በንዋይ ያስደመመን ዳግም በማዲንጎ...- መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • መሰንቆ
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን
    እንዲሁም በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡00 ይጠብቁ!
    Every Sunday at 7:00 (LT) Afternoon only on Abbay TV
    Additionally, Every Monday at 12:00 (LT) Evening on Abbay Tv CZcams Channel.
    የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 7:00 p.m. on Abbay TV Additionally, watch it on Abbay TV CZcams channel every Monday at 12:00 pm (LT).
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #EthiopianEntertainment #Mesenko #መሰንቆ #EthiopianTvshow #Azmari #Abbaytv #Abaytv #Ethiopian_Tiktok #Kana #Ebs #Donkeytube #SeifuonEBS

Komentáře • 59

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o Před rokem +15

    ልቤ ፍቅረ ሰራ አባይ ወዳማዶ የበላይን ዘረ ጓጃሜን ወዶ. በንዋይ አሰደምመህን ነበረ የኛ እንቁ ትለያለህ በረታልን

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x Před rokem +18

    እዚህ ቤት ከጨዋታው በላይ ደግሞ ልብሣቸው የበለጠ ያምራል የሚመጣው ሁሉ የበሀል ልብስ ነው ለብሶ የሚመጣ ቀጥሉበት ❤❤❤

    • @kingphone7156
      @kingphone7156 Před rokem +1

      🥰🥰🥰🥰🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇮🇱❤👍👍

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před rokem +3

    ዋዉ ድምፅ አደኛ ይሄን ልጅ በጣምነዉ የምወደዉ👌👌👌👌👌👍👍👍💋💋💋

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Před rokem +3

    ውነትነው ብቸኝነት ምኑ ያምራል ሠው ይኑር ከነክፋቱ ይላል ያገሬሠው 😍😍😍

  • @user-ci2mf8qz5d
    @user-ci2mf8qz5d Před 2 měsíci

    አቤት ድምፅ በርታ ወድሜ❤❤❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +2

    ማንድየ ነብስህን ይማረው ሁሊም በልባችን ትኖራለህ ወንድሜ❤

  • @user-ce4gj6lt8n
    @user-ce4gj6lt8n Před rokem +11

    የነዋይን ዘፈን የዘፈነው ልጅ በፎንቃው ልደፋ ነው መላ በሉኝ ❤❤❤

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před rokem +1

      እሪ ቅሌት እስኪ ስልኩን ተቀበየ እሰጥሻለሁ አይዞሺ የማይበጂሺ ይደፋ

    • @user-ce4gj6lt8n
      @user-ce4gj6lt8n Před rokem

      @@destamelese3244 እሽ ውዴ የኔ ቀናልብ እህት

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před rokem

      @@user-ce4gj6lt8n ❤️እሽ ማሬዋ

    • @taduchannel5238
      @taduchannel5238 Před rokem

      😂😂😂😂😂

    • @masateta6700
      @masateta6700 Před rokem

      ለኔ ም ስትው ይ ስልክ ን 😔

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +3

    ይሄልጂ ደስሲል

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 Před 10 měsíci

    Yeshiemebet's dress
    Earth and her uniqueness
    Should look for her
    Imagine when you see her.
    TBC

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před rokem +1

    ዋው ደምጡ ልዩ ነው የረዶ ቀጥልበት ጥሩ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abunezena
    @abunezena Před rokem +4

    ሚሚየ ነብሰጡር ትመስያለሽ ወይስ አልባበስሽ? በጣም ነው ምወድሽ ያገሬ ልጅ 🥰❤️🥰❤️🥰❤️

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem

    ውይ ስታምሩ በባህል ድምቅ ብላችሀ❤❤❤

  • @user-oo4ci8dm2g
    @user-oo4ci8dm2g Před rokem +2

    Waw demtk yamral ketelbet

  • @user-wi2jj2kr1r
    @user-wi2jj2kr1r Před 6 měsíci

    Weyyyy betam temechehegn abo yemechih degamie memtatu dess belognal

  • @MulukenTakele-ir2ud
    @MulukenTakele-ir2ud Před rokem

    አባይ tv በርቱልን ይመቻችሁ ውዶች!!!!!

