsíci +2

    ወይ ግዕዝ በጣም ነው የማስፈራው ፊታቸው ማለቴ ጀግኝነታቸው ፊታቸው ይናገራል

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk6yq3zp2y
    @user-dk6yq3zp2y Před 6 měsíci

    አቤት የግእዞች ዉበት

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Před 6 měsíci +2

    አረ ንገሩልኝ አዱን ልጅ ወድጀዋለሁ❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Před 6 měsíci

      እኔም አንቺው አደር አንድ ስው እንዳይሆን😂

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      የትኛውን ነው ውደ😢😢😢😢😢

    • @user-iv6tw7wm5g
      @user-iv6tw7wm5g Před 6 měsíci

      😂😂😂አዱን ብቻ

    • @ttinaabate9710
      @ttinaabate9710 Před 6 měsíci

      እርግጠኛ ነኝ ከግእዞች ውስጥ ነው 😂😂😂😂😂

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ሳይሆንአይቀርምተናገሪ በያት​@@ttinaabate9710

  • @kokobaadena8826
    @kokobaadena8826 Před 6 měsíci

    ነጭ ራሱን ሸብ ያረገውን ልጅ ሳልሞትባችሁ አምጡልኝ ፎንቃ ይዞኛል

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      ተይ እንከባበርማመየተይ❤❤❤😂😂😂

    • @kokobaadena8826
      @kokobaadena8826 Před 6 měsíci

      @@YeEhr ያችም ፎቃሽ ነውደ አይ እኔማ ገብቶልኛል ፎቃ

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      @@kokobaadena8826 ውደ እየቀለድኩሺነው ልጫወትሺ ብየነው ማማየዋ

    • @YeEhr
      @YeEhr Před 6 měsíci

      @@kokobaadena8826 አይዞሺልኚ ውደ