  • @ayirkmadugna6384
    @ayirkmadugna6384 Před rokem

    yale mesarya yihen yemesele dimts mawtat betam kebad new / He is great singer

  • @temuman5964
    @temuman5964 Před rokem

    የውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Před rokem +1

    ❤ታሜ 😢😢 ማዲ❤😢😢 ነብስ ይማር

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před rokem +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን አስለቀሱኝ እነ ማዲ አይይይ😢

  • @hayatihayat5971
    @hayatihayat5971 Před 3 měsíci

    አንተንም እና አፋሴል ሰላም ነው ግን ወንድሜ ይቅርታ አድራሻውን ብሰጠኝ ደስ ይለኛል እኔ ከዱባይ ነው የፈለኩት

  • @shifckxjxhlglglvjxg5408

    ቀይ ለባሹን በድጋሜ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል

  • @rstibeyene5451
    @rstibeyene5451 Před rokem

    Betam des tlalachu❤❤❤❤

  • @belaynehg8528
    @belaynehg8528 Před rokem

    ❤ for eshembate

    • @sarahusen8675
      @sarahusen8675 Před rokem

      እረ ርግዝና የሚመስለው ትልቅ ነው እኮ

  • @abayfantaw5980
    @abayfantaw5980 Před 9 měsíci

    ❤❤❤ዋው ዋው

  • @neimatefera8941
    @neimatefera8941 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማዲዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +1

    ማንድየ እኔ ስ ያንተን ስራ ስሰማ አልቅሼ ልሞት ማንድየ

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem

    ትችላለህ ወንድሜ እውነት

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 Před rokem +1

    ማድየ😢😢😢😢

  • @masateta6700
    @masateta6700 Před rokem

    ውዴ ቸ ❤️❤️👍

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před rokem

    Wow

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem

    ማንድየም ታምራትም ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 Před rokem

    ❤❤

  • @sameribaba6490
    @sameribaba6490 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:15

  • @sameribaba6490
    @sameribaba6490 Před rokem

    ታምራላችሁ 3:05

  • @user-kh7fc7ss4u
    @user-kh7fc7ss4u Před 9 měsíci

    Fiteshe yemtekbiew yasetlabeshale የትፈጠር

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 Před rokem

    ምንድን ነው ውድድሩ አልተናበብም አንደኛው ጉርብትና ሌላኛው ትዳር ይመስላል።

  • @hayatihayat5971
    @hayatihayat5971 Před 3 měsíci

    ፋሲል እንዴት ናት ሰላም ነው ይቅርታ በጣም ይቅርታ ግን አንድ ነገር እጠይቅህ በናትህ የፍቅሩ አለባቸው ቁጥር ቁጥር ትሰጠኛለህ

  • @hailegebrieladugnawseyfare2150

    abet abet mrtu wendme Yared kemergech wenz eske Adisabeba ...........edmeyachhun yarzmlgn

  • @gechoyegojjamur-og5cc8vk9e

    🙋‍♀

  • @Uae-bi2ms
    @Uae-bi2ms Před rokem

    ባህላዊ ልብስነነው የሚያደምቅሽ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Před rokem

    እንዴ ልጁ ምነው ካዳም አልወርድም አለ ከዛላይ ጭራሽ አምላክን ተጠያቂ አደረግው በለው

  • @ermias2859
    @ermias2859 Před rokem

    You guys need someone program organizer not organized .there is something to fix ."everything Abaye needs alot I only like stage beautiful but but but need to fix I don't like it .boring I can tell from camera guy to guess not goooood

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 Před rokem

    ታሜእፍ

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n Před rokem

    አይ ቅማንት, ፈላሻ,አርጎባ ደሞ የጦቢያን አስተዋውቀሽ ልብሽ ወልቋል የኔ ሺናሻ ባህል 😂 😆 ልብሳችሁን ደሞ ቀይራችሁ ጥቁሩን አርጉ ።

    • @fatimaalfatima9163
      @fatimaalfatima9163 Před rokem

      Ayizoh😂😂😂😂😂😂😂😂😂teredishashihalew kene meseloshih

    • @Wowe348
      @Wowe348 Před rokem

      Aye Tigray 🐍🐍🐍🐍👹 Tigray people like various .whene u see beautiful royal 👑 family a human be loyalty the owner culture the owner Ethiopia 🇪🇹 u are jealous don’t compare. Ur self with royal 👑 family Amhara . Amhara the owner . Tigray the owner tiff Banda snake various this Tigray culture 😂

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 Před rokem

      @@fatimaalfatima9163 😂😂ሁሉም ኮሜንቱ ላይ ቅማንት ብሎ ይኮምታል ቅማል ሊል እኮ ነው አይ ትግሬ ምድረ ቅማላም በሰው ቤት አታብኩ ቅማንት አማራ ነው እናንተ ግን በቅናት ልትሞቱ ነው 😂😂

    • @HawaFi-ks9qn
      @HawaFi-ks9qn Před rokem

      ምን አናደደሽ ልቦና ይስጥሽ